en
Feedback
አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

Open in Telegram

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

Show more
4 039
Subscribers
+224 hours
+227 days
+7030 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
July '26
July '26
+47
in 0 channels
June '26
+123
in 0 channels
Get PRO
May '26
+216
in 3 channels
Get PRO
April '26
+218
in 3 channels
Get PRO
March '26
+34
in 1 channels
Get PRO
February '26
+131
in 5 channels
Get PRO
January '26
+53
in 3 channels
Get PRO
December '25
+45
in 1 channels
Get PRO
November '25
+44
in 1 channels
Get PRO
October '25
+139
in 4 channels
Get PRO
September '25
+46
in 0 channels
Get PRO
August '25
+129
in 5 channels
Get PRO
July '25
+48
in 0 channels
Get PRO
June '25
+72
in 1 channels
Get PRO
May '25
+169
in 1 channels
Get PRO
April '25
+135
in 3 channels
Get PRO
March '25
+273
in 5 channels
Get PRO
February '25
+74
in 0 channels
Get PRO
January '25
+175
in 3 channels
Get PRO
December '24
+95
in 3 channels
Get PRO
November '24
+369
in 3 channels
Get PRO
October '24
+97
in 0 channels
Get PRO
September '24
+191
in 0 channels
Get PRO
August '24
+158
in 0 channels
Get PRO
July '24
+128
in 4 channels
Get PRO
June '24
+234
in 4 channels
Get PRO
May '24
+95
in 0 channels
Get PRO
April '24
+127
in 1 channels
Get PRO
March '24
+44
in 1 channels
Get PRO
February '24
+22
in 0 channels
Get PRO
January '24
+139
in 0 channels
Get PRO
December '23
+46
in 0 channels
Get PRO
November '23
+26
in 0 channels
Get PRO
October '23
+19
in 0 channels
Get PRO
September '23
+26
in 0 channels
Get PRO
August '23
+30
in 0 channels
Get PRO
July '23
+20
in 0 channels
Get PRO
June '23
+24
in 0 channels
Get PRO
May '23
+12
in 0 channels
Get PRO
April '23
+35
in 0 channels
Get PRO
March '23
+23
in 0 channels
Get PRO
February '23
+21
in 0 channels
Get PRO
January '23
+26
in 0 channels
Get PRO
December '22
+22
in 0 channels
Get PRO
November '22
+12
in 0 channels
Get PRO
October '22
+23
in 0 channels
Get PRO
September '22
+22
in 0 channels
Get PRO
August '22
+33
in 0 channels
Get PRO
July '22
+21
in 0 channels
Get PRO
June '22
+76
in 0 channels
Get PRO
May '22
+37
in 0 channels
Get PRO
April '22
+26
in 0 channels
Get PRO
March '22
+26
in 0 channels
Get PRO
February '22
+18
in 0 channels
Get PRO
January '22
+8
in 0 channels
Get PRO
December '21
+26
in 0 channels
Get PRO
November '21
+27
in 0 channels
Get PRO
October '21
+346
in 0 channels
Get PRO
September '21
+46
in 0 channels
Get PRO
August '21
+90
in 0 channels
Get PRO
July '21
+173
in 0 channels
Get PRO
June '21
+137
in 0 channels
Get PRO
May '21
+23
in 0 channels
Get PRO
April '21
+61
in 0 channels
Get PRO
March '21
+27
in 0 channels
Get PRO
February '21
+50
in 0 channels
Get PRO
January '21
+73
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 331
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 July0
09 July+2
08 July+5
07 July+8
06 July+5
05 July+4
04 July+6
03 July+6
02 July+8
01 July+3
Channel Posts
ሀምዛ ዞርትዚስ ከታዋቂው የሞሪታንያ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ሙስጠፋ አል-ሸይባኒ ጋር ያደረጉትን እጅግ ጠቃሚ ውይይት ተመልክቼ ነበር። በተለይ በዚህ ዲጂታል ዘመን ዳዕዋ ስናደርግ ስለሚገጥሙን እንደ ኢጎ (እኔነት) እና የታዋቂነት ፈተናዎች እንዴት ማለፍ እንደምንችል ያነሱት ሀሳብ ልብ ይነካል። ቪዲዮውን እያየሁ የተወሰነ ማስታወሻ ለመያዝ የሞከርኩ ቢሆንም በመሀል የራሱ AI ሰመራይዝ ያደረገውን ስመለከት ግን ሀሳቤን በጥቅሉ ስለገለጸው እሱን በቡሌት ተርጉሞ ማስቀመጡን መርጫለሁ። የውይይታቸው ​ዋና ዋና ነጥቦች እነሆ፡- • ​ወደ አደባባይ እና ዲናዊ ስራ ከመውጣታችን በፊት በሌሊት ሶላት (ቂያሙል ለይል) እና በኢኽላስ (ቅንነት) ራሳችንን ማነፅ እና ከአላህ ጋር ያለንን ሚስጥራዊ ግንኙነት ማጠናከር አለብን። • ​ ቁርኣንን ለበረካ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰባችንን ለመቅረፅ እና ራሳችንን ለመለወጥ ልንጠቀምበት ይገባል። • ​ ለዳዒ ትልቁ ጠላት ታዋቂነት ነው። ከተከታዮቻችን (followers) ቁጥር ይልቅ በዋናው አላማችን ላይ ብቻ ማተኮር አለብን፤ ስኬት ሁሌም ቢሆን የአላህ ስጦታ ነውና። • ​ሱረቱ ዩሱፍ እንደሚያስተምረን ውጤታማ ዳዕዋ የረጅም ጊዜ እቅድን፣ ሰዎችን መረዳትን እና ትችትና ውድቀቶችን በትዕግስት ለማለፍ "ትልቅ ልብ" ሊኖረን ይገባል። • ​ስኬት ከቤት ይጀምራል፦ የትዳር አጋራችን እና ቤተሰባችን ከውጭ ለሚገጥመንን ጫና መቋቋሚያ ትልቁ "መልህቃችን" ናቸው። ስለዚህ ጠንካራ እና አፍቃሪ የቤተሰብ ግንኙነት መገንባት ለስኬታችን ወሳኝ ነው። ​በመጨረሻም ሀምዛ በራሱ ህይወት ተሞክሮ እንዳጠቃለለው፤ ምንም ያህል የተማርን እና የአካዳሚክ እውቀት ቢኖረንም፣ በዳዕዋ ስራችን ላይ ቁርኣን ሁሌም ቀዳሚ፣ ሀይለኛ እና ውጤታማው መመሪያችን ነው። ሙሉ ውይይቱን በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ።

2
No text...
229
3
🎉ልዩ የክረምት ስልጠና በኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዳዕዋና ትምህርት ማህበር)🎉 ኢሙዳት በየአመቱ ክረምት ወቅት አጠቃላይ የንፅፅር እውቀት ብልፅግና ላይ የሚያተኩሩ ስልጠናዎችን ያለ ምንም ክፍያ
🎉ልዩ የክረምት ስልጠና በኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዳዕዋና ትምህርት ማህበር)🎉     ኢሙዳት በየአመቱ ክረምት ወቅት አጠቃላይ የንፅፅር እውቀት ብልፅግና ላይ የሚያተኩሩ ስልጠናዎችን ያለ ምንም ክፍያ በታዋቂ ኡስታዞች እና አሰልጣኞች በመስጠት ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ ይታወቃል። በመሆኑም በዘንድሮ ክረምት ልዩ የሆነ ስልጠና በዋነኝነት ክረምታቸውን በአዲስ አባባ ለሚያሳልፉ  2ኛ ደረጃ ት/ት ተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ  በተጨማሪም በማንኛውም ዘርፍ ላይ ያሉ በሃይማኖት ንጽጽር  ዘርፍ ለኢስላም መስራት የሚፈልጉ ወጣቶችን ለይቶ ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።      ስልጠናው የሚያጠነጥነው የንፅፅር እውቀት፣ ኢማንን ማጎልበት፣ የሊደርሽፕ ፣ አርት እና ኢስላማዊ ስልጣኔ፣ የማህበረሰባዊ አይዲዮሎጂዎች እና መሰል የወጣቶችን ንቃተ ሕሊናን የሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ሲሆን ስልጠናውም በሳምንት ለ6 ቀናት የግማሽ ቀን ከሀምሌ 01 እስከ ጷጉሜ 05, 2018 ድረስ የሚቆይ ይሆናል።     በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ትምህርቱን በቋሚነት መከታተል የምትችሉ ወጣቶች (ወንድ እና ሴት) ይህንን ቅፅ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🏢ኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊም ዳእዋና ትምህርት ማህበር) 🕹ቶታል 3ቁጥር ማዞሪያ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ⏰ 02:30-06:00LT ለበለጠ መረጃ ☎️ 0904199399                              0913242072                             0963262856 ይደውሉ። ✨ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 🛑ምዝገባ ሰኔ 23 የሚጠናቀቅ ዪሆናል። 🙌ማሰራጨት አይርሱ🙌 የመመዝገቢያ Link👇 https://forms.gle/Gbp1e2kPX74spbLm9
935
4
ከዱባይ የመጡ እነዚህን እቃዎች የሚፈልግ ካለ በዚህ @mamahayatiiiii ያናግሩ።+4
ከዱባይ የመጡ እነዚህን እቃዎች የሚፈልግ ካለ በዚህ @mamahayatiiiii ያናግሩ።
1 081
5
የድርጅትዎን ገጽታ በዲዳት ያድምቁ! ✨ ​ጥራት ያለው የህትመት እና የማስታወቂያ ስራ ፈልገዋል? ዲዳት ህትመትና ማስታወቂያ የደንበኞቹን አደራ (አማና) በታማኝነት በመጠበቅ ፈጣንና ፕሮፌሽናል አገልግሎት ይሰጣል! ጊዜዎንና ገንዘብዎን በአስተማማኝ ቦታ ላይ በማዋል የንግድዎን ስኬት ያፋጥኑ። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ • ​ባነር • ስቲከር • ላይት ቦክስ • የቲሸርት ህትመት • ​የደረሰኝ እና የማስታወሻ ደብተር ህትመት • ማግ (ኩባያ) ህትመት • ​የቢዝነስ፣ የመታወቂያ እና የጥሪ ካርዶች ህትመት ​ጥራትን ከታማኝነት ጋር አዋህደን እንጠብቅዎታለን! ​📍 አድራሻችን፦ ቤቴል፣ አዲሱ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ ​📞 ስልክ፦ 0946-4599-45
1 408
6
🔴 🔽ክህሎቶን ያሳድጉ — ሕይወቶን ይለውጡ❗️ በሥራ ዓለምም ሆነ በግል ሕይወት ስኬታማ ለመሆን የቋንቋ እና የኮምፒውተር እውቀት ወሳኝ ናቸው።  ሊንጎራ የቋንቋ እና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም 💘 ምርጥ አማራጮችን ይዞልዎ ቀርቧል ❗️ ✈️🌟  1️⃣. የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስልጠና ፦ በራስ መተማመንን ለመጨመር፣ የሥራ ዕድሎችን ለማስፋት እና ማራኪ የንግግር ብቃት ለማዳበር። 🤟👍 🔢. የአረብኛ ቋንቋ ስልጠና ፦  ሰፊ የንግድ ግንኙነቶችን ለመፍጠር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ለመሆን። 👨‍💻👨‍💻  3⃣. የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ፦ አሁን ባለንበት ዘመን የኮምፒውተር እውቀት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። የትኛውም የ ኮምፒተር ክህሎት የሚጠይቁ ስራዎችን በብቃት ለመሥራት እና በዲጂታሉ ዓለም ተወዳዳሪ ለመሆን። ✔️ አሁኑኑ ይወስኑ!  ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡ። ምርጥ ኢንቨስትመንት በራስ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ነው! 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ ✉️የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን በመጫን ያነጋግሩን፦ 👉 @LingoraH 👉 @ling_ora ሊንጎራ የቋንቋ እና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም
1 189
7
ሰው እንዴት ከዚህ ውስጥ "አንገት አንገታቸውን በሉ " የሚለውን ነጥሎ አውጥቶ የማይገናኘውን ያገናኛል? እና አበባ ያንጥፉልህ? ወይስ እንደአንተ "ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ" እያለ የፉገራ ጥቅስ
ሰው እንዴት ከዚህ ውስጥ "አንገት አንገታቸውን በሉ " የሚለውን ነጥሎ አውጥቶ የማይገናኘውን ያገናኛል? እና አበባ ያንጥፉልህ? ወይስ እንደአንተ "ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ" እያለ የፉገራ ጥቅስ ይጥቀስልህ?
1 024
8
ከ ዱባይ እንዲመጣላቹ የምትፈልጉት እቃ እንዲሁም ከኢትዮ ወደ ዱባይ እንዲሄድላቹ የምትፈልጉት ነገር ካለ ከሰር ባለው አካውንት ያናግሩዋቸው። https://t.me/umishitiandhijab
1 199
9
ለምን አታወግዙም ሲሉ የነበሩ ሰዎች ዛሬ ያወገዙትን ያወግዙ ይዘዋል የአዞ እንባ
1 255
10
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم بخير
1 719
11
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم
0
12
ለሰለምቴዎች መሰረታዊ የዲን ትምህርት ስልጠና ⚡️ይህ ለሁለት ወራት በአካል የሚሰጥ ነፃ ስልጠና ወደ እስልምና በቅርቡ ለተቀላቀሉ ወንድምና እህቶች የተዘጋጀ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ጦር ኅይሎች አካባቢ
ለሰለምቴዎች መሰረታዊ የዲን ትምህርት ስልጠና ⚡️ይህ ለሁለት ወራት በአካል  የሚሰጥ ነፃ ስልጠና ወደ እስልምና በቅርቡ ለተቀላቀሉ ወንድምና እህቶች የተዘጋጀ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ጦር ኅይሎች  አካባቢ ብቁ በሆኑ አሰልጣኞች ጥራቱን በጠበቀ አሰጣጥ የሚከናወን ይሆናል።  ስልጠናውም እነኝህን የዲን ትምህርቶች ያካተተ ነው። 1. ቁርአን አቀራር እና ትርጉም     2. ፊቅህ ( ኢስላማዊ ህግጋት) 3. የኅይማኖቱ መሰረቶች     4. ሲራ (የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ) 5. ሹቡሃት (እስልምና ዙርያ የሚነሱ ጥያቄዎች) 6. ህይወትን በእስልምናና ሌሎችንም ከቅርብ ክትትል (mentorship) ጋር ... ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/ugsXL6MM2QR1T1k99
3 108
13
የ"ኢስላሚክ ዳይለማ" ቅዠት እና የቁርኣን ምላሽ! ክርስቲያን አፖሎጂስቶች "ቁርኣን መጽሐፍ ቅዱስን ያረጋግጣል፤ ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ልክ ከሆነ ቁርኣን ስህተት ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ካላችሁ ደግሞ ቁርኣን የተበረዘን መጽሐፍ አረጋግጧል" የሚል፣ የቃላትን ፍቺና የቁርኣንን ይዘት ያልተረዳ የ"ኢስላሚክ ዳይለማ" (Islamic Dilemma) ሙግት ያቀርባሉ። ነገር ግን ቁርኣን የመጽሐፉ ባለቤቶች (አይሁድና ክርስቲያኖች) በእጃቸው የያዙት መጽሐፍ የተበረዘ፣ እውነት ከሐሰት የተደባለቀበት እና ቁርኣን ከመጣ በኋላ መተው ያለበት መሆኑን በግልጽ ያሳያል። ቁርኣን የመጽሐፉን ሰዎች እንዴት እንደሚሞግታቸው እንመልከት፦ 1. የሙግትና የወቀሳ ጥያቄዎች (እውነትን ስለመቀላቀል) ቁርኣን በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ንፁህ ነው አይላቸውም፤ ይልቁንም እንዲህ በማለት ይሞግታቸዋል፦ 3:71፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! እውነትን በውሸት ለምን ትቀላቅላላችሁ? እውነቱንም እናንተ የምታውቁ ስትኾኑ ለምን ትደብቃላችሁ?" 3:70፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በአላህ አንቀጾች ለምን ትክዳላችሁ?" 3:65፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በኢብራሂም ለምን ትከራከራላችሁ?.." 2. ወደ አዲሱ ብርሃን የቀረበ ጥሪ መጽሐፋቸው መሪ ቢሆን ኖሮ አላህ ወደ አዲስ መልክተኛ እንዲመጡ አይጠራቸውም ነበር፦ 5:15፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ከመጽሐፉ ትደብቁት የነበራችሁትን ብዙ ነገር ለእናንተ የሚገልጽላችሁ መልክተኛችን በእርግጥ መጣላችሁ..." 3:64፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛና በእናንተ መካከል እኩል ወደ ኾነች ቃል ኑ..." (ወደ ተውሂድ የቀረበ ጥሪ) 3. ጠንካራ ተግሣጾች እና ክልከላዎች 4:171፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰን አትለፉ፤ ... መሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ የአላህ መልክተኛ ብቻ ነው..." 5:68፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ተውራትንና ኢንጂልን ከጌታችሁም ወደ እናንተ የወረደውን (ቁርኣን) እስከምታቆሙ ድረስ በምንም ላይ አይደላችሁም..." ሲጠቃለል፦ 1)የእውነትና የሐሰት መደባለቅ፦ ቁርኣን በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ንጹሕ መሆኑን አያረጋግጥም፤ ይልቁንም የመጽሐፉ ባለቤቶች እውነትን ከሐሰት ጋር እንደሚቀላቅሉ በግልጽ ይወቅሳል። ይህ ወቀሳ መጽሐፉ ተበርዟል ለሚለው ሀሳብ ቀጥተኛ ማስረጃ ነው። 2)የመደበቅ ተግባር፦ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ከመጽሐፋቸው ውስጥ ብዙዎቹን እውነታዎች እንደሚደብቁና በከፊሉ ብቻ እንደሚጠቀሙ ቁርኣን ይገልጻል። መጽሐፉን "ክፍልፋይ" (6:91) በማድረግ የፈለጉትን ብቻ መግለጣቸው በእጃቸው ያለው ጽሑፍ ሙሉ እንዳልሆነ ያሳያል። 3)ቁርኣን እንደ ሚዛን (ሙሀይሚን)፦ ቁርኣን የቀደሙ መጻሕፍትን "አረጋጋጭ" ብቻ ሳይሆን "ተቆጣጣሪ/ሚዛን" (ሙሀይሚን) ሆኖ ነው የመጣው (5:48)። ይህም ማለት በቀደሙት መጻሕፍት ውስጥ ያለውን መለኮታዊ እውነት ከሰው ድርሰት ለይቶ የሚያወጣ ብቸኛ መመዘኛ ነው ማለት ነው። 4)ወደ አዲሱ መልክተኛ የቀረበ ጥሪ፦ በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ለድኅነት በቂ ቢሆን ኖሮ፣ አላህ የመጽሐፉን ባለቤቶች ወደ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ብርሃን እንዲመጡ ባልጠራቸው ነበር። መልክተኛው የመጣው እነርሱ የደበቁትንና ያዛቡትን እውነት ለመግለጥ ነው። 5)የተግባር መስፈርት፦ የመጽሐፉ ባለቤቶች በተውራትና በኢንጂል ውስጥ ያለውን እውነት (ስለ መጨረሻው ነቢይ የተነገሩትን ጨምሮ) እስካላቆሙ ድረስ በምንም ላይ እንዳልሆኑ ቁርኣን ይገልጻል። ይህም በእጃቸው ያለው ጽሑፍ በተግባር ካልተተረጎመና ወደ ቁርኣን ካልመራ ዋጋ እንደሌለው ያረጋግጣል።
1 584
14
በንጽጽር ትምህርት ስራዎቹ በስፋት የምናውቀው ኡስታዝ ወሒድ ዑመር፣ አዲስ ወደ እስልምና የሚገቡ ሰለምቴ ወንድምና እህቶቻችን እምነታቸውን በመቀየራቸው ምክንያት ከቤተሰብ ሲገለሉና መጠለያ ሲያጡ የሚደ
በንጽጽር ትምህርት ስራዎቹ በስፋት የምናውቀው ኡስታዝ ወሒድ ዑመር፣ አዲስ ወደ እስልምና የሚገቡ ሰለምቴ ወንድምና እህቶቻችን እምነታቸውን በመቀየራቸው ምክንያት ከቤተሰብ ሲገለሉና መጠለያ ሲያጡ የሚደርስባቸውን እንግልት በመመልከት የጠነሰሰው ታላቅ ሀሳብ እነሆ አምሮበት ፍሬ አፍርቷል። ​ሰለምቴዎች በችግር ጊዜ የሚያርፉበት፣ ከእንግልት የሚጠበቁበትና አዲስ ሕይወት እስኪለምዱ ድረስ ከለላ የሚሆናቸው ሕንጻ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በትላንትናው ዕለት በይፋ ተመርቋል። ይህ ማዕከል መጠለያ ለሌላቸው ወገኖች ተስፋ የሚሰጥ፣ እንደ ማኅበረሰብ ያለንን አብሮነትና ወንድማማችነት በተግባር ያሳየ ትልቅ ስኬት ነው። ​ይህ አስደሳችና ታሪካዊ ስራ እውን እንዲሆን ሀሳቡን ከማመንጨት ጀምሮ በገንዘብ፣ በጉልበት፣ በሞራልም ሆነ በዱዓ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ (ሱ.ወ) የድካማችሁን ፍሬ በዱንያም በአኼራም አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ መልካም ምንዳውንም ይወፍቃችሁ! ​ይህ ጅምር በሌሎችም ዘንድ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁላችንም የበኩላችንን ጥረት ልናደርግ ይገባል። አልሀምዱሊላህ! ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ https://t.me/Yahyanuhe
0
15
ታጥቆ፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ተባርኮ አንዳንዴም ሬሽን ተሰፍሮለት፣ አንዳንዴም ገዳማት ውስጥ የጦር ስልጠና ወስዶ፣ አንገቱ ላይ ሽጉጥ የሚያክል መስቀል እና አፍሮ አይገባ በሚሊታሪ ዩኒፎርምነት አንጠልጥሎ፣ የእስላም መንግሥትን ተዋጋ ተብሎ ጫካ ገብቶ የሚዋጋ የኦርቶዶክስ አማፂ ኃይልን ያደራጀ ፣ አገርን እኔ ካልመራኋትማ ትፍረስ ብሎ ወድ ሲቪል ዋር የመራ ሃይልማ "ውሃቢያ፣ አልሸ-ባብ፣ አልቃ-ኢዳ፣ አይ-ሲስ፣ አሸ%ባሪ" ብሎ እንዲያሳቅቅህ መፍቀድ የለብህም!! በስማቸውማ ሲጠሩህ አትዙርላቸው!! ይህ የኛ ዘመን እውነታ ነው!! ©Abduljelil
0
16
"ሂዝቡላህን ከምድረ ገጽ እናጠፋለን!" ብለው በከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት ሊባኖስ የገቡት የእስራኤል ወታደሮች፣ አሁን ደግሞ ሌላ "አደገኛ" ጠላት አግኝተው ከባድ ፍልሚያ ላይ ናቸው። ጠላታቸው ማን ነ
"ሂዝቡላህን ከምድረ ገጽ እናጠፋለን!" ብለው በከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት ሊባኖስ የገቡት የእስራኤል ወታደሮች፣ አሁን ደግሞ ሌላ "አደገኛ" ጠላት አግኝተው ከባድ ፍልሚያ ላይ ናቸው። ጠላታቸው ማን ነው? ... በጸጥታ የቆመ የኢየሱስ ሀውልት! ​ምናልባት "አለማችን ላይ ተወዳዳሪ የለውም" የተባለው የሞሳድ የስለላ መረብ፣ "ይህ ሀውልት የሂዝቡላህ ከፍተኛ ኮማንደር ነው" የሚል ሚስጥራዊ መረጃ አቀብሏቸው ይሆናል። ወይም ደግሞ ሀውልቱ ከስሩ ዋሻ ቆፍሮ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል ደብቋል ብለው ሰግተውም ይሆናል። ነገሩ ከምን ጋር እንደተምታታባቸው ማወቅ በእጅጉ ይከብዳል¡ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ t.me/Yahyanuhe
0