cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

Больше
Рекламные посты
2 353
Подписчики
+124 часа
+197 дней
+19630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከእንስሳት ጋር ግንኙነት መፈፀም በክርስትናም ይሁን በእስልምና የተወገዘ ተግባር ነው። በብሉይ ኪዳን በአራት ቦታዎች ይከለክላል። አዲስ ኪዳን ውስጥ ደግሞ በግልፅ አይናገረም። እስልምና ተግባራዊ ሃይማኖት እንደመሆኑ መጠን ነገሩን ማውገዝ ብቻ ሳይሆን ቢከሰት ምን መደረግ እንዳለበትም ህግጋትን ያስቀምጣል። ለምሳሌ እንስሳውን መግደል /ሰውየው ያገባ ከሆነ መግደል/ ካልሆነም ዳኛው (ቃዲው) የሚወስነው አይነት ቅጣት እንዲቀጣ መመሪያ አስቀምጧል። እስልምናን በጠንካራ ህግጋቱ የሚከሱ ሰዎች ዛሬ ተገልብጠው ጭራሽ በእስልምና ይፈቀዳል ሲሉ ሰው ምን ይለናል አይሉም። ጥያቄው: ከላይ እንደገለፅኩት ከእንስሳውም ጋር ግንኙነት ያደረገ እንስሳውም ግለሰቡም ( ሴት/ወንድ) እንዲገደሉ ያዛል። 1) ይህን ህግ አንድ ሰው በአሁን ሰአት ቢተገብር በተጨባጭ ምን ይደረጋል? እውነት ይገደላልን ወይንስ ምን አይነት ቅጣት ነው የሚጠብቀው? ሃጢኣት ነው ወንጀል ነው ከማለት ያለፈ ምንድ ነው የሚሆነው? 2) ሞት የሚወሰንበት ከሆነ ሌሎችን የብሉይ ህግጋት ለምንስ አይተገበሩም? ለምሳሌ በብሉይ ኪዳን ዝሙት የሰራ በድንጋይ ተወግሮ ይገደላል ይሄስ ህግ አሁን ለምን አይሰራም? ?
Показать все...
👍 11🔥 1👌 1
አምባገነኑ ንጉስ 1,000 ሰውና 1 አህያ እንዲገደሉ በተሰበሰበው ህዝብ ፊት አዋጅ አሳወጀ። የተሰበሰበው ህዝብም ግራ በመጋባት "አህያው ለምንድን ነው የሚገደለው?" ሲሉ ጠየቁ። ንገሱ ወደ አማካሪዎቹ ዙሮ "ከ1,000 ሰው ይልቅ ስለ አህያው እንደሚጠይቁ ቀድሜ አልነገርኳችሁም ነበር?" አለ። ‎... የሚገጥመን ሌላ የሚጠየቀው ሌላ እየሆነ ግራ ገባነ
Показать все...
👍 13😁 2
Yunus 10:11 وَلَوْ يُعَجِّلُ ٱللَّهُ لِلنَّاسِ ٱلشَّرَّ ٱسْتِعْجَالَهُم بِٱلْخَيْرِ لَقُضِىَ إِلَيْهِمْ أَجَلُهُمْۖ فَنَذَرُ ٱلَّذِينَ لَا يَرْجُونَ لِقَآءَنَا فِى طُغْيَٰنِهِمْ يَعْمَهُونَ አላህ ለሰዎች ደግን ነገር ለማግኘት እንደ መቻኮላቸው (አጥፋን ሲሉት) ክፉን ነገር ቢያስቸኩል ኖሮ ጊዜያቸው ወደነሱ በተፈጸመ ነበር፡፡ እነዚያንም መገናኘታችንን የማይፈሩትን በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን፡፡
Показать все...
Al Quran - Tafsir & By Word

The Best Ad Free Quran Study Tool

👍 6🥰 2 1
ክርስቲያኖች ቁርኣን 69:44—45 በመጥቀስ ነብዩ ሰአወ ውሸት ከተናገሩ አላህ ወዲያውኑ የልቡን ሥር በመቁረጥ እንገለው ነበር ብሎ ተናግሯል ። በሐዲስ እንደተጠቀሰው ደግሞ ነብዩ አሰወ ሊሞቱ ሲሉ በኸይበር የበላሁት መርዝ የደም ስሬን ሲቆርጠኝ ይሰማኛል ብለው ተናግረዋል። ሰለዚህ ሲዋሹ ነው  አላህ የገደላቸው ፣የሚል ሳም ሳሙናዊ ተረት ያቀርባሉ። ይኽ ጥያቄ በተደጋጋሚ በቂ ምላሽ የሰጠንበት ሆኖ ሳለ እንደው እንስማማና ይህ ጉዳይ እነሱ እንዳሉት ከሆነ። በነሱ ሎጀክ ከሄድን 1)አላህ ሱወ እውነተኛ አምላክ ነው። 2) ቁርኣን የኣምላክ ቃል ነው። 3) ነብዩ ሰአወ ውሸታም ነብይ ናቸው። ይህን እውን ትቀበላላችሁን? 😁
Показать все...
🤣 16👍 9😁 4🔥 3👌 1
ክርስቲያኖች ቁርኣን 69:44—45 በመጥቀስ ነብዩ ሰአወ ውሸት ከተናገሩ አላህ ወዲያውኑ የልቡን ሥር በመቁረጥ እንገለው ነበር ብሎ ተናግሯል ። በሐዲስ እንደተጠቀሰው ደግሞ ነብዩ አሰወ ሊሞቱ ሲሉ በኸይበር የበላሁት መርዝ የደም ስሬን ሲቆርጠኝ ይሰማኛል ብለው ተናግረዋል። ሰለዚህ ሲዋሹ ነው  አላህ የገደላቸው። የሚል ሳም ሳሙናዊ ተረት ያቀርባሉ። ይኽ ጥያቄ በተደጋጋሚ በቂ ምላሽ የሰጠንበት ሆኖ ሳለ እንደው እንስማማና ይህ ጉዳይ እነሱ እንዳሉት ከሆነ። በነሱ ሎጀክ ከሄድን 1)አላህ ሱወ እውነተኛ አምላክ ነው። 2) ቁርኣን የኣምላክ ቃል ነው። 3) ነብዩ ሰአወ ውሸታም ነብይ ናቸው። ይህን እውን ትቀበላላችሁን? 😁
Показать все...
የጳዉሎስ አስተያየት በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ ስለሆነ የእግዝአብሔር ሃሳብ ነው የሚሉን ሰዎች እውን ባሏ የሞተባት ሴት ሳታገባ ብቸዋን ብትሆን ይበልጥ ደስተኛ ናትን ? 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:39-40'ሚስት ባልዋ በሕይወት እስካለ ድረስ በጋብቻ ሕግ የታሰረች ናት፤ ባልዋ ከሞተ ግን የፈለገችውን ለማግባት ነጻ ነች፤ ሆኖም የምታገባው ሰው ክርስቲያን መሆን አለበት። በእኔ አስተያየት ግን ባል ሳታገባ ብቻዋን ብትሆን ይበልጥ ተደስታ ትኖራለች፤ እኔም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለኝ ይመስለኛል።'
Показать все...
😁 17🤔 6👍 5 2
ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል! ዒድ ሙባረክ!
Показать все...
11
Al-Ma'idah 5:19 يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ قَدْ جَآءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ عَلَىٰ فَتْرَةٍ مِّنَ ٱلرُّسُلِ أَن تَقُولُوا۟ مَا جَآءَنَا مِنۢ بَشِيرٍ وَلَا نَذِيرٍۖ فَقَدْ جَآءَكُم بَشِيرٌ وَنَذِيرٌۗ وَٱللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍ قَدِيرٌ እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! «አብሳሪና አስፈራሪ አልመጣልንም» እንዳትሉ ከመልክተኞች በመቋረጥ ጊዜ ላይ ሲኾን (ሕጋችንን) የሚያብራራ ኾኖ መልክተኛችን በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አብሳሪና አስፈራሪም በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
Показать все...
Al Quran - Tafsir & By Word

The Best Ad Free Quran Study Tool

18👍 2😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዛሬ አምስት መቶ አመት አከባቢ ማለትም በ 1525  ዊልያም ቲንዳል ( William Tyndale) የተባለ ግለሰብ መፅሀፍ ቅዱስን ለሀገሩ ሰው እንዲረዳው በግዜው ከነበረው  ከላቲን ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ በመተርጎሙ ምክንያት በ 1536 ሰውየውን እንጨት ላይ   በገመድ አንቆ በመግደል  በመቀጠልም  ሬሳውን በእሳት አቃጥለዋል። በግዜው 18,000 ኮፒ እንደተዘጋጀ ነገር ግን ያን ሁሉ ተሰብሰቦ ተቃጥሎ አሁን  በእጃችን የሚገኘው 1 ወይንም 2 ኮፒ ብቻ  ነው። ይህን ታሪክ የሰማ  ክርስቲያን ሙስሊሞች ቁርኣን ወደ አማርኛ አይተረጎምም ይላሉ ብሎ ሊያሸማቅቅ ይሞክራል።😅😅
Показать все...
👍 8😁 6 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.