cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚ሀዲሦችና አጫጭር የቁርአን አንቀፆች መልቀቂያ ቻናል 📚

የአላህን እዝነት ማግኘት ለምንፈልግ ሁሉ፦ وإذا قرئ القرآن فاستمعوا له وأنصتوا لعلكم تزكمون ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ ጸጥም በሉ ይታዘንላችኋልና።(ሡራ አል-አዕራፍ 204) ቁርኣንን ልብ ሰጥተን በማድመጥ ብቻ የአላህንራሕመት እንላበሳለን አላህ ራሕመቱን ያጎናፅፈን። 🔽 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 🔽 @Astaytemaschaabot

Show more
Advertising posts
1 105
Subscribers
No data24 hours
+177 days
+3530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ዑስማን #ኢብን #ዐፋን ( ረዲየሏሁ ዐነሁ) የዒባዳን ጥፍጥና በአራት (4 ) ነገሮች አግኘው አሉ :- ➊አላህ ያዘዘውን ግዴታ በመፈፀም :: ➋ #አላህ ከከለከለው ሐራም ካደረጋቸው ነገሮች በመራቅ :: ➌ #አላህ በመልካም ያዘዘውን በመፈፀም :: ➍አላህ የሚጠላውን ነገር መሥራት የአላህን ቁጣ ስሊሚያመጣ ፈርቶ በመተው ናቸው :: ☪ #ኢብኑ #ዑመር የአላህ መልዕክተኛ : ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ትከሻዬን ያዝ በማድረግ " በዚህች ዓለም ስትኖር እንደ መንገደኛ ሁን " አሉኝ ማለቱ ተዘግቧል :: ☪ #አራት #ነገሮች አሉ ላዩን ስናያቸው ምንዳ ያላቸው ውስጡን ስንመለከታቸው ግን ግዴታ መሥራት ማድረግ ያለብን ነገሮች ናቸው ::- እነሱም :- ➊ከአላህ ሰዎች ጋር አብሮ መኖር ➋ #ቅዱስ #ቁርአንን መቅራት ➌ቀብርን መጎብኘትና ➍የታመመ ሰው መጠየቅ ናቸው ። https://t.me/joinchat/TOuxbiRtRHaliXPK
Show all...
👍 1
ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዲህ አሉ اتَّقِ الله حَيۡثُمَا كُنۡتَ وَاتۡبِعِ السَّيِّءَۃَ الۡحَسَنَۃَ تَمۡحُحَا. ((የትም ቦታ ብቶን አላህን ፍራ))። በመጥፎው ስራህ ላይ መልካምን ስራ አ ስከትልበት እንድታጠፋልህ (እንድትሰርዝልህ)።
Show all...
✅ የአላህ መልክተኛ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنِ استغفَرَ للمؤمنينَ وللمؤمناتِ، كتَبَ اللهُ لَهُ بِكُلِّ مؤمِنٍ ومؤمنةٍ حسنةً﴾ “ለወንድ እና ለሴት አማኞች ምሕረት የለመነ ‘እስቲግፋር ያደረገ’ አላህ በሁሉም ወንድ እና ሴት አማኞች ልክ መልካም ምንዳ ‘ሐሰናት’ ይፅፍለታል።” ሶሂህ አልጃሚዕ: 5906 اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِلمُسْلِمِينَ وَالمُسْلِمَاتِ ، وَالمُؤْمِنِينَ وَالمُؤْمِنَاتِ ، الأحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالأمْوَاتِ
Show all...
👍 3
Show all...
👍 1