ch
Feedback
አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

前往频道在 Telegram

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

显示更多
4 025
订阅者
+624 小时
+187
+5730

数据加载中...

吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+18
在0个频道中
六月 '26
+123
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+216
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+218
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+34
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+131
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+53
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+45
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+44
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+139
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+129
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+72
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+169
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+135
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+273
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+74
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+175
在3个频道中
Get PRO
十二月 '24
+95
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+369
在3个频道中
Get PRO
十月 '24
+97
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+191
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+158
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+128
在4个频道中
Get PRO
六月 '24
+234
在4个频道中
Get PRO
五月 '24
+95
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+127
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+44
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+139
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+46
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+30
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+76
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+18
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+346
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+46
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+90
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+173
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+137
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+23
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+61
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+50
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+73
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+2 331
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 七月+1
03 七月+6
02 七月+8
01 七月+3
频道帖子
🎉ልዩ የክረምት ስልጠና በኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዳዕዋና ትምህርት ማህበር)🎉 ኢሙዳት በየአመቱ ክረምት ወቅት አጠቃላይ የንፅፅር እውቀት ብልፅግና ላይ የሚያተኩሩ ስልጠናዎችን ያለ ምንም ክፍያ
🎉ልዩ የክረምት ስልጠና በኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዳዕዋና ትምህርት ማህበር)🎉     ኢሙዳት በየአመቱ ክረምት ወቅት አጠቃላይ የንፅፅር እውቀት ብልፅግና ላይ የሚያተኩሩ ስልጠናዎችን ያለ ምንም ክፍያ በታዋቂ ኡስታዞች እና አሰልጣኞች በመስጠት ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ ይታወቃል። በመሆኑም በዘንድሮ ክረምት ልዩ የሆነ ስልጠና በዋነኝነት ክረምታቸውን በአዲስ አባባ ለሚያሳልፉ  2ኛ ደረጃ ት/ት ተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ  በተጨማሪም በማንኛውም ዘርፍ ላይ ያሉ በሃይማኖት ንጽጽር  ዘርፍ ለኢስላም መስራት የሚፈልጉ ወጣቶችን ለይቶ ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።      ስልጠናው የሚያጠነጥነው የንፅፅር እውቀት፣ ኢማንን ማጎልበት፣ የሊደርሽፕ ፣ አርት እና ኢስላማዊ ስልጣኔ፣ የማህበረሰባዊ አይዲዮሎጂዎች እና መሰል የወጣቶችን ንቃተ ሕሊናን የሚያጎለብቱ ጉዳዮች ላይ ሲሆን ስልጠናውም በሳምንት ለ6 ቀናት የግማሽ ቀን ከሀምሌ 01 እስከ ጷጉሜ 05, 2018 ድረስ የሚቆይ ይሆናል።     በመሆኑም ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ትምህርቱን በቋሚነት መከታተል የምትችሉ ወጣቶች (ወንድ እና ሴት) ይህንን ቅፅ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🏢ኢሙዳት(የኢትዮጵያ ሙስሊም ዳእዋና ትምህርት ማህበር) 🕹ቶታል 3ቁጥር ማዞሪያ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ ⏰ 02:30-06:00LT ለበለጠ መረጃ ☎️ 0904199399                              0913242072                             0963262856 ይደውሉ።ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ። 🛑ምዝገባ ሰኔ 23 የሚጠናቀቅ ዪሆናል። 🙌ማሰራጨት አይርሱ🙌 የመመዝገቢያ Link👇 https://forms.gle/Gbp1e2kPX74spbLm9

2
ከዱባይ የመጡ እነዚህን እቃዎች የሚፈልግ ካለ በዚህ @mamahayatiiiii ያናግሩ።+4
ከዱባይ የመጡ እነዚህን እቃዎች የሚፈልግ ካለ በዚህ @mamahayatiiiii ያናግሩ።
947
3
የድርጅትዎን ገጽታ በዲዳት ያድምቁ! ✨ ​ጥራት ያለው የህትመት እና የማስታወቂያ ስራ ፈልገዋል? ዲዳት ህትመትና ማስታወቂያ የደንበኞቹን አደራ (አማና) በታማኝነት በመጠበቅ ፈጣንና ፕሮፌሽናል አገልግሎት ይሰጣል! ጊዜዎንና ገንዘብዎን በአስተማማኝ ቦታ ላይ በማዋል የንግድዎን ስኬት ያፋጥኑ። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ • ​ባነር • ስቲከር • ላይት ቦክስ • የቲሸርት ህትመት • ​የደረሰኝ እና የማስታወሻ ደብተር ህትመት • ማግ (ኩባያ) ህትመት • ​የቢዝነስ፣ የመታወቂያ እና የጥሪ ካርዶች ህትመት ​ጥራትን ከታማኝነት ጋር አዋህደን እንጠብቅዎታለን! ​📍 አድራሻችን፦ ቤቴል፣ አዲሱ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ ​📞 ስልክ፦ 0946-4599-45
1 161
4
🔴 🔽ክህሎቶን ያሳድጉ — ሕይወቶን ይለውጡ❗️ በሥራ ዓለምም ሆነ በግል ሕይወት ስኬታማ ለመሆን የቋንቋ እና የኮምፒውተር እውቀት ወሳኝ ናቸው።  ሊንጎራ የቋንቋ እና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም 💘 ምርጥ አማራጮችን ይዞልዎ ቀርቧል ❗️ ✈️🌟  1️⃣. የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስልጠና ፦ በራስ መተማመንን ለመጨመር፣ የሥራ ዕድሎችን ለማስፋት እና ማራኪ የንግግር ብቃት ለማዳበር። 🤟👍 🔢. የአረብኛ ቋንቋ ስልጠና ፦  ሰፊ የንግድ ግንኙነቶችን ለመፍጠር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈላጊ ለመሆን። 👨‍💻👨‍💻  3⃣. የኮምፒውተር ክህሎት ስልጠና ፦ አሁን ባለንበት ዘመን የኮምፒውተር እውቀት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። የትኛውም የ ኮምፒተር ክህሎት የሚጠይቁ ስራዎችን በብቃት ለመሥራት እና በዲጂታሉ ዓለም ተወዳዳሪ ለመሆን። ✔️ አሁኑኑ ይወስኑ!  ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ይመዝገቡ። ምርጥ ኢንቨስትመንት በራስ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ነው! 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ ✉️የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን በመጫን ያነጋግሩን፦ 👉 @LingoraH 👉 @ling_ora ሊንጎራ የቋንቋ እና የኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም
1 129
5
ሰው እንዴት ከዚህ ውስጥ "አንገት አንገታቸውን በሉ " የሚለውን ነጥሎ አውጥቶ የማይገናኘውን ያገናኛል? እና አበባ ያንጥፉልህ? ወይስ እንደአንተ "ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ" እያለ የፉገራ ጥቅስ
ሰው እንዴት ከዚህ ውስጥ "አንገት አንገታቸውን በሉ " የሚለውን ነጥሎ አውጥቶ የማይገናኘውን ያገናኛል? እና አበባ ያንጥፉልህ? ወይስ እንደአንተ "ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ" እያለ የፉገራ ጥቅስ ይጥቀስልህ?
1 024
6
ከ ዱባይ እንዲመጣላቹ የምትፈልጉት እቃ እንዲሁም ከኢትዮ ወደ ዱባይ እንዲሄድላቹ የምትፈልጉት ነገር ካለ ከሰር ባለው አካውንት ያናግሩዋቸው። https://t.me/umishitiandhijab
1 199
7
ለምን አታወግዙም ሲሉ የነበሩ ሰዎች ዛሬ ያወገዙትን ያወግዙ ይዘዋል የአዞ እንባ
1 255
8
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم بخير
1 719
9
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم
0
10
ለሰለምቴዎች መሰረታዊ የዲን ትምህርት ስልጠና ⚡️ይህ ለሁለት ወራት በአካል የሚሰጥ ነፃ ስልጠና ወደ እስልምና በቅርቡ ለተቀላቀሉ ወንድምና እህቶች የተዘጋጀ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ጦር ኅይሎች አካባቢ
ለሰለምቴዎች መሰረታዊ የዲን ትምህርት ስልጠና ⚡️ይህ ለሁለት ወራት በአካል  የሚሰጥ ነፃ ስልጠና ወደ እስልምና በቅርቡ ለተቀላቀሉ ወንድምና እህቶች የተዘጋጀ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ጦር ኅይሎች  አካባቢ ብቁ በሆኑ አሰልጣኞች ጥራቱን በጠበቀ አሰጣጥ የሚከናወን ይሆናል።  ስልጠናውም እነኝህን የዲን ትምህርቶች ያካተተ ነው። 1. ቁርአን አቀራር እና ትርጉም     2. ፊቅህ ( ኢስላማዊ ህግጋት) 3. የኅይማኖቱ መሰረቶች     4. ሲራ (የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ ) 5. ሹቡሃት (እስልምና ዙርያ የሚነሱ ጥያቄዎች) 6. ህይወትን በእስልምናና ሌሎችንም ከቅርብ ክትትል (mentorship) ጋር ... ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://forms.gle/ugsXL6MM2QR1T1k99
3 108
11
የ"ኢስላሚክ ዳይለማ" ቅዠት እና የቁርኣን ምላሽ! ክርስቲያን አፖሎጂስቶች "ቁርኣን መጽሐፍ ቅዱስን ያረጋግጣል፤ ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ልክ ከሆነ ቁርኣን ስህተት ነው፤ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዟል ካላችሁ ደግሞ ቁርኣን የተበረዘን መጽሐፍ አረጋግጧል" የሚል፣ የቃላትን ፍቺና የቁርኣንን ይዘት ያልተረዳ የ"ኢስላሚክ ዳይለማ" (Islamic Dilemma) ሙግት ያቀርባሉ። ነገር ግን ቁርኣን የመጽሐፉ ባለቤቶች (አይሁድና ክርስቲያኖች) በእጃቸው የያዙት መጽሐፍ የተበረዘ፣ እውነት ከሐሰት የተደባለቀበት እና ቁርኣን ከመጣ በኋላ መተው ያለበት መሆኑን በግልጽ ያሳያል። ቁርኣን የመጽሐፉን ሰዎች እንዴት እንደሚሞግታቸው እንመልከት፦ 1. የሙግትና የወቀሳ ጥያቄዎች (እውነትን ስለመቀላቀል) ቁርኣን በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ንፁህ ነው አይላቸውም፤ ይልቁንም እንዲህ በማለት ይሞግታቸዋል፦ 3:71፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! እውነትን በውሸት ለምን ትቀላቅላላችሁ? እውነቱንም እናንተ የምታውቁ ስትኾኑ ለምን ትደብቃላችሁ?" 3:70፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በአላህ አንቀጾች ለምን ትክዳላችሁ?" 3:65፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በኢብራሂም ለምን ትከራከራላችሁ?.." 2. ወደ አዲሱ ብርሃን የቀረበ ጥሪ መጽሐፋቸው መሪ ቢሆን ኖሮ አላህ ወደ አዲስ መልክተኛ እንዲመጡ አይጠራቸውም ነበር፦ 5:15፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ከመጽሐፉ ትደብቁት የነበራችሁትን ብዙ ነገር ለእናንተ የሚገልጽላችሁ መልክተኛችን በእርግጥ መጣላችሁ..." 3:64፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛና በእናንተ መካከል እኩል ወደ ኾነች ቃል ኑ..." (ወደ ተውሂድ የቀረበ ጥሪ) 3. ጠንካራ ተግሣጾች እና ክልከላዎች 4:171፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ወሰን አትለፉ፤ ... መሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ የአላህ መልክተኛ ብቻ ነው..." 5:68፦ "የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! ተውራትንና ኢንጂልን ከጌታችሁም ወደ እናንተ የወረደውን (ቁርኣን) እስከምታቆሙ ድረስ በምንም ላይ አይደላችሁም..." ሲጠቃለል፦ 1)የእውነትና የሐሰት መደባለቅ፦ ቁርኣን በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ንጹሕ መሆኑን አያረጋግጥም፤ ይልቁንም የመጽሐፉ ባለቤቶች እውነትን ከሐሰት ጋር እንደሚቀላቅሉ በግልጽ ይወቅሳል። ይህ ወቀሳ መጽሐፉ ተበርዟል ለሚለው ሀሳብ ቀጥተኛ ማስረጃ ነው። 2)የመደበቅ ተግባር፦ አይሁዶችና ክርስቲያኖች ከመጽሐፋቸው ውስጥ ብዙዎቹን እውነታዎች እንደሚደብቁና በከፊሉ ብቻ እንደሚጠቀሙ ቁርኣን ይገልጻል። መጽሐፉን "ክፍልፋይ" (6:91) በማድረግ የፈለጉትን ብቻ መግለጣቸው በእጃቸው ያለው ጽሑፍ ሙሉ እንዳልሆነ ያሳያል። 3)ቁርኣን እንደ ሚዛን (ሙሀይሚን)፦ ቁርኣን የቀደሙ መጻሕፍትን "አረጋጋጭ" ብቻ ሳይሆን "ተቆጣጣሪ/ሚዛን" (ሙሀይሚን) ሆኖ ነው የመጣው (5:48)። ይህም ማለት በቀደሙት መጻሕፍት ውስጥ ያለውን መለኮታዊ እውነት ከሰው ድርሰት ለይቶ የሚያወጣ ብቸኛ መመዘኛ ነው ማለት ነው። 4)ወደ አዲሱ መልክተኛ የቀረበ ጥሪ፦ በእጃቸው ያለው መጽሐፍ ለድኅነት በቂ ቢሆን ኖሮ፣ አላህ የመጽሐፉን ባለቤቶች ወደ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ብርሃን እንዲመጡ ባልጠራቸው ነበር። መልክተኛው የመጣው እነርሱ የደበቁትንና ያዛቡትን እውነት ለመግለጥ ነው። 5)የተግባር መስፈርት፦ የመጽሐፉ ባለቤቶች በተውራትና በኢንጂል ውስጥ ያለውን እውነት (ስለ መጨረሻው ነቢይ የተነገሩትን ጨምሮ) እስካላቆሙ ድረስ በምንም ላይ እንዳልሆኑ ቁርኣን ይገልጻል። ይህም በእጃቸው ያለው ጽሑፍ በተግባር ካልተተረጎመና ወደ ቁርኣን ካልመራ ዋጋ እንደሌለው ያረጋግጣል።
1 584
12
በንጽጽር ትምህርት ስራዎቹ በስፋት የምናውቀው ኡስታዝ ወሒድ ዑመር፣ አዲስ ወደ እስልምና የሚገቡ ሰለምቴ ወንድምና እህቶቻችን እምነታቸውን በመቀየራቸው ምክንያት ከቤተሰብ ሲገለሉና መጠለያ ሲያጡ የሚደ
በንጽጽር ትምህርት ስራዎቹ በስፋት የምናውቀው ኡስታዝ ወሒድ ዑመር፣ አዲስ ወደ እስልምና የሚገቡ ሰለምቴ ወንድምና እህቶቻችን እምነታቸውን በመቀየራቸው ምክንያት ከቤተሰብ ሲገለሉና መጠለያ ሲያጡ የሚደርስባቸውን እንግልት በመመልከት የጠነሰሰው ታላቅ ሀሳብ እነሆ አምሮበት ፍሬ አፍርቷል። ​ሰለምቴዎች በችግር ጊዜ የሚያርፉበት፣ ከእንግልት የሚጠበቁበትና አዲስ ሕይወት እስኪለምዱ ድረስ ከለላ የሚሆናቸው ሕንጻ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በትላንትናው ዕለት በይፋ ተመርቋል። ይህ ማዕከል መጠለያ ለሌላቸው ወገኖች ተስፋ የሚሰጥ፣ እንደ ማኅበረሰብ ያለንን አብሮነትና ወንድማማችነት በተግባር ያሳየ ትልቅ ስኬት ነው። ​ይህ አስደሳችና ታሪካዊ ስራ እውን እንዲሆን ሀሳቡን ከማመንጨት ጀምሮ በገንዘብ፣ በጉልበት፣ በሞራልም ሆነ በዱዓ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ (ሱ.ወ) የድካማችሁን ፍሬ በዱንያም በአኼራም አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ መልካም ምንዳውንም ይወፍቃችሁ! ​ይህ ጅምር በሌሎችም ዘንድ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁላችንም የበኩላችንን ጥረት ልናደርግ ይገባል። አልሀምዱሊላህ! ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ https://t.me/Yahyanuhe
0
13
ታጥቆ፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ተባርኮ አንዳንዴም ሬሽን ተሰፍሮለት፣ አንዳንዴም ገዳማት ውስጥ የጦር ስልጠና ወስዶ፣ አንገቱ ላይ ሽጉጥ የሚያክል መስቀል እና አፍሮ አይገባ በሚሊታሪ ዩኒፎርምነት አንጠልጥሎ፣ የእስላም መንግሥትን ተዋጋ ተብሎ ጫካ ገብቶ የሚዋጋ የኦርቶዶክስ አማፂ ኃይልን ያደራጀ ፣ አገርን እኔ ካልመራኋትማ ትፍረስ ብሎ ወድ ሲቪል ዋር የመራ ሃይልማ "ውሃቢያ፣ አልሸ-ባብ፣ አልቃ-ኢዳ፣ አይ-ሲስ፣ አሸ%ባሪ" ብሎ እንዲያሳቅቅህ መፍቀድ የለብህም!! በስማቸውማ ሲጠሩህ አትዙርላቸው!! ይህ የኛ ዘመን እውነታ ነው!! ©Abduljelil
0
14
"ሂዝቡላህን ከምድረ ገጽ እናጠፋለን!" ብለው በከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት ሊባኖስ የገቡት የእስራኤል ወታደሮች፣ አሁን ደግሞ ሌላ "አደገኛ" ጠላት አግኝተው ከባድ ፍልሚያ ላይ ናቸው። ጠላታቸው ማን ነ
"ሂዝቡላህን ከምድረ ገጽ እናጠፋለን!" ብለው በከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት ሊባኖስ የገቡት የእስራኤል ወታደሮች፣ አሁን ደግሞ ሌላ "አደገኛ" ጠላት አግኝተው ከባድ ፍልሚያ ላይ ናቸው። ጠላታቸው ማን ነው? ... በጸጥታ የቆመ የኢየሱስ ሀውልት! ​ምናልባት "አለማችን ላይ ተወዳዳሪ የለውም" የተባለው የሞሳድ የስለላ መረብ፣ "ይህ ሀውልት የሂዝቡላህ ከፍተኛ ኮማንደር ነው" የሚል ሚስጥራዊ መረጃ አቀብሏቸው ይሆናል። ወይም ደግሞ ሀውልቱ ከስሩ ዋሻ ቆፍሮ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል ደብቋል ብለው ሰግተውም ይሆናል። ነገሩ ከምን ጋር እንደተምታታባቸው ማወቅ በእጅጉ ይከብዳል¡ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ t.me/Yahyanuhe
0
15
ሴቶች በአእምሮ ዝቅተኞች ናቸውን? በእስልምና ሴቶች በአእምሮ ዝቅተኞች ናቸው የሚለው ክስ የተሳሳተ ግንዛቤ ሲሆን፣ ይህ ክስ ብዙውን ጊዜ የሚመነጨው በሳሂህ አል-ቡኻሪ (2658) ላይ የሚገኘውን ሐዲስ በጥሬ ትርጉሙና ከአውዱ ውጭ በመተርጎም ነው። ይሁን እንጂ የእስልምና ታሪክና ተጨባጭ መረጃዎች ይህንን ብዥታ ሙሉ በሙሉ ያፈርሱታል። 1. የ“ኑቅሳን” ትክክለኛ ትርጉም በሐዲሱ ላይ የተጠቀሰው “ኑቅሳን” ወይም ቅነሳ ተፈጥሯዊ የአእምሮ ዝቅጠትን/ድክመትን ሳይሆን፣ በሴቶች ላይ የተደረገውን የተወሰኑ የሕግ ኃላፊነቶች ማቃለልን የሚያመለክት ነው። ለምሳሌ፣ በወር አበባ ጊዜ ከሰላትና ከጾም ነፃ መደረጋቸው የሥራ መጠንን እንጂ ደረጃን አይቀንስም። በምስክርነት ላይ የተቀመጠው ቅድመ ሁኔታም ሴቶች ልማዳዊ ባልሆኑባቸው የንግድ ዘርፎች ላይ ትውስታቸውን ለመደገፍ እንጂ አእምሯቸውን ለማዋረድ አይደለም። 2. የአዒሻ (ረ.ዐ) የሊቅነት ምስክርነት እናታችን አዒሻ ብቻዋን 2,210 ሐዲሶችን ዘግባለች። በሐዲስ ሳይንስ ውስጥ አንድን መረጃ ከአንድ ሰው ለመቀበል ቀዳሚው መስፈርት “ዶብጥ” ወይም የሰሙትን መረጃ ሳይቀንሱና ሳይጨምሩ ጠብቆ የማቆየት ብቃት ነው። በእውነት የእስልምና አስተምህሮ የሴትን አእምሮ “ጎዶሎ” አድርጎ የሚመለከት ቢሆን ኖሮ፣ ግማሽ ዲን የሚገኝባቸው እነዚህ በሺህ የሚቆጠሩ ዘገባዎች ያለ ወንድ ምስክር ባልተቀበሏቸው ነበር። ነገር ግን የታሪክ ምስክርነት እንደሚያሳየው፣ ታላላቅ ሰሃቦች ውስብስብ የሕግ ጉዳዮችን ለመፍታት ወደ አዒሻ ዘንድ ይመጡ ነበር። ማንም ሊቅ “አዒሻ ሴት ስለሆነች ትውስታዋ አስተማማኝ አይደለም” ብሎ አያውቅም። 3. የኡሙ ሰለማህ (ረ.ዐ) የጥበብ ምክር በሁደይቢያ ስምምነት ወቅት ሙስሊሞች በከፍተኛ የስነ-ልቦና ጫና ውስጥ በነበሩበትና የነብዩን (ሰ.ዐ.ወ) ትዕዛዝ ለመፈጸም በዘገዩበት ወሳኝ ሰዓት፣ መፍትሔው የመጣው ከሴት አእምሮ ነበር። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ባለቤታቸውን ኡሙ ሰለማህን አማከሩ፤ እርሷም የሰላ ድምዳሜ ላይ በመድረስ “እርሶ ተግባራዊ ያድርጉት፤ ሰሃቦች ይከተሉዎታል” የሚል የፖለቲካና የስነ-ልቦና ብስለት የተሞላበት ምክር ለገሰች። 4. የንግሥተ ሳባ (ቢልቂስ) የፖለቲካ ብስለት ቁርኣን በሱራ 27 ውስጥ የንግሥተ ሳባን ታሪክ ሲተርክ፣ ትኩረት የሰጠው ለአስተዋይነቷና ለዲፕሎማሲያዊ ብቃቷ ነው። የጦር መሪዎቿ ወደ ጦርነት እንዲገቡ ቢገፋፏትም፣ እርሷ ግን በጥበብ እንዲህ አለች፦ “ነገሥታት ወደ አንዲት መንደር በገቡ ጊዜ ያበላሿታል፤ የነዋሪዎቿንም ክቡራን ዝቅ ያደርጋሉ...” (27:34)። ይህ ንግግሯ ጦርነት የሚያስከትለውን ጥፋት አስቀድማ መገመቷንና ጥልቅ የፖለቲካ ንባብ እንዳላት ያሳያል። 5. የእስልምና ሊቃውንት የሴቶችን ዘገባ ያለ አንዳች ማቅማማት መቀበላቸው ሴት ልጅ እንደ ሰውም እንደ ምሁርም አእምሮዋ ምሉዕ መሆኑን በተግባር ያረጋገጡበት ትልቅ መረጃ ነው። ታላቁ የታሪክና የሐዲስ ሊቅ ኢማም አዘ-ዘሀቢ በዘጋቢዎች ታሪክ ላይ ባሰፈሩት “ሚዛን አል-ኢዕቲዳል” በተሰኘው መጽሐፋቸው እንዲህ ብለዋል፦ “በሐዲስ ዘጋቢዎች ታሪክ ውስጥ ውሸት ተገኝቶባቸው ዘገባያቸው ውድቅ የተደረገ እጅግ ብዙ ወንዶች አሉ። ነገር ግን ታማኝነቷ ተጠራጥሮ ወይም ውሸት ተገኝቶባት ዘገባዋ ውድቅ የተደረገ አንዲትም ሴት አላውቅም።” ይህ የሚያሳየው ሴቶች መረጃን በመጠበቅ፣ በታማኝነት በማስተላለፍና ከውሸት (ከኒፋቅ) በመራቅ ረገድ ያላቸው የትውስታና የቅንነት ደረጃ ምን ያህል የላቀ እንደነበር ነው። ሊቃውንቱ “በሴት ዘጋቢዎች ውስጥ ሙናፊቅ (አስመሳይ) የለም” እስከማለት ደርሰዋል። ስለዚህ “የአእምሮ ቅነሳ” ተብሎ በሐዲሱ የተጠቀሰው ለሴቶች የተሰጠ የሕግ ማቅለያን እንጂ፣ መረጃን የመረዳትና የመተንተን ብቃታቸውን በፍጹም አይመለከትም። አዒሻ፣ ቢልቂስና ኡሙ ሰለማህ የዚህ እውነት ህያው ምስክሮች ናቸው።
0
16
በወላይታ ሶዶ ስታዲየምም ሆነ በየአደባባዩ የሚሰማው ይሄ ሁሉ ግርግርና “ከፍየሏ በላይ ጩኸት” ግቡ ግልጽ ነው፤ በወላይታና በዙሪያዋ ያሉ ሙስሊሞችን አንገት ለማስደፋት የታለመ የሴራ ድራማ። ነገሩ በ
በወላይታ ሶዶ ስታዲየምም ሆነ በየአደባባዩ የሚሰማው ይሄ ሁሉ ግርግርና “ከፍየሏ በላይ ጩኸት” ግቡ ግልጽ ነው፤ በወላይታና በዙሪያዋ ያሉ ሙስሊሞችን አንገት ለማስደፋት የታለመ የሴራ ድራማ። ነገሩ በህግ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት ባለበት ሁኔታ፣ የሻይ ቤቱ ባለቤት በሌለበትና መረጃው ገና ባልተረጋገጠበት እንዲህ መጮህ፣ ከድርጊቱ ጀርባ “እጃችን አለበት” ብሎ በጩኸት ለመሸፋፈን እንደመሞከር ይቆጠራል። ለመሆኑ ይሄ በፎቶው ላይ የሚታየው ምስኪን ህጻን መጽሐፍ ቅዱስን አውቆት ነው ቀዶ ለቆቀር የሚጠቀመው? መጽሐፉን አይቶትስ ያውቃል ወይ ብላችሁ ለመጠየቅ እንኳን አለመፈለጋችሁ፣ ዋና ዓላማችሁ እውነትን መፈለግ ሳይሆን የእምነቱን ተከታዮች ማሸማቀቅ መሆኑን ያሳብቃል። ​በፎቶው ላይ እንደሚታየው ህጻኑ ያለበት ሱቅ ባዶ ካርቶኖች የተደረደሩበት ሲሆን ይህም የሱቁን አቅም ደካማነት ያሳያል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያለ ህጻን መጽሐፍ ቅዱስን ገዝቶ ለመቅደድ የሚያስችል አቅም እንደሌለው ግልጽ ነው። ይህም ጩኸቱ የተጋነነ እና ትክክለኛ መረጃ ላይ ያልተመሰረተ መሆኑን ያጠናክራል። ​ለስሙማ “እኛ በፍቅር እናምናለን” ትላላችሁ፤ ነገር ግን በተግባር የሚታየው ፍቅር ሳይሆን ባልተረጋገጠ ወሬ ሰማይና ምድሩን በሁከት ስታናውጡት ነው። “የፍቅር ሰዎች” ከሆናችሁ መጀመሪያ ልጁ መጽሐፉን ስለማወቁና ስላለማወቁ መረዳት አይቀድምም ነበር? እናንተ ግን የመረጣችሁት መረጃ ማጣራትን ሳይሆን፣ ገና በጥርጣሬ ደረጃ ያለን ጉዳይ ሰበብ በማድረግ በስታዲየም ደረጃ ጩኸት ማቅለጥን ነው። ይህ በጅምላ ሙስሊሙን ለማጥቃትና ለማንጓጠጥ የተዘጋጀ የተቀነባበረ ትዕይንት እንጂ ለሃይማኖታዊ ክብር የሚደረግ ቁጭት ሊሆን አይችልም።
0