cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 292
Suscriptores
+3024 horas
+1227 días
+18830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የጳዉሎስ አስተያየት በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ ስለሆነ የእግዝአብሔር ሃሳብ ነው የሚሉን ሰዎች እውን ባሏ የሞተባት ሴት ሳታገባ ብቸዋን ብትሆን ይበልጥ ደስተኛ ናትን ? 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:39-40'ሚስት ባልዋ በሕይወት እስካለ ድረስ በጋብቻ ሕግ የታሰረች ናት፤ ባልዋ ከሞተ ግን የፈለገችውን ለማግባት ነጻ ነች፤ ሆኖም የምታገባው ሰው ክርስቲያን መሆን አለበት። በእኔ አስተያየት ግን ባል ሳታገባ ብቻዋን ብትሆን ይበልጥ ተደስታ ትኖራለች፤ እኔም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለኝ ይመስለኛል።'
Mostrar todo...
😁 5🤔 3👍 1 1
ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል! ዒድ ሙባረክ!
Mostrar todo...
10
Al-Ma'idah 5:19 يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ قَدْ جَآءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ عَلَىٰ فَتْرَةٍ مِّنَ ٱلرُّسُلِ أَن تَقُولُوا۟ مَا جَآءَنَا مِنۢ بَشِيرٍ وَلَا نَذِيرٍۖ فَقَدْ جَآءَكُم بَشِيرٌ وَنَذِيرٌۗ وَٱللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍ قَدِيرٌ እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! «አብሳሪና አስፈራሪ አልመጣልንም» እንዳትሉ ከመልክተኞች በመቋረጥ ጊዜ ላይ ሲኾን (ሕጋችንን) የሚያብራራ ኾኖ መልክተኛችን በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አብሳሪና አስፈራሪም በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
Mostrar todo...
Al Quran - Tafsir & By Word

The Best Ad Free Quran Study Tool

14👍 3😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ አምስት መቶ አመት አከባቢ ማለትም በ 1525  ዊልያም ቲንዳል ( William Tyndale) የተባለ ግለሰብ መፅሀፍ ቅዱስን ለሀገሩ ሰው እንዲረዳው በግዜው ከነበረው  ከላቲን ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ በመተርጎሙ ምክንያት በ 1536 ሰውየውን እንጨት ላይ   በገመድ አንቆ በመግደል  በመቀጠልም  ሬሳውን በእሳት አቃጥለዋል። በግዜው 18,000 ኮፒ እንደተዘጋጀ ነገር ግን ያን ሁሉ ተሰብሰቦ ተቃጥሎ አሁን  በእጃችን የሚገኘው 1 ወይንም 2 ኮፒ ብቻ  ነው። ይህን ታሪክ የሰማ  ክርስቲያን ሙስሊሞች ቁርኣን ወደ አማርኛ አይተረጎምም ይላሉ ብሎ ሊያሸማቅቅ ይሞክራል።😅😅
Mostrar todo...
👍 8😁 6 3
04:16
Video unavailableShow in Telegram
ዒሳ عليه السلام ሊፈርድ ይመጣልን? ኡስታዝ አቡ ዩስራ ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ
Mostrar todo...
oIZirZheg3dsAubFSAkg9AF3e3JYE8YVRRf4Gf.mp42.49 MB
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
እስልምና ላይ ተደጋግመው ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል አስቅለት ጋር ተያይዞ የሚነሳው ጥያቄ አንዱ ነው። አሏህ ﷻ ከፈቀደ በዚህ ረገድ የሚነሱ ትችቶችን በቲክቶክ ላይቭ መመለስ እንጀምራለን። ከተለመዱት ውስጥ አንደኛውን በመምረጥ መነሻ አድርገነዋል። ጌታ አሏህ ከፈቀደ ነገ ከቀኑ 10:15 ጀምሮ በቲክቶክ በኩል እናብራራዋለን። የሚመቸው ይቀላቀለን፣ ካልቻለ ደግሞ ላልደረሳቸው መልዕክቱን ሼር ያድርግ..!
Mostrar todo...
👍 12 3
በሰሞኑ ጉዳይ ዙሪያ ሀሩን ሚዲያ ጋር የነበረን ቆይታ ተለቋል..! ... https://youtu.be/d1L-DlG36Oo?si=rWa3nMXHY9yh7rMn
Mostrar todo...
መርከዞች ውስጥ ተመሳስሎ የኖረው ሚሽነሪ || በወቅቱ ሲጋራ ያጨስ፣ መጠጥም ይጠጣ ነበር ሲሉን አላመንም ነበር ||harun media

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UCp39OPJjq5ipnFbtXYDCpKQ/join

👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.