cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቡ ዩስራ - ንጽጽራዊ አስተምህሮ

የአቡ ዩስራ ንጽጽራዊ ሀይማኖት ላይ ያተኮሩ የፁሁፍና የድምጽ ስራዎች ይቀርቡበታል።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 342
المشتركون
-424 ساعات
+237 أيام
+18730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አምባገነኑ ንጉስ 1,000 ሰውና 1 አህያ እንዲገደሉ በተሰበሰበው ህዝብ ፊት አዋጅ አሳወጀ። የተሰበሰበው ህዝብም ግራ በመጋባት "አህያው ለምንድን ነው የሚገደለው?" ሲሉ ጠየቁ። ንገሱ ወደ አማካሪዎቹ ዙሮ "ከ1,000 ሰው ይልቅ ስለ አህያው እንደሚጠይቁ ቀድሜ አልነገርኳችሁም ነበር?" አለ። ‎... የሚገጥመን ሌላ የሚጠየቀው ሌላ እየሆነ ግራ ገባነ
إظهار الكل...
👍 10😁 1
Yunus 10:11 وَلَوْ يُعَجِّلُ ٱللَّهُ لِلنَّاسِ ٱلشَّرَّ ٱسْتِعْجَالَهُم بِٱلْخَيْرِ لَقُضِىَ إِلَيْهِمْ أَجَلُهُمْۖ فَنَذَرُ ٱلَّذِينَ لَا يَرْجُونَ لِقَآءَنَا فِى طُغْيَٰنِهِمْ يَعْمَهُونَ አላህ ለሰዎች ደግን ነገር ለማግኘት እንደ መቻኮላቸው (አጥፋን ሲሉት) ክፉን ነገር ቢያስቸኩል ኖሮ ጊዜያቸው ወደነሱ በተፈጸመ ነበር፡፡ እነዚያንም መገናኘታችንን የማይፈሩትን በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሲኾኑ እንተዋቸዋለን፡፡
إظهار الكل...
Al Quran - Tafsir & By Word

The Best Ad Free Quran Study Tool

👍 5🥰 2 1
ክርስቲያኖች ቁርኣን 69:44—45 በመጥቀስ ነብዩ ሰአወ ውሸት ከተናገሩ አላህ ወዲያውኑ የልቡን ሥር በመቁረጥ እንገለው ነበር ብሎ ተናግሯል ። በሐዲስ እንደተጠቀሰው ደግሞ ነብዩ አሰወ ሊሞቱ ሲሉ በኸይበር የበላሁት መርዝ የደም ስሬን ሲቆርጠኝ ይሰማኛል ብለው ተናግረዋል። ሰለዚህ ሲዋሹ ነው  አላህ የገደላቸው ፣የሚል ሳም ሳሙናዊ ተረት ያቀርባሉ። ይኽ ጥያቄ በተደጋጋሚ በቂ ምላሽ የሰጠንበት ሆኖ ሳለ እንደው እንስማማና ይህ ጉዳይ እነሱ እንዳሉት ከሆነ። በነሱ ሎጀክ ከሄድን 1)አላህ ሱወ እውነተኛ አምላክ ነው። 2) ቁርኣን የኣምላክ ቃል ነው። 3) ነብዩ ሰአወ ውሸታም ነብይ ናቸው። ይህን እውን ትቀበላላችሁን? 😁
إظهار الكل...
🤣 16👍 9😁 4🔥 3👌 1
ክርስቲያኖች ቁርኣን 69:44—45 በመጥቀስ ነብዩ ሰአወ ውሸት ከተናገሩ አላህ ወዲያውኑ የልቡን ሥር በመቁረጥ እንገለው ነበር ብሎ ተናግሯል ። በሐዲስ እንደተጠቀሰው ደግሞ ነብዩ አሰወ ሊሞቱ ሲሉ በኸይበር የበላሁት መርዝ የደም ስሬን ሲቆርጠኝ ይሰማኛል ብለው ተናግረዋል። ሰለዚህ ሲዋሹ ነው  አላህ የገደላቸው። የሚል ሳም ሳሙናዊ ተረት ያቀርባሉ። ይኽ ጥያቄ በተደጋጋሚ በቂ ምላሽ የሰጠንበት ሆኖ ሳለ እንደው እንስማማና ይህ ጉዳይ እነሱ እንዳሉት ከሆነ። በነሱ ሎጀክ ከሄድን 1)አላህ ሱወ እውነተኛ አምላክ ነው። 2) ቁርኣን የኣምላክ ቃል ነው። 3) ነብዩ ሰአወ ውሸታም ነብይ ናቸው። ይህን እውን ትቀበላላችሁን? 😁
إظهار الكل...
የጳዉሎስ አስተያየት በመንፈስ ቅዱስ የታገዘ ስለሆነ የእግዝአብሔር ሃሳብ ነው የሚሉን ሰዎች እውን ባሏ የሞተባት ሴት ሳታገባ ብቸዋን ብትሆን ይበልጥ ደስተኛ ናትን ? 1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:39-40'ሚስት ባልዋ በሕይወት እስካለ ድረስ በጋብቻ ሕግ የታሰረች ናት፤ ባልዋ ከሞተ ግን የፈለገችውን ለማግባት ነጻ ነች፤ ሆኖም የምታገባው ሰው ክርስቲያን መሆን አለበት። በእኔ አስተያየት ግን ባል ሳታገባ ብቻዋን ብትሆን ይበልጥ ተደስታ ትኖራለች፤ እኔም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለኝ ይመስለኛል።'
إظهار الكل...
😁 17👍 5🤔 5 2
ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል! ዒድ ሙባረክ!
إظهار الكل...
11
Al-Ma'idah 5:19 يَٰٓأَهْلَ ٱلْكِتَٰبِ قَدْ جَآءَكُمْ رَسُولُنَا يُبَيِّنُ لَكُمْ عَلَىٰ فَتْرَةٍ مِّنَ ٱلرُّسُلِ أَن تَقُولُوا۟ مَا جَآءَنَا مِنۢ بَشِيرٍ وَلَا نَذِيرٍۖ فَقَدْ جَآءَكُم بَشِيرٌ وَنَذِيرٌۗ وَٱللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍ قَدِيرٌ እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! «አብሳሪና አስፈራሪ አልመጣልንም» እንዳትሉ ከመልክተኞች በመቋረጥ ጊዜ ላይ ሲኾን (ሕጋችንን) የሚያብራራ ኾኖ መልክተኛችን በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አብሳሪና አስፈራሪም በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
إظهار الكل...
Al Quran - Tafsir & By Word

The Best Ad Free Quran Study Tool

18👍 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ አምስት መቶ አመት አከባቢ ማለትም በ 1525  ዊልያም ቲንዳል ( William Tyndale) የተባለ ግለሰብ መፅሀፍ ቅዱስን ለሀገሩ ሰው እንዲረዳው በግዜው ከነበረው  ከላቲን ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ በመተርጎሙ ምክንያት በ 1536 ሰውየውን እንጨት ላይ   በገመድ አንቆ በመግደል  በመቀጠልም  ሬሳውን በእሳት አቃጥለዋል። በግዜው 18,000 ኮፒ እንደተዘጋጀ ነገር ግን ያን ሁሉ ተሰብሰቦ ተቃጥሎ አሁን  በእጃችን የሚገኘው 1 ወይንም 2 ኮፒ ብቻ  ነው። ይህን ታሪክ የሰማ  ክርስቲያን ሙስሊሞች ቁርኣን ወደ አማርኛ አይተረጎምም ይላሉ ብሎ ሊያሸማቅቅ ይሞክራል።😅😅
إظهار الكل...
👍 8😁 6 4
04:16
Video unavailableShow in Telegram
ዒሳ عليه السلام ሊፈርድ ይመጣልን? ኡስታዝ አቡ ዩስራ ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ
إظهار الكل...
oIZirZheg3dsAubFSAkg9AF3e3JYE8YVRRf4Gf.mp42.49 MB
👍 6
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.