cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Show more
Advertising posts
223 822
Subscribers
-5524 hours
-2 8397 days
-5 07330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ነገ አሹራ ነው‼
Show all...
107👍 37🥰 9👏 4🎉 3🙏 3🫡 2👌 1🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
መቐለ‼ መቐለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 14 የመኪና የማደሪያ ቦታዎች (ፓርክ የሚደረግበት) 140 ባለቤትነታቸው ያልታወቁ ተሽከርካሪዎች ማግኘቱ የመቐለ ከተማ ፓሊስ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል። ፖሊስ በመቐለ ከተማ የመኪና ማደሪዎች ድንገተኛ ፍተሻ አድርጎ ነበር። በዚህም140 ባለቤታቸው ያልታወቁ ተሽከርካሪዎች ሊገኙ እንደቻሉ ገልጿል። የተገኙት ተሽከርካሪዎች ባለቤትነታቸው ለማወቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማጣራት ስራ እየተሰራ እንደሆነ አመልክቷል። " ባለንብረት ነኝ " የሚል አካል ማረጋገጫ ማስረጃ ይዞ መቅረብ ይችላል ተብሏል። የመቐለ ፓሊስ ከተሽከርካሪ ፣ ብረታብረትና ሌሎች ንብረቶች ጋር ተያይዞ የማጣራት ስራ በመስራት ላይ እንደሆነ ገልጿል። የሚካሄደው ምርመራ ግኝቶች በየጊዜው ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አረጋግጧል። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ሐምሌ 4 ባወጣው መግለጫ በክልሉ በቀላል እና ከባባድ ወንጀሎች ተሳትፈዋል ያላቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር የማዋል ኦፕሬሽን መጀመሩ መግለፁ መዘገባችን ይታወሳል። via:—Tikvahethiopia #wasumohammed
Show all...
👍 55 5😱 3😁 2🎉 2😢 1
በኬንያ የ42 ሴቶችን ህይወት የቀጠፈው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነው አርብ በኬንያ ዋና ከተማ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ የ9 ሴቶች የተቆራረጠ አካል በቆሻሻ መጣያ ስፍራ መገኝቱን ተከትሎ ፖሊስ ወንጀለኛውን ለመያዝ ምርመራ እና ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ጆማይሲ ካሊሲያ የተባለው የ33 አመት ኬንያዊ የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ እየተመለከተ በሚገኝብት ወቅት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከ2022 ጀምሮ ባለቤቱን ጨምሮ የ42 ሴቶችን ህይወት ማጥፋቱን ለፖሊስ ቃሉን ሰጥቷል፡፡ ግለሰቡ ለመጨረሻ ጊዜ ከገደላቸው ሴቶች መካከል ከአንዷ ጋር ባደረገው የሞባይል ገንዘብ ልውውጥ ፖሊስ ባደረገው ማጣራት ሊያዝ ችሏል፡፡ የናይሮቢ ወንጀል ምርመራ ዳይሬክቶሬት ሃላፊ ሞሀመድ አሚን እንደተናገሩት ግለሰቡ አስክሬኖቹ ከተገኙበት አካባቢ 100 ሜትር ርቀት ላይ የሚኖር ሲሆን ፖሊስ በመኖርያ ቤቱ ውስጥ ባደረገው ፍተሻ 10 ሞባይል ስልኮችን ፣ ላፕቶፕ ፣ የሴቶች አልባሳት እና መታወቂያዎችን አግኝቷል፡፡ በተጨማሪም የተለያየ መጠን ያላቸው የስለት መሳርያዎች እና የሟቾችን አስክሬን ከቆራረጠ በኋላ የሚጥልባቸውን በርካታ ከረጢቶች እንደተገኙ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ሟቾቹ ከ18 እስ 30 እድሜ የሚጠጉ ሴቶች ሲሆኑ ሁሉም የተገደሉበት መንገድ አንድ አይነት መሆኑ ነው የተሰማው፡፡ ፖሊስ ግለሰቡ ግድያውን በምን ምክንያት እንደሚፈጽም ለማወቅ ተጨማሪ ምርመራዎችን በማከናወን ላይ ሲሆን በነገው እለት ተጠርጣሪውን ለፍርድ ቤት እንደሚያቀርብ ይፋ ማድረጉን አል አይን አሰነብቧል፡፡
Show all...
👍 67😱 17💔 11😢 5 4
Photo unavailableShow in Telegram
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት 👇 በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ ማዕከል ከሚደርሱ የወንጀል ጥቆማዎች መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዘው አጭበርባሪዎች ከባንክ የተደወለ በማስመሰል ‘'የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን እናስተካክላለን’' በሚል እና ሌሎች አሳሳች መልዕክቶችን በመጠቀም በባንክ ደንበኞች ሂሳብ ላይ የሚፈፀም ስርቆት መሆኑን ፖሊስ በቅርቡ ሥራ ላይ በዋለው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡ በባንኮች አሠራር መሰረት ከሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ ደንበኞች ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል ሳይሄዱ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም ዓይነት አገልግሎትም ሆነ የአሠራር ሂደት እንደለለ ባንኮች ለፖሊስ አሳውቀዋል። በመሆኑም የባንክ ደንበኞች በስልክ የሚደርሱ ማናቸውንም ዓይነት ጥያቄዎች እንዳያስተናግዱ እና ከአጭበርባሪዎች ገንዘባቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም መሰል የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ የተደወለበትን ስልክ ቁጥር በዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFPApp) የፎቶ፣ የቪዲዮ እና የፅሁፍ መረጃ በመላክ ወይም በ991 ነፃ የስልክ መስመር ላይ በመደወል ጥቆማ እንድትሰጡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
Show all...
👍 37 4👏 4🎉 2
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የጀመረችውን ድርድር በበላይነት እንድታጠናቅቅ ከቀጠናው ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንዳለባት ምሁራን ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷን ለማሳካት ከ6 ወራት በፊት ከሶማሊላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈራረሟ የሚታወስ ነው። ይህንን ተከትሎ ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር የገባችበትን የዲፕሎማሲ መሻከር በቱርክ አደራዳሪነት ለመፍታት የተጀመረው ንግግር በኢትዮጵያ አሸናፊነት እንዲጠናቀቅ ጠንካራ የዲፕሎማሲያዊ ስራ መሰራት እንዳለበት ተገልጿል፡፡ ቀደም ባሉት ጊዜያት ከኢትዮጵያ ጋር የሻከረ ግንኙነት ያላቸው ሃገራት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የፖለቲካ አለመረጋጋት ስለሚፈልጉት፤ የሃገር ውስጥ የፖለቲካ ትኩሳቱን  በሚገባ በመከታተል በንቃት መምራት እንደሚገባ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ አቶ ዳንኤል ወርቁ ገልጸዋል፡፡ ከቀጠናው ሃገራት ጋር መልካም የሚባል ግንኙነት መፍጠር እንደሚገባም ነው ያሳሰቡት፡፡ የሰላም እና ደህንነት ጥናት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪው አቶ አለሙ አራጌ በበኩላቸው በተቋም ደረጃ የኢትዮጵያን ጉዳይ እና ፍላጎት በሚገባ በማደራጀት መነጋገር ወይም መደራደር እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የዘመናት በዲፕሎማሲ መድረክ የማሸነፍ ታሪካችንን በመጠቀም የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች መስራት ተገቢ ስለመሆኑም ነው ያመላከቱት። እንደ አማራጭም ዘመኑ በሚጠይቀው የዲፕሎማሲ ጥበብ ቴክኖሎጂን እና ሚዲያን እንደ አማራጭ በመጠቀም መስራት ይገባልም ብለዋል፡፡ በመጀመሪያው ዙር የሁለቱ ሃገራት ውይይት ያለ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ፤ በቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ለዳግም ንግግር እንደሚገናኙ ይጠበቃል፡፡
Show all...
👍 28 5👏 2😁 2🎉 1
ADVERTISMENT ቶማስ ሳንካራ "ሻምፓኝን ለጥቂቶች፤ ወይም ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለብዙሀን፡፡ ከሁለት አንዱን መምረጥ አለብን" በሚል ንግግሩ ተለይቶ የሚታወስ የአፍሪካው ቼ ጉቬራ ነበር፡፡ ሆኖም በምዕራባውያን ቅጥረኞች ሕዝቤን እና ሃገሬን እንዳለ በፈረንሳይ ሴራ ደመ ከልብ ሆኖ መቅረቱ የሚታወቅ ነው። ከዛው ከቡርኪናፋሶ ታዲያ አዲሱ ሳንካራ የሚባል ዕንቁ መሪ ከተገኘ ከረምረም ብሏል፡፡ ቀጣዩን የዩትዩብ ሊንክስ ትከፍቱም ፈረንሳይ ለሶስት ጊዜያት የግድያ ሙከራ የፈፀመችበትን እና አጥብቃ እያደነችው ያለውን የአፍሪካዊ ፈርጥ የሆነውን መሪ በተመለከተ ብዙ ሚስጥራትን ታደምጣላችሁ፡፡ ቪዲዮውን ላይክ፣ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉም በማክበር ተጋብዛችኋል፡፡   https://www.youtube.com/watch?v=UVWwBUi-V14
Show all...
“እኔ እንደአፍሪካ መሪዎች ለማኝ አይደለሁም” | ሳንካራ ዳግም ተወልዷል ያስባለው አዲሱ ፈርጥ!

Ethiopia | Ethiopian News | Arif Tube world Analysis ይህ አሪፍ ቲውብ ነው!!! በዕለት ተዕለት የዓለም ቆይታ ውስጥ ተለምዷዊውን የዜና ርዕስ የሚነጥቁ አስደናቂ ታሪካዊ ሁነቶችን፣ ወታደራዊ እና ጂኦ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ብሎም ወቅታዊ አጀንዳዎች እና ሌሎች መሰል መሰናዶዎችን በአሪፍ ሁኔታ የምናደርሳችሁ ይሆናል። ከአሪፍ ጋር አሪፍ ቆይታን ተመኘን!!! 👍👍👍

👍 23 6🔥 4🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
👆በሰዎች እጅ የተገደሉ እና የመግደል ሙከራ የተደረገባቸው የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች
Show all...
👍 24 3👏 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
$ በዶላር ብቻ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ለዓለም አቀፍ በረራ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ መንገደኞች ትኬት በዶላር ብቻ እንደሚሸጥ አስታውቋል። ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ቱሪስቶችም ወደ አገራቸው ሲመለሱ በብር ሳይሆን በዶላር ብቻ የትኬት አገልግሎት ማግኝት የሚችሉት ተብሏል።
Show all...
👍 78 21😁 9👏 4😱 4🎉 3
Show all...
አሁን የተሰሙ መረጃዎች//ዙሩ ከረረ//ጀኔራሉ ተመሱ//አየር መንገዱ//90% ወደቁ//የብልፅግና የነገ ጉዳይ//የመሳሪያ ዝርፊያ

በቅንነት Subscribe ያድርጉ።

👍 18 11😱 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
Update በጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የተገለፀ 👇 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በአጋሮ እና በጅማ ከተማዎች ዙሪያ ከሰማይ የሚወድቁ ነገሮች ባለፉት ሁለት ቀናት መኖራቸውን የሚገልጹ በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ዘገባዎች አሉ። በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚንሸራሸሩ ምስሎች እነዚህ ነገሮች አስትሮይድ/ሜትሮይትስ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይጠቁማሉ።ይሁን እንጂ ትክክለኛ ምርምር እና የላብራቶሪ ምርመራ ገና አልተሰራም. ለዚህም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የአስትሮፊዚስቶች፣ የኬሚስትሪ ባለሙያዎች፣ የጂኦሎጂስቶች እና የቁሳቁስ ሳይንቲስቶችን ጨምሮ የባለሙያዎችን ቡድን በማዋቀር የእነዚህን የሚወድቁ ነገሮች ምንነት ይመረምራል። ይህ ቡድን ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት እና ከሚመለከታቸው የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በቅርበት ይሰራል። እቃዎቹን ወደ ቤተ ሙከራዎቻችን ለማድረስ ከአካባቢው ባለስልጣናት ጋር ዝግጅቱ አስቀድሞ በመካሄድ ላይ ነው።
Show all...
👍 60 10😁 4😱 4
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.