cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Show more
Advertising posts
204 007Subscribers
-33024 hours
-2 6277 days
+1 62030 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
ከታች ያለውን የችሎት ዘገባ የሚመስሎ ወንጀሎች አሁን ላይ በብዛት እየተፈፀሙ እንደሆነ እየተሰማ ነው።አንዳንድ ህግ አስከባሪዎች ህግ ሲጥሱና ባለሃብቶችን በማስፈራራት ገንዘብ እንደሚቀበሉ በስፋት እየተሰማ ነው።ትኩረት የሚሻው ጉዳይ ነው። የችሎት መረጃ👇 የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅን በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት አስፈራርተው ገንዘብ ተቀብለዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ አምስት ግለሰቦች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የቅጣት ውሳኔ የወሰነባቸው ተከሳሾች 1ኛ ጫላ መገርሳ፣ ለሊሳ በቀለ፣ ዳዊት ጉደታ፣ ዮሃንስ ደረጄ እና ብርቱካን ለታ ናቸው። የክልሉ ፍትህ ቢሮ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾቹ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 ንዑስ ቁጥር 1 ሀ ና ለ እንዲሁም የሙስና ወንጀልን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ ቁጥር 2 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ እና በአዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29/1 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ መተላለፋቸውን ጠቅሶ በ2015 ዓ.ም ክስ መስርቶባቸው ነበር። በክሱ ዝርዝር ላይ እንደተመላከተው፤ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማግኘት ወይም ለሌሎች ለማስገኘት በማሰብ በመጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ላይ በሸገር ከተማ ገፈርሳ ክፍለ ከተማ አካባቢ በሚገኝ የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅ የሆነ የግል ተበዳይን የፀጥታ አካላት ነን፣ በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት መንገድ ላይ በማስቆም ከውጭ ወደ ውስጥ እንዳይታይ አድርገው በስቲከር ሸፍነው ወደአዘጋጁት የቤት መኪና ውስጥ በማስገባት ወደ መልካ ናኖ ክ/ከ አንፎ ወደ ተባለ አካባቢ ወስደውታል። ከዚህም በኋላ የሞተ ሰው ፎቶ ለግል ተበዳዩ በማሳየትና በመሳሪያ በማስፈራራት ግማሽ ሚሊየን ብር እንዲያመጣና እንደሚለቁት በመግለጽ ገንዘቡን ካልከፈለ ደግሞ ወደ ጦር ኃይሎች እንወስድኃለን በማለት ገንዘብ እንዲከፍል መጠየቃቸውን ተከትሎ የግል ተበዳዩ በባንክ ሂሳቡ ውስጥ 100 ሺህ እንዳለው ገልጾ መልስ መስጠቱ በክሱ ተመላክቷል። በዚህም ጊዜ 1ኛ ተከሳሽ ባለቤቱ በሆነችው በ5ኛ ተከሳሽ የባንክ ሂሳብ በሞባይል ባንኪንግ የግል ተበዳዩ 100 ሺህ ብር እንዲያዘዋውር ያደረገና ቀሪውን 400 ሺህ ብር እንዲያመጣ በማስጠንቀቅ የለቀቁት መሆኑን ዐቃቤ ሕግ በክሱ ላይ የጠቀሰ ሲሆን፤ በህገወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ደግሞ 5ኛ ተከሳሽ ከአንደኛ ተከሳሽ ጋር በመሆን ምንጩን ለመደበቅ በማሰብ በተለያዩ መጠኖች ወጪ በማድረግ ለግል ጥቅም ያዋሉት መሆኑ በክሱ ዝርዝር ላይ ሰፍሯል። ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸው በኋላ ድርጊቱን ክደው በመከራከራቸው ዐቃቤ ሕግ የሰው ምስክሮችን፣ አስረጂና ገላጭ የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል። ፍርድ ቤቱም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ በተከሰሱበት ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ቢሰጥም ተከሳሾቹ በተገቢው መከላከል ባለመቻላቸው የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፎባቸዋል። ከዚህም በኋላ ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ቅጣት ማክበጃ አስተያየትንና የተከሳሾቹ የቅጣት ማቅለያ አስተያየት በመያዝ 1ኛ ተከሳሽን በ13 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኗል። ከ2ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾችን ደግሞ እያንዳንዳቸውን በ7 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጡ የወሰነው ፍርድ ቤቱ 5ኛ ተከሳሽን በሚመለከት በ1 ዓመት እስራትና በ1 ሺህ ብር ገንዘብ እንዲቀጡ ወስኗል። (FBC ታሪክ አዱኛ) ==================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
6 6556Loading...
02
የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ኢተማር ቢን ገፊር በደረሰበት ከባድ የመኪና አደጋ ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።
7 0493Loading...
03
አማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ እንደገለፀው መነሻውን መቀሌ መዳረሻውን ደግሞ ባህር ዳር ያደረገ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ በህገ-ወጥ መንገድ በኮንትሮ-ባንድ ከጫነውን 8,900 ጥይት ጋር በቁጥጥር ሥር መዋሉን አሳውቋል።ሹፌርና ረዳቱ መታሰራቸው ተሰምቷል።
2 0681Loading...
04
Update የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ከሶስት ዓመት በፊት የደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በቢሯቸው ከታዩ አንድ ወር አልፏቸዋል ተብሏል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዩንቨርሲቲው አስተዳድር አመራር አባል "ፕሬዝዳንቱ ከመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ በስራ ላይ አይተናቸው አናውቅም" ሲሉ ለአል ዐይን አማርኛ ዘጋቢ ነግረውታል። "ፕሬዝዳንቱ ንጉስ ታደሰ ከተጠቀሰው ቀን አንስቶ የት እንደሄዱ እና መቼ እንደሚመለሱ አናውቅም" ሲሉም እኝህ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አመራር ነግረውናል። ይሁንና ፕሬዝዳንቱ በቢሮ መታየት ካቆሙ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ባልታወቁ ሀይሎች መታገታቸውን ሰምተናል ሲሉም አክለዋል። የሰማን ሸዋ ዞን ፖሊስ፣ ኮማንድ ፖስት፣ ትምህርት ሚንስቴር እና የደብረብረሀን ከተማ ፖሊስ ስለ ደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) ጉዳይ ምላሽ እንዲሰጡን ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።ከቤተሰብም የተገኘ መረጃ የለም። የፌደራል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት የክልል ልዩ ሀይሎችን "መልሼ አደራጃለሁ" የሚል ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ነበር በአማራ ክልል ግጭት የተከሰተው። ግጭቱ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተካሄደ ሲሆን ግጭቱ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ በአማራ ክልል ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የታወጀው ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመ ሲሆን ይህ አዋጅ ሊጠናቀቅ ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል ሲል አል ዓይን አማርኛ ዘግቧል። ፕሬዝደንቱ ከወር በፊት ከመኖሪያ ቤታቸው ታግተው እንደተወሰዱ በዚህ ቻናል ላይ መዘገቡ ይታወሳል።
6 1925Loading...
05
' የሀገር ውስጥ በረራው እንዴት ጨመረ ? ' " ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ በረራ መጨመር የሚገልጸውን መረጃ በእጅ ስልኬ ላይ ደረሶኝ አየሁት። እንዲያው ዝም ብሎ የሀገረ ውስጥ በረራ ጨመረ ብሎ የሚታለፍ መስሎ አልተሰማኝም። በእርግጥ አየር መንገዳችን ገቢ ማግኘቱ እጅግ የሚያስደስት ቢሆንም ሰዎችን በዚህን ያህል ልክ የአየር ትራንስፖርት እንዲጠቀሙ ያደረጋቸው ምንድ ነው ?  ብሎ ጥናት ማድረግ ይገባል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገራችን የየብስ ትራንስፖርት ማድረግ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን የሚያሰጋ ሆኗል። በተለያየ ጊዜ የሚሰማው የእገታ ወንጀል ፣ ጥቃት ሰዎች ቅርብ ከተሞች ሳይቀር በአየር እንዲጓዙ እያደረጋቸው ነው። ለአብነት እኔ ከዚህ ቀደም ለስራ የግል መኪናዬን ይዤ ከከተማ ውጭ እስከ ድሬዳዋ ድረስ እየነዳው ሄጄ እመለስ ነበር ዛሬ ላይ ያን ለማድረግ አልችልም። የሆነ ነገር ብሆንስ ብዬ እፈራለሁ ስለዚህም በየጊዜው የአየር ትኬት መቁረጥ ግድ ብሎኛል። እኔ ስላለኝ ነው ይህ ያደረኩት አቅሙ የማይፈቅድ ደግሞ የግዴታ ሆኖበት የየብስ ይጠቀማል። እኔ እንኳን የማውቀው ብዙ ሰው ተቸግሮም ቢሆን በአየር ትራንስፖርት ለመጠቀም ሲገደድ ብዙ ጊዜ አይቻለሁ። ወደ ሰሜኑ ክፍልም ብንመለከተ ካለው ጸጥታ ጋር በተያየዘ ሰዎች ከየብስ ትራንስፖርት ይልቅ አቅማቸው ባይፈቅድ እንኳን ተቸግረው የአየር ትራንስፖርት ይጠቀማሉ። ስለዚህ የሀገር ውስጥ በረራ ቁጥሩ የመጨመሩ ብቻ ሳይሆን በዚህ ልክ እንዴት ሊጨምር እንደቻለ ምክንያቱ ቢታወቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። " (Ato Solomon K. Tikvah Family Addis Ababa)
14 3127Loading...
06
ADVERTISMENT ታላቅ የምስራች ከDMC realestate በመሀል ከተማ በለቡ መብራት በሚገኘው  እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር ከstudio  እስክ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር ✨50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል 👉studio  58 ካሬ 👉ባለ አንድ መኝታ ከ77ካሬ-98ካሬ 👉ባለሁለት መኝታ ከ123ካሬ-155ካሬ 👉ባለሶስት መኝታ ከ146-181ካሬ 👉ባለአራት መኝታ ከ177ካሬ ጀምሮ 👉የልጆች መጫወቻ 👉የመዋኛ ገንዳ 👉ጂም እና ስፓ 👉የኤሌክትሪክ መኪና charge ቦታ ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡  👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ ከ8%-25% ቅናሽ አድርገናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ መግኘት ይችላሉ ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ  ወደ DMC realestate ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! …….ያስተውሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ 👉☎️0977019814 እና 0961396467       በመደወል  ይመዝገቡ፡፡
13 3991Loading...
07
አዲስ አበባ‼ ሀሰተኛ የጋብቻ ሰርተፍኬት እና መታወቂያ በመያዝ አገልግሎት ለማግኘት የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ በየካ ክፍለ ከተማ በሀሰተኛ ማስረጃ አገልግሎት ለማግኘት የሞከሩ አራት ደንበኞች እና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ሁለት ሃሰተኛ ሰነድ ይዘው አገልግሎት ለማግኘት የቀረቡ ተገልጋዮችን ጨምሮ ሌሎች ሁለት በወንጀል ተግባሩ የተጠረጡ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አግልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ተናግረዋል ። አንደኛው ግለሰብ ሃሰተኛ የመታወቂያ እና ያላገባ ህገ ወጥ ማስረጃ በመያዝ ለጽ/ቤቱ ሰራተኛ ጉቦ በመስጠት አገልግሎት ለማግኘት የሞከረ ሲሆን ከዓመታት በፊት ማስረጃውን በሌላ አገናኝ ደላላ ያገኘው መሆኑን ተረጋግጧል፡፡ በመሆኑም ደላላው እና ሁለተኛው ተጠርጣሪ የቂርቆስ ክ/ከተማ ነዋሪነት መልቀቅያን አስመስሎ በማሰራት አገልግሎት ለማግኘት ሙከራ ሲያደርግ ሃሰተኛ ሰነዱን ካዘጋጀው አስመዝጋቢ የቤት ባለቤት ነዋሪ ግለሰብ ጋር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል። በአንደኛው ወንጀል የተጠረጠረው የጽ/ቤቱ ሰራተኛ ከዚህ ቀደም በወንጀል ተጠርጥሮ በኤጀንሲው ታግዶ የፖሊስ ምርመራ እየተደረገበት ያለ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ሁለተኛው ድርጊት ሃሰተኛ መልቀቅያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ነዋሪነት ስም አስመስሎ ለመገልገል ሲቀርብ በማስረጃው ላይ በጽ/ቤቱ ጥርጣሬ በማደሩ የቂርቆስ ክ/ክተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ጋር መረጃ በመለዋወጥ ድርጊቱ ለፖሊስ እንዲተላለፍ በየካ ክ/ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት መደረጉን አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ጨምረው መናገራቸው ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ዘግቧል። ====================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
14 96812Loading...
08
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
14 3500Loading...
09
የኤርትራ ጦር  ከዛላንበሳና አጎራባች ወረዳዎች   ሰዎችን   አግቶ እየወሰደ ነው ተባለ የዛላ  አንበሳ ከተማ ከንቲባ ብርሃነ በርሄ ለጣቢያችን እንደተናገሩት ከምስራቃዊ ዞን  ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች ታግተዉ ተወስደዋል  ብለዋል፡፡ ከዛላ አንበሳ 26 ሰዎች፣ ከጉለም ወረዳ  50  እንዲሁም ከኢሮፕ 28 ሰው በኤርትራ ሰራዊት እንደተወሰደ  ገልፀው በዚህ ሳምንት ደግሞ ቁጥሩ መጨመሩን ተናግረዋል። አሁን ላይ ዛላንበሳ ከተማን ጨምሮ  ምስራቃዊው ዞን ሙሉ በሙሉ በኤርትራ ጦር ቁጥጥር ስር እንደሆነ የሚናገሩት የከተማዋ ከንቲባ ማህብረሰቡም  ብዙ በደል እና ጥቃት እየደረሰበት ነዉ ብለዋል፡፡ የኤርትራ ጦር  የአካባቢዉን ነዋሪዎቹ በአልጀርስ ስምምነት መሰረት  ኤርትራዊ እንደሆኑ በመግለጽ  በኃይል  እንደተቆጣጠረም ሰምተናል፡፡ የፌድራል መንግስት ምንም አይነት ትኩረት አልሰጠንም የሚሉት አቶ ብርሀነ ዳግም ጦርነት አንፈልግም ግን ደግሞ ማንነታችንን እና ህልውናችንን ሊያስከብርልን ይገባል ብወዋል። በከተማዋ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች በጦሩ  ሙሉ በሙሉ እንደወደሙ ተነስቶ  በከተማው እንዲሁም በአካባቢው ያለው ነዋሪ ለከፋ ችግር እንደተጋለጠም ተናግረዋል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከ30ሺ በላይ ነዋሪ ተፈናቅሎ በመቀሌ፤ በአዲግራት እንዲሁም በተለያዩ አከባቢዎች በመጠለያ ጣቢያ እንደሚገኝ አቶ ብርሀነ ነግረውኛል ሲል የዘገበው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107·8 ነው፡፡
14 8285Loading...
10
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
14 4335Loading...
11
በሀገራችን 1 ሰው ብቻ በትክክል የሚናገረው ቋንቋ መኖሩ ተነገረ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ በትክክል የሚናገረው የብራይሌ ማህበረሰብ የሆነው የ "አንጎታ" ቋንቋ መኖሩ ተነገረ። የብራይሌ ማህበረሰብ አንጎታ ቋንቋን የሚናገሩ አምስት ሰዎች አሉ ቢባልም ቋንቋውን በቅጡ የሚያውቀው አንድ ሰው ብቻ መሆኑን የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ ወርቅነሽ ብሩ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ገልፀዋል። ከ 145 አመታት በፊት የብራይሌ ብሔረሰብ ብዛት 8 ሺህ ያህል እንደነበረ ጥናት ያመለከተ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ግን ያሉት የብሄሩ ተወላጆችም ሆነ ቋንቋውን መናገር የሚችሉት አምስት ሰዎች ብቻ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ሁለት ቋንቋዎች ከመጥፋት ለመታደግ ጥናት እና ምርምር እየተሰራ መኖሩ ሲነገር ከብራይሌ በተጨማሪ ከፍተኛ የመጥፋት አደጋ ተጋርጦበታል የተባለው ሌላኛው ቋንቋ የባጫ ብሔረሰብ ቋንቋ የሆነው ባጫ ቋንቋ መሆኑን ሸገር በዘገባው አመልክቷል።
15 12318Loading...
12
ADVERTISMENT ሙራበሃ ባንኩ ከደንበኞች በሚቀርቡለት ጥያቄ መሰረት በሸሪዓ የተፈቀዱ እቃዎችን/ንብረቶችን በመግዛት እና በግዥ ወቅት የወጡ ልዩ ልዩ ወጪዎችንና የባንኩን የትርፍ መጠን በተገዛው እቃ ወይም ንብረት ዋጋ ላይ በመጨመር በሽያጭ ለደንበኞች የማስተላለፍ አገልግሎት ነው። አገልግሎቱን በመጠቀም :— ✔ የሥራ ማስኬጃ ✔ የንብረት/ዕቃ ግዢ ✔ የእርሻ ሥራ ማስኬጃ ✔ የፕሮጀክት ፋይናንሲንግ በባንካችን ማግኘት ይችላሉ፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!               ጁሙዓ ሙባረክ‼ በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ!    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ   ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ‼ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
15 0402Loading...
13
ለአካል ብቃት እንቅስቃሴ ፍላጎቱ ያላቸው በፆታና እድሜ የተለያዩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሲኤምሲ፣ገርጅ፣ኮተቤ፣ሾላ፣22፣ቀበና፣አዋሬና ሲግናል ተሰባስበው ከ2 ዓመት በላይ በየካ ክፍለከተማ እየተገነባ በሚገኘው ጫካ ሁሉን አቀፍ ፕሮጀክት ውስጥ ሲሰሩ ቆይተው ነበር።ከባለፈው ማክሰኞ ሚያዚያ 15/2016 ጀምሮ ግን በፀጥታ ኃይሎች ወደ ውስጥ እንዳይገቡ ተከልክለዋል። ይህ የሆነበት ምክንያት ደግሞ ያሳዝናል።እድሜው አስራዎቹ ውስጥ የሚገኝ ታዳጊ በጩቤ ተገድሎ ተገኝቷል።ግድያ ፈፃሚዎቹ ስፖርተኛ መስለው ወደ ፕሮጀክቱ በግባት ነው ድርጊቱን የፈፀሙት ተብሏል።በዚህ ድርጊት መነሻነት ነው ከፕሮጀክቱ መጀመር በፊት ሲሰሩ የነበሩት ሁሉ የታገዱት ተብሏል።ፖሊስ ገዳይን ለማግኘት ምርመራ መጀመሩ ታውቋል።
16 6158Loading...
14
"ኮሚሽኑ የሕዝብ ወገንተኛ መኾኑን በሥራችን ለማሳየት እየተጋን እንገኛለን" ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ✔ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እንዳሉት ኮሚሽኑ እስካሁን ባለው ሂደት በ10 ክልሎች እና በ2 ከተማ መሥተዳድሮች የሕዝብ ተሳትፎን ባማከለ መልኩ የተሳታፊዎች ልየታና መረጣ ሥራን አገባድዷል። ✔በእነዚህ አካባቢዎች ያገኛቸውን ልምድ በመጠቀም በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ እና መረጣ ቀሪ ሥራዎች እንደሚከናወኑም አመልክተዋል። ✔በአሁኑ ወቅት የተሳታፊዎች መረጣ ባካሄደባቸው ክልሎች እና ሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ውስጥ ሰሞኑን አጀንዳ የማሰባሰብ ተግባር እንደሚጀምር ጠቁመዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
16 2903Loading...
15
በሰርቢያ የሶማሊያ ኤምባሲ ያወጣው ካርታ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።ኤምባሲው ከኢትዮጵያ ኦጋዴንና አካባቢው ከጅቡቲና ከኬኒያን የተወሰነ ግዛት ያካተተ ካርታን አዘጋጅቶ "ታላቋ ሶማሊያ" ሲል ሰይሞታል።ከዚህ በተጨማሪም <<ሶማሊያ መደቡ ሰሚያዊ የሆነ ነጭ ኮከብ ያለው በግልፅ የሚታይ ባንዲራ አላት። ነጭ ኮከብ የሶማሌ ብሄራዊ ምልክት ነው። እያንዳንዱ አምስት ነጥቦቹ የሶማሌ አገርን ይወክላሉ።ታላቋ ሶማሊያ>> የሚል ፅሁፍ ጨምሮበታል። ጉዳዩን በሚመለከት ከሶስቱም ጎረቤት ሀገራት የተሰጠ መግለጫ የለም። ========================= ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
5 9562Loading...
16
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
17 1941Loading...
17
የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍና ጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ሕገ-መንግስት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮችን በሚመለከተው ችሎት ነው። የፍትሕ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሽ ታዬ ደንደአ ላይ ሶስት ክሶችን አቅርቧል። በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 251/ሐ እና አንቀጽ 257/ሰ ስር የተመላከተውን ድንጋጌ እና የጦር መሳሪያ አዋጅን መተላለፍ የሚል ክስ አቅርቦባቸዋል። በክሱ ላይ እንደተመላከተው÷ተከሳሹ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ሆነው ሲሰሩ የሀገርን፣ የመንግስትንና የህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ ሲገባቸው ይህን ወደጎን በመተው ፀረሰላም ኃይሎችን የሚደግፉ የፕሮፖጋንዳ መልዕክቶችን በማስተላለፍ በስማቸው በተከፈተ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ድጋፍ የሚገልጹ መልዕክቶችን ሲያስተላልፉ ነበር የሚል ነው፡፡ እንዲሁም ፍቃድ ሳይኖራቸው የጦር መሳሪያ አዋጁን በመተላለፍ በታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ከረፋዱ 5 ሰዓት ላይ በልደታ ክ/ከ ወረዳ 6 በሚገኝ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተደረገ ብርበራ አንድ ታጣፊ ክላሽን ኮቭ መሳሪያ ከ2 ክላሽ ካዝና እና ከ60 ጥይት ጋር ይዘው መገኘታቸው ተጠቅሶ ክስ ቀርቦባቸዋል። ተከሳሽ አቶ ታዬ ደንደአ በአራት ጠበቆቻቸው ተወክለው ችሎት ቀርበው የክስ ዝርዝሩ ተነቦላቸዋል። ክሱ ከተነበበ በኋላ በጠበቆቻቸው በኩል የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጥያቄ ቀርቧል። የችሎት ዘገባው የፋና ነው።
18 65112Loading...
18
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
17 5432Loading...
19
" በተጣሉ ተተኳሾች እና ፈንጂዎች 103 ሰዎች ሞተዋል ፤ አካላቸው ጎድሏል " - የቆላ ተምቤን ወረዳ በትግራይ ማእከላይ ዞን የቆላ ተምቤን ወረዳ በጦርነቱ ምክንያት በርካታ ተተካሾች እና ፍንጂዎች ይገኛሉ። እጅግ አስከፊውና ደም አፋሳሹን ጦርነት ተከትሎ በአከባቢው የተቀበሩትና የተጣሉት ተተካሾችና ፈንጂዎች በበርካታ ሰዎችና እንስሳት ላይ የሞትና የአካል ጉዳት አደጋ በማድረስ ላይ እንደሆኑ ተነግሯል። በወረዳው በተቀበሩትና በተጣሉት ተተኳሾችና ፈንጂዎች እስካሁን 103 ሰዎች ሞተዋል ፤ አካላቸው ጎድሏል። አሁን ላይ አደጋውን ለመቀነስ ነዊና ጉያ  በተባሉ የቀበሌ አስተዳደሮች በባለሙያዎች የተደገፈ የማምከን ስራ መጀመሩን የወረዳው አስተዳደር አሳውዋል። ህዝቡ በአከባቢው ከተለመደው የተለየ ብረት ሲያገኝ ከመንካት እና ከመቀጥቀጥ ተቆጥቦ ለጸጥታ አካላት እንዲያሳውቅ ማሳሰቢያ ተለልፏል። (መረጃውን ከቆላ ተምቤን ወረዳ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ወስዶ ያጋራው ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው።)
17 9464Loading...
20
የቱርክ የጦር መርከብ በሞቃዲሾ ወደብ ከሁለት ወራት በፊት ከሶማሊያ ጋር የ10 አመት የወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ስምምነት የተፈራረመችው ቱርክ መርከቧን ወደ ሞቃዲሾ ልካለች። በመርከቧ አቀባበል ላይ ንግግር ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ፥ ሀገራቱ የተፈራረሙት ስምምነት ሶማሊያ የባህር ግዛቷን በራሷ መቆጣጠር እንድትጀምር ያስችላታል ብለዋል። ሞቃዲሾ እና አንካራ የወታደራዊ ትብብር ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ከተገለጸ በኋላ ነበር። ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በዚሁ ወቅት ከቱርክ ጋር የተደረሰው ስምምነት ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌሎች ሀገራት ጋር ግንኙነትን የሚያሻክርና ጸብ የሚያጭር እንዳልሆነ  መናገራቸው ይታወሳል።(አል ዐይን)
17 8652Loading...
21
ADVERTISMENT አፖርትመንት ላይ በአራቱም አቅጣጫ ግድግዳ share የማያደርግ ቤት አይተው ያውቃሉ ?🤔 👉DMC Real Estate ለሽያጭ ካወጣቸው ቤቶች መካከል 148 ካሬ ላይ ያረፈው ባለ ሁለት መኝታ ቤት ምንም አይነት ግድግዳ share አያደርግም። በተጨማሪ ቤቱ service quarter በሚባል የግንባታ መርህ የተሰራ ስለሆነ ከውጭ ከሚመጡ አላስፈላጊ ድምፅ ይከላከላል ከprivacy አንፃርም ተመራጭ ነው። 65,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሰፊ መንደር ከstudio እስከ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር እንዲሁም 50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ ማግኘት ይችላሉ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ👇         ☎️ 0977019814                     ☎️ 0961396467 በመደወል ይመዝገቡ
17 3220Loading...
22
በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ በጎርፍ አደጋው 103 ሺህ 500 ሰዎች ለጉዳት መጋለጣቸውም ተጠቁሟል። በኬንያ ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከባድ ዝናብ እየጣለ ቢሆንም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ዝናቡ ተባብሶ በመቀጠሉ ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ ማስከተሉን ሲኤንኤን ዘግቧል።እስካሁን የጎርፍ አደጋው ባስከተለው ጉዳት ቢያንስ 32 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ እና ከ40 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ለመሸሽ መገደዳቸውን ተገልጿል።
17 1861Loading...
23
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
17 9011Loading...
24
አቶ ብርሃኑተፈተዋል‼ ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ለገጣፎ አቅራቢያ 44 ማዞሪያ ጅዳ ኩራ በተባለ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደነበር የተገለፀው አቶ ብርሃኑ የሚባሉት እኝህ አባት ትናንት መፈታታቸው። እሳቸው ዛሬ ዛቻና ማስፈራሪያን የተሻገረ ተግባር ሲፈፅሙባቸው የነበሩት 7 ወጣቶች በፍ/ቤት ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው በእስር ላይ እንደሚገኙ የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል። @wasulife ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
18 14910Loading...
25
ADVERTISMENT ለምርጡ ቅዳሜ ምን አቅደዋል? ለግብይትዎ የባንካችንን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይጠቀሙ፡፡ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ፡- •  ገንዘብ ለማስተላለፍ •  የአየር ሰዓት ለመሙላት •  ዕለታዊ የውጪ ምንዛሬ ተመን ለመመልከት •  የሂሳብ እንቅስቃሴን ለማየት •  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍያዎችን ለመፈጸም ያስችልዎታል፡፡ በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኑሮዎን ለማቅለል፣ ጊዜን ለመቆጠብ ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይጠቀሙ‼ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!      ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!       ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: htthttps://www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
17 5820Loading...
26
… የ56 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ ባለፉት 9 ወራት በአዲስ አበባና በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች የ 56 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የገለፀ ሲሆን በጊዜ ማዕቀፉ 39 ሰዎችን ከእሳት አደጋ፤ 85 ሰዎችን ደግሞ ከሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች በድምሩ 124 ሰዎችን በሕይወት መታደግ መቻሉን ገልጿል፡፡ ከእዚህ በተጨማሪ በመዲናዋ ለተከሰቱ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት 11.5 ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ከውድመት ማዳኑንም ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡ በዘጠኝ ወራቱ 392 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን 670 ሚልዮን ብር ሚገመት ንብረት ደግሞ መውደሙን ከኮሚሽኑ በተገኘ መረጃ ተመልክቷል፡፡ በአዲስ አበባ የእሳት ቃጠሎ፣ በግንባታ ወቅት የሚከሰት አደጋ፣ ጎርፍ በተደጋጋሚ ከሚከሰቱ አደጋዎች መካከል ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ በዘጠኝ ወራት የደረሱ አደጋዎች ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የንብረት ውድመት መጠን በ37 ሚሊዮን ብር ቀንሷል። (አሐዱ ራድዮ)
16 9641Loading...
27
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
17 9982Loading...
28
ፀድቋል‼ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል። የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሹ ዚ ቼው ፥ " የትም አንሄድም። ለመብታችን በፍርድ ቤት እንታገላለን። ሀቁ እና ህገ መንግስቱ ከጎናችን ናቸው፣ እናሸንፋለን ብለን እንጠብቃለን " ሲሉ ተናግረዋል።
21 10916Loading...
29
…ትጥቅ ይፍቱ… የብሄራዊ ደኅንነት ምክር ቤት፣ በግጭት ማቆም ስምምነቱ መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ምክር ቤቱ፣ የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው አካባቢዎች ጉዳይም ቀደም ሲል በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ተግባራዊ መደረግ እንዳለበትም ገልጧል። ምክር ቤቱ፣ በተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን የሚያግቱና የሚዘርፉ ቡድኖችን መሸከም ሊያበቃ እንደሚገባውም ምክር ቤቱ አሳስቧል። በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠው መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
6 4360Loading...
30
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
19 6212Loading...
31
የጊብሰን ት/ቤት ጉዳይ ልጆቻቸውን በጊብሰን ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ ወላጆች ልጆቻቸው ሚንስትሪ እንዲፈተኑ ወደ መንግስት ትምህርት ቤት ወስደው ፎርም እንዲሞሉ ታዘዋል።ይህ የሆነው የትምህርት ቤቱ በአዲስ አበባ ትምህርት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን 17 ቅርጫፎች ሙሉ በታገዱ ነው።ማስረጃዎቹ ከላይ ተያይዘዋል።
11 4473Loading...
ከታች ያለውን የችሎት ዘገባ የሚመስሎ ወንጀሎች አሁን ላይ በብዛት እየተፈፀሙ እንደሆነ እየተሰማ ነው።አንዳንድ ህግ አስከባሪዎች ህግ ሲጥሱና ባለሃብቶችን በማስፈራራት ገንዘብ እንደሚቀበሉ በስፋት እየተሰማ ነው።ትኩረት የሚሻው ጉዳይ ነው። የችሎት መረጃ👇 የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅን በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት አስፈራርተው ገንዘብ ተቀብለዋል ተብለው ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ አምስት ግለሰቦች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የቅጣት ውሳኔ የወሰነባቸው ተከሳሾች 1ኛ ጫላ መገርሳ፣ ለሊሳ በቀለ፣ ዳዊት ጉደታ፣ ዮሃንስ ደረጄ እና ብርቱካን ለታ ናቸው። የክልሉ ፍትህ ቢሮ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ተከሳሾቹ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 ንዑስ ቁጥር 1 ሀ ና ለ እንዲሁም የሙስና ወንጀልን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ ቁጥር 2 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ እና በአዋጅ ቁጥር 780/2005 አንቀጽ 29/1 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ መተላለፋቸውን ጠቅሶ በ2015 ዓ.ም ክስ መስርቶባቸው ነበር። በክሱ ዝርዝር ላይ እንደተመላከተው፤ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለማግኘት ወይም ለሌሎች ለማስገኘት በማሰብ በመጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ላይ በሸገር ከተማ ገፈርሳ ክፍለ ከተማ አካባቢ በሚገኝ የኖክ ነዳጅ ማደያ ስራ አስኪያጅ የሆነ የግል ተበዳይን የፀጥታ አካላት ነን፣ በወንጀል ትፈለጋለህ በማለት መንገድ ላይ በማስቆም ከውጭ ወደ ውስጥ እንዳይታይ አድርገው በስቲከር ሸፍነው ወደአዘጋጁት የቤት መኪና ውስጥ በማስገባት ወደ መልካ ናኖ ክ/ከ አንፎ ወደ ተባለ አካባቢ ወስደውታል። ከዚህም በኋላ የሞተ ሰው ፎቶ ለግል ተበዳዩ በማሳየትና በመሳሪያ በማስፈራራት ግማሽ ሚሊየን ብር እንዲያመጣና እንደሚለቁት በመግለጽ ገንዘቡን ካልከፈለ ደግሞ ወደ ጦር ኃይሎች እንወስድኃለን በማለት ገንዘብ እንዲከፍል መጠየቃቸውን ተከትሎ የግል ተበዳዩ በባንክ ሂሳቡ ውስጥ 100 ሺህ እንዳለው ገልጾ መልስ መስጠቱ በክሱ ተመላክቷል። በዚህም ጊዜ 1ኛ ተከሳሽ ባለቤቱ በሆነችው በ5ኛ ተከሳሽ የባንክ ሂሳብ በሞባይል ባንኪንግ የግል ተበዳዩ 100 ሺህ ብር እንዲያዘዋውር ያደረገና ቀሪውን 400 ሺህ ብር እንዲያመጣ በማስጠንቀቅ የለቀቁት መሆኑን ዐቃቤ ሕግ በክሱ ላይ የጠቀሰ ሲሆን፤ በህገወጥ መንገድ የተገኘውን ገንዘብ ደግሞ 5ኛ ተከሳሽ ከአንደኛ ተከሳሽ ጋር በመሆን ምንጩን ለመደበቅ በማሰብ በተለያዩ መጠኖች ወጪ በማድረግ ለግል ጥቅም ያዋሉት መሆኑ በክሱ ዝርዝር ላይ ሰፍሯል። ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸው በኋላ ድርጊቱን ክደው በመከራከራቸው ዐቃቤ ሕግ የሰው ምስክሮችን፣ አስረጂና ገላጭ የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል። ፍርድ ቤቱም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ በተከሰሱበት ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን ቢሰጥም ተከሳሾቹ በተገቢው መከላከል ባለመቻላቸው የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፎባቸዋል። ከዚህም በኋላ ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ቅጣት ማክበጃ አስተያየትንና የተከሳሾቹ የቅጣት ማቅለያ አስተያየት በመያዝ 1ኛ ተከሳሽን በ13 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኗል። ከ2ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾችን ደግሞ እያንዳንዳቸውን በ7 ዓመት ጽኑ እስራትና በ3 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጡ የወሰነው ፍርድ ቤቱ 5ኛ ተከሳሽን በሚመለከት በ1 ዓመት እስራትና በ1 ሺህ ብር ገንዘብ እንዲቀጡ ወስኗል። (FBC ታሪክ አዱኛ) ==================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
👍 52 6😱 5🥰 3🙏 3👏 2🎉 1
የእስራኤል የብሔራዊ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ኢተማር ቢን ገፊር በደረሰበት ከባድ የመኪና አደጋ ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አልጀዚራ ዘግቧል።
Show all...
👍 31 8🤩 6😢 1
አማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን ሠላምና ፀጥታ መምሪያ እንደገለፀው መነሻውን መቀሌ መዳረሻውን ደግሞ ባህር ዳር ያደረገ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪ በህገ-ወጥ መንገድ በኮንትሮ-ባንድ ከጫነውን 8,900 ጥይት ጋር በቁጥጥር ሥር መዋሉን አሳውቋል።ሹፌርና ረዳቱ መታሰራቸው ተሰምቷል።
Show all...
👍 8😱 1😢 1
Update የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የት እንዳሉ እንደማይታወቅ ተገለጸ። ከሶስት ዓመት በፊት የደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በቢሯቸው ከታዩ አንድ ወር አልፏቸዋል ተብሏል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዩንቨርሲቲው አስተዳድር አመራር አባል "ፕሬዝዳንቱ ከመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ. ም ጀምሮ በስራ ላይ አይተናቸው አናውቅም" ሲሉ ለአል ዐይን አማርኛ ዘጋቢ ነግረውታል። "ፕሬዝዳንቱ ንጉስ ታደሰ ከተጠቀሰው ቀን አንስቶ የት እንደሄዱ እና መቼ እንደሚመለሱ አናውቅም" ሲሉም እኝህ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አመራር ነግረውናል። ይሁንና ፕሬዝዳንቱ በቢሮ መታየት ካቆሙ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ባልታወቁ ሀይሎች መታገታቸውን ሰምተናል ሲሉም አክለዋል። የሰማን ሸዋ ዞን ፖሊስ፣ ኮማንድ ፖስት፣ ትምህርት ሚንስቴር እና የደብረብረሀን ከተማ ፖሊስ ስለ ደብረ ብርሀን ዩንቨርስቲ ፕሬዝንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) ጉዳይ ምላሽ እንዲሰጡን ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።ከቤተሰብም የተገኘ መረጃ የለም። የፌደራል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት የክልል ልዩ ሀይሎችን "መልሼ አደራጃለሁ" የሚል ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ነበር በአማራ ክልል ግጭት የተከሰተው። ግጭቱ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተካሄደ ሲሆን ግጭቱ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ በአማራ ክልል ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የታወጀው ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት የተራዘመ ሲሆን ይህ አዋጅ ሊጠናቀቅ ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል ሲል አል ዓይን አማርኛ ዘግቧል። ፕሬዝደንቱ ከወር በፊት ከመኖሪያ ቤታቸው ታግተው እንደተወሰዱ በዚህ ቻናል ላይ መዘገቡ ይታወሳል።
Show all...
👍 22😢 4😁 3 1😱 1
' የሀገር ውስጥ በረራው እንዴት ጨመረ ? ' " ስለ ኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ በረራ መጨመር የሚገልጸውን መረጃ በእጅ ስልኬ ላይ ደረሶኝ አየሁት። እንዲያው ዝም ብሎ የሀገረ ውስጥ በረራ ጨመረ ብሎ የሚታለፍ መስሎ አልተሰማኝም። በእርግጥ አየር መንገዳችን ገቢ ማግኘቱ እጅግ የሚያስደስት ቢሆንም ሰዎችን በዚህን ያህል ልክ የአየር ትራንስፖርት እንዲጠቀሙ ያደረጋቸው ምንድ ነው ?  ብሎ ጥናት ማድረግ ይገባል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሀገራችን የየብስ ትራንስፖርት ማድረግ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎችን የሚያሰጋ ሆኗል። በተለያየ ጊዜ የሚሰማው የእገታ ወንጀል ፣ ጥቃት ሰዎች ቅርብ ከተሞች ሳይቀር በአየር እንዲጓዙ እያደረጋቸው ነው። ለአብነት እኔ ከዚህ ቀደም ለስራ የግል መኪናዬን ይዤ ከከተማ ውጭ እስከ ድሬዳዋ ድረስ እየነዳው ሄጄ እመለስ ነበር ዛሬ ላይ ያን ለማድረግ አልችልም። የሆነ ነገር ብሆንስ ብዬ እፈራለሁ ስለዚህም በየጊዜው የአየር ትኬት መቁረጥ ግድ ብሎኛል። እኔ ስላለኝ ነው ይህ ያደረኩት አቅሙ የማይፈቅድ ደግሞ የግዴታ ሆኖበት የየብስ ይጠቀማል። እኔ እንኳን የማውቀው ብዙ ሰው ተቸግሮም ቢሆን በአየር ትራንስፖርት ለመጠቀም ሲገደድ ብዙ ጊዜ አይቻለሁ። ወደ ሰሜኑ ክፍልም ብንመለከተ ካለው ጸጥታ ጋር በተያየዘ ሰዎች ከየብስ ትራንስፖርት ይልቅ አቅማቸው ባይፈቅድ እንኳን ተቸግረው የአየር ትራንስፖርት ይጠቀማሉ። ስለዚህ የሀገር ውስጥ በረራ ቁጥሩ የመጨመሩ ብቻ ሳይሆን በዚህ ልክ እንዴት ሊጨምር እንደቻለ ምክንያቱ ቢታወቅ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። " (Ato Solomon K. Tikvah Family Addis Ababa)
Show all...
👍 108 21👌 8👏 6😱 6🕊 3
ADVERTISMENT ታላቅ የምስራች ከDMC realestate በመሀል ከተማ በለቡ መብራት በሚገኘው  እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር ከstudio  እስክ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር ✨50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል 👉studio  58 ካሬ 👉ባለ አንድ መኝታ ከ77ካሬ-98ካሬ 👉ባለሁለት መኝታ ከ123ካሬ-155ካሬ 👉ባለሶስት መኝታ ከ146-181ካሬ 👉ባለአራት መኝታ ከ177ካሬ ጀምሮ 👉የልጆች መጫወቻ 👉የመዋኛ ገንዳ 👉ጂም እና ስፓ 👉የኤሌክትሪክ መኪና charge ቦታ ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡  👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ ከ8%-25% ቅናሽ አድርገናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ መግኘት ይችላሉ ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ  ወደ DMC realestate ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! …….ያስተውሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ 👉☎️0977019814 እና 0961396467       በመደወል  ይመዝገቡ፡፡
Show all...
👍 8 3👏 2🥰 1
አዲስ አበባ‼ ሀሰተኛ የጋብቻ ሰርተፍኬት እና መታወቂያ በመያዝ አገልግሎት ለማግኘት የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ በየካ ክፍለ ከተማ በሀሰተኛ ማስረጃ አገልግሎት ለማግኘት የሞከሩ አራት ደንበኞች እና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ሁለት ሃሰተኛ ሰነድ ይዘው አገልግሎት ለማግኘት የቀረቡ ተገልጋዮችን ጨምሮ ሌሎች ሁለት በወንጀል ተግባሩ የተጠረጡ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አግልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ተናግረዋል ። አንደኛው ግለሰብ ሃሰተኛ የመታወቂያ እና ያላገባ ህገ ወጥ ማስረጃ በመያዝ ለጽ/ቤቱ ሰራተኛ ጉቦ በመስጠት አገልግሎት ለማግኘት የሞከረ ሲሆን ከዓመታት በፊት ማስረጃውን በሌላ አገናኝ ደላላ ያገኘው መሆኑን ተረጋግጧል፡፡ በመሆኑም ደላላው እና ሁለተኛው ተጠርጣሪ የቂርቆስ ክ/ከተማ ነዋሪነት መልቀቅያን አስመስሎ በማሰራት አገልግሎት ለማግኘት ሙከራ ሲያደርግ ሃሰተኛ ሰነዱን ካዘጋጀው አስመዝጋቢ የቤት ባለቤት ነዋሪ ግለሰብ ጋር በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል። በአንደኛው ወንጀል የተጠረጠረው የጽ/ቤቱ ሰራተኛ ከዚህ ቀደም በወንጀል ተጠርጥሮ በኤጀንሲው ታግዶ የፖሊስ ምርመራ እየተደረገበት ያለ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ሁለተኛው ድርጊት ሃሰተኛ መልቀቅያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ነዋሪነት ስም አስመስሎ ለመገልገል ሲቀርብ በማስረጃው ላይ በጽ/ቤቱ ጥርጣሬ በማደሩ የቂርቆስ ክ/ክተማ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት ጋር መረጃ በመለዋወጥ ድርጊቱ ለፖሊስ እንዲተላለፍ በየካ ክ/ከተማ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤት መደረጉን አቶ ዮናስ ዓለማየሁ ጨምረው መናገራቸው ብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ዘግቧል። ====================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
👍 41 6😱 4👏 3😁 3🙏 3🤔 1😢 1
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
Show all...
👍 5 4👏 3
የኤርትራ ጦር  ከዛላንበሳና አጎራባች ወረዳዎች   ሰዎችን   አግቶ እየወሰደ ነው ተባለ የዛላ  አንበሳ ከተማ ከንቲባ ብርሃነ በርሄ ለጣቢያችን እንደተናገሩት ከምስራቃዊ ዞን  ከአንድ መቶ በላይ ሰዎች ታግተዉ ተወስደዋል  ብለዋል፡፡ ከዛላ አንበሳ 26 ሰዎች፣ ከጉለም ወረዳ  50  እንዲሁም ከኢሮፕ 28 ሰው በኤርትራ ሰራዊት እንደተወሰደ  ገልፀው በዚህ ሳምንት ደግሞ ቁጥሩ መጨመሩን ተናግረዋል። አሁን ላይ ዛላንበሳ ከተማን ጨምሮ  ምስራቃዊው ዞን ሙሉ በሙሉ በኤርትራ ጦር ቁጥጥር ስር እንደሆነ የሚናገሩት የከተማዋ ከንቲባ ማህብረሰቡም  ብዙ በደል እና ጥቃት እየደረሰበት ነዉ ብለዋል፡፡ የኤርትራ ጦር  የአካባቢዉን ነዋሪዎቹ በአልጀርስ ስምምነት መሰረት  ኤርትራዊ እንደሆኑ በመግለጽ  በኃይል  እንደተቆጣጠረም ሰምተናል፡፡ የፌድራል መንግስት ምንም አይነት ትኩረት አልሰጠንም የሚሉት አቶ ብርሀነ ዳግም ጦርነት አንፈልግም ግን ደግሞ ማንነታችንን እና ህልውናችንን ሊያስከብርልን ይገባል ብወዋል። በከተማዋ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች በጦሩ  ሙሉ በሙሉ እንደወደሙ ተነስቶ  በከተማው እንዲሁም በአካባቢው ያለው ነዋሪ ለከፋ ችግር እንደተጋለጠም ተናግረዋል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከ30ሺ በላይ ነዋሪ ተፈናቅሎ በመቀሌ፤ በአዲግራት እንዲሁም በተለያዩ አከባቢዎች በመጠለያ ጣቢያ እንደሚገኝ አቶ ብርሀነ ነግረውኛል ሲል የዘገበው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107·8 ነው፡፡
Show all...
👍 56😢 8 6👏 3😱 3

👍 7 3😱 1