ru
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Открыть в Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Канал Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ (@wasulife) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 255 571 подписчиков, занимая 81 место в категории Бизнес и 43 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 255 571 подписчиков.

Согласно последним данным от 27 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 15 044, а за последние 24 часа — 596, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.25%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 11.52% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 33 846 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 29 422 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 128.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Бизнес.

255 571
Подписчики
+59624 часа
+2 7137 дней
+15 04430 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сент. '26
сентябрь '26
+31 087
в 8 каналах
август '26
+27 957
в 8 каналах
Get PRO
июль '26
+13 903
в 13 каналах
Get PRO
июнь '26
+26 578
в 9 каналах
Get PRO
май '26
+52 124
в 17 каналах
Get PRO
апрель '26
+27 074
в 12 каналах
Get PRO
март '26
+16 996
в 16 каналах
Get PRO
февраль '26
+1 236
в 12 каналах
Get PRO
январь '26
+17 042
в 22 каналах
Get PRO
декабрь '25
+48 020
в 18 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+25 435
в 22 каналах
Get PRO
октябрь '25
+14 893
в 27 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+4 829
в 16 каналах
Get PRO
август '25
+20 066
в 13 каналах
Get PRO
июль '25
+17 120
в 13 каналах
Get PRO
июнь '25
+36 850
в 15 каналах
Get PRO
май '25
+25 082
в 11 каналах
Get PRO
апрель '25
+760
в 20 каналах
Get PRO
март '25
+35 893
в 16 каналах
Get PRO
февраль '25
+28 638
в 17 каналах
Get PRO
январь '25
+18 587
в 13 каналах
Get PRO
декабрь '24
+34 049
в 17 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+9 881
в 14 каналах
Get PRO
октябрь '24
+13 131
в 18 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+12 125
в 14 каналах
Get PRO
август '24
+10 629
в 12 каналах
Get PRO
июль '24
+19 557
в 15 каналах
Get PRO
июнь '24
+30 113
в 12 каналах
Get PRO
май '24
+22 609
в 13 каналах
Get PRO
апрель '24
+12 303
в 15 каналах
Get PRO
март '24
+14 799
в 17 каналах
Get PRO
февраль '24
+10 555
в 10 каналах
Get PRO
январь '24
+29 323
в 10 каналах
Get PRO
декабрь '23
+25 406
в 5 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+19 617
в 6 каналах
Get PRO
октябрь '23
+16 518
в 3 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+10 332
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+19 624
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+25 873
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+20 449
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+43 532
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+63 043
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+26 391
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+11 361
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+6 821
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+752
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+2 223
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+7 107
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+20 955
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+29 409
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+2 522
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+5 564
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+3 796
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+1 161
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+2 560
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+440
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+851
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+2 183
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '21
+5 752
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+20 455
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+4 438
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+1 182
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+375
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+197
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+429
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+507
в 0 каналах
Get PRO
март '21
+7 144
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
28 сентября+939
27 сентября+667
26 сентября+461
25 сентября+3 270
24 сентября+119
23 сентября+82
22 сентября0
21 сентября0
20 сентября0
19 сентября+5
18 сентября+871
17 сентября+1 495
16 сентября+2 367
15 сентября0
14 сентября0
13 сентября0
12 сентября0
11 сентября+3 065
10 сентября0
09 сентября+3 043
08 сентября+1 675
07 сентября0
06 сентября+37
05 сентября+4 860
04 сентября+3 300
03 сентября+456
02 сентября+2 095
01 сентября+2 280
Посты канала
የላሊበላ በረራ ተጀምሯል‼ ወደ ላሊበላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው በረራ ከዛሬ 8፡00 ጀምሮ አገልግሎቱን ጀምሯል !! የመቐለ፣ አክሱም እና ሽሬ እንዳሥላሴ በረራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው ተብሏል።
የላሊበላ በረራ ተጀምሯል‼ ወደ ላሊበላ ከተማ ተቋርጦ የነበረው በረራ ከዛሬ 8፡00 ጀምሮ አገልግሎቱን ጀምሯል !! የመቐለ፣ አክሱም እና ሽሬ እንዳሥላሴ  በረራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው ተብሏል።

2
ሹመቶች ተሰጡ‼ የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የጨፌ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉን አስፈጻሚ አካላት ሹመት አጽድቋል። የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ (በአዋጅ ቁጥር 267/2019 መሠረት)፦ 📌+1
ሹመቶች ተሰጡ‼ የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የጨፌ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉን አስፈጻሚ አካላት ሹመት አጽድቋል። የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ (በአዋጅ ቁጥር 267/2019 መሠረት)፦ 📌 አብዱረህማን አብደላ 📌 አቶ መስፍን መላኩ 📌 ዶ/ር ረሻድ ከማል 📌 ዶ/ር መንግሥቱ በቀለ 📌 አቶ አህመድ ኢድሪስ 📌 አቶ አህመድ ሃጂ የቢሮ ኃላፊዎችና የጽሕፈት ቤት ኃላፊ፦ 📌 ዶ/ር ቶላ በሪሶ — የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ 📌 አቶ ጉዮ ዋሪዮ — የፍትሕ ቢሮ ኃላፊ 📌 ዶ/ር አብዱልአዚዝ ዳውድ — የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ 📌 አቶ ተስፋዬ ቱሉ — የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ 📌 ዶ/ር አብዲ ዩያ — የእቅድና ልማት ቢሮ ኃላፊ 📌 ዶ/ር ቡልቶሳ ሂርኮ — የትምህርት ቢሮ ኃላፊ 📌 ፕሮፌሰር ነጻነት ወርቅነህ — የጤና ቢሮ ኃላፊ 📌 አቶ ተሾመ ቦጋለ — የግብርና ቢሮ ኃላፊ 📌 ዶ/ር ነመራ ገበየሁ — የማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ 📌 አቶ ታረቀኝ ቡልልታ — የኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ 📌 ዶ/ር አደሬ አሰፋ — የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ 📌 ወ/ሮ መሰረት አሰፋ — የመሬት ቢሮ ኃላፊ 📌 ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን — የሴቶችና ማኅበራዊ ቢሮ ኃላፊ 📌 አቶ ጥላሁን ወርቁ — የከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ 📌 ዶ/ር አያንቱ ጉተታ — የፈጠራና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ 📌 ወ/ሮ እልዳና ሱሌማን — የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ 📌 አቶ ቲጃኒ ናስር — የሰላም ቢሮ ኃላፊ 📌 ወ/ሮ ሮዛ ቢያ — የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ 📌 ኢንጂነር ግርማ ረጋሳ — የመስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ኃላፊ 📌 ኢንጂነር ሃቢብ ቁምቢ — የመንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኃላፊ 📌 ኢንጂነር ማሪያ ጉታ — የውኃ ቢሮ ኃላፊ 📌 ኦሮሚያ 21 የነበረውን 6 ዞኖች ሊደራጅ ነው።አዲስ አደረጃጀት የተካተተበት አዋጅ በጨፌ ኦሮሚያ ጸድቋል። አዳዲሶቹ ስድስት ዞኖች፦ 📌 ምስራቅ ዞን 📌 ምዕራብ ዞን 📌 ማዕከላዊ ዞን 📌 ደቡብ ዞን 📌 ደቡብ ምዕራብ ዞን 📌 ደቡብ ምስራቅ ዞን ናቸው።
13 274
3
"ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት ምቷቸው" የሕወሓት አዛዥ የሰጡት ትዕዛዝ መነጋገሪያ ሆኗል በዋግምራ ዞን፣ በሰቆጣና አበርገሌ አካባቢ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባካሄዱት ውጊያ የሕወሓት ታጣቂዎች በድሮ+3
"ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት ምቷቸው" የሕወሓት አዛዥ የሰጡት ትዕዛዝ መነጋገሪያ ሆኗል በዋግምራ ዞን፣ በሰቆጣና አበርገሌ አካባቢ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ባካሄዱት ውጊያ የሕወሓት ታጣቂዎች በድሮን ጥቃት ተመተው ሲበታተኑ፣ በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ከባድ መድፎችን ጥለው መሸሻቸው ተገልጿል። በውጊያው ወቅት የሕወሓት አዛዥ ገብረእግዚአብሔር ገብረመድህን (አስፌሮም) "ነገር ተበላሽቷል" የሚል መረጃ ሲደርሳቸው፣ "ወደ ኋላ የሚሸሹትን በጥይት በሏቸው!" ሲሉ ያስተላለፉት የጨካኝነት መመሪያ ይፋ ሆኖ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። ይህ በታጣቂዎቹና በአመራሩ መካከል የተፈጠረው ከፍተኛ ውጥረትና ቅሬታ አሁንም መነጋገሪያነቱ እንደቀጠለ ሲሆን፣ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በአካባቢው አሰሳ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ ነው ተብሏል።
25 044
4
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣+2
🌟 በካዛንቺስ መሃል ከተማ — ያለምንም የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የቤት ባለቤት ይሁኑ! ✅በአዲስ አበባ prime location ካዛንቺስ ሳይት፣ በሁሉም አቅጣጫ በ ፓርኮች እና መዝናኛዎች የተከበበ፣ ✅ ምንም አይነት የመሰረተ ልማት (የውሃ፣ የመብራት፣ የመንገድ) ስጋት የሌለበት ድንቅ የመኖሪያ መንደር! ✅ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ጋር በጋራ (70/30)  በፍጥነት እየተገነባ ያለ  እጅግ ዘመናዊ compound አፓርታማ ✨ ልዩ ጥቅሞች፦ ✅Fixed Rate፦ ቤቱን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም የወለድ ክፍያ የለውም! ምቹ አከፋፈል፦ በሂደት (progress )የሚከፈል ታማኝነት፦ በኩባንያው ቀጥተኛ የሽያጭ ባለሙያ በኃላፊነት የሚስተናገዱበት 🚪 ያሉን የአማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (15% ቅድመ ክፍያ ብቻ) 🛏 ባለ 1 መኝታ (55 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 5,830,385 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 874,557 ብር 🛏 ባለ 2 መኝታ (80 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 8,480,560 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,272,084 ብር 🛏 ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 10,070,665 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 1,510,600 ብር 🛏 ባለ 4 መኝታ (160 ካሬ) አጠቃላይ ዋጋ፦ 16,961,120 ብር 15% ቅድመ ክፍያ፦ 2,544,168 ብር 💥ዛሬ ነገ እያሉ እድሉ እንዳያመልጥዎት ❗️አሁኑኑ ይደውሉ — ሳይቱን ይጎብኙ! 📱 ስልክ፦ +251911636790             👤 የድርጅቱ የሽያጭ አማካሪና ኃላፊ 📲👇በ WhatsApp ማግኘት ከፈለጉ https://wa.me/251777636790 📲Channel: https://t.me/https://t.me/addis_home_finder 📲Telegram : @kassu23
24 382
5
በአየር ትራፊክ ምክንያት ዘግይቶ የነበረው ወደ ወሎ ኮምቦልቻ በረራው ተጀምሯል።የቦሌ ታማኝ ምንጮቼን አመሠግናለሁ።ወደ ኮምቦልቻ ዘገዬ እንጅ የተቋረጠ በረራ የለም ብላችሁ ነበር ሆኗል🙏
በአየር ትራፊክ ምክንያት ዘግይቶ የነበረው ወደ ወሎ ኮምቦልቻ በረራው ተጀምሯል።የቦሌ ታማኝ ምንጮቼን አመሠግናለሁ።ወደ ኮምቦልቻ ዘገዬ እንጅ የተቋረጠ በረራ የለም ብላችሁ ነበር ሆኗል🙏
22 926
6
ትግራይ አካውንት ለታገደባችሁ‼ በሰሜኑ የደህንነትና የጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል በሚገኙ ቅርንጫፎች ታግደው የነበሩ የባንክ ሂሳቦችን (አካውንቶችን) ለማስለቀቅና አገልግሎት ለመስጠት፣ የኢ
ትግራይ አካውንት ለታገደባችሁ‼ በሰሜኑ የደህንነትና የጸጥታ ችግር ምክንያት በትግራይ ክልል በሚገኙ ቅርንጫፎች ታግደው የነበሩ የባንክ ሂሳቦችን (አካውንቶችን) ለማስለቀቅና አገልግሎት ለመስጠት፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ አበባ የሚገኙ 12 የተመረጡ ቅርንጫፎቹን ይፋ አድርጓል። በትግራይ ክልል ሂሳብ ከፍታችሁ የነበራችሁ ደንበኞች በአዲስ አበባ በሚገኙ በሚከተሉት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦ 📌 አዲስ አበባ 📌 ቃሊቲ 📌 ተክለሃይማኖት 📌 ንፋስ ስልክ 📌 ሸራተን 📌 ስድስት ኪሎ 📌 ሲኤምሲ 📌 ተፈራ ደግፌ 📌 መሪ 📌 ጠመንጃ ያዥ 📌 ቴሌ መድኃኔዓለም 📌 ጦር ኃይሎች ቅርንጫፍ ሄዳችሁ አስከፍቱ ተብላችኋል።
27 279
7
🏢 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት 📞+251953955500 🔥 ተመልሰናል። በትልቁ መጥተናል! 🏠 አዲስ ፕሮጀክት/በዉቢቷ ጐተራ ስቱዲዮ 66ካሬ=630,000ብር ቅድመ ክፍያ ባለ አንድ መኝታ 83ካሬ=7
🏢 ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት       📞+251953955500 🔥 ተመልሰናል። በትልቁ መጥተናል! 🏠 አዲስ ፕሮጀክት/በዉቢቷ ጐተራ              ስቱዲዮ 66ካሬ=630,000ብር ቅድመ ክፍያ            ባለ አንድ መኝታ 83ካሬ=792,000ብር ቅድመ ክፍያ           ባለ ሁለት መኝታ 122ካሬ=1,165,100 ብር ቅድመ ክፍያ 137ካሬ =1,308,350 ብር ቅድመ ክፍያ          ባለ ሶስት መኝታ 168ካሬ=1,604,400 ብር ቅድመ ክፍያ 🏗️ 3B+G+25 💰 ከ95,500 ብር/ካሬ ጀምሮ 💳 10% የመነሻ ክፍያ ብቻ! ✨ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት የተለያዩ የአፓርታማ አማራጮች። 📞 Call: +251 95 395 5500 💬 WhatsApp: +251 95 395 5500 📩 የዋጋ፣ Floor Plan እና የክፍያ እቅድ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ያነጋግሩን! 🔥 የሚፈልጉት ቤት ከእርስዎ የበለጠ አይርቅም። ይደውሉ+25195 395 5500
27 920
8
"በኮምቦልቻ ኤርፖርት አካባቢ የተሰማውን የፍንዳታ ድምፅ" በተመለከተ:- ከኮምቦልቻ ከተማና አካባቢው ከሚገኙ የውስጥ መረጃ ምንጮቼ እንደደረሰኝ መረጃ ከሆነ፣ ትላንት ምሽት ሌሊት 8:00 በኮምቦልቻ
"በኮምቦልቻ ኤርፖርት አካባቢ የተሰማውን የፍንዳታ ድምፅ" በተመለከተ:- ከኮምቦልቻ ከተማና አካባቢው ከሚገኙ የውስጥ መረጃ ምንጮቼ እንደደረሰኝ መረጃ ከሆነ፣ ትላንት ምሽት ሌሊት 8:00 በኮምቦልቻ ኤርፖርት አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የፍንዳታ ድምፅ ሰምተናል።ቤታችን ለቦታው የቀረበ ነው።አጣራና ንገረን ብላችሁኛል። ጉዳዩን በተመለከተ እውነታውን ለማጣራት ወደ ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ኃላፊዎች እንዲሁም ወደ ኤርፖርቱ አስተዳዳሪዎችና ባለሙያዎች ስልክ ደውለን ምላሽ ማግኘት አልተቻልኩም። በዚህ አላቆምኩም ከአዲስ አበባ ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት የመረጃ ምንጮቼን ጠይቄ ባገኘሁት መረጃ መሠረት፦ 📌ወደ ኮምቦልቻ/ደሴ የዘገዬ እንጅ የተቋረጠ በረራ የለም ብለውኛል። 📌 የነበሩት በረራዎች የዘገዩት በአየር ትራፊክ (Air Traffic) ምክንያት ሲሆን፣ አስተካክለው በረራዎቹ እንደሚቀጥሉ ገልፀውልኛል።ጉዳዩን ተከታትዬ ተጨማሪውን አቀርባለሁ።
28 527
9
ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን! ​የምንገዛቸው፦ 🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች 🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ 📱 TikTo
ነባ አዲስ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን በተመጣጣኝና አስተማማኝ ዋጋ እንገዛለን! ​የምንገዛቸው፦ 🎬 YouTube: ሞኒታይዝ የሆኑ ቻናሎች 🚀 Telegram: ከ 100k+ አባላት በላይ 📱 TikTok: ከ 200k+ ተከታዮች በላይ   📱Instagram - ከ 100k+ አባላት በላይ 🌐 Facebook: ከ 250k+ ላይክ/ፎሎወርስ በላይ ​⚠️ መሟላት ያለበት መስፈርት፦ ​አካውንቶቹ ከማንኛውም የኮፒራይት፣ የቆይታ እገዳ (Strike/Ban) እና ከማንኛውም ሕገ-ወጥ ነገር ነፃ መሆን አለባቸው። ​👉 አሁኑኑ ያነጋግሩን፦ https://t.me/nebaaddis ⚡ ፈጣን እና ታማኝ አገልግሎት! Neba Addis Multimedia
27 261
10
የመከላከያ ሰራዊት አለማጣን አልፎ ወደ መኮኒ እና ማይጨው እያመራ ነው‼ ​የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትላንትናው እለት አለማጣን አልፎ ወደ መኮኒ እና ማይጨው አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የሚያሳይ
የመከላከያ ሰራዊት አለማጣን አልፎ ወደ መኮኒ እና ማይጨው እያመራ ነው‼ ​የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትላንትናው እለት አለማጣን አልፎ ወደ መኮኒ እና ማይጨው አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ወጥቷል። ​ የአለማጣ ከተማ ነዋሪዎች ለመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ደማቅ አቀባበል ያደረጉ ሲሆን፣ የመከላከያ ሰራዊቱ በከተማዋ ቆይታ ሳያደርግ አለማጣን አልፎ ጉዞውን መቀጠሉ ተገልዟል። ​በአሁኑ ወቅት በሰሜን ኢትዮጵያ በድጋሚ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በአካባቢው ከፍተኛ ውጥረት ነግሦ ይገኛል። በሌላ በኩል የህውሃት ሃይሎች ከአካባቢው ለቀው ወደ ትግራይ ይዞታዎች (ወደ መቀሌ አቅጣጫ) እያቀኑ መሆናቸውን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው።
27 873
11
🌼 የ አዲስ አመት ልዩ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 10 ቤቶች ብቻ ቀሩ🌼 🌼ዲ ኤም ሲ ሪልእስቴት እንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለ ውድ ደንበኞቹ 📍ለቡ መብራት በሚገኘው ዘመናዊ
🌼  የ አዲስ አመት ልዩ ቅናሽ ሊጠናቀቅ  10 ቤቶች ብቻ ቀሩ🌼 🌼ዲ ኤም ሲ ሪልእስቴት እንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለ ውድ ደንበኞቹ 📍ለቡ መብራት በሚገኘው ዘመናዊ መንደር ውስጥ የመኖሪያ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች ላይ ልዩ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ⛔️ በ ካሬ 10,000 ብር ቅናሽ የተደረገባቸው ቤቶች.         ⤵️ 🌼 ባለ 1 መኝታ ከ 982,700 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ባለ 2 መኝታ ከ 1,589,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ባለ 3 መኝታ ከ 1,896,675 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ባለ 4 መኝታ ከ 2,723,175 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ⛔️ እንዲሁም በ ካሬ 100,000 ብር ቅናሽ የተደረገባቸው   ⤵️ 🌼 የንግድ ሱቆችን በ 25% ቅድመ ክፍያ ማለትም ከ 1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🌼 ቅድመ ክፍያዎን ከፍ አድርገው ሲከፍሉ  እስከ 30% የሚደርስ የ አዲስ ዓመት ስጦታ ቅናሽ ያገኛሉ🌼 🌼 ታዲያ ይህ ልዩ ቅናሽ ሳያመልጦት ይደውሉ ቀጠሮ ያሲዙ 📞 +251996575157 WhatsApp https://wa.me/+251996575157?text=I%20am%20interested%20on%20some%20more%20information Telegram https://t.me/Re22Dmc?text=I%20want%20more%20info%20on%20this
28 126
12
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በድጋሚ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ‼ ​ላፉት 7 ዓመታት (በምክትልና በሙሉ ፕሬዝዳንትነት) የኦሮሚያ ክልልን የመሩት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ ክልሉን በድጋሚ እንዲያስተ
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በድጋሚ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ‼ ​ላፉት 7 ዓመታት (በምክትልና በሙሉ ፕሬዝዳንትነት) የኦሮሚያ ክልልን የመሩት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ ክልሉን በድጋሚ እንዲያስተዳድሩ ተመርጠዋል። ​አቶ ሽመልስ የተመረጡት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጨፌ ኦሮሚያ መስራች ጉባኤ ላይ በተገኙ 509 የካውንስል አባላት ነው።
31 158
13
አዲስ ብራንድ እየገነቡም ሆነ ንግድዎን እያስፋፉ - ቀጣዩ የንግድ ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በካሬ ከ200,000 ብር ጀምሮ - ከፍተኛ እይታን እንዲሁም በቀላሉ ተደራሽ በሚሆኑበት የአሚባራ የገበያ ማዕ
አዲስ ብራንድ እየገነቡም ሆነ ንግድዎን እያስፋፉ - ቀጣዩ የንግድ ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል!  በካሬ ከ200,000 ብር ጀምሮ - ከፍተኛ እይታን እንዲሁም በቀላሉ ተደራሽ በሚሆኑበት የአሚባራ የገበያ ማዕከል ዛሬውኑ ሱቆዎን ይያዙ! +251901616161 +251969363636 Amibara Properties Built Different.
30 991
14
የVAT ታክስ አሰባሰብ ላይ ትልቅ ለውጥ ተደረገ‼ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በፌዴራል ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ማሻሻያ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድም+3
የVAT ታክስ አሰባሰብ ላይ ትልቅ ለውጥ ተደረገ‼ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 59ኛ መደበኛ ስብሰባ በፌዴራል ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ማሻሻያ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል! 📌 የውሳኔው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌 የተርን ኦቨር ታክስ (TOT) መሻር፦ ቀደም ሲል የሙያ አገልግሎትና ሌሎች አቅርቦቶችን እየሰጡ TOT ይሰበስቡ የነበሩ ግብር ከፋዮች አሁን ላይ የቱርን ኦቨር ታክስ በመሻሩ ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝግበው ታክሱን እንዲሰበስቡ ተወስኗል። 📌 ከታክስ ነፃ የተደረጉ አቅርቦቶች፦ በአንዳንድ መሰረታዊ አቅርቦቶች ላይ ተጥሎ የነበረው ታክስ በህብረተሰቡ እና በአገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች ተወዳዳሪነት ላይ ጫና በመፍጠሩ፣ አቅርቦቶቹ ከታክስ ነፃ እንዲሆኑ ተደርጓል። 📌 ደንቡ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ላይ ይውላል። ምክር ቤቱ በተጨማሪም:- 📌​የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበ ረቂቅ አዋጅ 📌​ብሔራዊ የዳታ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ 📌​ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ ረቂቅ አዋጅ (ለኃይል ሴክተር ሪፎርም፣ ኢንቨስትመንትና ዝመና የሚውል) ​📌የፌዴራል ገቢ ግብር ማሻሻያ ደንብ 📌​የመከላከያ ሠራዊት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል።
31 001
15
🌟የወሰዱት ሁሉም ወደዉታል✨ አሁንም ጥቂት ፍሬዎች አሉን 👇👇👇👇👇👇 👉📞0954633900 👉📞0954633900 ✅posture corrector✅ 👉ኦሪጅናል የጎበጠ ትከሻ ማስተካከያ እ+1
🌟የወሰዱት ሁሉም ወደዉታል✨     አሁንም ጥቂት ፍሬዎች አሉን        👇👇👇👇👇👇      👉📞0954633900      👉📞0954633900        ✅posture corrector✅ 👉ኦሪጅናል የጎበጠ ትከሻ ማስተካከያ   እንዲሁም ለወገብ እና የአንገት ህመም ተመራጭ መፍትሄ። 👉ለወንድም ሆነ ለሴት 👱‍♂👱የሚሆን የተለያየ size ያለዉ 👉ጀርባና ትከሻን ቀጥ በማድረግ ያማረ posture   እንዲኖረን የሚያረግ። 👉ረጅም ሰዓት በመቀመጥ ለሚመጣ የጀርባ እና የትከሻ ህመም 👉ከልብሶ ዉስጥም ሊያረጉት የሚችሉት ለስላሳ እና ምቹ 👌 👉በቀን ለ 4 ሰዓት በማድረግ   ብቻ በ 15 ቀን ለዉጥ የሚያመጣ       💰በ 2499 ብር ብቻ😱   ✅የጉልበት መጠበቂያ✅ 👉 ጉልበታችሁን ለሚሸመቅቃችሁ 👉ጉልበታችሁን ለሚቆረጥማችሁ 👉የጉልበት ህመም ላለባችሁ 👉ስፖርት ስትሰሩ ለሚያማችሁ 👉ለሁሉም ሰዉ ጉልበት የሚሆን     💰በ1499 ብር ብቻ😱 ✅የ አይጥ እና የበረሮ ማጥፊያ✅ 👉በኤሌክትሪክ የሚሰራ 👉💯% አስተማማኝ    💰በ1699 ብር ብቻ😱       ‼️ጥቂት ፍሬዎች ሰላስገባን ሳንጨረስ ፈጥነዉ ይዘዙን‼️      👇👇👇👇👇👇 👉📞0954633900 👉📞0954633900 ✍ወይም ስልኮንና አድራሻዎን በ👉@dubaitera_shop ላይ ይላኩልን። 🚚#አዲስ _አበባ ላይ ያሉበት በ30 ደቂቃ ዉስጥ በነፃ ስናደርስ ክፍለሀገር በፖስታ ቤት በኩል እንልካለን። 🌐ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት @Dubai_tera2 ን   👆👆👆join ይበሉ!
29 231
16
የፈተና እና የአገልግሎት ክፍያዎች ተሻሻሉ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ ደንብ (ቁጥር 593/2018) በማውጣት የአገልግሎት ክፍያዎችን አሻሻለ። ዋና ዋና የተሻሻሉ ክፍያዎች፦ 📌+4
የፈተና እና የአገልግሎት ክፍያዎች ተሻሻሉ‼ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አዲስ ደንብ (ቁጥር 593/2018) በማውጣት የአገልግሎት ክፍያዎችን አሻሻለ። ዋና ዋና የተሻሻሉ ክፍያዎች፦ 📌 የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam)፦ ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር (500 የምዝገባ + 1,500 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $100 📌 የድህረ-ምረቃ መግቢያ (NGAT)፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር (500 የምዝገባ + 3,000 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $100 📌 የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና፦ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር (1,000 የምዝገባ + 2,500 የፈተና) | ለውጭ ዜጎች $150 📌የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ፦ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር | ለውጭ ዜጎች $100 📌 ምትክ ሰርተፊኬት፦ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር | ለውጭ ዜጎች $115 📌ምትክ ሰርተፊኬትና ማረጋገጫ፦ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር | ለውጭ ዜጎች $170 📌 የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ፦ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር | ለውጭ ዜጎች $75 📌 የስም ፊደል ግድፈት ማስተካከል፦ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር | ለውጭ ዜጎች $130 📌 ኦፊሴላዊ ትራንስክሪፕት መላክ፦ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር | ለውጭ ዜጎች $50 ለምርምር የመረጃ ክፍያ፦ 📌ለተቋማት፦ ለአገር ውስጥ 10,000 ብር | ለውጭ ተቋማት $1,875 📌 ለግለሰቦች፦ ለአገር ውስጥ 1,000 ብር | ለውጭ ዜጎች $190 ሆኖ በደንቡ ላይ ተደንግጓል።
32 323
17
🌴 ቴምር ፕሮፐርቲስ 🌴 ​📍 Location 1፡ ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ​✨ የአፓርትመንት አማራጮች፡ ​🔹 ባለ 1 መኝታ (68 እና 72 ካሬ) • 68 ካሬ = 7,820,000 ብር (ሙሉ ክፍያ
🌴 ቴምር ፕሮፐርቲስ 🌴 ​📍 Location 1፡ ቡልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ​✨ የአፓርትመንት አማራጮች፡ ​🔹 ባለ 1 መኝታ (68 እና 72 ካሬ) • 68 ካሬ = 7,820,000 ብር (ሙሉ ክፍያ) | ቅድመ ክፍያ = 1,955,000 ብር • ለ100% ክፍያ 30% ቅናሽ! ➔ 5,474,000 ብር ብቻ ​🔹 ባለ 2 መኝታ (81፣ 87፣ 90 እና 101 ካሬ) • 81 ካሬ = 9,315,000 ብር (ሙሉ ክፍያ) | ቅድመ ክፍያ = 2,328,750 ብር • ለ100% ክፍያ 30% ቅናሽ! ➔ 6,520,500 ብር ብቻ ​🔹 ባለ 3 መኝታ (121፣ 137 እና 142 ካሬ) • 121 ካሬ = 13,915,000 ብር (ሙሉ ክፍያ) | ቅድመ ክፍያ = 3,478,750 ብር • ለ100% ክፍያ 30% ቅናሽ! ➔ 9,740,500 ብር ብቻ ​💡 የክፍያ ሁኔታ፡ • በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ! • ቀሪውን በ3 ዓመት ያለምንም ወለድ በሂደት የሚከፈል • እስከ 30% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ! ​📍 አዲስ ሳይት፡ መገናኛ ጫካ ፕሮጀክት ​📌 ምንም አይነት የዋጋ ማስተካከያ ሳይደረግ በቋሚ ዋጋ! 📌 ጥሩ የከተማ እይታ ያለው (Top view) 📌 በካሬ 115,000 ብር ብቻ (100% ለሚከፍሉ በካሬ 78,000 ብር!) ​🏠 የቤት አማራጮች፡ 👉 ባለ 1 መኝታ፡ 60 - 71 ካሬ 👉 ባለ 2 መኝታ፡ 90 - 105 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ፡ 112 - 145 ካሬ ​💳 በ3 አይነት የአከፋፈል መንገድ መክፈል ይችላሉ፦ 1️⃣ 20/80 አከፋፈል - 20% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በግንባታ ሂደት መሠረት 2️⃣ 40/60 አከፋፈል - 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው 60% የቤት ቁልፍ ሲረከቡ 3️⃣ 65/35 አከፋፈል - 65% ቅድመ ክፍያ ከፍለው 35% ቅናሽ ያገኛሉ! ​🌟 እንዲሁም በሌሎች ሳይቶቻችን ግንባታ ላይ ያሉ እና ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ! ​📞 ለበለጠ መረጃ እና ለመያዝ፡ 📱 0936386462 ​🔗 WhatsApp Link: https://wa.me/message/NO7YEIEND7XZH1
32 051
18
በጨረቃ ጭምር 6 ዙር ውጊያ የተካሄደበት ሰቆጣ አካባቢ በተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች የደረሱ ጉዳቶች ናቸው።የፀጥታ ኃይሎ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ መያዛቸውንም አሳውቀዋል።ጦርነት በቃችሁ ይበለን+4
በጨረቃ ጭምር 6 ዙር ውጊያ የተካሄደበት ሰቆጣ አካባቢ በተፈፀሙ የድሮን ጥቃቶች የደረሱ ጉዳቶች ናቸው።የፀጥታ ኃይሎ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ መያዛቸውንም አሳውቀዋል።ጦርነት በቃችሁ ይበለን።
40 757
19
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገባ‼ በፓትሪክ ቪየራ የሚመራው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ጨዋታ አስቀድሞ ባሕር ዳር ገብቷል። በደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማ+4
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገባ‼ በፓትሪክ ቪየራ የሚመራው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ጨዋታ አስቀድሞ ባሕር ዳር ገብቷል። በደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ለደረሱት የሴኔጋል ኮከቦች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጨዋታው መስከረም 19/2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ይካሄዳል።
39 750
20
የአለማጣ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቅርቧል‼ አስተዳደሩ በመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት በኩል ህዝቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን የአካባቢውን ሰላምና ጸጥታ እንዲያስጠብቅ እንዲሁም ህገ-ወጥ+2
የአለማጣ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቅርቧል‼ አስተዳደሩ በመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት በኩል ህዝቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን የአካባቢውን ሰላምና ጸጥታ እንዲያስጠብቅ እንዲሁም ህገ-ወጥ ድርጊቶችንና ዘረፋን ለመከላከል የነቃ ጥረት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል። 
41 111