cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Show more
Advertising posts
109 554Subscribers
+11424 hours
+6297 days
+3 78130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ
Show all...
በአምራች ኢንደስትሪዎች የተደረገ ጉብኝት
Show all...
ሀገር በቀል ኩባንያዎች ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ እና የኤሌትሪክ ገመዶችን በማምረት በሀይል አቅርቦት እና ቴሌኮም ኢንደስትሪ መሳተፋቸው እጅግ አበረታች ነው። ኤሌክትሪክ የማከፋፈል ስራ ዐቢይ አካል እንደመሆኑ ዘርፉ ሙሉ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል። It's gratifying to see our local companies actively involved in the energy and telecom industry, manufacturing high-tension and electric cables. As a vital component of electricity distribution, this sector deserves full support from the government.
Show all...
የብረት ምርትን ማሳደግ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲያችን አካል ነው። የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ የኤሌትሪክ ገመዶችን እና የኤሌትሪክ ማማዎችን ለኤሌክትሪክ ብሎም ለቴሌኮም ዘርፎች በሀገር ውስጥ ማቅረብን እየሠራንበት እንገኛለን። በተጨማሪም የተሽከርካሪዎችን እና የመለዋወጫዎችን የምርት ሥራ በመመልከቴም ተደስቻለሁ። ሀገር በቀል ኩባንያዎች ተሽከርካሪዎችን እና መለዋወጫዎችን ሲያመርቱ መመልከትም በእጅጉ ያበረታታል። Boosting metal production is integral to our industrial development policy. With foreign direct investments, we're advancing local manufacturing of top-notch high-tension cables and electric towers, catering to the telecom and electricity sectors. Also pleased to see the production of vehicles and components. It's also encouraging to witness the local production of vehicles and their components.
Show all...
የፕላስቲክ እና የቆሻሻ ብክለት ሥነ ምኅዳራችንን እና ጤናችንን አደጋ ላይ ይጥላል። በኃላፊነት ስሜት ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ እና ዘላቂ አማራጮችን በመምረጥ ተፈጥሮን ለትውልድ ማቆየት እንችላለን። ከተሞቻችን እና አካባቢያችን ጽዱ ለማድረግ እንተባበር። Plastic and waste pollution threatens our environment, ecosystems, and health. By consuming consciously, disposing responsibly, and choosing sustainable alternatives, we can preserve our natural world for generations to come. Let's unite to keep our cities and environment clean.
Show all...
በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ'ስታርት አፕ' ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ ስፋት ብሎም ችሎታ ማሳያዎች ቀርበውበታል። ሁላችሁም አውደ ርዕዩን በመመልከት ከተሳታፊዎቹ ጋር እንድትወያዩ እጋብዛለሁ። Agarsiifni 'Startup Ethiopia' Godambaa Saayinsiitti ilaalamaa jiru hawwiin, bal'ina yaada waa uumuufi dandeettiin hirmaattotaa irratti dhiyaateera. Hundi keessan agaarsiisa kana ilaaluudhaan hirmaattota waliin akka marii'attan isin affeera. The Startup Ethiopia exhibition at the Science Museum showcases the aspirations, ingenuity, and innovation of participants in the ecosystem. I highly recommend everyone to visit the exhibition and interact with the exhibitors.
Show all...
Go to the archive of posts