cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Show more
Advertising posts
204 668Subscribers
-27324 hours
-2 4387 days
+1 00430 days
Posts Archive
ፀድቋል‼ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ  እንዲወጣ አድርገዋል። የቲክቶክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት ሹ ዚ ቼው ፥ " የትም አንሄድም። ለመብታችን በፍርድ ቤት እንታገላለን። ሀቁ እና ህገ መንግስቱ ከጎናችን ናቸው፣ እናሸንፋለን ብለን እንጠብቃለን " ሲሉ ተናግረዋል።
Show all...
👍 32 6🥰 4😁 3😱 3🔥 1
…ትጥቅ ይፍቱ… የብሄራዊ ደኅንነት ምክር ቤት፣ በግጭት ማቆም ስምምነቱ መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት እንዳለባቸው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ምክር ቤቱ፣ የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጥያቄ ያለባቸው አካባቢዎች ጉዳይም ቀደም ሲል በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ተግባራዊ መደረግ እንዳለበትም ገልጧል። ምክር ቤቱ፣ በተለያዩ አካባቢዎች ሰዎችን የሚያግቱና የሚዘርፉ ቡድኖችን መሸከም ሊያበቃ እንደሚገባውም ምክር ቤቱ አሳስቧል። በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠው መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
Show all...
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
Show all...
👍 7😱 4 2
የጊብሰን ት/ቤት ጉዳይ ልጆቻቸውን በጊብሰን ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ ወላጆች ልጆቻቸው ሚንስትሪ እንዲፈተኑ ወደ መንግስት ትምህርት ቤት ወስደው ፎርም እንዲሞሉ ታዘዋል።ይህ የሆነው የትምህርት ቤቱ በአዲስ አበባ ትምህርት ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን 17 ቅርጫፎች ሙሉ በታገዱ ነው።ማስረጃዎቹ ከላይ ተያይዘዋል።
Show all...
ተጨማሪ 8 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጠ በሀሰተኛ የክፍያ ሰነድ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ዝውውር ወንጀል ተጠርጥረው ለእስር የተዳረጉት  ቀሲስ በላይ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ መርማሪ ፖሊስ በተሰጠው የ7 ቀን ጊዜ ውስጥ የምስክሮችን ቃል መቀበሉን፣ በተጠርጣሪዎች እጅ ላይ የተገኘ ኤሌክትሮኒክስ ምርመራ እንዲደረግ ለሚመለከተው ተቋም መጠየቁን፣ የቴክኒክ ምርመራ እንዲሰጠው በደብዳቤ መጠየቁን አስታውቋል። በተጨማሪም በቀሲስ በላይ ሁለት መኖሪያ ቤቶች ላይ ብርበራ ማድረጉንና በብርበራ የተገኘ የጦር መሳሪያ ህጋዊነት የማረጋገጥ ስራ እየሰራ መሆኑን ገልጿል፤ ተጨማሪ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ገልጾ መርማሪ ፖሊስ የ14 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ጠይቋል። ቀሲስ በላይ መኮንንን ጨምሮ ሌሎቹም ተጠርጣሪዎች በ6 ጠበቆች ተወክለው ችሎት የቀረቡ ሲሆን ደንበኞቻቸውን ተጨማሪ በእስር ለማቆየት የሚያስችል አይደለም በማለት ተከራክረዋል። የግራ ቀኝ ክርክሩን የተመለከተው ጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ ተጠርጣሪው ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ለጊዜው በማለፍ ለፖሊስ የ8 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቅዷል።
Show all...
👍 51 5😁 3🎉 3🔥 2😱 2🥰 1
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
Show all...
👍 10 1
የአሜሪካ ሴኔት በመላው አሜሪካ " ቲክቶክ" ን ሊያግድ የሚችል አዋጅ ትላንት ለሊት አጽድቋል። ከቀናት በፊት የተወካዮች ምክር ቤት " ቲክቶክ " እንዲታገድ ረቂቅ ሕግ ማጽደቁ ይታወሳል። ትላንት ለሊት የአሜሪካ ሴኔት ተሰብስቦ " ቲክቶክ " ከቻይና ካልተፋትና ድርሻው በ9 ወር ውስጥ ለአሜሪካ ኩባንያ የማይሸጥ ከሆነ አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት እንዳይሰጥ የሚያግድ አዋጅ አጽድቋል። ቀጣዩ ሂደት ፕሬዜዳንቱን ይመለከታል። ይህ አዋጅ ወደ ፕሬዝዳንት ጆ  ባይደን የተመራ ሲሆን እሳቸው ቀደም ሲል " ይህ አዋጅ እኔ ጋር ይድረስ እንጂ ፊርማዬን አኑሬበት ሕግ ሆኖ ይተገበራል " ብለው ነበር። አሁን አሜሪካ ውስጥ 170 ሚሊዮ ተጠቃሚዎች ያሉት " ቲክቶክ " የመታገዱ ነገር እውን እየሆነ የመጣ ሲሆን ሂደቱ ረጅም ወራትን ሊወስድ ይችላል። በሌላ በኩል ፥ ሴኔቱ ለዩክሬን ፣ ለእስራኤል እና ለሌሎች የባህር ማዶ የአሜሪካ አጋሮች የ95 ቢሊዮን ዶላር (5,419,427,000,000 ብር) የእርዳታ ጥቅል አፅድቆታል። via Tikvahethiopia
Show all...
👍 37👏 8🤔 4 3😁 2🎉 1
ADVERTISMENT ታላቅ የምስራች ከDMC realestate በመሀል ከተማ በለቡ መብራት በሚገኘው  እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር ከstudio  እስክ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር ✨50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል 👉studio  58 ካሬ 👉ባለ አንድ መኝታ ከ77ካሬ-98ካሬ 👉ባለሁለት መኝታ ከ123ካሬ-155ካሬ 👉ባለሶስት መኝታ ከ146-181ካሬ 👉ባለአራት መኝታ ከ177ካሬ ጀምሮ 👉የልጆች መጫወቻ 👉የመዋኛ ገንዳ 👉ጂም እና ስፓ 👉የኤሌክትሪክ መኪና charge ቦታ ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡  👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ ከ8%-25% ቅናሽ አድርገናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ መግኘት ይችላሉ ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ  ወደ DMC realestate ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! …….ያስተውሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ 👉☎️0977019814 እና 0961396467       በመደወል  ይመዝገቡ፡፡
Show all...
👍 14 1😱 1
በአዲስ አበባ የመኖሪያ ህንጻ ተደርምሶ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ። በመዲናይቱ አዲስ አበባ፣ አዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12፣ ልዩ ስሙ ጠሮ መስጂድ በተባለው ቦታ የመኖሪያ ህንጻ ተደርምሶ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ። የመንግስት መገናኛ ብዙሃ የወረዳውን ስራ አስፈፃሚ አይዳ አወልን ጠቅሶ እንደዘገበው አደጋው የተከሰተው የግለሰብ መኖሪያ ቤት ተደርምሶ በጀርባ በሚገኝ ሌላ መኖሪያ ቤት ላይ በማረፉ ነው፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት ምሽት 5 ሰአት ላይ ነው።
Show all...
😢 39👍 20 8🎉 1💔 1
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Show all...
👍 6 2
ከፌደራል ፖሊስ የተሰጠ መግለጫ <<የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሁሉንም ሃይማኖቶች በእኩልነት ያከብራል።ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ ፖሊስ ከየትኛውም ሃይማኖት፣ ብሄር እና ፖለቲካ ወገንተኝነት የፀዳ እና ብዛህነትን እሴቱ ያደረገ ሕዝባዊ ተቋም መሆኑን ገልጿል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሃይማኖቶች ብዛህነትን የሚያከብርና የሚያስከብር በእኩልነት ለሁሉም ሙያዊ አገልግሎት የእየሰጠ ያለ ተቋም ሆኖ ሳለ ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ አዲስ የፖሊስ አባላትን ለመመልመል ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ የተላከ የፖሊስ አባል ምክትል ሳጂን ታመነ ዱባለ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ኬቾ ወዜ ቅዱስ ባለወልድ ቤተክርስቲያን በመገኘት የደንብ ልብሱን እንደለበሰ ሃይማኖታዊ መዝሙር በመዘመር እና በሕዝብ ፊት ጥይት እየተኮሰ በማህበራዊ ሚዲያ ሰሞኑን የሚሰራጨው ቪዲዮ ከተቋሙ መተዳደሪያ ህግና አሠራር ውጭ እንደሆነ መግለጫው አረጋግጧል። አባሉም ይህንን ተግባር እንደፈፀመ ወዲያውኑ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሎት የፈፀመው ድርጊት በተቋሙ ሕገ ደንብ መሠረት በሕግ አግባብ እያጣራ እንደሚገኝ መግለጫው አመላክቷል። ፖሊስ የሁሉም አገልጋይ ሆኖ ሳላ አባሉ እምነቱን በግል መከተል እየቻለ ነገር ግን መንግስት ፀጥታ እንዲያስከብር ያስታጠቀውን የጦር መሣሪያ ከፍተኛ ሕዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ፍፁም የፖሊስን ዲሲፕሊን በጣሰ መልኩ የፈፀመው ተግባር በሕግ የሚያስጠይቅ ስለሆነ ተቋሙ ሕግ ፊት እንደሚያቀርበው በመግለጫው ገልጿል።>> የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ
Show all...
ADVERTISMENT የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ •  ገንዘብ ለማስተላለፍ •  የአየር ሰዓት ለመሙላት •  ዕለታዊ የውጪ ምንዛሬ ተመን ለመመልከት •  የሂሳብ እንቅስቃሴን ለማየት •  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍያዎችን ለመፈጸም ያስችሎታል፡፡ በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኑሮዎን ለማቅለል፣ ጊዜን ለመቆጠብ ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይጠቀሙ፡፡ ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! ¬¬¬¬የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
Show all...
6👍 5👏 3🎉 1
ሐዋሳ‼ ሀዋሳ ከተማ ከምሽት 3:00 በኋላ ባለ ሦሰት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) እና የሁለት እግር ሞተር ሳይክል ማሽከርከር ተከለከለ። ሰሞኑን በሀዋሳ ከመዝናኛ መልስ እየደረሰ ያለውን የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመከላከል ሲባል ከምሽቱ 3:00 በኃላ ባለሦሰት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) እና ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል ማሽከርከር የተከለከለ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ ትራፊክ ፖሊስ አስተባባሪው ኢንስፔክተር ተስፋዬ ደምሴ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አሳውቀዋል።
Show all...
👍 81 8👏 7🎉 5😱 3
በደሴ ከተማ በየሳምንቱ ሰኞ ደምቆ የሚውለው ገበያ ከ"ሰኞ ገበያ" ወደ ገራዶ መዛወሩ ተሰምቷል።ይህ ተግባራዊ መሆን የጀመረው ከትናንት ሚያዚያ 14/2016 ነው።በሬ ተራ ቀድሞ ወደ ገራዶ ተዛውሮ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ሌሎች ግብይቶችም ተጨምረዋል።የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የመንገድ መሰረተ ልማት በአዲስ መልክ እየገነባ ይገኛል።ከተማዋ ከአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት በፊት አሮጌ መንገዶቿን አፍርሳ እየገነባች ትገኛለች።
Show all...
👍 133 17😱 8👌 6👏 5🥰 4🎉 2
Update ህውሃት ውህደቱን አስተባበለ ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከብልጽግና ፓርቲ ጋር ለመቀላቀል ተከታታይ ድርድር እያደረገ ነው " የሚሉ መረጃዎች ሲሰራጩ ነበር። ህወሓት ግን " ይህ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ ነው " ብሏል። ህወሓት ፥ " ከብልጽግና ጋር በተከታያይ እየተካሄደ ያለው ውይይት ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት በኋላ የተፈጠረውን አንፃራዊ ሰላም ለማስፋት እና ለማጠናከር ያለመ ነው " ሲል ገልጿል። ከብልጽግና ፓርቲ ጋር መሰረታዊ የሆነ የዓላማ እና የአስተሳሰብ ልዩነት እንዳለው የገለጸው ህወሓት ፤ " ልዩነቱ እንዳለ ሆኖ ሁለቱ ፓርቲዎች ሊወያዩባቸው የሚገቡ ብዙ አጀንዳዎች አሉ " ብሏል። " ህወሓት ከብልጽግና ጋር ሊቀላቀል / ሊዋሃድ ንግግሮች ተጀምረዋል " እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ ከእውነት የራቀ ነው ሲል አሳውቋል።
Show all...
ሰውዬው ተገኝተዋል‼ ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ለገጣፎ አቅራቢያ 44 ማዞሪያ ጅዳ ኩራ በተባለ ፖሊስ ጣቢያ መታሰራቸው ታውቋል። እኝህ ሰው በተደበደቡ፣በተበደሉ፣ጥቃት በደረሰባቸው እንደት ሊታሰሩ ቻሉ ለሚለው ምላሽ አልተገኘም። በወቅቱ እሳቸውን ከፍ ዝቅ እያደረኩ ርካሽ የዘረኝነት ተግባር ሲፈፅሙባቸው የነበሩ ወጣቶች ተሰብስበው መታሰራቸውም ተሰምቷል።
Show all...
😢 105👍 81💔 17 12😱 3
ከጅቡቲ የባሕር ወደብ አቅራቢያ 16 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት IOM ዛሬ እንዳስታወቀው 28ቱ የጀልባዋ ተሳፋሪዎች እስካሁን አልተገኙም። ጀልባዋ 77 ተሰዳጆችን አሳፍራ እንደነበር ነው IOM በኤክስ ገጹ ይፋ ባደረገው አጭር መረጃ ያመለከተው። ከተሳፋሪዎቹ ውስጥም ልጆች እንደሚገኙበትም አስታውቋል። የጅቡቲ መንግሥት የአደጋ ጊዜ ሕይወት አድን ሠራተኞች ባሕር ላይ በደረሰው አደጋ የተጎዱትን ለማዳን ጥረት እያደረጉ እንደሆነም ገልጸዋል። እንዲህ ያለ አደጋ በተሰዳጆች ላይ በተጠቀሰው አካባቢ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሲደርስ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የዛሬ ሁለት ሳምንት በጅቡቲ የባሕር ጠረፍ አቅራቢያ በደረሰው ተመሳሳይ የጀልባ አደጋ ልጆች ጨምሮ 38 ስተደኞች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በተያያዘ ዜና ከፈረንሳይዋ ካሌ ደሴት ወደ ብሪታንያ ለመሻገር ሲሞክሩ አምስት ስደተኞች ባሕር ላይ በደረሰ አደጋ መሞታቸው ተሰምቷል። ሟቾቹን ጨምሮ ከመቶ በላይ ስደተኞችን ጭና የነበረች መርከብ የገጠማትን አደጋ ተከትሎ የፈረንሳይ የባሕር ኃይል መርከቦች በስፍራው ደርሰው ተሳፋሪዎቹን ለማውጣት መቻላቸው ነው የተገለጸው። ተሰዳጆቹ ወደ ብሪታንያ ለመሻገር በሞከሩበት ምሽቱን የብሪታኒያ መንግሥት በሀገሪቱ የሚገኙ ሕገወጥ ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ ለማሻገር የሚያስችለውን ሕግ አጽድቋል። Via DW Amharic&Reuters
Show all...
😢 8👍 6💔 5 2😱 1
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
Show all...
👍 7 5🎉 2🥰 1👏 1
የባቡር ሐዲድ ብረት ስርቆት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ ገለፀ፡፡ የስርቆት ድርጊቱ የተፈፀመው በቀድሞ ከድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በተዘረጋው የባቡር ሀዲድ ብረት ላይ ሲሆን ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ሁለት ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ያዋለ ሲሆን ለጊዜው ያልተያዙ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ምርመራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል ። በሀሰሊሶ ክላስተር በገደንሳር ቀበሌ ልዩ ቦታው ቦሬ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ሚያዚያ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ አስር ሰአት ገደማ የቀድሞውን ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የተዘረጋውን የባቡር ሀዲድ ብረት ፈትተው 47 ፍሬ በአይሱዙ መኪና በማጫን ሰርቀው ለመሰወር ሲሞክሩ የአካባቢው ሚሊሻ ባደረገው ብርቱ ጥረት የተሰረቀውን ብረት ከአንድ ተጠርጣሪ ግለሰብ ጋር በቁጥጥር ስር በማዋል ለመልካ ጀብዱ ፖሊስ ጣቢያ ማስረከባቸውን የመልካ ጅብዱ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ም/ኮ/ር ሻንበል ተካኝ ተናግረዋል ። ፖሊስ በወቅቱ ባደረገው ማጣራት እና በህብረተሰቡ ጥቆማ ተሰርቆ በሌላ አካባቢ ተሸሽጎ የነበረ ከሶስት መቶ ፍሬ በላይ የሀዲድ ብረት ከቦታው ላይ ተነቅሎ ለመጓጓዝ የተዘጋጀውን በቁጥጥር ስር አውሎ ተጨማሪ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ባደረገው ጥረት ሁለተኛውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን በተጠናከረ መልኩ መቀጠሉን የመልካ ጅብዱ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ም/ኮ/ር ሻንበል ተካኝ ጨምረው ተናግረዋል ። (ድሬ ዳዋ ፖሊስ)
Show all...
😱 3👍 2 2🥰 2👏 1💔 1
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Show all...
👍 7 2
ከአላማጣ እና አከባቢዋ ተፈናቅለው ቆቦ እና ሰቆጣ የተጠለሉ ሰዎች ቁጥር 50 ሺ መሻገሩ ተገለጸ በቅርቡ በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቅለው በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ እና በዋግ ህምራ ዞን ሰቆጣ ከተማ ተጠልለው የሚገኙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሺ በላይ መሆኑን  የመንግስታቱ ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የተፈናቃዮቹ ቁጥር ያገኘሁት ከሁለቱ ዞኖች አስተዳደር ነው ያለው የቢሮው መግለጫ በአከባቢው ከሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተፈጠረው አለመረጋጋት እስከ ሚያዚያ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ሪፖርት የተደረገ ተፈናቃዮች ቁጥር 29 ሺ እንደሚጠጋ አስታውሷል። በቆቦ ከተማ ተጠልለው የሚገኙ ተፋናቃዮች ቁጥር 42 ሺ መድረሱን የጠቆመው ቢሮው በሰቆጣ የሚገኙ ተፈናቃዮች ቁጥር 8 ሺ 300 መሆኑን ገልጿል። አብዘሃኛዎቹን ተፈናቃዮች የቆቦ ከተማ ማህበረሰብ አስጠልሏቸው እንደሚገኝ የጠቆመው ቢሮው ሌሎቹ ደግሞ ከከተማዋ በሶስት ኪሎ ሜትር ርቆ በሚገኝ ጋሪያ ሌንጫ በተባለ ቦታ ላይ የድንኳን መጠለያ ዘርግተው እየኖሩ መሆኑን ገልጿል።(አዲስ ስታንዳርድ)
Show all...
👍 47😢 27 5😱 3🎉 1
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
Show all...
👍 5 5
ማሌዥያ ውስጥ የባህር ሃይል ሄሊኮፕተሮች በአየር ላይ ተጋጭተው የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ የንጉሣዊው የማሌዢያ ባህር ኃይል ወታደራዊ ልምምድ ላይ በነበረበት ወቅት ሁለት የባህር ሃይል ሄሊኮፕተሮች በአየር ላይ ተጋጭተው የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።በአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ላይ የታተመው ቀረጻ እንዳመላከቱ ሁለቱ ሄሊኮፕተሮች መሬት ከመጋጨታቸው በፊት አንደኛው የሌላውን ሮተር ቆርጧል። ድርጊቱ ያጋጠመዉ በማሌዥያ ሉሙት ከተማ ሲሆን ይህም የባህር ሃይል ሰፈር ነው፡፡ በአደጋዉ በሕይወት የተረፉ ሰዎች ስለመኖራቸዉ ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡የሮያል የማሌዢያ ባህር ሃይል ሁሉም ተጎጂዎች በስፍራዉ መሞታቸው የተረጋገጠ ሲሆን አስከሬን ለመለየት ወደ ሉሙት ወታደራዊ ሆስፒታል ተልኳል።የአደጋውን መንስኤ የሚያጣራ ኮሚቴ ተቋቁሞ እንደሚሰራም አክሏል። ከሄሊኮፕተሮቹ አንዱ የሆነው ኤም 503-3 ሰባት ሰዎችን አሳፍሮ በመንደርደሪያ መንገድ ላይ ወድቋል ተብሏል።ሌላው ፌንኔክ ኤም 502-6 ሌሎች ሶስት ተጎጂዎችን አሳፍሮ በአቅራቢያው በሚገኝ መዋኛ ገንዳ ውስጥ ወድቋል።የግዛቱ የእሳት እና የነፍስ አድን ክፍል አደጋዉ ከባድ እንደነበር ገልጿል፡፡ በመጋቢት ወር የማሌዢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂ ሄሊኮፕተር በማሌዢያ አንጋሳ ደሴት በስልጠና  ላይ እያለ በባህር ላይ መዉደቁ ይታወሳል፡፡ፓይለቱ፣ ረዳት አብራሪው እና ሁለት ተሳፋሪዎች በአሳ አጥማጆች በመገኘታቸዉ ከሞት ተርፈዋል፡፡(በስምኦን ደረጄ)
Show all...
👍 24 2💔 1
ADVERTISMENT አፖርትመንት ላይ በአራቱም አቅጣጫ ግድግዳ share የማያደርግ ቤት አይተው ያውቃሉ ?🤔 👉DMC Real Estate ለሽያጭ ካወጣቸው ቤቶች መካከል 148 ካሬ ላይ ያረፈው ባለ ሁለት መኝታ ቤት ምንም አይነት ግድግዳ share አያደርግም። በተጨማሪ ቤቱ service quarter በሚባል የግንባታ መርህ የተሰራ ስለሆነ ከውጭ ከሚመጡ አላስፈላጊ ድምፅ ይከላከላል ከprivacy አንፃርም ተመራጭ ነው። 65,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሰፊ መንደር ከstudio እስከ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር እንዲሁም 50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ ማግኘት ይችላሉ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ👇         ☎️ 0977019814                     ☎️ 0961396467 በመደወል ይመዝገቡ
Show all...
👍 16 2
ኮሬ‼ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ፣ አራት ወጣት አርሶ አደሮች፣ ከምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ በተነሱ ታጣቂዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።በእርሻ ሥራ ላይ እንደነበሩ የተገለጹት አርሶ አደሮች የተገደሉት፣ “ኦነግ ሸኔ” ባሏቸው ታጣቂዎች እንደኾነ፣ የኮሬ ዞን የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተፈራ ቦንዶራ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ቆቦ ቀበሌ ትላንት ሚያዚያ 13 ተገደሉ ከተባሉ አራት ወጣት አርሶ አደሮች ውስጥ ሁለቱ የወንድማቸው ልጆች እንደኾኑ አቶ ምትኩ ሽብሩ በስልክ ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ገልፀዋል። አራቱም የሁለት ቤተሰብ አባላት መኾናቸውን፣ የሟቾቹን ስም በመዘርዘር የገለፁት አቶ ምትኩ እርስ በርሳቸውም ዘመዳማቾች መኾናቸውን አክለዋል። ለጥቃቱ ጉጂ ዞን ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ ያሏቸውን ታጣቂዎችን ተጠያቂ ያደረጉት አቶ ምትኩ፣ ይህን የሚያስቆም ኃይል ባለመኖሩ ሕዝቡ ስጋት ላይ መውደቁን ገልፀዋል። አቶ አጋፋሪ መንገሻ የተባሉ የቆቦ ቀበሌ ነዋሪ የእርሻ ማሳቸውን አረም በሚያርሙበት እና ከብቶቻቸውን በሚጠብቁበት ወቅት እንደተገደሉ ተናግረዋል። አቶ አጋፋሪ ተዘርፈዋል የተባሉ ከብቶች እና ሌሎች ንብረቶች ወደ ገላን ወረዳ እንደተወሰዱባቸው ገልፀው ክስ አሰምተዋል። ባለፈው ሳምንት የ13 ዓመት አዳጊ እና ሌላ አርሶ ከቆቦ ቀበሌ መገደላቸውን አቶ አጋፋሪ አስታውሰዋል። የኮሬ ዞን ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተፈራ ቦንዶራ በግብርና ሥራቸው ላይ የነበሩ አራት አርሶ አደሮች የተገደሉት ሸኔ ሲሉ በጠሯቸው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂዎች መኾኑን ተናግረዋል።አቶ ተፈራ አክለው ካለፈው ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ፣ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሰባት አርሶ አደሮች ዳኖ ፣ መቅሬዲ እና ቆቦ ከተሰኙ ቀበሌዎች ያልታጠቁ ሲቪሎች በታጣቂዎች መገደላቸውን አክለው ገልጸዋል:: ስለ ጉዳዩ ከአፋን ኦሮሞ ክፍል ባልደረባ ነሞ ዳንዲ የተጠየቁት፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትም፣ በዓለም አቀፍ ቃል አቀባዩ አቶ ኦዳ ተርቢ ክሱን አስተባብለዋል። ከምዕራብ ጉጂ ዞን ባለሥልጣናት አስተያየትና ምላሽ ለማካተት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም::ይሁን እንጂ ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ጉዳይ የተጠየቁት የአካባቢው ባለሥልጣናት፣ ቀበሌዎቹ በሸማቂዎች በሚደርሰው ጥቃት የተነሳ ከቁጥጥር ውጭ መኾኑና ለኅብረተሰቡ መግሥታዊ አገልግሎት መስጠት እንዳልተቻለ መናገራቸው ይታወሳል። Via:— VoA ========================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
😢 22👍 21 4🎉 1
ADVERTISMENT ፈጣን፣ ቀልጣፋና ባለብዙ አማራጭ ንብ ኢ-ብር ✔  ገንዘብ ለመላክና ለመቀበል ✔ ለት/ቤት ክፍያ ✔  የሞባይል አየር ሰዓት ለመሙላት ✔  የአየር መንገድ ትኬት ለመግዛት  *617# አሊያም መተግበሪያውን ከplay store ወይም app store በማውረድ ይመዝገቡ!      ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!       ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: htthttps://www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
Show all...
5🥰 2👍 1🙏 1
ብልፅግናና ህውሃት ሊቀላቀሉ መሆኑ ተሰማ ከኹለት ዓመት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የፈረመው ሕወሓት፤ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በሊቀመንበርነት የሚመሩትን ብልፅግናን በመቀላቀል በሀገራዊ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት መስማማቱን ቢገልፅም፣ ፓርቲውን ለመቀላቀል ቅድመ ሁኔታ ማስቀመጡን አሁን ላይ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ያመለክታሉ። ከብልፅግና በፊት የነበረው ኢሕአዴግ እኩል የሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውክልና ያላቸው አራት ንዑስ ፓርቲዎች ጥምረት ሲሆን፤ ብልፅግና ግን አንድ ወጥ ፓርቲ ነው። የብልፅግና የፓርቲ ውክልና በህዝብ ብዛት የሚወሰን እንጂ እንደ ኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች እኩል ውክልና አይኖራቸውም። አሁን እየተደረገ ባለው ድርድር ሕወሓት የብልፅግና ፓርቲ ሕገ-ደንብ ተሻሽሎ በፓርቲ ውስጥ አባል ድርጅቶች እኩል የማዕከላዊ ኮሚቴና የሥራ አስፈፃሚ ውክልና እንዲኖራቸው ይፈልጋል። ብልፅግና ግን ሕወሓት የተናጠል ህልውናውን አክስሞ ብልፅግናን እንዲቀላቀልና ውክልናውም በትግራይ ህዝብ ቁጥር ልክ የሚወሰን መሆኑን ይገልፃል። የሕወሓት ሊቀ መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል በአዲስ አበባ ተገኝተው ይህን ድርድር የጀመሩት ሲሆን፤ ከሁለት ሳምንት በኋላ የብልፅግና ምክትል ሊቀመንበር አደም ፋራህ ወደ መቀሌ ተጉዘው በጉዳዩ ላይ በስፋት መነጋገራቸው ተገልጿል። በሕወኋት በኩል ብልፅግናን መቀላቀል “ስህተት ነው …አስፈላጊም አይደለም” ብለው የሚያምኑ አመራሮች ቢኖሩም፤ "ውህደቱ ለትግራይ ችግሮች መፍትሄ ለማምጣት ጠቀሜታ አለው፣ በተለይም የትግራይን ፀጥታና ደህንነት ለመስጠበቅ ከብልፅግና ጋር አብሮ መቆም አስፈላጊ ነው ብለው የሚያምኑ መኖራቸውንም ዘገባው አመላክቷል። መረጃው ከዋዜማ ሬዲዬ የተወሰደ ነው።
Show all...
😁 84👍 76🤪 12 9💔 8😐 2🥰 1😢 1🕊 1