🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
Channel 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 30 407 subscribers, ranking 655 in the Medicine category and 1 170 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 30 407 subscribers.
According to the latest data from 05 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 904 over the last 30 days and by -52 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.53%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.34% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 1 379 views. Within the first day, a publication typically gains 712 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 13.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا)
#ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈
ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com
ለህክምና
👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ
#እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ!
☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስ...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Medicine category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 October | 0 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | 0 | |||
| 03 October | 0 | |||
| 02 October | +2 | |||
| 01 October | +5 |
| 2 | 🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 325 |
| 3 | 🌀አስጨናቂና አጣብቂኝ ሲህሮች መለያ ምልክቶቻቸው!!🌀
🖋(ከዶ/ር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፍ ላይ የተወሰደ)
ሲህርን አቅልለው የሚመለከቱ በበሽታው ታመው የማያውቁ ሰዎች ናቸው። ሲህር ሰውን ከሰውነት ተራ አውጥቶ ወደ ደካማ ፍጡርነት የሚለውጥ አስከፊ ፈተና ነው። ይህንን በሽታ በቁርአንና በዚክር መዋጋት ቢቻልም፣ የኢማን ደረጃችን ከፍ ቢል እንኳ ፈተናው እንዳይደርስብን መከልከል አይቻልም።
1🔹#የቤተሰብ ሰላም መታወክና አለመስማማት፦ ነጋ ጠባ ንትርክ፣ ጭቅጭቅና ጥላቻ በወንድማማቾች፣ በእህትና ወንድም እንዲሁም በወላጆችና በልጆች መካከል እስከ መገዳደል የሚደርስ ጠብ ይነሳል።
2🔹#ቀልብን የሚሰብር የውድቀት ስሜት፦ "ሁሉ ነገር አይሳካልኝም" በሚል ተስፋ መቁረጥ፣ ፍርሃትና ጭንቀት ስራን ማፍረስ። የነኩት ሁሉ የሚረክስ ይመስላቸዋል፤ ይህም በሲህሩ ላይ ያለው ጅን ሴራ ነው።
3🔹#ልክ የሌለው ብክነትና ብር መያዝ አለመቻል፦ ባንክ ያስቀመጡትንና ያፈሩትን ንብረት ያለምንም ምክንያት መጨረስ። ንብረትን እስከመሸጥና ወደማይፈልጉት ሱስና ሃራም ስራዎች ውስጥ መግባት።
4🔹#ብርቱ የሆነ የጥርስ መቅጨልጨል፦ በተለይ በእንቅልፍ ወቅት የሚታይና ጅኑ ከታካሚው ጋር እንደሚተኛ የሚጠቁም ምልክት ነው። ይህ ባህሪ በብዛት በሴቶችና በአይነናስ ተጠቂዎች ላይ ይስተዋላል።
5🔹#ዶክተር ጋር የሚያደርስ የአካል መተሳሰርና መድከም፦ በፍጥነት መሰልቸትና ሰውነት ለትዕዛዝ እምቢተኛ መሆን። ሲቆሙ መቀመጥ፣ ሲቀመጡ መተኛት መፈለግና ከባድ የድካም ስሜት።
6🔹#ክፉ ህልሞችና ድምፆችን መስማት፦ ከእባብ፣ ከዘንዶና ከሸረሪት ጋር በህልም መታገል፣ እንዲሁም ከመግሪብ በኋላ ስም የሚጠሩ አስፈሪ ድምፆችን መስማት።
7🔹#ተስፋ የሚያስቆርጥ የደስታ ማጣት፦ አለም ላይ ደስ የሚሉ ነገሮች ቢደረጉላቸውም ፈፅሞ ደስታ አይሰማቸውም፤ እንዲያውም በሰሩት መልካም ነገር እራሳቸውን ይወቅሳሉ።
#ርዳታ ፍለጋ ወደ ቀልብ ዶክተር መምጣት፦ እነዚህ ምልክቶች የረጅም ጊዜ ክትትልና ዘመናዊ የህክምና እገዛ (ሳይካትሪስት) ስለሚፈልጉ፣ ከአራት በላይ ምልክቶች የታዩባችሁ ወዳጆቻችን በአፋጣኝ ኡስታዞችን ማናገር ይኖርባችኋል።
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com
#ሲህር #ሩቅያ #ጭንቀት #ጤና #ቀልብ_ዶክተር #አቡ_ፈርሀን #ኢስላማዊ_ህክምና #Qallbdoc | 396 |
| 4 | 🤲 እንኳን ወደ አፊያው መንደር በሰላም መጡ 🤲
ውድ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን በሲህር በጂን እና በአይነናስ ጥቃት የደረሰባችሁ ታካሚዎቻችን ህክምና ለማግኘት ዶክተርን ወይም ኡስታዝን ስታናግሩ እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎችን ያሟሉ🤲
👍 እድሜዎ ከ 18 አመት በላይ መሆን ይኖርበታል🕯
1⃣ ሊያናግሩን ሲመጡ በመጀመርያ ኢስላማዊ ሰላምታዎትን ያቅርቡ።
(ያለዚያ መልስ አያገኙም)
2⃣ ቀጥሎ ችግር አለብኝ ወይም (ይታይብኛል) የሚሉትን ምልክቶች በሙሉ በዝርዝር ያቅርቡ።
👉ችግሮን ወይም ምልክቶን ከመናገሮ በፊት እራሶን ያስተዋውቁን ስለራሶ ሲናገሩ
⭐️ ስም አይናገሩ, የአባት,የእናት ስምን አይንገሩን, አይጠየቁም። ከተጠየቁም የቀልብ ዶክተር ስላልሆነ ከዛ በፍጥነት ለቀው ይውጡ።
⭐️ፎቶ አይጠየቁም, የሚጠይቆም ካለ ከተጠየቁም ያ ቦታ የቀልብ ዶክተር ስላልሆነ ከዛ ቦታ ይውጡ።
እኛ ዘንድ የሚጠየቁት
🕯ፆታዎትን? ወንድ ወይም ሴት መሆኖን!
🕯እድሜዎት ከ18 አመት በላይ ወይም በታች መሆኖን ያሳውቁ።
⭐️ከ18 አመት በታች ከሆኑ ያለ ወላጅ እርዳታ እኛን እንዳያናግሩን። እናት ወይም አባት ወይም ታላቅ በእድሜ ከፍ ያለ ተወካይ ከቤተሰቦ አዘጋጅተው ይፃፉልን!
🕯 በህመም ላይ ምን ያህል ግዜ እንደሆኖት? ይንገሩን።
⭐️ምን ምን መድሀኒት እንደሚወስዱ!
በዶክተር የሚታዘዝሎት ወይም የታዘዘሎት ካለ ይንገሩን!
⭐️እኛ ጋር ከመምጣቶ በፊት ሩቅያ ሂደው ከሆነ ያሳውቁን! (የሄዱበት ሩቅያ ቦታ ፆታዊ ጥቃት ከደረሰቦትም ያሳውቁን)
⭐️የባህል ህክምና ሄደው ከሆነ! ይንገሩን
⭐️ጠንቋይ ውቃቤ ቤትም ሂደው ከነበረም ያሳውቁን! (ከህክምና ተውበት ይቀድማልና አይስጉ)
🕯የት እንደሚኖሩ? በሀገር ደረጃ ብቻ!
ሀገር ውስጥ ከሆኑ ወይ ከሀገር ውጭ ከሆኑ ይግለፁ።
3⃣ ችግሮ (ምልክቶ) በፅሁፍ ብዙ ከሆነ በድምፅ መላክን አይርሱ ። እጅግ በጣም ብዙ ሰዎችን ስለምናናግር ወድያው መልስ ላያገኙ ይችላሉና በድምፅ አሳጥረው ይናገሩ።
4⃣ በማንኛውም ሰአት ኡስታዞቻችንን ማግኘት ማማከር ትችላላችሁ ። በተቻሎት መጠን አሳጥረው ጉዳዮን ይንገሩ።
⭐️ ይሁንና የኡስታዞች መልስ ሊቆይ ይችላል ። (የኡስታዞች ምላሽ ከቆየባችሁ በትእግስት ይጠብቁ ከርሶ በፊት ህክምና ላይ ያሉ ይኖራሉና)
5⃣ ሊያውቁ የሚገባው ህክምናችን ባሉበት ቦታ ሆነው በአዝካር (ቁርአንና ዱአእ ዚክሮች ) ይታከማሉ።
⭐️ ሲታከሙ ማስረጃ ወይም ሰሂህ ሀዲስ ያልተጠቀሰበት መረጃ የሌለውን ህክምና ከተሰጦት ከኛ ከቀልብ ዶክተር አይደለምና ይጠንቀቁ። ከኛ አንዲትም ዚክር እና ዱአእ ሲሰጦ ሰነድ ከሰሂህ ሀዲስ ማስረጃ አለው። ህክምናችን ሰሂህ ሀዲሶችን ብቻ የየያዙ ነብያዊ ሱናን በተከተሉ መድሀኒቶች የሚካሄድ ነው። ይህ ህክምና ሸሪአዊ ብቻ ነው!
👉ተውበት ለማድረግ የምትመጡ ከዚህ በፊት ሲህር ስታደርጉ የነበራችሁ ግለሰቦች አብሽሩ አትስጉ አሏህ መሀሪ ነው! እንዲሁም ወደ እስልምና ለመቀላቀል ምትመጡም ኑ አናግሩን! ትምህርቶችን በማንኛውም ሰአት 24 ሰአት ውስጥ እኛን ማግኘት ትችላላችሁ👈
6⃣ የህክምናችን አላማ የቲምን መርዳት፣ የአሏህን ተአምር ማንገስ፣ ሰውን ከአዛ ውስጥ ማውጣት፣ኢስላማዊ አዳብን ፣ የታማሚውን ኢማን ማጠናከርና እምነቱን ማፋፋት ነው።
‼️ኡስታዞች ዘንድ የድምፅ ወይም የፅሁፍ መልእክትን ማስቀመጥ ይችላሉ።
❌ሩቅያህ በስልክ አይቀራም!📵
⚠️ህክምናችን አለም አቀፍ ነው!🌐
⭐️ በዚህ ስራ ላይ ስንሆን ክርስትያን ስለሆኑ ወይም የሌላ እምነት ተከታይ ስለሆኑ ህክምና አያገኙም ማለት አደለም። አፊያ ከአሏህ ነው በኢስላማዊ ህክምና አፊያዎን ይመልሱ አሏህም ውዱን አፊያ ሂዳያውን ይሰጦታል🤲
⭐️ህክምና ሊያገኙ የሚችሉት ከታች ባሉት ሁለት አካውንቶች ብቻ ነው👇
@freeeeeeeeeeeere 👈 ዶ/ር
ወይም
@UstazulQallb 👈 ኡስታዝ ያገኛሉ
🤲የስራው ሀላፊነት የኡስታዞች ብቻ አደለም ይህ የኡማው በተለይ አፊያ ያለው ሰው ብሎም በህክምናው የዳነ ሰው ስራ ሀላፊነት ነውና ይህን ከጫፍ እስከጫፍ አፍያ ላጣው ሰው ያድርሱ🤲
https://t.me/Qallbdoc | 413 |
| 5 | No text... | 334 |
| 6 | https://youtu.be/A65DEMyCKF4 | 422 |
| 7 | ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አላህ በአጠቃላይ የአደምን ምስል በገነት ውስጥ ከሸክላ (ጭቃ) ሰርቶ ባጠናቀቀ ጊዜ፥ የፈለገውን ያህል ዘመን እዚያው ነፍስ የሌለው አድርጎ ተወው።"
"ኢብሊስ (ሰይጣን) ይህ አዲስ ፍጡር ምን እንደሆነ በጥብቅ ለመመርመር በዙሪያው መዞር ጀመረ። የሰውነቱ ውስጠኛ ክፍል ባዶ መሆኑን ባየ ጊዜ፥ ይህ ፍጡር እራሱን መቆጣጠር የማይችል (ለሹክሹክታ እና ለምኞት/ለስሜት ተጋላጭ የሆነ) መሆኑን ተረዳ።"
(ሰሒህ ሙስሊም፡ 2611)
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart | 372 |
| 8 | عن أبي هريرة -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «إن الله تَجَاوَزَ عن أمتي ما حَدَّثَتْ به أَنْفُسَهَا، ما لم تَعْمَلْ أو تتكلم» قال قتادة: «إذا طَلَّقَ في نفسه فليس بشيء». متفق عليه
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተዘግቦ፣ ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
«አላህ ለዑሜቴ በልቦቻቸው ውስጥ ያሰቡትን ነገር፣ እስካልፈጸሙት ወይም በአፋቸው እስካልተናገሩት ድረስ፣ ይቅር ብሏል።»
ቀታዳ እንዲህ አለ፦ «አንድ ሰው በልቡ ውስጥ ፍቺን ቢያስብ፣ ይህ ምንም አይሆንበትም።»
(ሰሒሕ አል-ቡኻሪ እና ሰሒሕ ሙስሊም ነው።)
ማለቱ: ሰው በልቡ ብቻ የሚያስበው ነገር በቃል ካልተናገረው ወይም በተግባር ካልፈጸመው፣ በዚያ ሐሳብ ብቻ አይጠየቅም። ስለዚህ “በልቤ ብቻ ፍቺ አስቤ ነበር” ማለት ብቻ ፍቺ አያደርግም።
⭐️💡https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he | 553 |
| 9 | .
⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ! ነኢማ ከሪያድ
ክፍል 6
የሞትን የመጨረሻ እስትንፋስ አጣጥሜ የተመለስኩ ብቸኛ ሴት ነኝ ብል ማጋነን ነውን፡፡ እና በዛ ሁኔታ ላይ እራሴን እንደ ምንም አፋፍሼ ተነሳሁኝና ማንም ነገሬን እንዳያየው ብዬ መኝታ ቤት ገባሁ ተኛሁ፡፡
በህልሜ አሁንም እኚህን ትልቅ ባለ ግርማ ሞገስ ሼኽ አየኋቸው፡፡ ለመጀመርያ ግዜ ወደኔ ዞር ብለው አይተው ፈገግ አሉ፡፡ ያረቢ ኡስታዜ እንደዛ ቀን በሃያቴ ተደስቼ አላውቅም፡፡
አስተያየታቸው አብሽሪ ስቃይሽን አላህ ያየዋል አይነት ነው የመሰለኝ፡፡ ከእንቅልፌ ነቃሁ ወደ ሰላሳ ደቂቃ አይሞላም የተኛሁት፡፡ ግን የተሰማኝ እረፍት መቶ ሰአት እንደተኛ ሰው ነው፡፡
እናቴ መጣች ሾርባ ልስራልሽ አለችኝ፡፡ እሺ ልላት ድምፄን ሳፍታታ እንዴት አድርጌ ድምጼን ላውጣው አነቀኝ አፈነኝ፡፡ እናቴን ለማውራት ድምጼ እምቢ አለ፡፡
እናቴ ውሃ ይዛ መጣች ተሰቃይ ያላት ሴት ናት እናቴ ሳትታመም እናት በመሆን ብቻ ስቃዬን እየቀመሰች ያለች ሴት ናት፡፡ እናም ውሃ አምጥታ ሰጠችኝ እንዴት ይግባ ውሃው፡፡
ኋላ እንደምንም ተረጋግቼ በሃይል ለመጠጣት ወሰንኩኝ፡፡ ይበልጥ ደም ሆነ የተፋሁት፡፡ እንደዛው ሆነን ትንሽ ልረጋጋ ብዬ ብጠብቅ ይበልጥ ጉሮሮዬ ማበጥ ጀመረ፡፡
መተንፈስ ሁላ አቃተኝ፡፡ ደሞ በሩጫ ያኔ ጋሪ ነበር እኛ ዘንድ በጋሪ ወደ ሆስፒታል፡፡ ሆስፒታል ብዙ ርብርብ አድርገው መተንፈስ እንድችል ረድተውኝ እዚህ ባወራው ሌሎችን ለምን አስጨንቃለሁ ብዬ ተውኩት እነጂ በጣም በጣም በጣም ተሰቃይቼ መተንፈስ ችዬ አባዬ ከፊልድ ተጠርቶ መጥቶ ለቅሷቸውን አቀለጡት፡፡
እ አገግሜ ማውራት ግን አልችልም ብቻ መተንፈሻ ትቦ ገብቶልኝ ሆስፒታል ቆየሁኝ፡፡ ሆስፒታል ደግሞ አስመሳይ ጎረቤት ሁሉ እና አንዲት ሴት (እነግራቹሃለሁ ስለሷ) ሁሉም ሊጠይቁኝ መጡ፡፡
‹‹ በቃ በሽታዋ ነው ሊገላት ነው›› እያሉ እንዳወሩብኝ ምንም አልጠራጠርም፡፡ ሆስፒታል ከ አስራ አምስት ቀን በላይ ቆይቻለሁ፡፡ ደንበኛቸው ነበርኩ፡፡
እሱን ከጨረስኩ ኋላ ደግሞ በራሴ መተንፈስ ችዬ ድምጼን በትንሹ ማውጣት በምችልበት ሰአት ደግሞ ወደ ሳይካትሪ ክፍል አመሩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አልተገለፀልኝም ነበር፡፡ ይቀጥላል።
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 817 |
| 10 | 🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 773 |
| 11 | 🎧 #ለቀልብዎ 🎧
📖📖 ቁርዓን📖📖
وَذَا النُّونِ إِذ ذَّهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَن لَّن نَّقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَن لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ
የዓሳውንም ባለቤት ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእርሱም ላይ ፈጽሞ የማንፈርድበት መኾናችንን ጠረጠረ፡፡ (ዓሳም ዋጠው)፡፡ በጨለማዎችም ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ፡፡
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart | 807 |
| 12 | عن عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه- قال: سمعت رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يقول: "إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك". رواه أبو داود وابن ماجه وأحمد
ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አሉ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦
«إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك»
“ሩቅያዎች፣ ተማኢም (የሚለበሱ የጥንቆላ/መከላከያ ነገሮች) እና ቲወላ (ፍቅርን ለማስገደድ የሚደረግ አስማት) ሽርክ ናቸው።”
ዘግበውታል፦ አቡ ዳውድ፣ ኢብኑ ማጀህ እና አሕመድ።
ማስታወሻ፦ እዚህ “ሩቅያ” ሁሉ ማለት አይደለም። በቁርአን እና በሱና የተፈቀደው ሩቅያ አለ፤ የተከለከለው ሩቅያ የሽርክ ወይም የማይፈቀድ ቃላት/እምነቶች የያዘ ነው።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he | 800 |
| 13 | .
⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ! ነኢማ ከሪያድ
ክፍል 5
ሲመጣ ሲመጣ ሁሌ ወይፈን ይዞ ይመጣል ወይ ያርዳል፡፡ ለሱ ምንም ክፉ ነገር አንነግረውም በጣም ሃይለኛ ስለሆነ ከአንድ ከሁለት ጎረቤት ጋር ተጣልቶም ታስሯል፡፡
ለዛም ይመስለኛል የኔ ወሬ የከረረው፡፡ እሱ እንዴት ብትደፍሩ ነው ልጄን እንዲህ ብላችሁ የምትናገሯት ብሎ አንድ ሁለቱን አጋጫቸው፡፡
በዛም ምክንያት ሰዉ ወሬውን ይበልጥ ውስጥ ለውስጥ ማቀጣጠል ይጀምርላቹሃል፡፡ እሱ ወሬው የቆመ መስሎታል፡፡ በሽምግልና ብለው ሶት ወር ታስሮ ተፈቷል፡፡
ስለዚህ መልሰን አባታችንን ማጣት ስለማንፈልግ ስለኔ አንነግረውም፡፡ ግዜ ግዜን ተክቶ እ ሰውነቴ ሞላ ሞላ ሲል ግዜ ሰው ሁሉ ምን ብሎ ማስወራት ጀመረላችሁ መሰላችሁ የኤድስ መድሃኒት መጠቀም ጀምራ ነው ሰውነቷ የሞላው ብለው አስወሩ፡፡
አንድ ቀን ወጣሁና ልብስ ሚሰጣበትን ገመድ ይዤ ቤት ገባሁ፡፡ እራሴን ላጠፋ መስኮት ላይ ገመዱን ሸበብ አድርጌ አሰርኩና ገባሁበት፡፡ እኔ እንፈራገጣለሁ ሩሄ አትወጣም፡፡ ምንድነው እያደረግኩ ያለሁት የሚለው ጥያቄ ወቀሰኝ፡፡
ያኔ እራሴን ለማትረፍ መፍጨርጨር ሆነ የኔ ነገር፡፡ የምረግጠው መሬት ራቀኝ፡፡ ያረቢ ነፍሴን ትፋልኝ ብዬ እራሴ ላይ የፈረድኩት ስቅላት ቅጣትን እንዲቀንስልኝ ለመንኩት፡፡
በመሃት ነብስ ግቢ ነብስ ውጭ እየተንፈራገጥኩ ሳለ፡፡ ለካንስ መስኮት ላይ ነው ያሰርኩት አልኩና ወደላይ እንደምንም መስኮቱን በእጄ ይዤ ትንፋሽ ሰበሰብኩ፡፡
መልሼ በእግሬ ግድግዳውን ቆንጥጬ ረግጬ ወደላይ ከፍ ልል ስል እግሬን አዳልጦኝ መልሶ እዛው ገመድ ውስጥ ገባች አንገቴ፡፡
እራሴን አንቄ እገድላለሁ ብዬ ያልኩት ሴት ከ ስቅላት ለመትረፍ ሩጫ ሆነ የኔ ነገር ፡፡ እንፈራገጣለሁ እወራጫለሁ አጓራለሁ፡፡ የሚሰማኝ የለም፡፡ ያረቢ ምን ተሸኝ በቃ መሞቴ ነው ስል ገመዱ እንዴት አድርጎ እንደተበጠሰ አላውቅም ተበጥሶ እኔም መሬት ዱብ አልኩኝ፡፡
እትረቴ እንጂ መስኮታችን ያን ያህል ረዝሞ አልነበረም፡፡ ገመዱን እንደምንም ብዬ ከአንገቴ ላይ አውልቅ መትረፌ አስለቀሰኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 953 |
| 14 | https://youtu.be/Gee4DnEajwM | 854 |
| 15 | 💡ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡
ክፍል 2
አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላቸው፣ መፍትሄ ለመፈለግና ለአፊያቸው (ለጤናቸው) ጠንካራ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ሷሂር ቅጣቱ ከአላህ ዘንድ ሲሆን፣ እጅግ ውድ ዋጋንም ይከፍላል። አላህ የአፊያዎ ሰበብ ያድርገን፤ እነዚህ ምልክቶች በእርሶ ላይ ከታዩ አፋጥነው የቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ባሉት የኡስታዞች ወይም የዶክተሮች አድራሻ በመጫን ህክምና ማግኘት ይችላሉ።
1💡#የሆድ መድረቅ፦ ሆድ ማለስለሻ ምግብ ወይም የህክምና መድሃኒት እየወሰዱ እንኳን ሆዳቸው ይደርቃል፤ መድሃኒቱ ምንም አይረዳቸውም።
2💡#ቀዝቃዛ የሰውነት ክፍሎች፦ በተለይም ምሽትን ጠብቆ የእግር እና የእጅ ጣቶች በከፍተኛ ሁኔታ ይቀዘቅዛሉ።
3💡#ልዩ ልዩ ህክምና ቢደረግለትም የሚመላለስ ኪንታሮት፦ በህክምና ሰርጀሪም ሆነ በባህል መድሃኒት ቢታከም እንኳን ተመልሶ ይመጣባቸዋል።
4💡#ብቻቸውን ማውራትና መጮህ፦ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ፣ እንዲሁም ድንገት ቁርአን ሲሰሙ ሊጮሁ ይችላሉ።
5💡#ዶክተር ዘንድ የማይድን ከሰገራ ጋር የሚወጣ ደም፦ ሽንት ቤት ሲቀመጡ ከህመሙ ባሻገር ከሰገራ ጋር ደም ሊቀላቀል ይችላል፤ ይህም በመድሃኒት እገዛ እንኳ ቶሎ አይለቅም።
6💡#ክፉኛ የሚለዋወጥ ፀባይና ሁሌም ቁጡ መሆን፦ ጥቃቱ ከደረሰባቸው በኋላ ፀባያቸው በጣም ይለዋወጣል፤ ቶሎ ቁጣ ቁጣ ይላቸዋል፣ ሰላምም አይሰማቸውም።
7💡#ተቃራኒ ሀሳብ ማሰብና መከራከር፦ ነገሮችን በተለያዩ መልኮች ይለዋውጣሉ፤ አንተ ቀኝ ስትል እነርሱ ግራ በማሰብ ሰላማዊ ግንኙነትን ያሻክራሉ።
8💡#ርዳታ አልባ የሚያደርግ ተደጋጋሚ ስቃይ፦ እነዚህ ሁሉ ህመሞች በህክምና ብቻ ስለማይድኑ ፈጣን የሆነ መንፈሳዊ (የሩቅያ) ህክምናን ይሻሉ።
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com
#ሲህር #ሩቅያ #ኪንታሮት #ህክምና #ጤና #ቀልብ_ዶክተር #አቡ_ፈርሀን #ኢስላማዊ_ህክምና #Qallbdoc | 907 |
| 16 | 🦋🦋💡አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት ራህመት ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት ራህመት አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ አቅርቡለት።"🖊
አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።
https://t.me/Qallbdoc 🌐 ┄┄┉┉✽»
┄┄┉┉✽»🌐https://t.me/dr_of_heart | 762 |
| 17 | ማስጠንቀቅያ!
በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም
በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ ሰዎችን ሲያስለቅሱ አይተናል።
ይህ መልክት ተጠንቀቁ ለማለት ነው!!
ለሚደርስባቹ የመጭበርበርና የጥንቆላ ጥቃት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን!!
🚨አሁንም ልብ በሉ በ ስልክ ቁጥር በመለጠፍ ወይም ስልክ በመለዋወጥ ወይንም የእናት ስም ወይንም ፎቶ ወይንም ለገበያ ወይ ለእድል የሚባል የጥንቆላ ባእድ አይነት የምንሰጠው ህክምና የለም👍
🚨ልብ ይበሉ "ሼ ሰማን" "ሼ ሀሰን አሊ" ምናምን የሚሉ ሩቃ እናረጋለን ብለው ኤአይ ተጠቅመው አንድ ሰሞን "መሪ ጌታ " እንደሚለው ትሬንድ ሰዎችን እያሳሳቱ ይገኛሉ👍 እባኮን ጥንቃቄ ያድርጉ
🚨ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ልናስጠነቅቅ ተገደናል። እኛ ዘንድ ታክመው የዳኑ ሰዎችን ምስክርነት ድምፅ ኮፒ በማድረግም ህገወጥ ስራዎችን በመስራት ላይም ይገኚሉ።
ለዚህም የአሏህ ምላሽ ፈጣን ቢሆንም እስከዛ ከመጭበርበር እራሳችሁን እንድትጠብቁና እዚህ ቻናል ላይ ካለው ሁለት የህክምና መስጫ ሊንክ ውጭ ሌላ እንደሌለን ብሎም ህክምና ስንሰጥ ስልክ ቁጥር የማንሰጥ ወይም ደውላቹልን ህክምና የማናስተናግድ መሆኑን ህክምናችን በሙሉ ከዚህ እንቶፈንቶ የጠንቋይ ጨዋታ ነፃ እንደሆነ ልናሳውቃቹ እንወዳለን።
ልናሳውቅም እንገደዳለን👍
አሏህም ይጠብቃቹ_ የቀልብ ዶክተር💡
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆 | 1 086 |
| 18 | ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
"አንድን ሙስሊም ባላደረገው ነገር በሐሰት የከሰሰ (የቀጠፈ) ሰው፣ ከዋሸው ውሸት ተመልሶ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ፣ አላህ በጀሃነም (እሳት) ውስጥ ካሉት ሰዎች ከሚወጣው የበሰበሰ ፈሳሽ እና ዥረት ውስጥ ያኖረዋል።"
(ምንጭ፦ ሱነን አቢ ዳውድ 3597፣ ደረጃው፦ ሰሂህ/ትክክለኛ)
የሐዲሱ መልዕክት ማብራሪያ
ይህ ሐዲስ በሰዎች ስም እና ክብር ላይ መዋሸትን፣ ስም ማጥፋትን እንዲሁም ያለ በቂ ማስረጃ ሰዎችን በሐሰት መወንጀል በኢስላም ምን ያህል ከባድ ወንጀል እንደሆነ ያስገነዝባል።
ቅጣቱ፦ በሐሰት የከሰሰ ሰው በዕለተ ቂያማ በገሃነም እሳት ውስጥ ከሚቀጡት ሰዎች ከሚፈስሰው መግል፣ ደም እና ቆሻሻ ፈሳሽ (ረድገተል ኸባል) ውስጥ እንዲቀመጥ ይደረጋል።ማምለጫው፦ ከዚህ አስፈሪ ቅጣት ለመዳን ግለሰቡ የፈጠረውን የሐሰት ወንጀል በይፋ ማስተባበል፣ ስሙን ያጠፋውን ሰው ይቅርታ መጠየቅ እና ወደ አላህ መመለስ (ተውበት ማድረግ) ይኖርበታል።
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart | 672 |
| 19 | https://youtu.be/Gee4DnEajwM | 777 |
| 20 | عن أبي موسى الأشعري -رضي الله عنه- قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ - صلى الله عليه وسلم -: «إنّي والله -إنْ شاء الله- لا أَحلف على يمين، فأرى غيرها خيراً منها إلاَّ أَتيتُ الَّذِي هو خير، وتحلَّلْتُهَا». متفق عليه
ከአቡ ሙሳ አል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
«እኔ በአላህ እምላለሁ—ኢንሻአላህ—በአንድ ነገር ላይ ምሎ ከዚያ ሌላው ከዚያ የተሻለ መሆኑን ካየሁ፣ የተሻለውን ነገር እፈጽማለሁ፤ ለመሐላዬም ካፋራ እሰጣለሁ።»
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)
🌷ከፋራው ሚሰጠው ምንድነው?
ሱረቱል ማኢዳ 5፥89 የመሐላ ካፋራን ይገልጻል
ሰውየው ከምሎ በኋላ መሐላውን ካፈረሰ፣ ከሚከተሉት አንዱን ያደርጋል፦
✨10 ድሆችን መመገብ — በመደበኛነት ራሱን የሚመግብበትን ዓይነት ምግብ።
✨10 ድሆችን ልብስ ማልበስ።
✨ባሪያ ነፃ ማድረግ።
✨እነዚህን ካልቻለ፣ 3 ቀን መጾም ነው።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺✨✨https://t.me/dr_of_he | 819 |
