islamic pdf books
Open in Telegram
የሰላም ግማሹ፦ ሰዎችን ከመከታተል መቆጠብ ነው። የአደብ ግማሹ ፦በማያገባህ አለመግባት ሲሆን የጥበብ ግማሹ ፦ዝምታ ነው።
Show more4 529
Subscribers
-224 hours
-177 days
-8530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+6
in 0 channels
August '26
+33
in 0 channels
Get PRO
July '26
+45
in 0 channels
Get PRO
June '26
+34
in 0 channels
Get PRO
May '26
+35
in 0 channels
Get PRO
April '26
+43
in 0 channels
Get PRO
March '26
+69
in 0 channels
Get PRO
February '26
+82
in 0 channels
Get PRO
January '26
+136
in 1 channels
Get PRO
December '25
+73
in 2 channels
Get PRO
November '25
+75
in 0 channels
Get PRO
October '25
+43
in 1 channels
Get PRO
September '25
+55
in 0 channels
Get PRO
August '25
+72
in 1 channels
Get PRO
July '25
+115
in 3 channels
Get PRO
June '25
+58
in 2 channels
Get PRO
May '25
+156
in 4 channels
Get PRO
April '25
+867
in 6 channels
Get PRO
March '25
+75
in 0 channels
Get PRO
February '25
+160
in 4 channels
Get PRO
January '25
+52
in 0 channels
Get PRO
December '24
+1 332
in 5 channels
Get PRO
November '24
+345
in 0 channels
Get PRO
October '24
+648
in 0 channels
Get PRO
September '24
+581
in 0 channels
Get PRO
August '24
+785
in 0 channels
Get PRO
July '24
+818
in 12 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+7
in 0 channels
Get PRO
August '23
+33
in 0 channels
Get PRO
July '23
+44
in 0 channels
Get PRO
June '23
+42
in 0 channels
Get PRO
May '23
+38
in 0 channels
Get PRO
April '23
+45
in 0 channels
Get PRO
March '23
+33
in 0 channels
Get PRO
February '23
+105
in 0 channels
Get PRO
January '23
+104
in 0 channels
Get PRO
December '220
in 0 channels
Get PRO
November '220
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '22
+1
in 0 channels
Get PRO
December '21
+96
in 0 channels
Get PRO
November '21
+334
in 0 channels
Get PRO
October '21
+547
in 0 channels
Get PRO
September '21
+551
in 0 channels
Get PRO
August '21
+630
in 0 channels
Get PRO
July '21
+1 356
in 0 channels
Get PRO
June '21
+614
in 0 channels
Get PRO
May '21
+499
in 0 channels
Get PRO
April '21
+433
in 0 channels
Get PRO
March '21
+307
in 0 channels
Get PRO
February '21
+220
in 0 channels
Get PRO
January '21
+232
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 055
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +2 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
ትምህርት ለዕውቀት ያዘጋጃል እንጂ ዕውቀትን አይጨርስም ።
ዕውቀትህን የምትይዝበትን ሥነ-ሥርዓት ግን ያሳይሃል ።
አእምሮህን ለማረቅ ትምህርት ፣
ሰውነትህን ለመግዛት ትዕግስት ፣
ከማንም ጋር ለመኖር ሥነ-ሥርዓት ያስፈልግሃል ።
ለህሊናህ እረፍት ግን እምነት ያሻሃል ።
@islamic_pdf_book_1
| 2 | ወደ ሳኡዲ እና ዱባይ መሄድ የምትፈልጉ ሴቶች ብቻ በፈጣን ፕሮሰስ እኛ ጋር መጨርስ ይችላሉ በ 0995741026 ይደውሊ ቀልጣፋ አገልግሎት እኛ ጋር ነው😊 | 873 |
| 3 | እስኪ እየተቀላቀላችሁ አበረታቱኝ አዲስ ቻናል ነው🤗🙌
Share & join 🙏
@faithful_media | 1 245 |
| 4 | ብዙ ሙስሊም ወጣቶች ስራ በማጣት ማይሆን ነገር ውስጥ እየገቡ ነው አንዳንዶች ከባድ ሱስ ውስጥ ተዘፍቀዋል አንዳዶች ደሞ ወደ ሌብነት ተሰማርተዋል አላህ ይጠብቀን!
አሁንም ቢሆን ብዙ ተስፋ ያላቸው ወጣቶች አሉ ይሄ ተስፋቸው ጨልሞ ወዳልሆነ ቦታ ከመግባታቸው በፊት እርስ በእርስ በመረጃም ቢሆን በመደጋገፍ ደሞዙ ትንሽ ቢሆን አይምሯቸውን ፈታ ሚአደርጉበት ስራ ካላቹ ወይም የሰማቹት ማንኛውም ስራ ካለ በ @abdenest አሳውቁኝ!
ስራን ከሰራተኛ ጋር በማገናኘት እንተባበር😊
ሼር አድርጉ🙏 | 1 305 |
| 5 | No text... | 1 443 |
| 6 | አሪፍ መፅሐፍ ነው ይነበብ
@jemeszy እስላጋራሀን ጀዛኩሙላህ ኸይር | 673 |
| 7 | ኢማንና ደስታ @Islamic_pdf_book_1.pdf | 1 588 |
| 8 | "ፊታቸው በፈገግታ የተሞሸረ ለተመለከታቸው በሙሉ ደስታን የሚያጋባ የሀሴት ድግስ ነው። በትህትና የተቀመረ የማማር አክሊልል ደፍተዋል ፣ በነቢይነት ስክነት ሞገስ እና በሰውነት ጨዋ ማንነት ገፃቸው የረጋ ነው...።"
መሰል ውብ አንፆችን ስለ ውዱ (ﷺ) ነብይ የሚያገኙበትን 'ፍፁም ነብይ ፍፁም ሰው' መፅሐፍ በመግዛት ከመልእክተኛው ጋር በጥልቀት እና በውበት ይተዋወቁ።
ርእስ= ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ
ፀሀፊ = ኡስማን ሙስጠፋ
የህትመት ጊዜ= ነሀሴ 2015 ዓ.ል
መፅሐፉን ለማግኘት በቴሌግራም ዩዘርኔም @usmanomn ወይም በስልክ 0921390122/ 0912027023 ላይ ያናግሩን | 363 |
| 9 | አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ኢስላሚክ pdf book ያላችሁ በ @zinet_creative ብትልኩልን ያላነበብነው ሊኖር እስለሚችል ለብዙ ሰው እንዲደርስ ቻናሉ ጋር ፖስት እናደርጋለን።
ጀዛኩሙላህ ኸይር | 1 251 |
| 10 | ቀልባቹ እንዲረጥብ ከፈለጋቹ join በሉ ቁርዐን🥰👇
https://t.me/+QbMOvT5oc01hMWY0 | 282 |
| 11 | 📖 የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! ✨
📚 አል-ሂክማ (Al-Hikma) የOnline የቂርአት ማዕከል
✨የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎ ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ... አል-ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ ዕድል በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉና በትዕግስት የሚያስቀሩ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) ድረስ በጥራት እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮችን አዘጋጅተናል።
🚨 እጅግ አስቸኳይ ማሳሰቢያ!
ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት በከፍተኛ ደረጃ ለመጠበቅ ስንል የምንቀበለው የተማሪዎች ቁጥር እጅግ ውሱን ነው! ስለዚህም ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሳይቀደሙ አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት፦
📱 ስልክ ቁጥር፦ +251909804406
✈️ የቴሌግራም አድራሻ፦ 👉 @Abuhikmahh
(በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ሆነው አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም መልዕክት ያስቀምጡልን።)
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!"
— የአላህ መልክተኛ ﷺ
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል | 525 |
| 12 | ❝ የቁርኣን ብርሃን በቤትዎ! 📖✨ ❞
📚 አል ሂክማ Online የቂርአት ማዕከል✨
የዕለት ተዕለት የዱንያ ውጣ ውረድና ስራዎትን ሳይቃረን፣ ባሉበት ቦታ ሆነው ቁርኣንን በተጅዊድ ህግጋት መቅራት ይፈልጋሉ??
እንግዲያውስ...
አል ሂክማ የቁርኣን ሴንተር ለዚህ ታላቅ እድል በሩን ከፍቶ ይጠብቅዎታል። ከቤትዎ ሳይወጡ፣ በስራ ቦታዎ ወይም በሚመችዎ ማናቸውም ስፍራ ሆነው በስልክዎ (Online) ብቻ ቁርኣንን በተረጋጋና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ መቅራት ይችላሉ!
🌟 የማዕከላችን ልዩ መገለጫዎች፦
ብቁና ልምድ ያላቸው ኡስታዞች፦ አቀራረብዎን ደረጃ በደረጃ የሚያስተካክሉ ተወዳጅ መምህራን።
ከአሊፍ ጀማሪ ለሆናችሁ፦ ምንም ዓይነት የቀደመ እውቀት ባይኖርዎትም፣ ከፊደላት መለየት (ቃኢዳህ) ጀምረን እስከ ማኸሪጁል ሑሩፍ (የፊደላት መውጫ) በአሪፉ እናስቀራዎታለን።
ለእርስዎ የሚመች ሰዓት፦ በስራ፣ በትምህርት ወይም በቤት ውስጥ ኃላፊነት ለተጠመዱ ሁሉ ተስማሚ የሰዓት አማራጮች ይወን መጥተናል።
🚨 ማሳሰቢያ፦ ለተማሪዎቻችን የምንሰጠውን የትምህርት ጥራት ለመጠበቅ ስንል የቦታችን ቁጥር እጅግ ውሱን ነው!
ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች አሁኑኑ በመመዝገብ የቁርኣን ጓደኛ ይሁኑ።
📞 ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦
ስልክ ቁጥር፦ [+251933693373]
በአካል መምጣት ሳይጠበቅብዎት፦ አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። 👉 @Abuhikmahh
"ከእናንተ በላጭ ማለት ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ነው!" "አሽረፈል ኸልቅ"
#አል_ሂክማ_የቁርኣን_ማዕከል | 435 |
| 13 | የጅማ ቡና በ 1150 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 535 |
| 14 | የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ አዲስ አበባ ያላቹ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 269 |
| 15 | የቦንጋ እና የጅማ ቡና በ 1100 ብር ብቻ ካሉበት እናደርሳለን ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚአዝዝ ቅናሽ እናደርጋለን በስልክ 0995959560 ወይም በቴሌግራም በ @abdenest ያናግሩን!😊 | 317 |
| 16 | የ10 ብር ሰደቃችንን ከጀመር ዛሬ 1 ኛ ወራችንን ይዘናል አካሄዳችንም በጣም ባማረ መልኩ እየሄደ ነው አሁንም ፍቃደኛ የሆናቹ ከኛ ጀመዐ ጋር መቀላቀል ምትፈልጉ ብቻ @sodeqah ይቀላቀሉ።
ከኛ ጋር መቀጠል ምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉ!!
ለመቀላቀል @sodeqah
@sodeqah
በ10 ብር ሰደቃ አድኖ መዳን🥰 | 1 493 |
| 17 | ታላቅ የምስራች ከአዲስ አበባ ማንኛውንም እቃ ገዝተን ወይም ተቀብለን በሁሉም የክልል ከተሞች መላክ ጀምረናል በተቀላጠፈ አሰራራችን ሁሌም ትመርጡናላቹ!
አሁኑኑ ያናግሩን😊
በስልክ +251995959560
በቴሌግራም @abdenest | 0 |
| 18 | የቡናው ጥል እና የነፍስ ንቃት"
"ዛሬ ቡናዬን እየጣጣምኩ አንድ ነገር ታወሰኝ። ብዙዎቻችን ቡና የምንጠጣው ለመንቃት ነው። ግን የሚገርመው፣ ሰውነታችን ነቅቶ አእምሮአችን ተኝቶ መኖሩ ነው።
ሲኒው ውስጥ ያለው ቡና ጥቁር ነው፤ ግን በውስጡ የብርሃን ያህል የሚቀሰቅስ ሀይል አለው። ህይወትም እንዲሁ ናት። ውስጥህ ያለው 'ጨለማ' ወይም 'ጭንቀት' አንተን ለመጣል ሳይሆን፣ እንድትነቃ የሚገፋፋህ ጉልበት ሊሆን ይችላል።
ኦሾ እንዲህ ይላል፦ 'ፍለጋህን አቁምና መሆንህን ጀምር።'
እኛ ኢትዮጵያውያን 'ቡና አይጠጣ የለም' እንላለን። እውነት ነው፣ ወሬውም፣ ሳቁም፣ ሀዘኑም ቡና ላይ ይፈታል። ግን እውነተኛው 'ንቃት' የሚመጣው ከቡናው ካፌይን ሳይሆን፣ 'እኔ ማነኝ?' ብለህ ከራስህ ጋር ከምትጠጣው የብቸኝነት ሲኒ ነው።
ዛሬ ቡናህን ስትጠጣ አብረህ ቁጭ ያለውን ሰው ብቻ ሳይሆን፣ ውስጣዊ ማንነትህንም 'እንዴት ነህ?' በለው። ራሱን ያወቀ ሰው፣ በሰው መሃል ሆኖም በነፃነት ይኖራል
MoM Coffe Maker ጥራት ወብት እና ጥንካሬ ያለው የቡና እሰቲምር በብዛት አስገብተናል ይደውሉልን !
ሰልክ 0995959560 ይደውሉልን !
በቴሌግራም @MusteMolla
በማይታመን ዋጋ ፈጥነው ይዘዙን ታላቅ ቅናሽ አድርገናል!
ከነጻ ደሊቨሪ ጋር | 0 |
| 19 | فَأَثَابَكُمْ غَمًّا بِغَمٍّ
በሐሳብ ላይ ሐሳብን መነዳችሁ
-------------
ከእርሱ ውጪ ማንም እንደሌለህ እንድታውቅ የምትወደውን ነገር እንድታጣ በማድረግ ይፈትንሀል ፤
ብቸኛው መጠጊያህ እርሱ እና እርሱ እንደሆነ እንድታውቅ በሰዎች በመከዳት ይፈትንሀል፤
ከሱ ውጪ ማንም ቀና ሊያረግህ ሚችል እንደሌለ እንድታውቅ በሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ በማሰናከል ይፈትንሀል፤
አንተ ላይ ችግርና መከራ ሲደራረብብህ ሁል ጊዜ ለበቀል ናቸው ማለት አይደለም።
ይልቁንም ብዙዎቹ ለተግሳጵ እና መንገድ ማስተካከያ ናቸው !
✨አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃል ☺️
@islamic_pdf_book_1 | 0 |
| 20 | የሚከራይ አንድ ክፍል ለመስጅድ ቅርብ የሆነ አዲስ አበባ
ቤተል፣አየር ጤና ወይም ለነዚህ ቅርብ የሆነ አካበቢ የምታውቁ ከሆነ በዚህ @abdenest አሳውቁን
ዋጋው ተመጣጣኝ መሆን አለበት
የኮሚሽን እንከፍላለን ባረከላሁ ፊኩም | 0 |
