uz
Feedback
🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

Kanalga Telegram’da o‘tish

(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 analitikasi

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 30 407 obunachidan iborat bo'lib, Tibbiyot toifasida 655-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 170-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 30 407 obunachiga ega bo‘ldi.

05 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 904 ga, so‘nggi 24 soatda esa -52 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 4.53% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.34% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 379 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 712 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 13 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስ...”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 06 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Tibbiyot toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

30 407
Obunachilar
-5224 soatlar
-2067 kun
-1 90430 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+7
2 kanalda
Sentabr '26
+16
2 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+7
3 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+4
2 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+31
2 kanalda
Get PRO
May '26
+6
2 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+3
2 kanalda
Get PRO
Mart '26
+10 545
2 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+32
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+110
4 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+56
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+19
3 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+31
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+273
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+80
2 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+11 795
2 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+38
2 kanalda
Get PRO
May '25
+123
3 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+386
3 kanalda
Get PRO
Mart '25
+148
3 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+173
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+121
3 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+24 636
3 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+309
3 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+2 494
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+398
2 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+861
4 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+16 582
2 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+1 285
2 kanalda
Get PRO
May '24
+23 063
2 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+5 023
3 kanalda
Get PRO
Mart '24
+11 951
3 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+21 539
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+15 999
4 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+1 433
6 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+12 535
4 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+508
4 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+521
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+534
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+830
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+105
0 kanalda
Get PRO
May '23
+184
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+605
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+1 133
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+1 411
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+965
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+1 400
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+1 631
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+892
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+1 410
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+2 748
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+2 919
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+1 864
0 kanalda
Get PRO
May '22
+1 126
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+693
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+619
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+559
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+613
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+640
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+940
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+1 202
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+858
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+734
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+591
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+1 447
0 kanalda
Get PRO
May '21
+2 464
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+1 749
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+1 785
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+1 531
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+2 832
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+7 159
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
06 Oktabr0
05 Oktabr0
04 Oktabr0
03 Oktabr0
02 Oktabr+2
01 Oktabr+5
Kanal postlari
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 6  የሞትን የመጨረሻ እስትንፋስ አጣጥሜ የተመለስኩ ብቸኛ ሴት ነኝ ብል ማጋነን ነውን፡፡ እና በዛ ሁኔታ ላይ እራሴን እንደ ምንም አፋፍሼ ተነሳሁኝና ማንም ነገሬን እንዳያየው ብዬ መኝታ ቤት ገባሁ ተኛሁ፡፡  በህልሜ አሁንም እኚህን ትልቅ ባለ ግርማ ሞገስ ሼኽ አየኋቸው፡፡ ለመጀመርያ ግዜ ወደኔ ዞር ብለው አይተው ፈገግ አሉ፡፡ ያረቢ ኡስታዜ እንደዛ ቀን በሃያቴ ተደስቼ አላውቅም፡፡  አስተያየታቸው አብሽሪ ስቃይሽን አላህ ያየዋል አይነት ነው የመሰለኝ፡፡ ከእንቅልፌ ነቃሁ ወደ ሰላሳ ደቂቃ አይሞላም የተኛሁት፡፡ ግን የተሰማኝ እረፍት መቶ ሰአት እንደተኛ ሰው ነው፡፡  እናቴ መጣች ሾርባ ልስራልሽ አለችኝ፡፡ እሺ ልላት ድምፄን ሳፍታታ እንዴት አድርጌ ድምጼን ላውጣው አነቀኝ አፈነኝ፡፡ እናቴን ለማውራት ድምጼ እምቢ አለ፡፡  እናቴ ውሃ ይዛ መጣች ተሰቃይ ያላት ሴት ናት እናቴ ሳትታመም እናት በመሆን ብቻ ስቃዬን እየቀመሰች ያለች ሴት ናት፡፡ እናም ውሃ አምጥታ ሰጠችኝ እንዴት ይግባ ውሃው፡፡  ኋላ እንደምንም ተረጋግቼ በሃይል ለመጠጣት ወሰንኩኝ፡፡ ይበልጥ ደም ሆነ የተፋሁት፡፡ እንደዛው ሆነን ትንሽ ልረጋጋ ብዬ ብጠብቅ ይበልጥ ጉሮሮዬ ማበጥ ጀመረ፡፡  መተንፈስ ሁላ አቃተኝ፡፡ ደሞ በሩጫ ያኔ ጋሪ ነበር እኛ ዘንድ በጋሪ ወደ ሆስፒታል፡፡ ሆስፒታል ብዙ ርብርብ አድርገው መተንፈስ እንድችል ረድተውኝ እዚህ ባወራው ሌሎችን ለምን አስጨንቃለሁ ብዬ ተውኩት እነጂ በጣም በጣም በጣም ተሰቃይቼ መተንፈስ ችዬ አባዬ ከፊልድ ተጠርቶ መጥቶ ለቅሷቸውን አቀለጡት፡፡  እ አገግሜ ማውራት ግን አልችልም ብቻ መተንፈሻ ትቦ ገብቶልኝ ሆስፒታል ቆየሁኝ፡፡ ሆስፒታል ደግሞ አስመሳይ ጎረቤት ሁሉ እና አንዲት ሴት (እነግራቹሃለሁ ስለሷ) ሁሉም ሊጠይቁኝ መጡ፡፡  ‹‹ በቃ በሽታዋ ነው ሊገላት ነው›› እያሉ እንዳወሩብኝ ምንም አልጠራጠርም፡፡ ሆስፒታል ከ አስራ አምስት ቀን በላይ ቆይቻለሁ፡፡ ደንበኛቸው ነበርኩ፡፡  እሱን ከጨረስኩ ኋላ ደግሞ በራሴ መተንፈስ ችዬ ድምጼን በትንሹ ማውጣት በምችልበት ሰአት ደግሞ ወደ ሳይካትሪ ክፍል አመሩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አልተገለፀልኝም ነበር፡፡ ይቀጥላል። 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

2
🏴 #ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc
🏴 #ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️     https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
522
3
🎧 #ለቀልብዎ 🎧 📖📖 ቁርዓን📖📖 وَذَا النُّونِ إِذ ذَّهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَن لَّن نَّقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَا
🎧 #ለቀልብዎ 🎧        📖📖 ቁርዓን📖📖 وَذَا النُّونِ إِذ ذَّهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَن لَّن نَّقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَن لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ የዓሳውንም ባለቤት ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእርሱም ላይ ፈጽሞ የማንፈርድበት መኾናችንን ጠረጠረ፡፡ (ዓሳም ዋጠው)፡፡ በጨለማዎችም ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ፡፡ #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
606
4
عن عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه- قال: سمعت رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يقول: "إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك". رواه
عن عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه- قال: سمعت رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يقول: "إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك". رواه أبو داود وابن ماجه وأحمد ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አሉ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ «إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك» “ሩቅያዎች፣ ተማኢም (የሚለበሱ የጥንቆላ/መከላከያ ነገሮች) እና ቲወላ (ፍቅርን ለማስገደድ የሚደረግ አስማት) ሽርክ ናቸው።” ዘግበውታል፦ አቡ ዳውድ፣ ኢብኑ ማጀህ እና አሕመድ። ማስታወሻ፦ እዚህ “ሩቅያ” ሁሉ ማለት አይደለም። በቁርአን እና በሱና የተፈቀደው ሩቅያ አለ፤ የተከለከለው ሩቅያ የሽርክ ወይም የማይፈቀድ ቃላት/እምነቶች የያዘ ነው። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he
685
5
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 5  ሲመጣ ሲመጣ ሁሌ ወይፈን ይዞ ይመጣል ወይ ያርዳል፡፡ ለሱ ምንም ክፉ ነገር አንነግረውም በጣም ሃይለኛ ስለሆነ ከአንድ ከሁለት ጎረቤት ጋር ተጣልቶም ታስሯል፡፡  ለዛም ይመስለኛል የኔ ወሬ የከረረው፡፡ እሱ እንዴት ብትደፍሩ ነው ልጄን እንዲህ ብላችሁ የምትናገሯት ብሎ አንድ ሁለቱን አጋጫቸው፡፡  በዛም ምክንያት ሰዉ ወሬውን ይበልጥ ውስጥ ለውስጥ ማቀጣጠል ይጀምርላቹሃል፡፡ እሱ ወሬው የቆመ መስሎታል፡፡ በሽምግልና ብለው ሶት ወር ታስሮ ተፈቷል፡፡  ስለዚህ መልሰን አባታችንን ማጣት ስለማንፈልግ ስለኔ አንነግረውም፡፡ ግዜ ግዜን ተክቶ እ ሰውነቴ ሞላ ሞላ ሲል ግዜ ሰው ሁሉ ምን ብሎ ማስወራት ጀመረላችሁ መሰላችሁ የኤድስ መድሃኒት መጠቀም ጀምራ ነው ሰውነቷ የሞላው ብለው አስወሩ፡፡  አንድ ቀን ወጣሁና ልብስ ሚሰጣበትን ገመድ ይዤ ቤት ገባሁ፡፡ እራሴን ላጠፋ መስኮት ላይ ገመዱን ሸበብ አድርጌ አሰርኩና ገባሁበት፡፡ እኔ እንፈራገጣለሁ ሩሄ አትወጣም፡፡ ምንድነው እያደረግኩ ያለሁት የሚለው ጥያቄ ወቀሰኝ፡፡  ያኔ እራሴን ለማትረፍ መፍጨርጨር ሆነ የኔ ነገር፡፡ የምረግጠው መሬት ራቀኝ፡፡ ያረቢ ነፍሴን ትፋልኝ ብዬ እራሴ ላይ የፈረድኩት ስቅላት ቅጣትን እንዲቀንስልኝ ለመንኩት፡፡  በመሃት ነብስ ግቢ ነብስ ውጭ እየተንፈራገጥኩ ሳለ፡፡ ለካንስ መስኮት ላይ ነው ያሰርኩት አልኩና ወደላይ እንደምንም መስኮቱን በእጄ ይዤ ትንፋሽ ሰበሰብኩ፡፡  መልሼ በእግሬ ግድግዳውን ቆንጥጬ ረግጬ ወደላይ ከፍ ልል ስል እግሬን አዳልጦኝ መልሶ እዛው ገመድ ውስጥ ገባች አንገቴ፡፡  እራሴን አንቄ እገድላለሁ ብዬ ያልኩት ሴት ከ ስቅላት ለመትረፍ ሩጫ ሆነ የኔ ነገር ፡፡ እንፈራገጣለሁ እወራጫለሁ አጓራለሁ፡፡ የሚሰማኝ የለም፡፡ ያረቢ ምን ተሸኝ በቃ መሞቴ ነው ስል ገመዱ እንዴት አድርጎ እንደተበጠሰ አላውቅም ተበጥሶ እኔም መሬት ዱብ አልኩኝ፡፡  እትረቴ እንጂ መስኮታችን ያን ያህል ረዝሞ አልነበረም፡፡ ገመዱን እንደምንም ብዬ ከአንገቴ ላይ አውልቅ መትረፌ አስለቀሰኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
862
6
https://youtu.be/Gee4DnEajwM
765
7
💡ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡ ​ክፍል 2 አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላ
💡ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡ ​ክፍል 2 አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላቸው፣ መፍትሄ ለመፈለግና ለአፊያቸው (ለጤናቸው) ጠንካራ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ሷሂር ቅጣቱ ከአላህ ዘንድ ሲሆን፣ እጅግ ውድ ዋጋንም ይከፍላል። አላህ የአፊያዎ ሰበብ ያድርገን፤ እነዚህ ምልክቶች በእርሶ ላይ ከታዩ አፋጥነው የቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ባሉት የኡስታዞች ወይም የዶክተሮች አድራሻ በመጫን ህክምና ማግኘት ይችላሉ። 1💡#የሆድ መድረቅ፦ ሆድ ማለስለሻ ምግብ ወይም የህክምና መድሃኒት እየወሰዱ እንኳን ሆዳቸው ይደርቃል፤ መድሃኒቱ ምንም አይረዳቸውም። 2💡#ቀዝቃዛ የሰውነት ክፍሎች፦ በተለይም ምሽትን ጠብቆ የእግር እና የእጅ ጣቶች በከፍተኛ ሁኔታ ይቀዘቅዛሉ። 3💡#ልዩ ልዩ ህክምና ቢደረግለትም የሚመላለስ ኪንታሮት፦ በህክምና ሰርጀሪም ሆነ በባህል መድሃኒት ቢታከም እንኳን ተመልሶ ይመጣባቸዋል። 4💡#ብቻቸውን ማውራትና መጮህ፦ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ፣ እንዲሁም ድንገት ቁርአን ሲሰሙ ሊጮሁ ይችላሉ። 5💡#ዶክተር ዘንድ የማይድን ከሰገራ ጋር የሚወጣ ደም፦ ሽንት ቤት ሲቀመጡ ከህመሙ ባሻገር ከሰገራ ጋር ደም ሊቀላቀል ይችላል፤ ይህም በመድሃኒት እገዛ እንኳ ቶሎ አይለቅም። 6💡#ክፉኛ የሚለዋወጥ ፀባይና ሁሌም ቁጡ መሆን፦ ጥቃቱ ከደረሰባቸው በኋላ ፀባያቸው በጣም ይለዋወጣል፤ ቶሎ ቁጣ ቁጣ ይላቸዋል፣ ሰላምም አይሰማቸውም። 7💡#ተቃራኒ ሀሳብ ማሰብና መከራከር፦ ነገሮችን በተለያዩ መልኮች ይለዋውጣሉ፤ አንተ ቀኝ ስትል እነርሱ ግራ በማሰብ ሰላማዊ ግንኙነትን ያሻክራሉ። 8💡#ርዳታ አልባ የሚያደርግ ተደጋጋሚ ስቃይ፦ እነዚህ ሁሉ ህመሞች በህክምና ብቻ ስለማይድኑ ፈጣን የሆነ መንፈሳዊ (የሩቅያ) ህክምናን ይሻሉ። ​#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com ​#ሲህር #ሩቅያ #ኪንታሮት #ህክምና #ጤና #ቀልብ_ዶክተር #አቡ_ፈርሀን #ኢስላማዊ_ህክምና #Qallbdoc
822
8
🦋🦋💡አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት ራህመት ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት ራህመት አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ አቅርቡለት።"🖊 አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና
🦋🦋💡አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት ራህመት ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት ራህመት አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ አቅርቡለት።"🖊 አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። https://t.me/Qallbdoc 🌐  ┄┄┉┉✽» ┄┄┉┉✽»🌐https://t.me/dr_of_heart
715
9
ማስጠንቀቅያ! በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ+2
ማስጠንቀቅያ! በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ ሰዎችን ሲያስለቅሱ አይተናል። ይህ መልክት ተጠንቀቁ ለማለት ነው!! ለሚደርስባቹ የመጭበርበርና የጥንቆላ ጥቃት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን!! 🚨አሁንም ልብ በሉ በ ስልክ ቁጥር በመለጠፍ ወይም ስልክ በመለዋወጥ ወይንም የእናት ስም ወይንም ፎቶ ወይንም ለገበያ ወይ ለእድል የሚባል የጥንቆላ ባእድ አይነት የምንሰጠው ህክምና የለም👍 🚨ልብ ይበሉ "ሼ ሰማን"  "ሼ ሀሰን አሊ" ምናምን የሚሉ ሩቃ እናረጋለን ብለው ኤአይ ተጠቅመው  አንድ ሰሞን "መሪ ጌታ " እንደሚለው ትሬንድ ሰዎችን እያሳሳቱ ይገኛሉ👍 እባኮን ጥንቃቄ ያድርጉ 🚨ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ልናስጠነቅቅ ተገደናል። እኛ ዘንድ ታክመው የዳኑ ሰዎችን ምስክርነት ድምፅ ኮፒ በማድረግም ህገወጥ ስራዎችን በመስራት ላይም ይገኚሉ። ለዚህም የአሏህ ምላሽ ፈጣን ቢሆንም እስከዛ ከመጭበርበር እራሳችሁን እንድትጠብቁና እዚህ ቻናል ላይ ካለው ሁለት የህክምና መስጫ ሊንክ ውጭ ሌላ እንደሌለን ብሎም ህክምና ስንሰጥ ስልክ ቁጥር የማንሰጥ ወይም ደውላቹልን ህክምና የማናስተናግድ መሆኑን ህክምናችን በሙሉ ከዚህ እንቶፈንቶ የጠንቋይ ጨዋታ ነፃ እንደሆነ ልናሳውቃቹ እንወዳለን። ልናሳውቅም እንገደዳለን👍 አሏህም ይጠብቃቹ_ የቀልብ ዶክተር💡 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆
1 014
10
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "አንድን ሙስሊም ባላደረገው ነገር በሐሰት የከሰሰ (የቀጠፈ) ሰው፣ ከዋሸው ውሸት ተመልሶ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ፣ አላህ በጀሃነም (እሳት) ውስጥ ካሉ
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "አንድን ሙስሊም ባላደረገው ነገር በሐሰት የከሰሰ (የቀጠፈ) ሰው፣ ከዋሸው ውሸት ተመልሶ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ፣ አላህ በጀሃነም (እሳት) ውስጥ ካሉት ሰዎች ከሚወጣው የበሰበሰ ፈሳሽ እና ዥረት ውስጥ ያኖረዋል።" (ምንጭ፦ ሱነን አቢ ዳውድ 3597፣ ደረጃው፦ ሰሂህ/ትክክለኛ) የሐዲሱ መልዕክት ማብራሪያ ይህ ሐዲስ በሰዎች ስም እና ክብር ላይ መዋሸትን፣ ስም ማጥፋትን እንዲሁም ያለ በቂ ማስረጃ ሰዎችን በሐሰት መወንጀል በኢስላም ምን ያህል ከባድ ወንጀል እንደሆነ ያስገነዝባል። ቅጣቱ፦ በሐሰት የከሰሰ ሰው በዕለተ ቂያማ በገሃነም እሳት ውስጥ ከሚቀጡት ሰዎች ከሚፈስሰው መግል፣ ደም እና ቆሻሻ ፈሳሽ (ረድገተል ኸባል) ውስጥ እንዲቀመጥ ይደረጋል።ማምለጫው፦ ከዚህ አስፈሪ ቅጣት ለመዳን ግለሰቡ የፈጠረውን የሐሰት ወንጀል በይፋ ማስተባበል፣ ስሙን ያጠፋውን ሰው ይቅርታ መጠየቅ እና ወደ አላህ መመለስ (ተውበት ማድረግ) ይኖርበታል። #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
624
11
https://youtu.be/Gee4DnEajwM
742
12
عن أبي موسى الأشعري -رضي الله عنه- قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ - صلى الله عليه وسلم -: «إنّي والله -إنْ شاء الله- لا أَحلف ع
عن أبي موسى الأشعري -رضي الله عنه- قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ - صلى الله عليه وسلم -: «إنّي والله -إنْ شاء الله- لا أَحلف على يمين، فأرى غيرها خيراً منها إلاَّ أَتيتُ الَّذِي هو خير، وتحلَّلْتُهَا». متفق عليه ከአቡ ሙሳ አል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «እኔ በአላህ እምላለሁ—ኢንሻአላህ—በአንድ ነገር ላይ ምሎ ከዚያ ሌላው ከዚያ የተሻለ መሆኑን ካየሁ፣ የተሻለውን ነገር እፈጽማለሁ፤ ለመሐላዬም ካፋራ እሰጣለሁ።» (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።) 🌷ከፋራው ሚሰጠው ምንድነው? ሱረቱል ማኢዳ 5፥89 የመሐላ ካፋራን ይገልጻል ሰውየው ከምሎ በኋላ መሐላውን ካፈረሰ፣ ከሚከተሉት አንዱን ያደርጋል፦ ✨10 ድሆችን መመገብ — በመደበኛነት ራሱን የሚመግብበትን ዓይነት ምግብ። ✨10 ድሆችን ልብስ ማልበስ። ✨ባሪያ ነፃ ማድረግ። ✨እነዚህን ካልቻለ፣ 3 ቀን መጾም ነው። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺✨✨https://t.me/dr_of_he
786
13
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 4  ደውል ተደውሎ ተማሪው ወደየክፍሉ ተመለሰ፡፡ በዚህ ግዜሜ እንደ ወትሮው ትምህርታችንን ስንማር ሳለ አንዲት ከፊቴ የምትቀመጥ ነፊሳ የምትባል ሴት ‹‹ እስክርቢቶዬን ወሰደች›› ብላ ከሰሰችኝ፡፡  እኔ ከተማሪ ጋር እንዲህ ያለ ቅርርብ የለኝም፡፡ ለምን እንደዚህ ብለሽ ስን ታጠፍፈለሽ ፈትሺኝ አልኳት፡፡ ‹‹ አንቺ ኤድሳም አንቺን በ እንጨት አልነካሽም አለችኝ፡፡  ‹‹ ወላሂ ያን ግዜ የተሰማኝን ሃዘን መቼም ቢሆን መግለፅም አልችልም፡፡ ተማሪዎች እንዲህ ስትል ፡፡ ‹‹እስክትሰድቢልን ነው የጠበቅነው›› አይነት ሳቅ ሳቁ፡፡ ወድያው ክፍሉ ዝም አለ፡፡  እኔ እምባዬን ማቆም አልቻልኩም፡፡ አስተማሪውም ለኔ አዝኖ ሳይሆን ተፀጠይፎኝ ነይ በቃ አይዞሽ ወደ ቤትሽ ሂጂ አለኝ፡፡ ወላሂ ከክፍል አስወጣኝ፡፡  ከክፍሉ አስወጥቶ ኮሊደሩ ላይ ምን አለኝ ‹‹አንቺኮ ባትማሪ ጥሩ ነው ሌላ ሌላ ነገር ሞክሪ ተማዎች ብዙ ጫና ያሳድሩብሻል ለአእምሮሽ ጥሩ አደለም ›› አለኝ፡፡  ከነሱ ስድብ የሱ መደጋገም ነበር ውስጤን የጎዳኘ፡፡ ከትምህርት ቤት እኛ ቤት ድረስ በጣም በጣም እሩቅ ነው፡፡ እስከ ቤት ድረስ እያለቀስኩ ሄድኩ፡፡  ቤት ስገባ አይኔን ጠራርጌ ለመተኛት ቶሎ ወደ ምኝታ ክፍል ሳመራ እናቴ ነበረችና ተከተለችኝ፡፡ ‹‹ ምን ሆንሽ...ምን ተፈጠረ›› በጥያቄ አከታተለችብኝ፡፡  እኔም ምንም አልሆንኩም ዞርበይልኝ ብዬ ተናገርኳት፡፡ እናቴ አለቀሰች፡፡ ከዛ እኔም ሃዘኗ እንደኔ ስለሆነ ለምን እደብቃታለሁ ብዬ ነገርኳት፡፡ እኔና እናቴ ሰው እንደሞተብን ነገር ነው ያለቀስነው፡፡  ከዛ ግዜ ጀምሬ አንዳችም ቀን ትምህርት ቤት ሄጄ አላውቅም ትምህርቴንም በዛው የተነሳ አቆምኩኝ፡፡ ውስቴ ደስ የማይል ነገር ቢኖርም ለኔ ያን አመት እረፍት ላድረግ ብዬ ወሰንኩ፡፡  ቤት ሁኜ እንደ አራስ እናቴ የእልህ ስትቀልበኝ ሰውነቴ ትንስ መለስ እያለ መካከለኛ ሰውነት ሆነልኝ፡፡ አይኔ መፍጠጡ ጠፋ የ ፊቴ መሞገግ ተስተካከለ፡፡  እናቴ ይሄ ምግብ አይስማማትም ይሄ ምግብ ይስማማታል ብላ በአማራጭ አማርጣጭ አራሰችኝ ብል ማጋነን አይሆንም፡፡ አባቴ የረጅም እርቀት ሹፌር ነው፡፡ ይቀጥላል 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
997
14
https://youtu.be/-ZwpkFCJ248
919
15
ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡ ​ክፍል 1 አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላቸው
ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡ ​ክፍል 1 አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላቸው፣ መፍትሄ ለመፈለግና ለአፊያቸው (ለጤናቸው) ጠንካራ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ሷሂር ቅጣቱ ከአላህ ዘንድ ሲሆን፣ እጅግ ውድ ዋጋንም ይከፍላል። አላህ የአፊያዎ ሰበብ ያድርገን፤ እነዚህ ምልክቶች በእርሶ ላይ ከታዩ አፋጥነው የቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ባሉት የኡስታዞች ወይም የዶክተሮች አድራሻ በመጫን ህክምና ማግኘት ይችላሉ። ​ 1 #የከፋ ራስ ምታት፦ በአንድ ጎን ብቻ የሚከሰትና አይንን ተከትሎ የሚሄድ ሲሆን፣ ልክ ጥፊ እንደተመታ ሰው አይነት ስሜት ይፈጥራል። 2 #ቀኑን ሙሉ ቢበሉም መጥገብ አለመቻል፦ በተለይ ምሽት ላይ ጣፋጭና የተለያዩ ምግቦችን ደጋግመው ይመኛሉ። 3 #ልዩ ልዩ የሰውነት ህመሞችና እረፍት ማጣት፦ ሁሌም ታማሚ ናቸው፤ ጤነኛ ሆነው ያለፉበትን ጊዜ በአግባቡ አያስተውሉም። 4 #ብጉንጅ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ መውጣት፦ በተለይም ታፋና ብብት ስር፣ እንዲሁም አይን አካባቢ በተደጋጋሚ ይወጣል። 5 #ዶክተር ዘንድ የሚያስኬድ ተከታታይ ህመም፦ ከአንዱ ህመም ወደ ሌላው የሚሸጋገሩ ሲሆን፣ ዛሬ ጉንፋን ነገ ራስ ምታት እየሆነ ይፈራረቅባቸዋል። 6 #ክፉኛ የሚያሰቃይ የኪንታሮት በሽታ፦ በመጨረሻ ደረጃ የሚስተዋል፣ አብዛኛውን ጊዜ በመቀመጫ (ፊንጢጣ) ጫፍ ላይ የሚወጣና አያስቀምጥ አያስተኛ የሚል ህመም ነው። 7 #ተቀምጦ ሽንት ቤት ውስጥ መሰቃየት፦ አይነምድር በሚያወጡበት ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ስቃይና ህመም ማስተናገድ። 8 #ርህራሄ የሌለው የመቃጠልና የመንገብገብ ስሜት፦ ይህ ሽንት ቤት በሚቀመጡበት ሰአት የሚከሰት ዋነኛ ምልክት ነው። ​#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
972
16
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بادِرُوا بالأعْمالِ فِتَنًا كَقِطَعِ اللَّيْلِ المُظْلِمِ، يُصْبِحُ الرَّجُل
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿بادِرُوا بالأعْمالِ فِتَنًا كَقِطَعِ اللَّيْلِ المُظْلِمِ، يُصْبِحُ الرَّجُلُ مُؤْمِنًا وَيُمْسِي كافِرًا، أَوْ يُمْسِي مُؤْمِنًا وَيُصْبِحُ كافِرًا، يَبِيعُ دِينَهُ بعَرَضٍ مِنَ الدُّنْيا﴾ “በመልካም ስራ ላይ ተሽቀዳደሙ። ከፊታችሁ እንደ ቁራጭ ሌሊት አይነት የጨለመ ፈተና አለ። አንድ ሰው አማኝ ሆኖ አንግቶ ከሃዲ ሆኖ ያመሻል፣ ወይም አማኝ ሆኖ ያመሽና ከሃዲ ሆኖ ያነጋል። ዲኑን (እምነቱን) በዱኒያ ጥቅማ ጥቅም ይሸጣል።” 🌴 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 118🌴 #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር! https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart  
831
17
https://youtu.be/-ZwpkFCJ248
883
18
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ በአሏህ እምላለሁ! ይህች ዓለም (ዱንያ) ከመጨረሻው ዓለም (አኺራ) አንጻር ሲነጻጸር፣ አንድ ሰው ጣቱን ሰፊው ውቅያኖስ ውስጥ ነክሮ ሲያወጣው፣ ጣቱ ምን
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ በአሏህ እምላለሁ! ይህች ዓለም (ዱንያ) ከመጨረሻው ዓለም (አኺራ) አንጻር ሲነጻጸር፣ አንድ ሰው ጣቱን ሰፊው ውቅያኖስ ውስጥ ነክሮ ሲያወጣው፣ ጣቱ ምን ያህል ውሃ ይዞ እንደሚመለስ ከመመልከት ውጪ ሌላ ምንም አይደለም።"(ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2858) 📌 ዋናው መልእክት ይህ ሐዲስ የዚህችን አላፊ ዓለም (ዱንያ) አነስተኛነት እና የዘለዓለማዊው የመጨረሻው ዓለም (አኺራ) ታላቅነትና ስፋት ለማስረዳት በምሳሌ የቀረበ ጥልቅ አስተምህሮ ነው። በውቅያኖስ እና በጣት ላይ በሚቀር ትናንሽ የውሃ ጠብታዎች መካከል እንዳለው ሰፊ ልዩነት ሁሉ፣ የዚህች ዓለም ፀጋዎች ከመጨረሻው ዓለም ፀጋዎች ጋር ሲነጻጸሩ እጅግ በጣም ጥቂት መሆናቸውን ያስገነዝባል። #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
818
19
سورة التوبة — ٦٧–٦٨ الْمُنَافِقُونَ وَالْمُنَافِقَاتُ بَعْضُهُمْ مِنْ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمُنكَرِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْ
سورة التوبة — ٦٧–٦٨ الْمُنَافِقُونَ وَالْمُنَافِقَاتُ بَعْضُهُمْ مِنْ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمُنكَرِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمَعْرُوفِ وَيَقْبِضُونَ أَيْدِيَهُمْ ۚ نَسُوا اللَّهَ فَنَسِيَهُمْ ۗ إِنَّ الْمُنَافِقِينَ هُمُ الْفَاسِقُونَ ۝٦٧ وَعَدَ اللَّهُ الْمُنَافِقِينَ وَالْمُنَافِقَاتِ وَالْكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ هِيَ حَسْبُهُمْ ۚ وَلَعَنَهُمُ اللَّهُ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ مُقِيمٌ ۝٦٨ 67. ወንድ ሙናፊቆችና ሴት ሙናፊቃቶች ከፊሎቻቸው ከፊሎች ናቸው። ክፉን ነገር ያዛሉ፤ ከመልካም ነገርም ይከለክላሉ፤ እጆቻቸውንም ይይዛሉ። አላህን ረሱ፤ እርሱም ተዋቸው። በእርግጥ ሙናፊቆቹ እነርሱ ከመታዘዝ የወጡ ናቸው። 68. አላህ ለወንድ ሙናፊቆችና ለሴት ሙናፊቃቶች እና ለካፊሮች የጀሀነምን እሳት ቃል ገብቷል፤ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሆነው ይኖራሉ። እርሷ ለእነርሱ በቂ ናት። አላህም ረግሟቸዋል፤ ለእነርሱም ዘላቂ ቅጣት አለ። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he
868
20
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 3  እኛ ሼኽ ምናለ አንዴ በነኩኝ የኔስ ተራ መች ይሆን ብዬ በጉጉት ነው የምጠብቀው፡፡ በየሃሙስ ሳምንቱ ዛሬ ደግሞ ምን ላይ ነው እላለሁ፡፡ እኚሁ ሰውዬ ስሞችን ይጠራሉ፡፡  ‹‹ሰሚራ ...አህመድ..መኑር...ሄያት›› እያሉ ስም ይጣራሉ፡፡ አቤት እያሉ ሰዎች ሲጠሩ ይሄዳሉ፡፡ እኚህ ሰውዬ አምፖል ይዘዋል አንፖሉ ልክ እንደናንተ አርማ ወደላይ የያዙት ናቸው፡፡  እራሳቸው ብርሃን ነው የሚያመነጩት፡፡ እኔ ይህን ህልም ተደጋጋሚ ሳይ ለማስፈታት እፈራለሁ፡፡ ምክንያቱም አንድ ወቅት አጎቴ ነው የሚሰማኝ ለሱ ስነግረው ለእናቴ ነግሯት በጣም ተላቀሱ፡፡  ምንድነው ስል ወደ አኺራ የሚጠሩ ሰዎችን አይተሸል አንቺ ግዜሽ አይደለም አሉኝ፡፡ እኔ በቃ ግዜዬ እየተቃረበ ነው ብዬ ማመን ጀመርኩ፡፡  ለምን ብጽሉኝ ኁሌ ኸሚስ ኸሚስ ስም ሲጠራ ስለማይ የኔ ተራ እስኪደርስ እየጠበቅኩ ነው ብዬ ሞቴንም ቢሆን ግልግል ነው ስል ተውኩት፡፡  ዶክተሬ ደግሞ የምትወስጂው መድሃኒት ሃይለኛ ስለሆነ እንዲህ ያለ ቅዠት ሊፈጠር ይችላል አለኝ፡፡ ቅዠት ማለት አንዴ መጥቶ የሚሄድ ነው አደል፡፡  እንጂ ሁሌ አንድ አይነት ህልም ሊሆንም አይችልም፡፡ እና በዛን ወቅት የሰው አፍ ውስጥ ቶሎ ቶሎ የምገባ ሴት ነበርኩኝ፡፡ ያ የፈተና አመት አልቆ በቀጣይ እንደምንም ብዬ ትምህርት ተመዝግቤ ገባሁ፡፡  ከበፊቱ መለስ የሚል ሰውነት አለኝ፡፡ ለብቻዬ ዴስክ ተሰጠኝ ልጆች ከኔ ጋ መቀማመጥ አይፈልጉም፡፡ ከክፍል ስወጣ እራሱ ይጠቋቆሙብኛል፡፡ ስለዚህ እኔ ያለኝ አማራጭ ጥዋት በግዜ እገባለሁ ክፍሌ እቀመጣለሁ፡፡ ብሄራዊ መዝሙር ሲባል እራሱ አልወጣም፡፡ እረፍት አልወጣም፡፡  ምሳ ሰአት ወደ ቤት አምሩ ሲባል ብቻ ሁሉም ከወጣ ኋላ እወጣለሁ፡፡ ያን ወቅት እንደ ምንም ብዬ በኔ በኩል ያለውን አድሎና መገለል ለማንም ሳላወራ ለእናቴም ነግሬ ሳልጨርስ ስድስት ወር ያክል ተማርኩኝ ስድስተኛው ወር ላይ ግን እስከዛሬ ድረስ በአእምሮዬ ተቀርፆ የቀረ አንድ ነገር ተከሰተብኝ፡፡ እሱም ምንድነው መሰላችሁ፡፡   እኔ እንደለመድኩት በጥዋት ትምህርትቤት ሄድኩ፡፡ ቁጭ ብዬ ማንበብ ጀመርኩኝ፡፡ እያነበብኩም ጥሩ ውጤት የለኝም ግን አነባለሁ፡፡ እናም ተማሪዎች ገቡ ሁሉም ከዛ ክፍለግዜ ሂስትሪ ነበር ሂስትሪ ተማርን ሌላም ሳብጀክት ጨርሰን እረፍት ግዜ ሲመጣ ተማሪው ሲወጣ እኔ እዛው ጋደም አልኩ፡፡ ይቀጥላል። 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
1 077