🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿
(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም
显示更多📈 Telegram 频道 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 的分析概览
频道 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 30 239 名订阅者,在 医学 类别中位列第 666,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 184 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 30 239 名订阅者。
根据 10 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 753,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.42%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.29% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 337 次浏览,首日通常累积 693 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا)
#ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈
ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com
ለህክምና
👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ
#እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ!
☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስ...”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 09 十月 | 0 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +2 | |||
| 01 十月 | +5 |
| 2 | ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
“ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል አንድ ሰው ኸምር (የሚያሰክር መጠጥ/ወይን) የጠጣ እንደሆነ፣ አላህ የforty days (የአርባ ቀን) ሰላቱን አይቀበለውም።”
— ሱነን አን-ነሳኢ፡ 5664 (ሶሂህ)
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart | 292 |
| 3 | عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إن تحت كلِّ شَعْرَة جَنَابة، فاغْسِلوا الشَّعْر, وأَنْقُوا البَشَر». رواه أبو داود و إبن ماجة و الترميذي
ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ተዘግቦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
«ከእያንዳንዱ ፀጉር ሥር ጀናባ አለ። ስለዚህ ፀጉሩን ታጠቡ፤ ቆዳውንም በደንብ አጽዱ።»
📚 ምንጭ፦ አቡ ዳውድ፣ ኢብኑ ማጃህ እና አት-ቲርሚዚ።
ይህ ሐዲስ የጀናባ ገላ መታጠብ (ጉስል) ሲደረግ፣ ውሃ ፀጉርንና የገላውን ቆዳ በደንብ እንዲደርስ እንደሚያስፈልግ ያሳስባል።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he | 438 |
| 4 | .
⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ! ነኢማ ከሪያድ
ክፍል 11
እንዲህ እያለ በመሃል ከስራ ወደ እረፍት ስመጣ በፖሊስ ተያዝኩ፡፡ ወላሂ እኔ መያዜ አላሳሰበኝም እኔ ያሳሰበኝ እናንተን ማጣቴ ነው፡፡
እንዴት አድርጌ አገኛቸዋለሁ ብዬ በጣም ፈራሁኝ፡፡ ያኔ አልሃምዱሊላህ እንዳሁኑ አልነበረም ጭካኔቀው ወድያው ወደ ኤምባሲ ቢሮ ወሰዱኝ እዛ ሄድኩ እድለኛ ነሽ እዚህ በመምጣትሽ አሉ፡፡ እኔም የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳቸው፡፡
እነሱም ክስ መስርተው አንድ መቼም የማልረሳውን ውለታ የዋለልኝ የአሁን ግዜ ውዱ ባለቤቴ የ ኤምባሲ የቆንስላው ሰራተኛ ነበር፡፡ በጣም በጣም ተባበረኝ፡፡ ፓስፖርቴን የአመት ደሞዜን ተቀበለልኝ፡፡
ወላሂ እሱን ሲያስተካክልልኝ በድፍረት ‹‹ ሚስት አለህ ወይ ..›› ብዬ ጠየቅኩት፡፡ የለኝም አለኝ፡፡ በአላህ አግባኝ አልኬት፡፡ እሱ አላገባሽም ቢለኝ በጣም እጎዳ ነበር፡፡፡
እናንተን እንኳን አላማከርኩም እንደምትከለክሉኝ ስላወቅኩ በራሴ ነው ያናገርኩት፡፡ በጣም ሳቀ እንደዛ ስለው፡፡ ቀልድሽን ነው አደል አለኝ፡፡
እኔ የምሬን እንደሆነ ከፈለገ የስድስት ወር ደሞዜን እንደምሰጠው ስነግረው በጣም ደነገጠ፡፡ እኔ እንደዚህ በንጹህ ልብ ዋ የቀረበችኝ ሴት የለችም ጥቅማቸው እስኪልቅ ይቀርቡኝና ከዛ ይሸሹኛል አንቺ ግን ጥቅምሽ ካለቀ ኋላ ነው እንዲህ የምትይኝ አሁንኮ ነፃ ሰው ነሽ እኔ አላስፈልግሽም አለኝ፡፡
እ እያለነባሁ ነገርኩት ‹‹ ባሁን ሰአት አላህና ከቀልብ ዶክተር ውጭ የሚያስፈልገጉኝ አንተና ቤተሰቤ ነህ ›› አልኩት፡፡ በጣም ደነገጠ፡፡ የቀልብ ዶክተር ጋር ታክመሻል አለኝ፡፡ አዎ አልኩት፡፡
አክስቴ ልታከም ብላ ከልክያት ነበር ጥሩ ናቸው ! ብሎ ጠየቀኝ፡፡ ነገርኩት የማቀውን ሁሉ፡፡ በጣም ልቡ ተነካና አየኝ፡፡ እኔም ላናግራቸው መልስሽንም አሳውቅሻለው አለኝ፡፡
እሲ አልኩት ተለያየን፡፡ በቃ ህልሜ ኑሮዬ እሱን ማግኘት ሆነ፡፡ በዚህ ግዜ ለናንተ ስነግራችሁ ጉዳዩን ችላ ያላችሁትም መሰለኝ ወይም ቀለል ያረጋችሁትም መሰለኝ፡፡
እሱ ለካ እያወራችሁ ነበር፡፡ አንድ ቀን አስጠራኝና ቢሮ ሄድኩ፡፡ ከዛንም አንድ የምነግርሽ ምስጢር አለ፡፡ ሃገር ቤት ሳለሁ አንዲት ሴት አግብቼ ነበር፡፡ ወደ አኺራ ሂዳለች፡፡ ይቀጥላል።
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 728 |
| 5 | https://youtu.be/xnc83iJxqVA | 677 |
| 6 | 💡
#ሁሌ_ኪሳራ_ሁሌ_ስንፍና_እየተፈታተኖት_ነው ?
#እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ !
✅የውድቀት ሲህር፡፡
ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡
1.#የሁል_ግዜ_አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡
2. #ቀን_ወደ_ሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡
3.#ልክ_አንድን_ ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡
4.#ብዙውን_ግዜሱብሂን በፍፁም በሰአቱ አይሰግዱም በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይችሉም፡፡ ከተነሱም ሳይሰግዱ ይወጣሉ፡፡
5.#ዶንቆሮን_ያስማማሉ ከሰው ጋር ሲግባቡ ማሻአሏህ ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡
6.#ክፉ_የተባለ_ወይ በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡
7.#ተራ_ለተባለ ቀርቶ ለቁም ነገር ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሰደቃ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡
8 #ርግማነ_ይበዛባቸዋል። እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡
ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ 4ቱ ከታዩ ወደ ህክምና ሊመጡ የግድ ነው፡፡
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 742 |
| 7 | 🌞"ጎረቤቱ በጎኑ ተርቦ እያለ፣ ጠግቦ ያደረ ሰው አማኝ አይደለም።" አላመነም"
📿ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
https://t.me/Qallbdoc ┄┉┉✽▫️🌹
┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me/dr_of_heart | 671 |
| 8 | https://youtu.be/xnc83iJxqVA | 691 |
| 9 | በእስልምና ታሪክ ውስጥ እጅግ ልብ የሚነካ እና ታዋቂ የሆነን ትንቢታዊ ክስተት
መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ሲል ነገራቸው፡- "የልጅ ልጅህ ሑሰይን (ረ.ዐ) በካርባላ ይገደላል (ሸሂድ ይሆናል)።" ነቢዩም ﷺ የዚያችን ምድር አፈር ተለግሰው (አይተው) በእጅጉ አዘኑ።
ይህ ታሪክ በሀዲስ መጻሕፍት (ለምሳሌ #በሙስነድ #አሕመድ 26684 ላይ በተጠቀሰው መሠረት) የሚገኝ ሲሆን፣ የነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የልጅ ልጅ የሆኑት ኢማም ሑሰይን በካርባላ ሜዳ ላይ ስለሚደርስባቸው ሰማዕትነት (ሸሂድነት) አስቀድሞ የተነገረበትን ክስተት ያዘክራል።
በላይኛው የምስሉ ክፍል ላይ ትልቅ ክንፍ ያለው እና በእጁ ቀይ አፈር የያዘ መልአክ (ጅብሪልን ለመወከል የተሳለ) በብርሃን ተከቦ ይታያል፤ ይህም የካርባላን ደማቅ አፈር ያመለክታል።
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart | 678 |
| 10 | عن عبد الله بن عمر -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إنَّ بِلالاً يُؤَذِّن بِلَيلٍ، فَكُلُوا واشرَبُوا حتَّى تَسمَعُوا أَذَان ابنِ أُمِّ مَكتُوم». متفق عليه
ከዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) ተዘግቦ የመጣ ሐዲስ፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በላል በሌሊት አዛን ያወጣል። ስለዚህ የኡሙ መክቱምን አዛን እስክትሰሙ ድረስ ብሉ፣ ጠጡም።»
📚 ምንጭ፦ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።
የሐዲሱ ማብራሪያ
ይህ ሐዲስ በረመዳን የሱሑር (የጾም ማለዳ ምግብ) ጊዜን ያብራራል።
በላል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) የፈጅር ወቅት ከመግባቱ በፊት አዛን ያወጡ ነበር።
ዐብደላህ ኢብኑ ኡሙ መክቱም (ረዲየሏሁ ዐንሁ) የፈጅር ወቅት ሲገባ አዛን ያወጡ ነበር።
ስለዚህ የበላልን የመጀመሪያ አዛን በመስማት ብቻ መብላትና መጠጣት አይቆምም ነበር፤ የፈጅር ወቅት መግባቱን የሚያመለክተውን አዛን እስኪሰሙ ድረስ ይበሉና ይጠጡ ነበር።
ዋናው ትምህርት፦ የጾም መጀመሪያ ጊዜ የፈጅር ሰዓት ሲገባ ነው፤ የሱሑር ምግብን በዚያ ጊዜ ማቆም ይገባል።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he | 714 |
| 11 | .
⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ! ነኢማ ከሪያድ
ክፍል 10
እንደዛ በሰዎች ስገፋ የት ነበራችሁ፡፡ አልሃምዱሊላህ እነደዛ ሁኖ ህይወቴን መቀጠል ጀመርኩኝ፡፡ ሃገር ቤት እያለሁ የህክምና ማስረጃዬን በፌክ አሰርቼ ነው የሄድኩት እንዳሁን ግዜው ነገሮች አልጠበቁም ነበር ያኔ፡፡
እኔ ያለብኝን በሽታ እንኳን ነገርኳችሁ ፡፡ አላገለላችሁኝም፡፡ በጣም በጣም አነፃችሁኝ ሞራሌን ገነባችሁልኝ፡፡
ለዚህ መቼም አመስግኛችሁ ልጨርስ አልችልም፡፡ ውለታችሁንም ልከፍል አልችልም፡፡ ኋላም እናንተን አግኝቼ በህክምናው ላይ የማያቸው ህልሞች ገሪብ ሆኑነብኝ፡፡
በመጀመርያ ቀን ያየሁትን ያስደሰተኝን ልንገራችሁ፡፡ በህልሜ እኛ ሼኽ በመብራቱ ዙርያቸውን አስሰው ነኢማ አሉኝ፡፡ አቤት አልኳቸው ነይ ልጄ ነይ አንቺ ብለውኝ እጃቸውን ሰጡኝ፡፡
ያረቢ ያኔ እናንተ እንደነበራችሁ ለአፊያ የምትጣሩት አወቅኩኝ የህልሙን ተፍሲር እራሴ አገኘሁት፡፡ እናም እናቴ ከኔ ኋላ ስድስት ልጆች አሏት እኔ ነኝ የመጀመርያው አንደኛዋ እንደውም እኔ እዚህ ስመጣ ነው የተወለደችው፡፡
በመናሜ ያቺ ሆስፒታል መጥታ ጠይቃኛለች ያልኳት ሴት አለች አይደል፡፡ እሷን ተደጋሚ አያታለሁ፡፡ አንዴ በፊት የታነቅኩበት መስኮት ጋር ቁማ አንቺንኮ አግኝቼሽ ነበር ትለኛለች አንዴ ምግቤ ላይ የሆነ ነገር ትቀላቅላለች፡፡
እኔ በድብቅ ሌላ ስራ ገብቼ በናንተ ህክምና ድኜ ሃገር ቤት እየደወልኩ እናቴን ሳናግራት ስናቴ ሁሌ ስለሷ ሴትዮ ታወራኛለች፡፡
መጥታ አፉታ እንደጠየቀቻት አውፍ በይኝ ባንቺ ላይ ብዙ በደል አድርሻለሁ ብላ በደፈናወ እንደጠየቀቻት ጭምር፡፡
እናቴ ግን የዋህ ናት ምንም ሳትጠይቅ እሺ ብላ አውፍ አለቻት፡፡ አሁንም በጣም ታማለች አለችኝ፡፡ ፡፡ እኔ ገርሞኝ ህልሞቼን ለናንተ ስነግራችሁ ሴትየዋ በሲህር እንደምትጠረጠር ፈሰራችሁልኝ፡፡
አዎ እም ምኗም አላማረኝም፡፡ እኔ ግን ስለሷ አይመለከተኝም እኔ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ዳሌ እስካወጣ ድረስ ውፍረት መጣ፡፡ አልሃምዱሊላህ አማረብኝ ሰው ሆንኩኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 938 |
| 12 | የከባድ ሲህር ምልክቶች በሴቶች ላይ !!
ይህ ፅሁፍ ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፎች ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡
1🔽.#ቀን_ማታ_ያለ_ምክንያት መጨናነቅ፡፡ ያለ ምክንያት የተባለበት የራሱ ምክንያት አለው፡፡ መጥፎ ዜና ሳይሰማ ውስጥ ጭንቅ ጥብብ ይላል፡፡
2. 🔽#ልክ_ቁርአን_ሲቀሩ ማዛጋት ማንባት፡፡ ይህም ከሲህሮች ውስጥ ዋነኛ መለያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ ይሁንና የጅን ጥቃት ብቻ ሲሆን ቁርአንን በምንቀራበት ወቅት አይንን ማቃጠልና መቆጥቆጥ ይኖራሉ!!
3. 🔽#ብዙ_ግዜ_ሰዎች ፊት ሲቀርቡ መፍራት፡፡ ማውራት ሰውን መቅረብ እጅግ መፍራት ፡፡ ይህ ፍራቻ በሰው በተሰበሰበበት ብቻም አይደለም ጭራሹኑ አዳዲስ ሰዎችን ሲተዋወቁ መፍራት ይጀምራሉ፡፡ ብዙውን ግዜ ሴቷ በትዳር ላይ ሲህር እንደተሰራባት የሚያመላክተው ደግሞ ሴቷ ወንዱን ልትመለከት ስትል ወይም ስለ ትዳሩ ስታስብ ሰው ነቷ በረዶ ውስጥ እንዳለ ነገር ይርገፈገፋል፡፡
4.🔽#ዶንቆሮ_ልብ_መኖር ነገሮችን መርሳት፡፡ እርሳና በቀላሉ ይጀምራል ፡፡ ለምሳሌ ሞባይል ያስቀመጠችበትን ቦታ መርሳት የጀመረች ሴት ሲህሩ እየጠነከረ ሲመጣ ደግሞ ጭራሽ የምትሰማቸውን የምታነበውን የምታየውን ወደ መርሳቱ ደረጃ ትቃረባለች፡፡
5.🔽#ክፉ_ችግር። ዋናው እና ብዙዎች ላይ የምንመለከተው የሃይድ ችግር ነው፡፡ ይህም ሀይድ ወይ በቶሎ አይቆምም አልያም ቶሎ አይጀምርም ይልቁንም ልክ ህክምናችንን ሲጀምሩ ሲህሩ ፋታ የሌለው ሃይድ እንዲያዩ ያደርጋቸዋል፡፡ ሃይድ ይዛባል፡፡ ሶስትና አራት ወር ቀርቶ መምጣት መሽተት፡፡ እጅግ በጣም ህመም መኖር ምልክቶቹ ናቸው፡፡
6.🔽#ተራ_አይደለም_ይህ በትክክል ከሌሎች ምልክቶች ጋር ከታየ ሲህር ስለመኖሩ አብሳሪ ነው፡፡ ይህም ልብ ምት በፍጥነት መምታት፡፡ ከመሬት ተነስቶ እራስን የምንስት እስኪመስለን ድረስ የልብ ትርታ በጣም ይሮጣል፡፡ በዚህም ሰአት ላብ ጥምቅ ማለት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፡፡ ይሁንና የትንፋሽ ማጠር ቶሎ መድከም ካለ በመዚህ መሀል ይህ ከልብ ህመሞች ውስጥ ነውና በሆስፒታል ደረጃ ሊታዩ የግድ ይላል፡፡
7.🔽#ርህራሄ_የሌለው_ከወገብ በታች ህመም፡፡ ብሎም ሁለት ኩላሊት ያሉበት ቦታዎች ላይ ውጋት እነኚህ እጅግ በጣም ተደጋጋሚ ወይም አንዴ ከጀመሩ የማይለቁ ሲሆን፡፡ ህመሙም ማህፀን ድረስ የሚሰማ ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የሽንቶሽ ሽታ መከርፋት የሲህሩን መጠናከር አመላካች ነው፡፡
ምልክቶቹ ይቀጥላሉ ህክምናውም በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም ቻናል ላይ ይቀጥላል፡፡
🔸#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 920 |
| 13 | 🎧 #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!
#የእለቱ #መልዕክት👇👇
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
ጌታህንም ጥራት የተገባህ ስትል ዘክረው እርሱንም አመስግነው እነኛ አመስጋኝ ባርያዎች እኮ ከቀኝ ጓዶች ናቸው🤲 ከሚያማርሩትም ከሚያለቃቅሱት ሞትን ከሚመኙት አትሁን አሏህኮ ስትቀርበው ይቀርብሀል ይወድሀልና ቅረበው እንጂ አትራቀው🤲
👉ጀግና ብሎ ማለት የአሏህ ቃል ይበቃኛል ብሎ የተነሳ ነው!
👉ጀግና ብሎ ማለት ወደ አሏህ እንዴት ነው የምቃረበው ብሎ የሚጠይቅ ነው!
👉ጀግና ብሎ ማለት ቁጣውን ዋጥ የሚያደርግ ነው!
👉ጀግና ብሎ ማለት መልካም ሲሰራ ቢሰደብ ቢገረፍ ቢወገር ልክ እንደረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአቋሙ በመልካምነቱ ላይ የጠነከረ ነው!
🤲 ምን ያህሎቻቹህ ፀባዩ አስቸጋሪ ለሆነ ሰው ጥሩን ትውላላችሁ?
🤲ምን ያህሎቻችሁ ለጠላታችሁ አዘኔታን ለጠላታችሁ አፉታን ትለግሳላችሁ!
👉ይህን ያውቃሉ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀምዛን የሚኮሩበትን የአሏህ አንበሳ የተባለውን የገደለውን ዋህሺይ ውስጣቸው እየደማም ቢሆን እያመማቸውም ቢሆን ይቅር እንዳሉ! ታድያ አደለም መጥፎ የተናገረህን ዘመድህን ወንድምህን ለገደለ አፉታን አትንፈግ🤲 አደራ አደራ መጥፎ ለዋለላችሁ ጥሩን ዋሉ! የኛ መገለጫ የኛ የሙእሚኖች አቋም አንድ ነው! ለበደለን ወደ አሏህ ማልቀስ ጥሩ ለዋለልንም ወደ አሏህ ማልቀስ እንጂ መጉዳትም መጥቀምም አቅሙ የለንም ከኛ በላይ አቅም ላለው ጌታን እንሰጣለን እንጂ🤲
👉አደራችሁን በደላችሁን መካሳችሁን ሁሉ ነገራችሁን ለአሏህ ስጡ! እስኪ ለአሏህ ስትሉ ኑሩ🤲
https://t.me/Qallbdoc
https://t.me/dr_of_heart | 861 |
| 14 | ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
"ሚስትን በባሏ ላይ የሚያነሳሳ (የሚያቆራርጥ) ወይም አገልጋይን በጌታው ላይ የሚያነሳሳ ከእኛ አይደለም።"
(ይህ ሐዲስ ያለ በቂና ትክክለኛ ኢስላማዊ ምክንያት በጥንዶች መካከል ጥላቻን በመፍጠር፣ አለማክበርን በማበረታታት ወይም አንዲት ሚስት ባሏን እንድትተው በማገፋፋት በትዳር ውስጥ ጣልቃ መግባትን ያስጠነቅቃል።)
"Sahih al-Bukhari : 7125"
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart | 795 |
| 15 | 🌹جمعة مباركة
اللهم ارزقنا صدق التوكل عليك، وحسن الظن بك، وألهمنا رشدنا، وفرج همومنا، واشرح صدورنا، وأصلح أحوالنا، وحقق آمالنا، واشف مرضانا، وارحم موتانا، واختم بالصالحات أعمالنا.
آمين يا رب العالمين.
🌹መልካምና የተባረከ ጁምዓ!
አላህ ሆይ! በአንተ ላይ በእውነት መመካትን ለግሰን፤ በአንተም ላይ መልካም ግምት እንዲኖረን እርዳን። ወደ ትክክለኛው መንገድም ምራን።
ጭንቀቶቻችንን አስወግድልን፤ ልቦቻችንንም አስፋፋልን።
ሁኔታዎቻችንን አስተካክልልን፤ ምኞቶቻችንንም እውን አድርግልን።
በሽተኞቻችንን ፈውስልን፤ ሟቾቻችንንም እዘንላቸው።
ሥራዎቻችንንም በመልካም ሥራዎች ፈጽምልን።
የዓለማት ጌታ አላህ ሆይ! ዱዓችንን ተቀበል። አሚን።🤲🤲
⭐️https://t.me/Qallbdoc🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he | 800 |
| 16 | .
⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ! ነኢማ ከሪያድ
ክፍል 9
እዛ በጣም ብዙ ሰራተኞች መጥተዋል፡፡ ገምቱ ምን እንደገጠመኝ፡፡ አንዲት ሴት ኢትዮጵያዊ አገኘሁ፡፡ እሷም የአክስትየው የሆነ ዘመድ ልጅ ሰራተኛ ናት፡፡ ቤቢ ሲተር ናት ልጅ ብቻ ነው የምትንከባከበው፡፡
በዚህ ግዜ ከሰዋ ጋርሬ ጀመርን ፡፡ በደሌን ሁሉ አልቅሼ ነገርኳት ፡፡ ለካ የሃገር ሰው እንዲህ ይርባል፡፡ እኔ ሃገሬ እየነበርኩ ማውራት ከሰው ጋር መግባባት የማልችለዋ ሴት እዛ እሷን ሳያት አለሜን ረሳሁት፡፡
እሷም አብሽሪ ብላኝ ተነጋግረን ተቀጣጥረን ተለያየን፡፡ ከሷ ጋር ሳወራ መዳም ምንም ደስ አላላትም ነበር፡፡ ግን ሰው ፊት ምንም ድራማ ብትሰራ እኔም አልፈራኋትም ስለዚህ ዝም ብላ ተናዳብኝ ዋለች፡፡
ማታ ላይ ወደ ቤት ስንሄድ መከኒና ውስጥ ልጆች ተኝተዋል፡፡ እሷ በስድብ ታጥረገርገኛለች፡፡ ቆይ ምን አድርጊ ነው የምትይኝ ስላት አበደች፡፡
ጭራሽ መልስ ትመልሺልኛለሸ ወይ ብላ አበደች፡፡ እኔ ግን ደንግጬ ዝም አልኩ፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ አያለ ቁጥጥር በጣም በዛብኝ እነሱም ከቤት አልወጣ አሉ፡፡
እኔ ኪዚቹ እህቴ ጋር የተቀጣጠርኩበት ቀን ደረሰ፡፡ ምንም መፈናፈኛ ሳጣ ቆሻሻ የምጥል ወስዬ በቆሻሸ ፌስታል ልብሴን ይዤ ወጣሁ፡፡ እህቴ መኪና አምጥታ ነበር ያረቢ ማመን አልቻልኩም፡፡
መኪና ውስጥ ገባሁኝ ይዛኝ ጠፋች፡፡ ፓስፖርቴ መዳም ጋር ስለነበር እንደምታስይዘኝ በምንም አልተጠራጠርኩም ነበር ግን ቢሆንም ካልሆነልኝ ካልሆነልኝ ወደ ሃገሬ እገባለሁ ብዬ ወሰንኩኝ፡፡
እዚህ ኢጃዛ ቤት ይባላል ተሰባስበን የምናርፍበት ቤት ነው፡፡ እዛ እያለን አንዲህ በድላሽ እያሊ ብሶቴን ሲናከኩብኝ ብዙ ነገር አወራኋቸው፡፡
ከዛ ውስጥ አንዷ መፃም ማንበብ ትችያለሽ አለችኝ፡፡ አዎ አልኳት፡፡ የቀልብ ዶክተርን ታቂያለሽ አለችኝ፡፡ እኔ ስልክም ተጠቅሜ አላውቅም ነበር ያኔ ምንድነው ስላት ስለናንተ አስረዳችኝ፡፡
የቴሌግራም ቻናላችሁን ሳይ በጣም ልቤ ደነገጠ፡፡ ያን አንፖል በህልሜ አውቀዋለሁ፡፡ ያ አንፖል ለብዙዎች ብርሃን ሁኖ እንዳበራ አይቻለሁ፡፡ ህልሜን ነገርኳት ሁሉም በቃ ግራ ተጋቡ፡፡
ከዛንም እናንተን አወራሁ፡፡ በሷ ስልክ፡፡ ለእህቴ እኔ እሰድቅላታለሁ አለች፡፡ ህክምና ጀመርኩ፡፡ ኡስታዜ ያኔ ነው ለምን ቀድሜ አላገኘኋችሁም ብዬ የተቆጨሁት፡፡ ውስጤ ያዘነው ያኔ ነው፡፡ ይቀጥላል፡፡
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 1 003 |
| 17 | 🏴
#ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ
🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com | 929 |
| 18 | 🤯የራስ ምታት ሲህር ምልክቶች!🌟
🌟 በሲህር የሚመጣ ራስምታት (ክለስተር፣ ማይግሪን፣ ቴንሽን፣የሱስ ራስምታት)
በዶክተር ሂዝበላህ!
https://t.me/Qallbdoc
ኸይር አንድ ሰው እራሴን አመመኝ ብሎ እኛ ዘንድ ሲመጣ የሚያሳያቸው
ምልክቶች
1.📍 #ቀላል ማይሉት እራስን መውጋት ያም ውጋት መሃል አናትን ሊሆን ይችላል አልያም ጎንና ጎን ያሉ ራስን መውጋት ሊፈጠር ይችላል፡፡
2.🔎 #ልክ በዚህ ወቅት ታማሚ ሙሉ ለሙሉ የማሽተት ሃይሉ ሊቆም አልያ በጣም ሊያይል ይችላል፡፡ ሊቆም ሲባል ምንም ነገር አያሸትም ፡፡ ሊያይል ሲባል ከርቀት ነገሮችን ያሸታል፡፡
3.💥 #ብርቱ የራስ ህመሙ ሙሉ ለሙሉ አንድን ቦታ ብቻ ከፍሎ ሊያም ይችላል ብዙውን ግዜ በሲህር ዙርያ የሚመጡ ኬዞች የፊተኛው ራሳቸውን በጎን በኩል ሙሉ ለሙሉ መክፈል እና ጨምድዶ የመያዝ አይነት ምልክቶችን ይዘው ይመጣሉ፡፡
4.💥 #ዶክተር መፍትሄ የማይሰጠው አይን መቆጥቆጥ፡፡ አይን መቆጥቆጥ ሲባል አንድ አይናችን ሙሉ ለሙሉ ሊወልቅ እስከመድረስ አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል፡፡ ተጎልጉሎ የሚወጣ ያክም ይወጋናል ይከብደናል፡፡
5.💥 #ክፉ ወይም ድንገተኛ ትውከት ፡፡ ይህ ትውከት ባዶ ሆዱን ቢውል እንኳ ሊኖር ይችላል፡፡ ብዙውን ግዜ ሲህር መሆኑን የምንለየው ከነአካቴም ምንም አይነት ትውከት አይኖርም ምራቅ ብቻ ሲሆን ሌላ ግዜ ደግሞ በጣም የሚሸት አይነት ትውከት ይኖራቸዋል፡፡
6.💥 #ተራ የማይባል ከዚህ ራስማምት ጋር ተያይዞ እረፍት ማጣት፡፡ በዚህ ግዜ ሰው መተኛትን ይመርጣል ህመሙ እንዲወጣለት እነኚህ ሰዎች ግን እረፍት አልባ ናቸው ፡፡ እንቅልፍ እንኳ እንዲጥላቸው አይሹም በመሃል ይነጫነጫሉ ይበሳጫሉ፡፡
7 💥 #ርብሽ የሚያረግ ገጠመኝ።ድንገተኛ ብርሃን ማየት፡፡ ይህ ብርሃን የመላእክት ክንፍን አየሁ አልያም ኮከቦችን አየሁ ሲሉ ሊናገሩ የሚችሉ ሲሆን የሚያስገርም አይነት ገፅታ ያለው ነገሮችን ሊተነብዩና የሚተነብዩት ልክ ሊሆንም ይችላል፡፡
እነኚህን ምልክቶች ነው በሲህር ላይ ያለ ሰው ሊያያቸው የሚችለው፡፡ ይህ አይነት ምልክቶች ከላይ በገለፅናቸው አይነት የተለያዩ የራስምታት አይነቶችን ሙሉውን የሚያሟላ ይሆናል፡፡ በዚህ ግዜ ከየትኛውም ጎራ ልንመድው አይቻለንም ሁሉን ስለሚያሟላ ፡፡ ስለዚህም ይህ በሚፈጠርበት ወቅት አስቀድመው ወደኛ ያምሩ ያማክሩን፡፡ ህክምናዎትንም ይጀምሩ፡፡
#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ
አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸
💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡
💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
⭐️ https://t.me/Qallbdoc
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere
👆
ህክምና ለማግኘት👇
✈️https://t.me/UstazulQallb
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
📱 https://qalebdoctor.com
#ራስ_ምታት #ሲህር #ማይግሪን #ቀልብ_ዶክተር #ዶክተር_ሂዝበላህ #ሩቅያ #መንፈሳዊ_ህክምና #Qallbdoc #Sihr #Health | 936 |
| 19 | 📿በጣም ጥሩው በላጩ ሰደቃ (ምጽዋት) ትንሽ ባለው ሰው የሚሰጥ ነው።
ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
https://t.me/Qallbdoc ┄┉┉✽»▫️🌹
┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me/dr_of_heart | 839 |
| 20 | https://youtu.be/UEkj_TOnyn4 | 915 |
