ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

الذهاب إلى القناة على Telegram

(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

تُعد قناة 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 30 239 مشتركاً، محتلاً المرتبة 666 في فئة الطب والمرتبة 1 184 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 30 239 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 753، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.42‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.29‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 337 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 693 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 14.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስ...”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الطب.

30 239
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-2607 أيام
-1 75330 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+7
في 2 قنوات
سبتمبر '26
+16
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+7
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+4
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+31
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+6
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+3
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '26
+10 545
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+32
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '26
+110
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+56
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+19
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+31
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+273
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+80
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+11 795
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+38
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+123
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+386
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '25
+148
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+173
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+121
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+24 636
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+309
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+2 494
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+398
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+861
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+16 582
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+1 285
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+23 063
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+5 023
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '24
+11 951
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+21 539
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '24
+15 999
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+1 433
في 6 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+12 535
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+508
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+521
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+534
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+830
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+105
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+184
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+605
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+1 133
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+1 411
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+965
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+1 400
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+1 631
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+892
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+1 410
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+2 748
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+2 919
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+1 864
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+1 126
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+693
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+619
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+559
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+613
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+640
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+940
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+1 202
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+858
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+734
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+591
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+1 447
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+2 464
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+1 749
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+1 785
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+1 531
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+2 832
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+7 159
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
09 أكتوبر0
08 أكتوبر0
07 أكتوبر0
06 أكتوبر0
05 أكتوبر0
04 أكتوبر0
03 أكتوبر0
02 أكتوبر+2
01 أكتوبر+5
منشورات القناة
2
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል አንድ ሰው ኸምር (የሚያሰክር መጠጥ/ወይን) የጠጣ እንደሆነ፣ አላህ የforty days (የአርባ ቀን) ሰላቱን አይቀበለውም
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ “ከኡመቴ (ከተከታዮቼ) መካከል አንድ ሰው ኸምር (የሚያሰክር መጠጥ/ወይን) የጠጣ እንደሆነ፣ አላህ የforty days (የአርባ ቀን) ሰላቱን አይቀበለውም።” — ሱነን አን-ነሳኢ፡ 5664 (ሶሂህ) #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
292
3
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إن تحت كلِّ شَعْرَة جَنَابة، فاغْسِلوا الشَّعْر, وأَنْقُوا البَشَر». رواه أبو داود و إب
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إن تحت كلِّ شَعْرَة جَنَابة، فاغْسِلوا الشَّعْر, وأَنْقُوا البَشَر». رواه أبو داود و إبن ماجة و الترميذي ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ተዘግቦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «ከእያንዳንዱ ፀጉር ሥር ጀናባ አለ። ስለዚህ ፀጉሩን ታጠቡ፤ ቆዳውንም በደንብ አጽዱ።» 📚 ምንጭ፦ አቡ ዳውድ፣ ኢብኑ ማጃህ እና አት-ቲርሚዚ። ይህ ሐዲስ የጀናባ ገላ መታጠብ (ጉስል) ሲደረግ፣ ውሃ ፀጉርንና የገላውን ቆዳ በደንብ እንዲደርስ እንደሚያስፈልግ ያሳስባል። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he
438
4
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 11 እንዲህ እያለ በመሃል ከስራ ወደ እረፍት ስመጣ በፖሊስ ተያዝኩ፡፡ ወላሂ እኔ መያዜ አላሳሰበኝም እኔ ያሳሰበኝ እናንተን ማጣቴ ነው፡፡ እንዴት አድርጌ አገኛቸዋለሁ ብዬ በጣም ፈራሁኝ፡፡ ያኔ አልሃምዱሊላህ እንዳሁኑ አልነበረም ጭካኔቀው ወድያው ወደ ኤምባሲ ቢሮ ወሰዱኝ እዛ ሄድኩ እድለኛ ነሽ እዚህ በመምጣትሽ አሉ፡፡ እኔም የተፈጠረውን ሁሉ ነገርኳቸው፡፡ እነሱም ክስ መስርተው አንድ መቼም የማልረሳውን ውለታ የዋለልኝ የአሁን ግዜ ውዱ ባለቤቴ የ ኤምባሲ የቆንስላው ሰራተኛ ነበር፡፡ በጣም በጣም ተባበረኝ፡፡ ፓስፖርቴን የአመት ደሞዜን ተቀበለልኝ፡፡ ወላሂ እሱን ሲያስተካክልልኝ በድፍረት ‹‹ ሚስት አለህ ወይ ..›› ብዬ ጠየቅኩት፡፡ የለኝም አለኝ፡፡ በአላህ አግባኝ አልኬት፡፡ እሱ አላገባሽም ቢለኝ በጣም እጎዳ ነበር፡፡፡ እናንተን እንኳን አላማከርኩም እንደምትከለክሉኝ ስላወቅኩ በራሴ ነው ያናገርኩት፡፡ በጣም ሳቀ እንደዛ ስለው፡፡ ቀልድሽን ነው አደል አለኝ፡፡ እኔ የምሬን እንደሆነ ከፈለገ የስድስት ወር ደሞዜን እንደምሰጠው ስነግረው በጣም ደነገጠ፡፡ እኔ እንደዚህ በንጹህ ልብ ዋ የቀረበችኝ ሴት የለችም ጥቅማቸው እስኪልቅ ይቀርቡኝና ከዛ ይሸሹኛል አንቺ ግን ጥቅምሽ ካለቀ ኋላ ነው እንዲህ የምትይኝ አሁንኮ ነፃ ሰው ነሽ እኔ አላስፈልግሽም አለኝ፡፡ እ እያለነባሁ ነገርኩት ‹‹ ባሁን ሰአት አላህና ከቀልብ ዶክተር ውጭ የሚያስፈልገጉኝ አንተና ቤተሰቤ ነህ ›› አልኩት፡፡ በጣም ደነገጠ፡፡ የቀልብ ዶክተር ጋር ታክመሻል አለኝ፡፡ አዎ አልኩት፡፡ አክስቴ ልታከም ብላ ከልክያት ነበር ጥሩ ናቸው ! ብሎ ጠየቀኝ፡፡ ነገርኩት የማቀውን ሁሉ፡፡ በጣም ልቡ ተነካና አየኝ፡፡ እኔም ላናግራቸው መልስሽንም አሳውቅሻለው አለኝ፡፡ እሲ አልኩት ተለያየን፡፡ በቃ ህልሜ ኑሮዬ እሱን ማግኘት ሆነ፡፡ በዚህ ግዜ ለናንተ ስነግራችሁ ጉዳዩን ችላ ያላችሁትም መሰለኝ ወይም ቀለል ያረጋችሁትም መሰለኝ፡፡ እሱ ለካ እያወራችሁ ነበር፡፡ አንድ ቀን አስጠራኝና ቢሮ ሄድኩ፡፡ ከዛንም አንድ የምነግርሽ ምስጢር አለ፡፡ ሃገር ቤት ሳለሁ አንዲት ሴት አግብቼ ነበር፡፡ ወደ አኺራ ሂዳለች፡፡ ይቀጥላል። 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
728
5
https://youtu.be/xnc83iJxqVA
677
6
💡 #ሁሌ_ኪሳራ_ሁሌ_ስንፍና_እየተፈታተኖት_ነው ? #እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ ! ✅የውድቀት ሲህር፡፡ ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የ
💡 #ሁሌ_ኪሳራ_ሁሌ_ስንፍና_እየተፈታተኖት_ነው ? #እንግዲያውስ_ቶሎ_እራሶን_ይፈትሹ ! ✅የውድቀት ሲህር፡፡ ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡ 1.#የሁል_ግዜ_አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2. #ቀን_ወደ_ሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡ 3.#ልክ_አንድን_ ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4.#ብዙውን_ግዜሱብሂን በፍፁም በሰአቱ አይሰግዱም በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይችሉም፡፡ ከተነሱም ሳይሰግዱ ይወጣሉ፡፡ 5.#ዶንቆሮን_ያስማማሉ ከሰው ጋር ሲግባቡ ማሻአሏህ ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡ 6.#ክፉ_የተባለ_ወይ በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡ 7.#ተራ_ለተባለ ቀርቶ ለቁም ነገር ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሰደቃ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡ 8 #ርግማነ_ይበዛባቸዋል። እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡ ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ 4ቱ ከታዩ ወደ ህክምና ሊመጡ የግድ ነው፡፡ #ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
742
7
🌞​"ጎረቤቱ በጎኑ ተርቦ እያለ፣ ጠግቦ ያደረ ሰው አማኝ አይደለም።" አላመነም" 📿ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም https://t.me/Qallbdoc ┄┉┉✽▫️🌹 ┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me
🌞​"ጎረቤቱ በጎኑ ተርቦ እያለ፣ ጠግቦ ያደረ ሰው አማኝ አይደለም።" አላመነም" 📿ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም https://t.me/Qallbdoc  ┄┉┉✽▫️🌹 ┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me/dr_of_heart
671
8
https://youtu.be/xnc83iJxqVA
691
9
በእስልምና ታሪክ ውስጥ እጅግ ልብ የሚነካ እና ታዋቂ የሆነን ትንቢታዊ ክስተት መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ሲል ነገራቸው፡- "የልጅ ልጅህ ሑሰይን (ረ.ዐ) በካርባላ ይገደላል
በእስልምና ታሪክ ውስጥ እጅግ ልብ የሚነካ እና ታዋቂ የሆነን ትንቢታዊ ክስተት መልአኩ ጅብሪል (ዐ.ሰ) ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ እንዲህ ሲል ነገራቸው፡- "የልጅ ልጅህ ሑሰይን (ረ.ዐ) በካርባላ ይገደላል (ሸሂድ ይሆናል)።" ነቢዩም ﷺ የዚያችን ምድር አፈር ተለግሰው (አይተው) በእጅጉ አዘኑ። ይህ ታሪክ በሀዲስ መጻሕፍት (ለምሳሌ #በሙስነድ #አሕመድ 26684 ላይ በተጠቀሰው መሠረት) የሚገኝ ሲሆን፣ የነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የልጅ ልጅ የሆኑት ኢማም ሑሰይን በካርባላ ሜዳ ላይ ስለሚደርስባቸው ሰማዕትነት (ሸሂድነት) አስቀድሞ የተነገረበትን ክስተት ያዘክራል። በላይኛው የምስሉ ክፍል ላይ ትልቅ ክንፍ ያለው እና በእጁ ቀይ አፈር የያዘ መልአክ (ጅብሪልን ለመወከል የተሳለ) በብርሃን ተከቦ ይታያል፤ ይህም የካርባላን ደማቅ አፈር ያመለክታል። #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
678
10
عن عبد الله بن عمر -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إنَّ بِلالاً يُؤَذِّن بِلَيلٍ، فَكُلُوا واشرَبُوا حتَّى تَسمَعُوا أَذَان ابنِ أُم
عن عبد الله بن عمر -رضي الله عنه- مرفوعاً: «إنَّ بِلالاً يُؤَذِّن بِلَيلٍ، فَكُلُوا واشرَبُوا حتَّى تَسمَعُوا أَذَان ابنِ أُمِّ مَكتُوم». متفق عليه ከዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) ተዘግቦ የመጣ ሐዲስ፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በላል በሌሊት አዛን ያወጣል። ስለዚህ የኡሙ መክቱምን አዛን እስክትሰሙ ድረስ ብሉ፣ ጠጡም።» 📚 ምንጭ፦ ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። የሐዲሱ ማብራሪያ ይህ ሐዲስ በረመዳን የሱሑር (የጾም ማለዳ ምግብ) ጊዜን ያብራራል። በላል (ረዲየሏሁ ዐንሁ) የፈጅር ወቅት ከመግባቱ በፊት አዛን ያወጡ ነበር። ዐብደላህ ኢብኑ ኡሙ መክቱም (ረዲየሏሁ ዐንሁ) የፈጅር ወቅት ሲገባ አዛን ያወጡ ነበር። ስለዚህ የበላልን የመጀመሪያ አዛን በመስማት ብቻ መብላትና መጠጣት አይቆምም ነበር፤ የፈጅር ወቅት መግባቱን የሚያመለክተውን አዛን እስኪሰሙ ድረስ ይበሉና ይጠጡ ነበር። ዋናው ትምህርት፦ የጾም መጀመሪያ ጊዜ የፈጅር ሰዓት ሲገባ ነው፤ የሱሑር ምግብን በዚያ ጊዜ ማቆም ይገባል። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he
714
11
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 10  እንደዛ በሰዎች ስገፋ የት ነበራችሁ፡፡ አልሃምዱሊላህ እነደዛ ሁኖ ህይወቴን መቀጠል ጀመርኩኝ፡፡ ሃገር ቤት እያለሁ የህክምና ማስረጃዬን በፌክ አሰርቼ ነው የሄድኩት እንዳሁን ግዜው ነገሮች አልጠበቁም ነበር ያኔ፡፡  እኔ ያለብኝን በሽታ እንኳን ነገርኳችሁ ፡፡ አላገለላችሁኝም፡፡ በጣም በጣም አነፃችሁኝ ሞራሌን ገነባችሁልኝ፡፡  ለዚህ መቼም አመስግኛችሁ ልጨርስ አልችልም፡፡ ውለታችሁንም ልከፍል አልችልም፡፡ ኋላም እናንተን አግኝቼ በህክምናው ላይ የማያቸው ህልሞች ገሪብ ሆኑነብኝ፡፡  በመጀመርያ ቀን ያየሁትን ያስደሰተኝን ልንገራችሁ፡፡ በህልሜ እኛ ሼኽ በመብራቱ ዙርያቸውን አስሰው ነኢማ አሉኝ፡፡ አቤት አልኳቸው ነይ ልጄ ነይ አንቺ ብለውኝ እጃቸውን ሰጡኝ፡፡  ያረቢ ያኔ እናንተ እንደነበራችሁ ለአፊያ የምትጣሩት አወቅኩኝ የህልሙን ተፍሲር እራሴ አገኘሁት፡፡ እናም እናቴ ከኔ ኋላ ስድስት ልጆች አሏት እኔ ነኝ የመጀመርያው አንደኛዋ እንደውም እኔ እዚህ ስመጣ ነው የተወለደችው፡፡  በመናሜ ያቺ ሆስፒታል መጥታ ጠይቃኛለች ያልኳት ሴት አለች አይደል፡፡ እሷን ተደጋሚ አያታለሁ፡፡ አንዴ በፊት የታነቅኩበት መስኮት ጋር ቁማ አንቺንኮ አግኝቼሽ ነበር ትለኛለች አንዴ ምግቤ ላይ የሆነ ነገር ትቀላቅላለች፡፡  እኔ በድብቅ ሌላ ስራ ገብቼ በናንተ ህክምና ድኜ ሃገር ቤት እየደወልኩ እናቴን ሳናግራት ስናቴ ሁሌ ስለሷ ሴትዮ ታወራኛለች፡፡  መጥታ አፉታ እንደጠየቀቻት አውፍ በይኝ ባንቺ ላይ ብዙ በደል አድርሻለሁ ብላ በደፈናወ እንደጠየቀቻት ጭምር፡፡  እናቴ ግን የዋህ ናት ምንም ሳትጠይቅ እሺ ብላ አውፍ አለቻት፡፡ አሁንም በጣም ታማለች አለችኝ፡፡ ፡፡ እኔ ገርሞኝ ህልሞቼን ለናንተ ስነግራችሁ ሴትየዋ በሲህር እንደምትጠረጠር ፈሰራችሁልኝ፡፡  አዎ እም ምኗም አላማረኝም፡፡ እኔ ግን ስለሷ አይመለከተኝም እኔ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ዳሌ እስካወጣ ድረስ ውፍረት መጣ፡፡ አልሃምዱሊላህ አማረብኝ ሰው ሆንኩኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
938
12
የከባድ ሲህር ምልክቶች በሴቶች ላይ !! ይህ ፅሁፍ ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፎች ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ 1🔽.#ቀን_ማታ_ያለ_ምክንያት መጨናነቅ፡፡ ያለ ምክንያት የተባለበት የራሱ ምክንያ
የከባድ ሲህር ምልክቶች በሴቶች ላይ !! ይህ ፅሁፍ ከዶክተር አቡ ፈርሃን ጥናታዊ መጣጥፎች ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ 1🔽.#ቀን_ማታ_ያለ_ምክንያት መጨናነቅ፡፡ ያለ ምክንያት የተባለበት የራሱ ምክንያት አለው፡፡ መጥፎ ዜና ሳይሰማ ውስጥ ጭንቅ ጥብብ ይላል፡፡ 2. 🔽#ልክ_ቁርአን_ሲቀሩ ማዛጋት ማንባት፡፡ ይህም ከሲህሮች ውስጥ ዋነኛ መለያ ዘዴዎች ናቸው፡፡ ይሁንና የጅን ጥቃት ብቻ ሲሆን ቁርአንን በምንቀራበት ወቅት አይንን ማቃጠልና መቆጥቆጥ ይኖራሉ!! 3. 🔽#ብዙ_ግዜ_ሰዎች ፊት ሲቀርቡ መፍራት፡፡ ማውራት ሰውን መቅረብ እጅግ መፍራት ፡፡ ይህ ፍራቻ በሰው በተሰበሰበበት ብቻም አይደለም ጭራሹኑ አዳዲስ ሰዎችን ሲተዋወቁ መፍራት ይጀምራሉ፡፡ ብዙውን ግዜ ሴቷ በትዳር ላይ ሲህር እንደተሰራባት የሚያመላክተው ደግሞ ሴቷ ወንዱን ልትመለከት ስትል ወይም ስለ ትዳሩ ስታስብ ሰው ነቷ በረዶ ውስጥ እንዳለ ነገር ይርገፈገፋል፡፡ 4.🔽#ዶንቆሮ_ልብ_መኖር ነገሮችን መርሳት፡፡ እርሳና በቀላሉ ይጀምራል ፡፡ ለምሳሌ ሞባይል ያስቀመጠችበትን ቦታ መርሳት የጀመረች ሴት ሲህሩ እየጠነከረ ሲመጣ ደግሞ ጭራሽ የምትሰማቸውን የምታነበውን የምታየውን ወደ መርሳቱ ደረጃ ትቃረባለች፡፡ 5.🔽#ክፉ_ችግር። ዋናው እና ብዙዎች ላይ የምንመለከተው የሃይድ ችግር ነው፡፡ ይህም ሀይድ ወይ በቶሎ አይቆምም አልያም ቶሎ አይጀምርም ይልቁንም ልክ ህክምናችንን ሲጀምሩ ሲህሩ ፋታ የሌለው ሃይድ እንዲያዩ ያደርጋቸዋል፡፡ ሃይድ ይዛባል፡፡ ሶስትና አራት ወር ቀርቶ መምጣት መሽተት፡፡ እጅግ በጣም ህመም መኖር ምልክቶቹ ናቸው፡፡  6.🔽#ተራ_አይደለም_ይህ በትክክል ከሌሎች ምልክቶች ጋር ከታየ ሲህር ስለመኖሩ አብሳሪ ነው፡፡ ይህም ልብ ምት በፍጥነት መምታት፡፡ ከመሬት ተነስቶ እራስን የምንስት እስኪመስለን ድረስ የልብ ትርታ በጣም ይሮጣል፡፡ በዚህም ሰአት ላብ ጥምቅ ማለት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፡፡ ይሁንና የትንፋሽ ማጠር ቶሎ መድከም ካለ በመዚህ መሀል ይህ ከልብ ህመሞች ውስጥ ነውና በሆስፒታል ደረጃ ሊታዩ የግድ ይላል፡፡ 7.🔽#ርህራሄ_የሌለው_ከወገብ በታች ህመም፡፡ ብሎም ሁለት ኩላሊት ያሉበት ቦታዎች ላይ ውጋት እነኚህ እጅግ በጣም ተደጋጋሚ ወይም አንዴ ከጀመሩ የማይለቁ ሲሆን፡፡ ህመሙም ማህፀን ድረስ የሚሰማ ነው፡፡ በዚሁ አጋጣሚ የሽንቶሽ ሽታ መከርፋት የሲህሩን መጠናከር አመላካች ነው፡፡ ምልክቶቹ ይቀጥላሉ ህክምናውም በቀልብ ዶክተር የቴሌግራም ቻናል ላይ ይቀጥላል፡፡ 🔸#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
920
13
🎧 #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧 #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር! #የእለቱ #መልዕክት👇👇 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ጌታህንም ጥራት የተገባህ ስትል ዘክረው እርሱንም አመስግነው እነኛ
🎧  #የምሽት #ስንቅ #ለቀልባችን🎧     #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር!   #የእለቱ #መልዕክት👇👇 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ጌታህንም ጥራት የተገባህ ስትል ዘክረው  እርሱንም አመስግነው እነኛ አመስጋኝ ባርያዎች እኮ ከቀኝ ጓዶች ናቸው🤲 ከሚያማርሩትም ከሚያለቃቅሱት ሞትን ከሚመኙት አትሁን አሏህኮ ስትቀርበው ይቀርብሀል ይወድሀልና ቅረበው እንጂ አትራቀው🤲 👉ጀግና ብሎ ማለት የአሏህ ቃል ይበቃኛል ብሎ የተነሳ ነው! 👉ጀግና ብሎ ማለት ወደ አሏህ እንዴት ነው የምቃረበው ብሎ የሚጠይቅ ነው! 👉ጀግና ብሎ ማለት ቁጣውን ዋጥ የሚያደርግ ነው! 👉ጀግና ብሎ ማለት መልካም ሲሰራ ቢሰደብ ቢገረፍ ቢወገር ልክ እንደረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአቋሙ በመልካምነቱ ላይ የጠነከረ ነው! 🤲 ምን ያህሎቻቹህ ፀባዩ አስቸጋሪ ለሆነ ሰው ጥሩን ትውላላችሁ? 🤲ምን ያህሎቻችሁ ለጠላታችሁ አዘኔታን ለጠላታችሁ አፉታን ትለግሳላችሁ! 👉ይህን ያውቃሉ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀምዛን የሚኮሩበትን የአሏህ አንበሳ የተባለውን የገደለውን ዋህሺይ ውስጣቸው እየደማም ቢሆን እያመማቸውም ቢሆን ይቅር እንዳሉ! ታድያ አደለም መጥፎ የተናገረህን ዘመድህን ወንድምህን ለገደለ አፉታን አትንፈግ🤲 አደራ አደራ መጥፎ ለዋለላችሁ ጥሩን ዋሉ! የኛ መገለጫ የኛ የሙእሚኖች አቋም አንድ ነው! ለበደለን ወደ አሏህ ማልቀስ ጥሩ ለዋለልንም ወደ አሏህ ማልቀስ እንጂ መጉዳትም መጥቀምም አቅሙ የለንም ከኛ በላይ አቅም ላለው ጌታን እንሰጣለን እንጂ🤲 👉አደራችሁን በደላችሁን መካሳችሁን ሁሉ ነገራችሁን ለአሏህ ስጡ! እስኪ ለአሏህ ስትሉ ኑሩ🤲 https://t.me/Qallbdoc https://t.me/dr_of_heart
861
14
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሚስትን በባሏ ላይ የሚያነሳሳ (የሚያቆራርጥ) ወይም አገልጋይን በጌታው ላይ የሚያነሳሳ ከእኛ አይደለም።" (ይህ ሐዲስ ያለ በቂና ትክክለኛ ኢስላማዊ ምክ
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "ሚስትን በባሏ ላይ የሚያነሳሳ (የሚያቆራርጥ) ወይም አገልጋይን በጌታው ላይ የሚያነሳሳ ከእኛ አይደለም።" (ይህ ሐዲስ ያለ በቂና ትክክለኛ ኢስላማዊ ምክንያት በጥንዶች መካከል ጥላቻን በመፍጠር፣ አለማክበርን በማበረታታት ወይም አንዲት ሚስት ባሏን እንድትተው በማገፋፋት በትዳር ውስጥ ጣልቃ መግባትን ያስጠነቅቃል።) "Sahih al-Bukhari : 7125" #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart
795
15
🌹جمعة مباركة اللهم ارزقنا صدق التوكل عليك، وحسن الظن بك، وألهمنا رشدنا، وفرج همومنا، واشرح صدورنا، وأصلح أحوالنا، وحقق آمالن
🌹جمعة مباركة اللهم ارزقنا صدق التوكل عليك، وحسن الظن بك، وألهمنا رشدنا، وفرج همومنا، واشرح صدورنا، وأصلح أحوالنا، وحقق آمالنا، واشف مرضانا، وارحم موتانا، واختم بالصالحات أعمالنا. آمين يا رب العالمين. 🌹መልካምና የተባረከ ጁምዓ! አላህ ሆይ! በአንተ ላይ በእውነት መመካትን ለግሰን፤ በአንተም ላይ መልካም ግምት እንዲኖረን እርዳን። ወደ ትክክለኛው መንገድም ምራን። ጭንቀቶቻችንን አስወግድልን፤ ልቦቻችንንም አስፋፋልን። ሁኔታዎቻችንን አስተካክልልን፤ ምኞቶቻችንንም እውን አድርግልን። በሽተኞቻችንን ፈውስልን፤ ሟቾቻችንንም እዘንላቸው። ሥራዎቻችንንም በመልካም ሥራዎች ፈጽምልን። የዓለማት ጌታ አላህ ሆይ! ዱዓችንን ተቀበል። አሚን።🤲🤲 ⭐️https://t.me/Qallbdoc🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he
800
16
. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 9  እዛ በጣም ብዙ ሰራተኞች መጥተዋል፡፡ ገምቱ ምን እንደገጠመኝ፡፡ አንዲት ሴት ኢትዮጵያዊ አገኘሁ፡፡ እሷም የአክስትየው የሆነ ዘመድ ልጅ ሰራተኛ ናት፡፡ ቤቢ ሲተር ናት ልጅ ብቻ ነው የምትንከባከበው፡፡  በዚህ ግዜ ከሰዋ ጋርሬ ጀመርን ፡፡ በደሌን ሁሉ አልቅሼ ነገርኳት ፡፡ ለካ የሃገር ሰው እንዲህ ይርባል፡፡ እኔ ሃገሬ እየነበርኩ ማውራት ከሰው ጋር መግባባት የማልችለዋ ሴት እዛ እሷን ሳያት አለሜን ረሳሁት፡፡  እሷም አብሽሪ ብላኝ ተነጋግረን ተቀጣጥረን ተለያየን፡፡ ከሷ ጋር ሳወራ መዳም ምንም ደስ አላላትም ነበር፡፡ ግን ሰው ፊት ምንም ድራማ ብትሰራ እኔም አልፈራኋትም ስለዚህ ዝም ብላ ተናዳብኝ ዋለች፡፡  ማታ ላይ ወደ ቤት ስንሄድ መከኒና ውስጥ ልጆች ተኝተዋል፡፡ እሷ በስድብ ታጥረገርገኛለች፡፡ ቆይ ምን አድርጊ ነው የምትይኝ ስላት አበደች፡፡  ጭራሽ መልስ ትመልሺልኛለሸ ወይ ብላ አበደች፡፡ እኔ ግን ደንግጬ ዝም አልኩ፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ አያለ ቁጥጥር በጣም በዛብኝ እነሱም ከቤት አልወጣ አሉ፡፡ እኔ ኪዚቹ እህቴ ጋር የተቀጣጠርኩበት ቀን ደረሰ፡፡ ምንም መፈናፈኛ ሳጣ ቆሻሻ የምጥል ወስዬ በቆሻሸ ፌስታል ልብሴን ይዤ ወጣሁ፡፡ እህቴ መኪና አምጥታ ነበር ያረቢ ማመን አልቻልኩም፡፡  መኪና ውስጥ ገባሁኝ ይዛኝ ጠፋች፡፡ ፓስፖርቴ መዳም ጋር ስለነበር እንደምታስይዘኝ በምንም አልተጠራጠርኩም ነበር ግን ቢሆንም ካልሆነልኝ ካልሆነልኝ ወደ ሃገሬ እገባለሁ ብዬ ወሰንኩኝ፡፡  እዚህ ኢጃዛ ቤት ይባላል ተሰባስበን የምናርፍበት ቤት ነው፡፡ እዛ እያለን አንዲህ በድላሽ እያሊ ብሶቴን ሲናከኩብኝ ብዙ ነገር አወራኋቸው፡፡  ከዛ ውስጥ አንዷ መፃም ማንበብ ትችያለሽ አለችኝ፡፡ አዎ አልኳት፡፡ የቀልብ ዶክተርን ታቂያለሽ አለችኝ፡፡ እኔ ስልክም ተጠቅሜ አላውቅም ነበር ያኔ ምንድነው ስላት ስለናንተ አስረዳችኝ፡፡  የቴሌግራም ቻናላችሁን ሳይ በጣም ልቤ ደነገጠ፡፡ ያን አንፖል በህልሜ አውቀዋለሁ፡፡ ያ አንፖል ለብዙዎች ብርሃን ሁኖ እንዳበራ አይቻለሁ፡፡ ህልሜን ነገርኳት ሁሉም በቃ ግራ ተጋቡ፡፡  ከዛንም እናንተን አወራሁ፡፡ በሷ ስልክ፡፡ ለእህቴ እኔ እሰድቅላታለሁ አለች፡፡ ህክምና ጀመርኩ፡፡ ኡስታዜ ያኔ ነው ለምን ቀድሜ አላገኘኋችሁም ብዬ የተቆጨሁት፡፡ ውስጤ ያዘነው ያኔ ነው፡፡ ይቀጥላል፡፡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
1 003
17
🏴 #ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc
🏴 #ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️     https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com
929
18
🤯የራስ ምታት ሲህር ምልክቶች!🌟 🌟 በሲህር የሚመጣ ራስምታት (ክለስተር፣ ማይግሪን፣ ቴንሽን፣የሱስ ራስምታት) በዶክተር ሂዝበላህ! https://t.me/Qallbdoc ኸይር አንድ ሰው እራሴን አ
🤯የራስ ምታት ሲህር ምልክቶች!🌟 🌟 በሲህር የሚመጣ ራስምታት (ክለስተር፣ ማይግሪን፣ ቴንሽን፣የሱስ ራስምታት) በዶክተር ሂዝበላህ! https://t.me/Qallbdoc ኸይር አንድ ሰው እራሴን አመመኝ ብሎ እኛ ዘንድ ሲመጣ የሚያሳያቸው ምልክቶች 1.📍 #ቀላል ማይሉት እራስን መውጋት ያም ውጋት መሃል አናትን ሊሆን ይችላል አልያም ጎንና ጎን ያሉ ራስን መውጋት ሊፈጠር ይችላል፡፡ 2.🔎 #ልክ በዚህ ወቅት ታማሚ ሙሉ ለሙሉ የማሽተት ሃይሉ ሊቆም አልያ በጣም ሊያይል ይችላል፡፡ ሊቆም ሲባል ምንም ነገር አያሸትም ፡፡ ሊያይል ሲባል ከርቀት ነገሮችን ያሸታል፡፡ 3.💥 #ብርቱ የራስ ህመሙ ሙሉ ለሙሉ አንድን ቦታ ብቻ ከፍሎ ሊያም ይችላል ብዙውን ግዜ በሲህር ዙርያ የሚመጡ ኬዞች የፊተኛው ራሳቸውን በጎን በኩል ሙሉ ለሙሉ መክፈል እና ጨምድዶ የመያዝ አይነት ምልክቶችን ይዘው ይመጣሉ፡፡ 4.💥 #ዶክተር መፍትሄ የማይሰጠው አይን መቆጥቆጥ፡፡ አይን መቆጥቆጥ ሲባል አንድ አይናችን ሙሉ ለሙሉ ሊወልቅ እስከመድረስ አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል፡፡ ተጎልጉሎ የሚወጣ ያክም ይወጋናል ይከብደናል፡፡ 5.💥 #ክፉ ወይም ድንገተኛ ትውከት ፡፡ ይህ ትውከት ባዶ ሆዱን ቢውል እንኳ ሊኖር ይችላል፡፡ ብዙውን ግዜ ሲህር መሆኑን የምንለየው ከነአካቴም ምንም አይነት ትውከት አይኖርም ምራቅ ብቻ ሲሆን ሌላ ግዜ ደግሞ በጣም የሚሸት አይነት ትውከት ይኖራቸዋል፡፡ 6.💥 #ተራ የማይባል ከዚህ ራስማምት ጋር ተያይዞ እረፍት ማጣት፡፡ በዚህ ግዜ ሰው መተኛትን ይመርጣል ህመሙ እንዲወጣለት እነኚህ ሰዎች ግን እረፍት አልባ ናቸው ፡፡ እንቅልፍ እንኳ እንዲጥላቸው አይሹም በመሃል ይነጫነጫሉ ይበሳጫሉ፡፡ 7 💥 #ርብሽ የሚያረግ ገጠመኝ።ድንገተኛ  ብርሃን ማየት፡፡ ይህ ብርሃን የመላእክት ክንፍን አየሁ አልያም ኮከቦችን አየሁ ሲሉ ሊናገሩ የሚችሉ ሲሆን የሚያስገርም አይነት ገፅታ ያለው ነገሮችን ሊተነብዩና የሚተነብዩት ልክ ሊሆንም ይችላል፡፡ እነኚህን ምልክቶች ነው በሲህር ላይ ያለ ሰው ሊያያቸው የሚችለው፡፡ ይህ አይነት ምልክቶች ከላይ በገለፅናቸው አይነት የተለያዩ የራስምታት አይነቶችን ሙሉውን የሚያሟላ ይሆናል፡፡ በዚህ ግዜ ከየትኛውም ጎራ ልንመድው አይቻለንም ሁሉን ስለሚያሟላ ፡፡ ስለዚህም ይህ በሚፈጠርበት ወቅት አስቀድመው ወደኛ ያምሩ ያማክሩን፡፡ ህክምናዎትንም ይጀምሩ፡፡ #ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com ​#ራስ_ምታት #ሲህር #ማይግሪን #ቀልብ_ዶክተር #ዶክተር_ሂዝበላህ #ሩቅያ #መንፈሳዊ_ህክምና #Qallbdoc #Sihr #Health
936
19
📿በጣም ጥሩው በላጩ ሰደቃ (ምጽዋት) ትንሽ ባለው ሰው የሚሰጥ ነው። ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም https://t.me/Qallbdoc ┄┉┉✽»▫️🌹 ┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me/dr_of_h
📿በጣም ጥሩው በላጩ ሰደቃ (ምጽዋት) ትንሽ ባለው ሰው የሚሰጥ ነው። ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም https://t.me/Qallbdoc  ┄┉┉✽»▫️🌹 ┄┄┉✽»▫️🌹https://t.me/dr_of_heart
839
20
https://youtu.be/UEkj_TOnyn4
915