ar
Feedback
ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል

ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል

الذهاب إلى القناة على Telegram

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል

تُعد قناة ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል (@mkpublicrelation) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 52 544 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 004 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 632 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 52 544 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 470، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 9، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 11.59‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.70‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 088 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 516 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 53.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

52 544
المشتركون
+924 ساعات
+807 أيام
+47030 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+201
في 4 قنوات
أغسطس '26
+704
في 10 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+760
في 7 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+782
في 11 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1 028
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+711
في 12 قنوات
Get PRO
مارس '26
+322
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+263
في 7 قنوات
Get PRO
يناير '26
+250
في 10 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+548
في 13 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+482
في 14 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+318
في 8 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+230
في 10 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+260
في 9 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+255
في 9 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+385
في 13 قنوات
Get PRO
مايو '25
+572
في 21 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+569
في 11 قنوات
Get PRO
مارس '25
+1 004
في 13 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+771
في 20 قنوات
Get PRO
يناير '25
+2 173
في 22 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+2 069
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+2 951
في 22 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+1 512
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+1 121
في 14 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+1 375
في 15 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+707
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+528
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '24
+626
في 20 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+951
في 11 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1 072
في 21 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+1 353
في 31 قنوات
Get PRO
يناير '24
+405
في 7 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+274
في 10 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+278
في 15 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+193
في 13 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+207
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+154
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+265
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+238
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+684
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+235
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+443
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+5 523
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+2 221
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+412
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+325
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+156
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+342
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+236
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+346
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+203
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+410
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+1 689
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+565
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+424
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+536
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+62
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+56
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+238
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+291
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+180
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+202
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+619
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+845
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+175
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+56
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+108
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+109
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+21 065
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
11 سبتمبر+34
10 سبتمبر+16
09 سبتمبر+16
08 سبتمبر+17
07 سبتمبر+2
06 سبتمبر+36
05 سبتمبر+12
04 سبتمبر+21
03 سبتمبر+16
02 سبتمبر+20
01 سبتمبر+11
منشورات القناة
2
+1
لا يوجد نص...
5 057
3
+1
لا يوجد نص...
4 733
4
+3
لا يوجد نص...
4 968
5
+1
لا يوجد نص...
115
6
ይሁን እንጂ ይህ በሁሉም ቦታ ያለ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ጊዜውን እያፈራረቀ የሰጣል እንጂ ዛሬ አዲስ ዓመት ነው ሕይወትህ እንዲህ መሆን አለበት ብሎ የኛንም ሕይወት እንደዘመኑ አይቀይረውም ይህን የማያደርገው ስለማይችል ሳይሆን የሰውን ነጻነት ለመጠበቅ ነው።በመሆኑም በዘመን ውስጥ እራሳችን አዲስ እያደረግን የምንሄደው እራሳችን ነን ይህ ካልሆነ ግን በየጊዜው አንድ ዕለት ስትጨመር ከዕድሜአችን ላይ አንድ ቀን ከመቀነስ ውጭ የዘመን መለዋወጥ የሚጠቅመን የለውም።ምክንያቱም አምላካችን እግዚአብሔር ወደ አዲስ ዓመት የሚያሸጋግረን አዲስ ሰው እንድንሆን እድል እየሰጠን ስለሆነ።ለዚህ ነው ቅዱስ ጳውሎስ "የቀድሞ ጠባያችሁን ከእናንተ አርቁ ይህንንም ስሕተት በሚያመጣው ምኞት ስለሚጠፋው ስለ አሮጌው ሰውነት እላለሁ።" (ኤፌ.፬÷፳፪) "እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፣ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁም ብሏል። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።" (ኤፌ. ፭÷፲፭-፲፮) ብሎናል፡፡ከዚህን መልእክት መሠረታዊ ሐሳብ ክርስቲያኖች በጥበብ በመኖር ዘመንን የሚዋጁ ከዘመን የሚቀድሙ እንጂ በዘመን የሚቀደሙ እንዳልሆኑ እንረዳለን፡፡እኛ ክርስቲያኖች ሁልጊዜም ማሰብ ያለብን አሮጊው ዘመን አልፎ አዲሱ ዘመን ሲተካ ያለፈውን መጥፎ ተግባር ትተናል ወይስ አልተውንም? አሁንስ የመጣውን ዘመን በምን ዓይነት ሁኔታ ነው ማሳለፍ ያለብን? የሚለውን ነው።ይህንም እንዴት ማሳለፍ እንዳለብን ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በመጀመሪያ መልእክቱ እንዲህ በማለት ነግሮናል«የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት፤ በመዳራት እና በሥጋ ምኞት፣ በስካርም፣ በዘፈንም፣ ያለልክም በመጠጣት፣ ነውርም ባለበት፣ በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና»ብሎናል።(፩ኛጴጥ.፬፥፫) ከዘመን ዘመን ስለተሸጋገርን ብቻ የምንደሰት ከሆነ የተፈጠርንበት ዓላማ፣ የመኖራችንም ትርጕም አልገባንም ማለት ነው።ምክንያቱም በዘመን ማለፍ የምድረ በዳ ተራሮችም ይረካሉ፤ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ”የእኛ ደስታ ግን ከዚህ በተለየ የምንደሰተው ሁልጊዜም በእያንዳንዱ ዘመን ወደ እግዚአብሐየር ስለቀረብንና ያን ወደእርሱ የምንቀርብበትን እድል እግዚአብሔር ስለሰጠን ነው።ስለዚህ እንደዘመኑ ወደፊት እየተከተልን ከበጎ ላይ በጎነትን እየጨመርን መሄድ አለብን እንጂ ወደኋላ መመለስ የለብንም።በዘመናት ሂደትም እያንዳንዱ ዘመን የራሱ በረከት ስላለው በሆነ ዘመን ላይ ረኀብ ድርቅ ጦርነት ሲሆን በሌላኛው ዘመን ላይ ደግሞ ሰላም ሲሆን በኃጢያታችን የመጣ ነው ወዘተ እያልንም ከሚገባው በላይ መጨነቅና በዚያን ጊዜ ልንሠራው ያሚገባንን ሳንሠራ ማሳለፍ የለብንም ምክንያቱም ዘመን የሚከፋው የተለያዩ ችግሮች የሚከሰቱት በኃጢያታችን ነው ካልን በዚህ ዓለም ውስጥ የሚቀር ሰውም ባልተገኘ ነበር።“በዚያን ጊዜ ጥሩ ነበር፣ አሁን ግን ተበላሸ” ያለፈው ነበር እንጂ አሁንማ ምን ዋጋ አለው እያልን ማጉረምረምና አሁን ያለውን ጊዜ መግደልም እንደሌለብን መጽሓፈ መክብብ ፯፥፲ ላይ ከዚህ ዘመን ይልቅ ያለፈው ዘመን ለምን ተሻለ ብለህ አትናገር የዚህን ነገር በጥበብ አትጠይቅምና ማለትም እውቀት የለህምና በማለት ያስተምረናል። ስለዚህ ከእኛ የሚጠበቀው በዘመኑ ውስጥ እራሳችን እየለወጥን እንደዘመኑ ወደፊት መቀጠል ነው።ከላይ እንዳልነው እግዚአብሔር ዘመናትን ለሁሉም እኩል ይሰጣል እንጂ ለአንዱ በጎ ለአንዱ ክፉ አያደርግም።በመሆኑም ዘመኑን በጎ ማድረግና በዚያ ዘመን ውስጥ ለሥጋም ለነፍስም ሥራ ሠርተን ዘመኑን የተሻለ የምናደርገው እኛ ሰዎች ነን።ሰው የማይችለው ዘመኑን ማሳለፍና ማምጣት ማሳጠርና ማርዘም እንጂ እራሱ በጎ ሁኖ ዘመኑን የተባረከ ማድረግ ይችላል ባያደርግም እንኳን በጎ ሰው በክፉው ዘመንም ውስጥ ሁኖ በጎ ነገር ይገጥመዋል ባይገጥመው እንኳን ያን ክፉ የተባለውንም ዘመን ለበጎ ነው ብሎ ያልፈዋል።ይህንም ክቡር ዳዊት "ሕይወትን የሚወድ በጎንም ዘመን ለማየት የሚፈልግ ሰው ማን ነው?ብሎ ከጠየቀ በኋላ አንደበቱን ከክፉ የከለከለ ከንፈሮቹንም ሽንገላ እንዳያደርጉ የጠበቀ ከክፉ የሸሸ ከክፉ መሸሽም ብቻ ሳይሆን መልካምን የሚያድርጋት ሰላምንም ፈልጎ እሷን የተከተለ ሰው ነው።መዝ 33፡12 ብሏል።ከዚህ ጥቅስ ሐሳብም የምንረዳው ሰው ሁሉ መልካም ዘመን እንዲሆንለት የማይመኝ የለም ይሁን እንጂ ይህን የሚመኘው ከፉ ንግግር፣ ሐሜት፣ ውሸትና ተንኮል ሰዎችን ማስቀየምን በሰዎች ላይ ክፉ ማድረግን ሳይተው ነው።ይህ ከሆነ መልካም ዘመንን አያይም ምክንያቱም እሱ በሚሠራው ሥራ የሰዎች ሰላም ይናጋል በአንጻሩ ደግሞ እሱ እንዲያ የሚያደርግባቸው ሰዎች ሌሎችን ይበድላሉ በዚህ መንገድ ሰላም ትጠፋለች።እና አዲስ ዘመንን ለማየት ዋናው መፍትሔ እራሳን መልካም ሰው ማድረግ ነው። በአዲሱ ዘመን መልካም ሰው ሁነን ንስሐ ገብተን ወደ አምላካችን እንድንቀርብ ይርዳን።                         ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
7 122
7
ዓመታቱንስ ዝም ብለው እንደቁጥር የሚቆጠሩ እንደውኃ የሚፈሱ ሳያደርግ በበረከት የተሞሉ ያደረጋቸው ማን ነው? ብለን ክቡር ዳዊትን ስንጠይቀው እንዲህ ብሎ ይመልስልናል።“ምድርን ጐበኘሃት አጠጣሃትም፥ ብልጥግናዋንም እጅግ አበዛህ፤ የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ ነው፤ ምግባቸውን አዘጋጀህ እንዲሁ ታሰናዳለህና።ትልሟን ታረካለህ፥ ቦይዋንም ታስተካክላለህ፤ በነጠብጣብ ታለሰልሳታለህ፥ ቡቃያዋንም ትባርካለህ የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤እንዲህም ስለሆኑ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም”ይለናል።(መዝ.፷፬ ፥፱-፲፫) እንኳንስ በአርአያውና በአምሳሉ ፈጥሮ ለመንግሥቱ እንድንበቃ ሙሉ ነፃነቱን ለሰጠን በጥምቀቱ ልጅነቱን ሰቶ በሞቱ ሞታችን ላጠፋልን ለእኛ ለሰው ልጆች ይቅርና ከላይ እንዳየነው ተራሮችንም ምድረ በዳዎችንም አለምልሞ በደስታ እንዲረኩ ያደረጋቸው የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው። በዓመት ላይ ዓመትን እየተካ የዛሬውን የበረከት የወደፊትን በተስፋ እንድናየው ያደረገን የሁሉ ፈጣሪ የሁሉ አስገኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው።ዳዊት ይህን ስላደረገለት “ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔርን ባርኪ”(አመስግኝ) ምስጋናውን ሁሉ አትርሺ አጥንቶቸም ሁሉ እግዚአብሔርን አምልኩ ብሏል ፻፫፥፩ እኛስ ይህን ያደረገልንን ከዚህ ያደረሰንን ነገን እንድናይ በተስፋ እንድንጠብቀው ያደረገንን እግዚአብሔርን ምን ብለን አመስግነነው ይሆን? “በሰው ከመታመን ባንተ መታመን ይሻላል”፻፲፯፥፰ እንዳለው እንደ ዳዊት በእርሱ ብቻ ለመተማመን ወስነን ይሆን? ወይስ ዛሬም እያማረርን በሁለት ሐሳብ እያነከስን ለመቀጠል አስበን ይሆን?ይህ ሁሉ ለራሳችን የምንጠይቀውና በሕይወታችን የምንመልሰው መልስ ነው።እንዲህ እየጠየቅን ሕይወታችን ለማስተካከል ከነገ ዛሬ እየታገልን ካልሄድን ዓመታት ብቻ ስለመጡ ስለሄዱ የምንለወጥ አይደለንም።እግዚአብሔር ዋጋ የሚሰጠን ትኩረት በሰጠነው ልክ ነው እንጂ ዓመታት በተለወጡ ቁጥር ቁጭ ብለን ሳንቀሳቀስ ጌታ ሆይ ለውጠኝ ብለን ብንጮህ እግዚአብሔር የርትዕ አምላክ ስለሆነ በታምር ልንለወጥ አንችልም። እግዚአብሔር ፍጥረትን ፈጥሮ ከሰጠው ሀብት ሁሉ ቀዳሚውና የማይተካው ጊዜ ነው።እራሱ ፍጠረት የተፈጠረውም የሚያልፈውም በኋላም ዘለዓለም የሆነውን ሕይወት ወርሶ የሚኖረው በጊዜ ነው።ጊዜን ሀብት ከሚያሰኙት ነገሮች ውስጥ ጥቂቶቹ፦ v ጊዜ የእግዚአብሔር ሥጦታ መሆኑ፡-እግዚአብሔር በእያንዳንዱ ሰከንድና ደቂቃ የምንተነፍሳትን አየር ሳይቀር እንድንጠቀም ያደረጋት በጊዜ ነው። v የማይተካና የማይመለስ መሆኑ፡-ጊዜ አንዴ ካለፈ በኋላ ምንም ያህል ሀብት ቢኖረን ልንመልሰው ወይም በገንዘብ ልንገዛው አንችልም።እያንዳንዱ የሚአልፈው ሰከንድ ተመልሶ የማይገኝ የሕይወታችን ክፍል ነው።ይህ የጊዜን ውድነትና የሰጪውን ታላቅነት የሚያሳይ ነው። v የሁሉም ነገር መገኛ በመሆኑ፦ሰማያውዩ ሀብት እንዲሁም ምድራውዩ የቁሳዊ ሀብት፣ እውቅና፣ ንብረት፣ጥበብና ስኬት በሙሉ የሚገነቡት ጊዜን ኢንቨስት በማድረግ (በመጠቀም) ነው። ያለ ጊዜ ምንም ዓይነት ሌላ ሀብት ማፍራት አይቻልም። v ለሁሉም እኩል የተሰጠ መሆኑ፦ጊዜው አለፈብኝ የሚል እንጂ ጊዜ አድልቶብኛል የሚል ፍጥረት የለም።እግዚአብሔር በእያንዳንዱ ሰከንድና ደቂቃ የምንተነፍሳትን አየር ሳይቀር እንድንጠቀም ያደረጋት በጊዜ ነው።ጊዜ የሰው ልጅ አቅምና ደረጃ ሳይለይ ለሁሉም ሰው በቀን 24 ሰዓት እኩል የሚታደል ብቸኛው ፍጹም ፍትሐዊ ሀብት ነው።አንዱ ሰው ካንዱ አንሶና ከብሮ የምናየው ጊዜ አድልቶብን ሳይሆን በመስራታችንና ባለመሥራታችን ነው። በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ የሚከሰቱ ታላላቅ ኩነቶች፣ የነገሥታት መነሳትና መውደቅ፣ እንዲሁም የተፈጥሮ ወቅቶች መፈራረቅ በእርሱ ጥበብና ፈቃድ የሚመሩ ናቸው። "ጊዜያትንና ዘመናትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን ያነሣል ነገሥታትንም ይጥላል”። እንዲል(ዳን.፪፥፳፩) “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ የመጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ ይላል”።ራእ ፩፥፰ የሰው ልጅ በጊዜ ወሰን ውስጥ የሚኖርና ጊዜን ማቆም ወይም መመለስ የማይችል ፍጡር ነው። እግዚአብሔር ግን በጊዜ ገደብ ውስጥ አይታሰርም፤ ያለፈው፣ አሁኑና ወደፊት የሚመጣው በእርሱ ፊት እኩል ይታያል ጊዜን የሚያሳልፈውና የሚያመጠው እራሱ እግዚአብሔር ነው።ለምን ሲባል የሰው ልጅ የትኛውንም ያክል ነጻነት ቢኖረውም በተፈጥሮ ላይ በተለይም ደግሞ በጊዜ ላያ ያለው ሥልጣን የተገደበ ነው።ሰው ጊዜን እየተከታተለ መጠቀም እንጂ ማቆም ማሳለፍ ወደኋላ መመለስ አይችልም።በዘመናት ዑደት፡ የምሽትና የንጋት፣ የቀንና የሌሊት፣ የበጋና የክረምት፣ የሳምንታትና የወራት፣ የወቅታትና የዓመታት፣መፈራረቅ ሂደት ከእግዚአብሔር ይቀበላል እንጂ በማሳለፍና በማምጣት አንዳች ተጽዕኖ ማሳደር አይችልም።የጊዜ ፈጣሪም የጊዜ አሳላፊም የጊዜ አከናዋኝም እራሱ እግዚአብሔር ነው።ወዘእንበሌሁሰ አልቦ ዘኮነ ወኢምንትኒ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ” በሰማይም በምድርም ያለው ፍጥረት ሁሉ ያለ እርሱ ምንም ምን የተፈጠረ የለም እንዳሉ ሠለስቱ ምዕት።ሃይ አበ ምዕ.፲፮፥፮  እግዚአብሔር የጊዜ ባለቤት ነው ስንል ግን ለእርሱ ጊዜ የሚያስፈልገው አይደለም።እመቦ ዘይቤ ሀሎ ዘመን ወመዋዕል እምቅድመ ልደቱ ለወልድ እንዘ ኢሀሎ ውእቱ ዘመን ቀን ሳይኖር አንድም ወልድ ሳይኖር ወልድ ከአብ ከመወለዱ አስቀድሞ ዘመን ቀን ነበረ የሚል ሰው ቢኖር እስመ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንተ ሐዋርያት ታወግዞሙ ወትረግሞሙ ሐዋርያት በሃይማኖት የሰበሰቧት ክብርት ቤተ ክርስቲያን(ምእመን) በቀኖና በውግዘት ትለያቸዋለች።ሠለስቱ ምእት በሃይ አበ ምዕ ፲፯፥፲፬ በድጋሜ ሠለስቱ ምእት በቅዳሴአቸው ምዕ ፩፥፳፩ ላይ ወለዶ አብ ለወልዱ አብ ልጁን ወለደው ይባላል እንጂ ኢይትበሀል ዘ ጊዜ በዚህ ጊዜ  ወበዘከመዝ መዋዕል ወለዶ እንዲህ ባለ ዘመን ወለደው አይባልም ብለን እንናገራለን ብለዋለ።“ቀዳማዊ ውእቱ ዘኢይብልዎ እማእዜ ወማዕከላዊ ውእቱ ዘኢይብልዎ እስከ ይእዜ ወደኅራዊ ውእቱ ዘኢይብልዎ እስከ ዝየ አልቦ ጥንት ለህላዌሁ ወአልቦ ማኅለቅት ለክዋኔሁ አልቦ ኊልቍ ለመዋዕሊሁ ወአልቦ ሐሳብ ለዓመታቲሁ ወአልቦ ርስዓን ለውርዛዌሁ ወአልቦ ድካም ለጽንዓ ኃይሉ፤ ከመቼ ወዲህ ተገኘ የማይሉት ቀዳማዊ ነው፤ እስከዛሬ የማይሉት ማዕከላዊ ነው። እስከዚህ የማይሉት ደኀራዊ ነው።ለአነዋወሩ ጥንት የለውም፤ ለአኳኋኑም ፍጻሜ የለውም። ለዘመኑም ስፍር ቁጥር የለውም፤ ለዓመታቱም ልክ ቁጥር የለውም። ለውርዝውናው ማርጀት የለበትም፤ ለኃይሉም ጽነት ድካም የለበትም ይላል።” ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ።ለእርሱ ጊዜ የማያስፈልገው እግዚአብሔር ጊዜያትን ግን ለፍጥረቱ በነጻ ሰቷል።  እግዚአብሔር በቸርነቱ ቀድሶ ያሳለፋቸውና የሚያመጣቸው ዓመታት ምንም እንኳን የቀኑ ርዝማኔ እንደሁኔታው ቢለያይም ዓመታት ሂዶ ዓመታት መምጣቱ ተመሳሳይ ሁኖ ሳለ ለሰው ልጅ እውቀቱን ሰቶ እያንዳንዱን ዓመት ሳድሲትን በሓምሲት ሐምሲትን በራብዒት ራብዒትን በሣልሲት ሣልሲትን በካልኢት ካልኢትን በኬክሮስ ኬክሮስን በሰዓት ሰዓትን በዕለት ዕለትን በሳምንት ሳምንትን በወር ወራትን በዓመት ዓመትን በዘመን ሰፍረን ቆጥረን እንድናስበው ማድረጉ ተመሳሳይ ሁኖ ሳናውቀውና ሳንጠቀምበት እንዳናልፍና በዚህ ሁሉ እሱን ዓመስግነን (አምልከን)ክብር እንድናገኝ ነው።
5 738
8
“ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ ’’የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ። መዝ.፷፬፡፲፩ ዳዊት እግዚአብሔርን ካመሰገነበት የምስጋና ክፍል አንዱ ይህ የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ ብሎ ስለ
“ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ ’’የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ።                            መዝ.፷፬፡፲፩       ዳዊት እግዚአብሔርን ካመሰገነበት የምስጋና ክፍል አንዱ ይህ የምሕረትህን ዓመት አክሊል ትባርካለህ ብሎ ስለ ትሩፋት የተናገረው የምስጋና ክፍል ነው።ዳዊት ይህን የምስጋና ቃል እንዲናገርና በዚህ አምላኩን እንዲያመሰግን ያደረገው ምክንያት በውስጡ የሚመላለሱ ብዙ ሐሳቦችን ካወጣ ካወረደ በኋላ ለእነዚህ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሚሰጠው እግዚአብሔር ሁኖ ሲያገኘው ነው። በሕይወታችን ውስጥ ብዙ ዓመታት እንደማሽን ተሽከርክረው እንደ ጅረት ውኃ ፈሰው አልፈዋል።ለመሆኑ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ከወላጆቻችን ከትምህርት ቤትና ከአካባቢ ከጓደኞቻችን ከሥራ ባልደረቦቻችን ጋር በመሆን ያሳለፍናቸውን የደስታ የሰላም የፍቅር ጊዜያት አስታውሳችሁ ታውቃላችሁ?በእነዚህ ዓመታትስ በጭንቀት ውስጥ ሁነን ብቻችን ያሳለፍንባቸውን ቤተክርስቲያን ሂደን ጌታ ሆይ እባክህን ስማኝ ብለን ያነባንባቸው ከሰው ሁሉ ያነስን እስኪመስለን እግዚአብሔር እኛን ብቻ የማይሰማ እስኪመስለን ድረስ ተስፋ በመቁረጥ ተውጠን አንዳንዶቻችንም ወደ ሱስ ወደመጠጥ ወደዝሙት የሄድንባቸውን ጊዜስ ይኖሩ ይሆን?ያን የልቅሶ ጊዜ እግዚአብሔር ፈጥኖ ባያሳልፈውስ እስከአሁን ምን እንደምንሆንስ ስታስቡት ምን ይሰማችኋል?ለመሆኑ ማን ነው እነዚህን የደስታና የጭንቀት ጊዜ እኛ በማናውቀው አሳልፎ ከዚህ ያደረሰን?ሕይወታችሁ አለቀላችሁ ስንባል የሚወዱን ሁሉ እንዲህ ከሆነማ ምን ይጠቅመናል ብለው ሲርቁን ከማኅበራቸው ከእድራቸው ሲያስወጡን ሐሳባቸውን ሳይቀር ሲነሱን አለሁላችሁ ያለን በዕድሜአችን ላይ ዓመታትን ጨምሮ የሰጠን ከሰው እኩል ያደረገን ማን ነው?
6 209
9
لا يوجد نص...
6 314
10
لا يوجد نص...
6 403
11
ቀጥታ ሥርጭት ተጀምሯል  በማኅበረ ቅዱሳን የዩቱብ ቻናል ይከታተሉ ከሥር ባለው ሊንክ ይጠቀሙ። https://www.youtube.com/live/eYjZ9joRotk?si=bc2-8HVj8V_xf6sB
8 634
12
ቀጥታ ሥርጭት ተጀምሯል።  በማኅበረ ቅዱሳን የዩቱብ ቻናል ይከታተሉ ከሥር ባለው ሊንክ ይጠቀሙhttps://www.youtube.com/live/dmdvzaGIAGk?si=nRE-wfuVRS8jNsKi
9 298
13
የተመረጥንበትን በማወቅ ቀድመን እንገኝ! እግዚአብሔር ለታላቅ ዓላማና ጥሪ መርጦናል። ይህን የተመረጥንበትን መንፈሳዊ ድርሻችንን እና ኃላፊነታችንን ተረድተን በቤቱና በምግባሩ ቀድመን ለመገኘት ምን ማድረግ አለብን? በማኅበረ ቅዱሳን MK TV የተዘጋጀውን ይህንን ድንቅ የዐውደ ስብከት ትምህርት ተከታትለው መንፈሳዊ በረከትን ያግኙ 🎬 ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡ https://youtu.be/_ylIvPt_nVk #MKTV #ዐውደ_ስብከት #ማኅበረ_ቅዱሳን #የኦርቶዶክስ_ስብከት #EthiopianOrthodox #EOTC
8 951
14
https://www.youtube.com/live/aYUh8Flon_E?si=Bs-SZH5f4hbzA03f
8 678
15
https://youtu.be/hlevEJP6G_s?si=_NsH8dM9_prm01Ly
1
16
የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሃ ግብር ቲኬት መቁረጫ እና የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ አካውንቶች እና መረጃዎች፡- የባንክ አካውንት ቁጥሮች፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000010822657 አ
የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሃ ግብር ቲኬት መቁረጫ እና የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ አካውንቶች እና መረጃዎች፡- የባንክ አካውንት ቁጥሮች፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000010822657 አሐዱ ባንክ፦ 0003488720302 አቢሲኒያ ባንክ፦ 116596048 ወጋገን ባንክ፦ 0039595330101 አማራ ባንክ፦ 9900017695658 ዳሽን ባንክ፦ 5171156335011 ሕብረት ባንክ፦ 1110410459418011 አባይ ባንክ፦ 1841117256280019 አዋሽ ባንክ፦ 013040800017700 ኦሮሚያ ባንክ፦ 1033100028297 ስንቄ ባንክ፦ 1116511720215 የኦንላይን ድጋፍ ማድረጊያዎች፦ WegenFund: https://www.wegenfund.com/causes/mkmedia/ Zeffy: https://www.zeffy.com/en-US/donation-form/donate-to-change-lives-22676 ደረሰኝ መላኪያ እና ተጨማሪ መረጃ፦ ቴሌግራም፦ @mkcenterofexcellence (ክፍያ የፈጸሙበትን ስክሪንሾት ለመላክ) ስልክ ቁጥሮች፦ +251 966636363 / +251 962161616
9 108
17
ማስታወቂያ የማኅበረ ቅዱሳን ወርሐዊ የስብከተ ወንጌል ጉባኤ በየወሩ መጨረሻ እንደሚከናወን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ጳጉሜ 01 ቀን 2018 ዓ.ም. ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ጉባኤ በሐዊረ ሕይወት በቤትዎ እና ሌሎች ምክንያቶች የማይከናወን መሆኑ እንገልጻለን፡፡
8 792
18
የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ — የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» ቲኬት እና የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ አካውንቶች የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሃ ግብር ቲኬት ለመቁረጥ እንዲሁም ለአገልግሎቱ በገንዘብ ድጋፍ ለማ
የማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ — የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» ቲኬት እና የድጋፍ ማድረጊያ የባንክ አካውንቶች የ«ሐዊረ ሕይወት በቤትዎ» መርሃ ግብር ቲኬት ለመቁረጥ እንዲሁም ለአገልግሎቱ በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንክ አካውንት ቁጥሮች መጠቀም ትችላላችሁ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000010822657 አሐዱ ባንክ፦ 0003488720302 አቢሲኒያ ባንክ፦ 116596048 ወጋገን ባንክ፦ 0039595330101 አማራ ባንክ፦ 9900017695658 ዳሽን ባንክ፦ 5171156335011 ሕብረት ባንክ፦ 1110410459418011 አባይ ባንክ፦ 1841117256280019 አዋሽ ባንክ፦ 013040800017700 ኦሮሚያ ባንክ፦ 1033100028297 ስንቄ ባንክ፦ 1116511720215 ማሳሰቢያ፦ ክፍያ ፈጽመው ድጋፍ ያደረጉበትን ወይም ቲኬት የቆረጡበትን የደረሰኝ ስክሪንሾት (Screenshot) በቴሌግራም አድራሻችን @mkcenterofexcellence ይላኩልን። ለበለጠ መረጃ +2519 63636363 +251 962161616 See less
12 413
19
لا يوجد نص...
10 308
20
📚 መማር እንሻለን! በተለያዩ ማኅበራዊ ቀውሶች ምክንያት የትምህርት መሣሪያ አጥተው የትምህርት ገበታቸው የተቋረጠባቸውን ሕፃናት በጋራ እንደግፍ። 🔹 የአንድ ተማሪ ሙሉ ወጪ፦ 3,300 ብር 💰 በ
📚 መማር እንሻለን! በተለያዩ ማኅበራዊ ቀውሶች ምክንያት የትምህርት መሣሪያ አጥተው የትምህርት ገበታቸው የተቋረጠባቸውን ሕፃናት በጋራ እንደግፍ። 🔹 የአንድ ተማሪ ሙሉ ወጪ፦ 3,300 ብር 💰 በገንዘብ ለመርዳት፦ በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍ  ሒሳብ ቁጥሮች • ንግድ ባንክ፡ 1000309803648 • አሐዱ ባንክ፡ 0025393810901 • አቢሲኒያ ባንክ፡ 23375458 • ወጋገን ባንክ፡ 083731610101 🎁 በዓይነት ለመስጠት፦ አምስት ኪሎ፣ ማኅበረ ቅዱሳን ሕንፃ 1ኛ ወለል 📅 ጊዜ፦ ከነሐሴ 1 - ጷጉሜን 5/2018 ዓ.ም የማኅበረ ቅዱሳን ሙያ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት
11 609