cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል

በማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል የምዕመናን መረጃ መለዋወጫና ትምህርት መስጫ አውታር ነው፡፡

Ko'proq ko'rsatish
Advertising posts
33 761Obunachilar
+324 soatlar
+2187 kunlar
+1 10330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ለመሆኑ ክህነት ምንድን ነው? ክህነት በቤተ ክርስቲያናችን ‹‹ተክህነ›› ተሾመ፤ አገለገለ፤ ዲቁና፣ ቅስና፣ መንፈሳዊ ሥልጣን ተቀበለ›› የሚል ትርጉም አለው፡፡ ለአገልግሎት መመረጥን፣ መሾምን ሹመቱም መንፈሳዊ እንደሆነ ሲያመለክት ነው፡፡ (ኪዳነ ወልድ፣ ገጽ ፭፻፳፪) ካህን፡- ማለት ደግሞ የሕዝብ መሪ፣ አስተማሪ አባት፣ አገልጋይ ተብሎ ይተረጎማል፡፡ ክህነት መንፈሳዊ አገልግሎት ሲሆን ሰውን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የማቅረብያ፣ ከእግዚአብሔር የተገኘ ስጦታና ሥልጣን ነው፡፡ ይህ ሥልጣን ስለፈለግን የምናገኘው ስለወደድን የምንሾመው ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ለተመረጡት ከሚሰጣቸው ሀብታት አንዱና ትልቁ ነው፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹መንፈስ ቅዱስ አንድ ሲሆን ስጦታው ልዩ ልዩ ነው…፤ ለሁሉም ጌታ እየረዳ እንደሚገባውና እንደሚጠቅመው ለእያንዳዱ በግልጥ ይሰጠዋል›› በማለት እንደገለጸው ክህነት የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እንጅ ብዙ ገንዘብ፣ ዘመድና ሀብት ስላለን የምናገኘው አይደለም፡፡ (፩ኛቆሮ.፲፪፥፬) ሥልጣነ ክህነት በማናቸውም ሥጋዊ ደማዊ መመዘኛዎች የሚሰጥ አይደለም፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ ይህን ሲያስረዳ ‹‹መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ›› በማለት እንደገለጸው አገልግሎቱ ፍጹም መንፈሳዊ መሆኑን ከዓለማዊ ሥልጣን እና ሹመት መንገዱም ተግባሩም የተለየ እንደሆነ ይነግረናል፡፡ (፩ኛጴጥ.፪፥፭) በአጠቃላይ ክህነት ማለት አገልግሎት ማለት ሲሆን በእግዚአብሔርና በምእመናን መካከል ተገኝተው የእግዘዚአብሔርን ፈቃድና ትእዛዝ ለመፈጸምና ምእመናንን ለመጠበቅ፣ ለማስተማር፣ ለማስታረቅና ለማጽናት እንዲሁም ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ለመፈጸም እንዲችሉ ለማድረግ ለተመረጡ ሰዎች የሚሰጥ ሥልጣን ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ እነዚህን ምሥጢራት ስናስብ ያለ ክህነት የሚከወኑ ወይም የሚፈጸሙ አይደሉም፡፡ ያለ እነርሱ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንንም ክርስትናንንም በማሰብ አገልግሎቱን ማሟላት አይቻልም፡፡ ክህነት የሚያገለግሉበት እንጅ የሚገለገሉበት ሹመት አይደለም፡፡ በኦሪትም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሙሴ ‹‹የተቀደሰውንም ልብስ አሮንን ታለብሰዋለህ፤ በክህነትም ያገለግለኝ ዘንድ ቀብተህ ትቀድሰዋለህ›› በማለት ነግሮታል፡፡ (ዘጸ.፵፥፲፫) በዚሁ በኦሪት መጽሐፍ ላይም ‹‹ካህን ሆኖ እንዲያገለግለኝ አሮን ቅዱስ ይሆን ዘንድ ልብስ እንዲሠሩለት የጥበብ መንፈስ ለሞላባቸው በልባቸው ጥበበኛ ለሆኑት ሁሉ ተናገር›› በማለት እንኳንስ የተሾመው ካህኑ የእርሱን ልብስ እንኳን የሚያዘጋጁት የጥበብ መንፈስ በልባቸው የሞላባቸው ጥበበኞች እንደሆኑ፣ የተሾመው ካህንም ቅዱስ ሆኖ ቅዱሱን እግዚያብሔር የሚያገለግል ካህን እንደሆነ መመረጡ፣ መሾም መሸለሙም ለአገልግሎት መሆኑን እንረዳለን፡፡ (ዘጸ.፳፰፥፫) በዘመናችን ክህነት ይህን ትርጉም ይዞ ይገኛል ወይ? የሚለው ጥያቄ እንደተጠበቀ ሆኖ አገልግሎቱም ማስተማር፣ መምከር፣ መገሠፅ፣ መሥዋዕትን በመሠዋትና ጸሎትን በመጸለይ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ከላይ ከቀረበው ትርጉም ስንነሣ በአብዛኛው የሚያመለክተው ካህን/ቄስ/የምንለውን የሚገልጽ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ ይሁን እንጅ ክህነት ሦስት ደረጃዎች ያሉት ሲሆን የሹመቱ ባለቤቶችም እንዲሁ ሦስት ደረጃዎች አሏቸው፡፡ ዲቁና/ዲያቆን/፣ ቅስና/ቄስ/ እና ኤጲስ ቆጶስነት/ኤጲስ ቆጶስ/ ናቸው፡፡ ሁሉም ግን የክህነት ባለቤቶች ሲሆኑ የስማቸው ትርጉምም “አገልጋይነት” ነው፡፡ እነዚህ የክህነት ደረጃዎች የክርስትናችን የአምልኳችን መሠረቶች ናቸው፡፡ ክብረ ክህነት ስንል ስለ ሁሉም ማለትም ስለ ክብረ ዲቁና፣ ስለክብረ ቅስና እንዲሁም ስለ ክብረ ኤጲስ ቆጶስነት (ጵጵስና) እየተናገርን ነው፡፡ ክብረ ዲቁና፣ ክብረ ቅስና፣ ክብረ ጵጵስና ትናንትና ዛሬ ምን መልክ አለው? ነገስ ምን ሊሆን ይችላል? ምንስ ሊሆን ይገባዋል? የሚሉ ጥያቄዎችን መጠየቅና ጥያቄዎቹን መመለስ ትርጉም ያለው ጉዳይ ነው፡፡ የነገዋን ቤተ ክርስቲያን ጽንዕ ለማድረግና ቤተ ክርስቲያን በምድር ያላትን ሐዋርያዊ ተልእኮዋን እንድትወጣ ክብረ ክህነት መሠረታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ መሆኑን እኛ የዚህ ዘመን የቤተ ክርስቲያን ባላደራዎችና የነገው ትውልድ አስረካቢዎች መረዳት ብቻ ሳይሆን ክብረ ክህነት የገጠመውን ተግዳሮት አስወግደን የተሟላ ማንነት ያላት ቤተ ክርስቲያን ለነገ ማሸጋገር ግዴታችን ነው፡፡ የዚች ቤተ ክርስቲያን መሠረት ክህነት በመሆኑ ከተግባባን ክብረ ክህነት በዘመናችን ምን ሁኔታ ላይ ነው? በትናንትና በዛሬ መካከልስ ምን ለውጥ ታይቶበታል? አሁን ላይ ክብረ ክህነት በብዙ መልኩ እየተፈተነ ነውና ከዚህ እንዴት ልንወጣና ለነገዋ ቤተ ክርስቲያን የቅድስና፣ የንጽሕና፣ የመልካም አስተዳደርና የክብር መገለጫ፣ የምእመናን ኩራትና ክብር ሆኖ ይቀጥል? የሚሉ ጥያቄዎችን አንስተን መወያየት ያስፈልጋል፡፡ ክህነት ትናንትና የሚያገለግሉበት እንጅ የሚገለገሉበት፣ የሚያበለጽጉበት እንጅ የሚበለጽጉበት፣ ሌሎችን የሚያከብሩበት እንጅ ራስን የሚያከብሩበት አልነበረም፡፡ በክህነት ብዙዎች ምግበ ሥጋ ምግበ ነፍስ አግኝተዋል፤ የታመሙ ተፈውሰውበታል፤ ያዘኑ ተጽናንተውበታል፤ የተሰበሩ በሥጋም በመንፈስም ተጠግነውበታል፤ የተበተኑ ተሰብስበውበታል፤ የራቁ ቀርበውበታል፤ ለብዙዎች የንጽሕና፣ የቅድስና፣ የመታደስ እንዲሁም የተሰደዱ የተመለሱበትም ምክንያት ነበር፡፡ ክህነት ትናንት የብዙዎች አንደበት ነበር፤ የተጣሉ ታርቀውበታል፤ የተበደሉ ተክሰውበታል፤ አምባገነኖችና ክፉዎች ተገሥፀውበታል፤ እግዚአብሔርም ሰውም ከብሮበታል፤ አጋንንትና የአጋንንት ማደሪያ የሆኑ ሁሉ ተዋርደውበታል፡፡ በአማናዊ ክህነት ዓይኑ ያልበራለት፤ የድንቁርና ጨለማን ያላስወገደ በክብረ ክህነት ያልከበረ ማንም አልነበረም፡፡ መጠራታቸውን ያወቁ፣ መመረጣቸውን ያጸኑ፣ ራሳቸውን አክብረው ክብረ ክህነትን ያስከበሩ በክብረ ክህነት በአርአያ ክህነትና በመታፈር በመከበር የነበሩ ብዙዎች ናቸው፡፡ ለአገልግሎታቸው ሰማያዊ ዋጋን እንጅ ምድራዊ ደመዎዝን የማያስቡ፣ እውነተኛ አገልጋዮች የአገልግሎትን ዋጋ የሚያውቁ፣ የክህነትን ታላቅነትና የተልእኮውን ክብደት የተረዱ ለማገልገል ቅድመ ሁኔታ ያልነበራቸው፤ አገልግሎታቸው በቦታና በሁኔታ ያልተገደበ የክህነት ሰዎች ነበሩ፡፡ ባሉበት በተሾሙበት አጥቢያ ቀርቶ መንገድ ሲጓዙ በመንገድ ምናልባት ቅዳሴ ሊታጎል ይችላል ብለው ምግብ ሳይበሉ የሚጓዙ ጸጋቸውን በውል የጠበቁ ክህነትን ተከብረው ያስከበሩ አባቶች የነበሩባት ቤተ ክርስቲያን ስለነበረች በወዳጆቿ ተከባሪ በጠላቶቿ ተፈሪ ሆና ዘመናትን ተሻግራለች፡፡ ውድ የዚህ ጽሑፍ ተከታታዮች! “ክብረ ክህነት ዛሬስ ምን ደረጃ ላይ ነው? ነገስ ምን መሆን አለበት?” የሚሉ ጉዳዮችን በቀጣይ ክፍል ይዘንላችሁ እንቀርባለን፡፡ እስከዚያው ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን!
Hammasini ko'rsatish...
👍 39 21🙏 1
‹‹ነገን ዛሬ እንሥራ›› ክፍል ሦስት ውድ አንባብያን! እንደምን ሰነበታችሁ? ባለፉት ሁለት ክፍሎች ‹‹ነገን ዛሬ እንሥራ›› በሚል ርእስ ጽሑፍ አድርሰናችኋል፡፡ አንብባችሁ ቁም ነገር እንዳገኛችሁ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ አሁን ደግሞ ክፍል ሦስትን ይዘንላችሁ ቀርበናል፤ መልካም ንባብ! ቤተ ክርስቲያን አሁን የገጠማትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮት አሸንፋ ለመጩ ትውልድ ከእነ ሙሉ ክብሯና መታፈሯ መሻገር አለባት፡፡ በየዘመኑ ከክፉዎች ጋር ታግላ አሸንፋለች፤ ተዋግታ ድል አድርጋለች፤ ጠላቶቿን ሁሉ አሳፍራ ከዚህ ዘመን ደርሳለች፡፡ ምክንያቱም የዚህች ቤተ ክርስቲያን የቅድስና፣ የመከበርና የመታፈር፣ የአሸናፊነትና የድል አድራጊነት ምሥጢር ክብረ ክህነትና ክብረ ምንኩስና ስለ ነበሩ ነው፡፡ የነገዋ ቤተ ክርስቲያንና ክብረ ክህነት፡- ክብረ ክህነት ሲከበር ሲኖዶሳዊ ልዕልና ይከበራል፡ ፡ክብረ ክህነት ሲኖር ቤተ ክርስቲያን የታፈረችና የተከበረች ትሆናለች፤ ክብረ ክህነት ሲኖር የምእመናን መንፈሳዊ ሕይወት ያድጋል፤ ክብረ ክህነት ካለ ሃይማኖት ይጸናል፤ ምግባር ይቀናል፤ ትውልዱ ሰላማዊና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል፡፡ ክብረ ክህነት ካለ መልካም አስተዳደር በቤተ ክርስቲያን ይሰፍናል፤ የምእመናን አንድነት ይጸናል፤ ክፉ ሠራተኞች ቦታ ያጣሉ፤ የቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊ ተልእኮ ይሳካል፤ ሰላም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ፣ ሰላም በአባቶች መካከል፣ ሰላም በምእመናን ሕይወት ዘንድ ይሰፍናል፤ አልፎ ተርፎ ትሩፋቱ ለሌላም ለሀገር ይተርፋል፡፡ ድኃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ የሚል መሪ ይመጣል፡፡ በዘመናችን ትልቁ የቤተ ክርስቲያን ተግዳሮት የክብረ ክህነትና የገዳማዊ ሕይወት ወይም ክብረ ምንኩስና መዳከምና ቅቡልነት መቀነስ ነው ብለን ስለምናምን ነው፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 7🤔 1🙏 1
የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርእይ ተከፈተ። በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አዘጋጅነት " መጽሐፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን በሕዝባችን ሕይወት እናሥርጽ" በሚል መሪቃል የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጽሐፍት ዐውደ ርእይ እየተከናወነ ይገኛል። በስካይ ላይት ሆቴል እየተከናወነ በሚገኘው በዚህ መርሐ ግብር ላይ ብፁእ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የበላይ ጠባቂ ሊቀጳጳስን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ተገኝተዋል። መርሐብ ግብሩ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ የተነገረ ሲሆን በማጠናቀቂያው ዕለትም የመጽሐፍ ቅዱስ ቀን እንደሚከበር ተጠቁሟል
Hammasini ko'rsatish...
👍 54 27
የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጻሕፍት ዐውደ ርእይ ተከፈተ። በኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር አዘጋጅነት " መጽሐፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን በሕዝባችን ሕይወት እናሥርጽ" በሚል መሪቃል የመጽሐፍ ቅዱስ ሳምንት እና የቅዱሳት መጽሐፍት ዐውደ ርእይ እየተከናወነ ይገኛል። በስካይ ላይት ሆቴል እየተከናወነ በሚገኘው በዚህ መርሐ ግብር ላይ ብፁእ አቡነ ማርቆስ የስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ የበላይ ጠባቂ ሊቀጳጳስን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ተገኝተዋል። መርሐብ ግብሩ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ የተነገረ ሲሆን በማጠናቀቂያው ዕለትም የመጽሐፍ ቅዱስ ቀን እንደሚከበር ተጠቁሟል
Hammasini ko'rsatish...
Unfortunately, King Nebuchadnezzar destroyed the synagogue of Jews whilst capturing Israeli and the people fled to Babylon. (2 Kings 24-25, Jeremiah 4:7, 39:1-10, 52:1-30) Onwards, the Jews build house for their prayer ever else. On that era, if there were ten house owners present on that place, they were allowed to build synagogues. (Talmud Mishnah, Responsa literature, Jewish Encyclopedia, Academic Scholarly Works.) When Our Lord and Savior Jesus Christ visited Jerusalem and their synagogues. In the New Testament, they served as stages for preaching Gospel for the Apostles. Inside the Jews synagogue, there are Manuscripts of Law and Prophet’s Books. Teachers and Priests use to teach standing on the stage so that laities could hear their voice. They teach word of God. The chiefs of the synagogue had the authority to punish guilty person. They also served by executing their order of the chiefs in teaching the servile or assistance youngsters. All the people use to congregate in synagogue on Sabbath and receive preaching and consecration from the readings of Law and Prophet Books and worship God. Our Lord Jesus Christ was present at synagogue and taught the people. Saint Luke in his Gospel said, “So He came to Nazareth, where He had been brought up. And as His custom was, He went into the synagogue on the Sabbath day, and stood up to read.” (Luke 4:16). The Apostles word signifies their reading, learning and interpreting of Holy Scriptures also providing cohort were their daily routine. (Luke 4:16) However, their congregation were for the following reasons as well. 1. Saying He is the true Shepherd: - Their faith to follow Him with the hope of The Holy and Incarnated Son came down and Be born, Believing He is the world’s salvation. “And when he brings out his own sheep, he goes before them; and the sheep follow him, for they know his voice.” (John 10:4) 2. Seeking His words and miraculous: - They gathered to be healed from malady. They those also who touched His clothe, falling down and bowing, shaded by His shadow and touched by His hands and healed. (Mark 5:22- up to the end) The Gospel tells us Our Lord taught the congregation in the synagogue on Sabbath. “Then He went out from there and came to His own country, and His disciples followed Him. And when the Sabbath had come, He began to teach in the synagogue. “When He had come to His own country, He taught them in their synagogue, so that they were astonished.” (Matthew 13:54) 3. In search for food and seeing His Grace: - Our Lord Jesus Christ after bestowing few of but fed thousands by His teaching and so people attend the cohort. Christians do not worship God because He gave us food. That He already provided for pupil and gentiles without greed for He is world’s feeder. Christians is not evaluated by food. It is stated as, “Therefore do not let anyone judge you by what you eat or drink, or with regard to a religious festival, a New Moon celebration or a Sabbath day.” (Colossians 2:16 up to end) 4. There were persecuted ones: - Sakhalin Jews who seek to sew the Lord of all, in court, Arch Priests doubting Him Being God, followed Him. as it is written, “At daybreak the council of the elders of the people, both the chief priests and the teachers of the law, met together, and Jesus was led before them. “If you are the Messiah,” they said, “tell us.” (Jesus answered, “If I tell you, you will not believe me.” Luke 22:66-68, Matthew 26:59) Todays, it is clear there exists children of Jews who only prioritizing the bodily thing, made the True Holy Church business center, sell and exchange Holy Icons and Holy Antiques for profiting, rushing for persecution on those who are still in synagogue that are shepherd of sheep. But. Lord Jesus Christ has said, “Take these things away! Do not make My Father’s house a house of merchandise!”, “‘My house shall be called a house of prayer,’ but you have made it a ‘den of thieves.’ ” (John 2:16, Matthew 21:13)
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 3
The Sabbath known as “synagogue” is the day that Our Lord rebuked the changers, threw out those who made the temple cattle drive and sells of gold along their things, taught about the temple which is Abode of God, presentation of Scarification, place of prayer and Sanctuary of Saints. His words were not only preached on that age. But also told to us and thus shall return back to Him before His whip us. “He found in the temple those who sold oxen and sheep and doves, and the money changers doing business. When He had made a whip of cords, He drove them all out of the temple, with the sheep and the oxen, and poured out the changers’ money and overturned the tables.” (John 2:14-15) In order to be saved from the coming whip in this world, it is relevant to have faith and deed. “What does it profit, my brethren, if someone says he has faith but does not have works? Can faith save him? If a brother or sister is naked and destitute of daily food, and one of you says to them, “Depart in peace, be warmed and filled,” but you do not give them the things which are needed for the body, what does it profit? Thus also faith by itself, if it does not have works, is dead.” (James 2: 14 up to the end) This day’s psalm is from Saint Jared’s Book locally known as “Tsome Degwa”- “Our Lord Jesus went into the synagogue. He thought word of religion.” Epistles: - (Colossians 2:16 up to the end) (James 2:14 up to the end) Gospels, (John 2:12 up to the end) (Acts 10:1-8) “Mesebak” Prophets David’s words in rhyme; “for the zeal of thine house has eaten me up; and the reproaches of them that reproached thee are fallen upon me.” (Psalm 68:9) May God’s mercy be upon us and Glory be to Him!
Hammasini ko'rsatish...
17👍 3🙏 3
Synagogue “I desire mercy and not sacrifice,’ you would not have condemned the guiltless. For the Son of Man is Lord even of the Sabbath. Now when He had departed from there, He went into their synagogue.” (Matthew 12:7-9) The Ethiopian Orthodox Incarnation (Tewahedo) Church has named the third week of The Great Lent as “synagogue.” The direct meaning of the word is, “a hill, building that is as high as a mountain and shallow like hall. It was the Jewish hall for prayer and worship of God serving as their temple.
Hammasini ko'rsatish...
👍 10 6
በማኅበረ ቅዱሳን አስተባባሪነት "ኑ ቸርነትን እናድርግ " በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። ድጋፍ ለማድረግ በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፦ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648 በአሐዱ ባንክ - 0025393810901 በወጋገን ባንክ - 0837331610101 በአቢሲንያ ባንክ - 37235458 በአዋሽ ባንክ - 01329817420400 Gofundme https://www.gofundme.com/f/uerc8?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=copy_link_all&utm_source=customer&utm_term=undefined Wegenfund https://Www.wegenfund.com/mknu ለበለጠ መረጃ . +251 9 43 00 04 03 . +251 9 26 41 31 12
Hammasini ko'rsatish...
👍 44 11
በማኅበረ ቅዱሳን አስተባባሪነት "ኑ ቸርነትን እናድርግ " በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በአገራችን በሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ የሚያስችል ልዩ መርሐ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሔደ ሲሆን፣ መርሐ ግብሩ በቀጥታ በማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ጣብያ እየተላለፈ ይገኛል። ድጋፍ ለማድረግ በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፦ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648 በአሐዱ ባንክ - 0025393810901 በወጋገን ባንክ - 0837331610101 በአቢሲንያ ባንክ - 37235458 በአዋሽ ባንክ - 01329817420400 Gofundme https://www.gofundme.com/f/uerc8?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=copy_link_all&utm_source=customer&utm_term=undefined Wegenfund https://Www.wegenfund.com/mknu ለበለጠ መረጃ . +251 9 43 00 04 03 . +251 9 26 41 31 12
Hammasini ko'rsatish...
25👍 9🙏 1
ድጋፍ ለማድረግ በማኅበረ ቅዱሳን የማኅበራዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ሒሳብ ቁጥሮች፦ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000309803648 በአሐዱ ባንክ - 0025393810901 በወጋገን ባንክ - 0837331610101 በአቢሲንያ ባንክ - 37235458 በአዋሽ ባንክ - 01329817420400 Gofundme https://www.gofundme.com/f/uerc8?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=copy_link_all&utm_source=customer&utm_term=undefined Wegenfund https://Www.wegenfund.com/mknu ለበለጠ መረጃ . +251 9 43 00 04 03 . +251 9 26 41 31 12
Hammasini ko'rsatish...
ኑ! የክቡራን ወገኖቻችንን ሕይወት እናትርፍ !!!, organized by Mahibere Kidusan

ኑ! የክቡራን ወገኖቻችንን ሕይወት እናትርፍ !!! +++ ማኅበረ ቅዱሳን ባለፉት 6 ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ እያጋጠመ ባለው ማኅ… Mahibere Kidusan needs your support for ኑ! የክቡራን ወገኖቻችንን ሕይወት እናትርፍ !!!

16👍 4🙏 1
Kirish va batafsil ma'lumotga kirish

Biz sizga kirlanganingizdan so'ng bu kunodaliklarni ochamiz. Biz va'da qilamiz, bu tez!