አትሮኖስ
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel አትሮኖስ
Channel አትሮኖስ (@atronosee) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 266 954 subscribers, ranking 33 in the Books category and 37 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 266 954 subscribers.
According to the latest data from 20 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 579 over the last 30 days and by -146 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.06%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.23% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 152 views. Within the first day, a publication typically gains 616 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 10.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።
Contact @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 21 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.
Loading data
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 October | 0 | |||
| 20 October | 0 | |||
| 19 October | 0 | |||
| 18 October | +140 | |||
| 17 October | +43 | |||
| 16 October | +158 | |||
| 15 October | 0 | |||
| 14 October | +80 | |||
| 13 October | 0 | |||
| 12 October | 0 | |||
| 11 October | 0 | |||
| 10 October | +24 | |||
| 09 October | +67 | |||
| 08 October | +108 | |||
| 07 October | +102 | |||
| 06 October | +44 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | +3 | |||
| 03 October | +24 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | +55 |
| 2 | 🏴 | ታላቁ ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ በውድቀቱም ሰአት ቢሆን የሚደግፍ ትክክለኛ ዩናይትዳዊ ለሆነ ብቻ JOIN ይበል ❤️
ከእሁድ እስከ እሁድ መረጃዎችን በጥራት ይኮምኩሙ👇 | 50 |
| 3 | ጎልልልልልልልልልልልልልልልልል
አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 56 |
| 4 | አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 103 |
| 5 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 95 |
| 6 | ጎልልልልልልልልልልልልልልልልል
አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 108 |
| 7 | አርሰናል ከ ባየር ሙኒክ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 199 |
| 8 | 🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 | 146 |
| 9 | 🚨BREAKING
❤ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኮሞ ወንደረርስ 🖤
የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኢንተርኔት ለመከታተል ከታች ያለውን LIVE ሚለዉን ይጫኑ | 87 |
| 10 | አሁን የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 92 |
| 11 | ዛሬ ተፀፅተሽ በእንባ እንደነገርሺኝ፣
ሰይጣን አሳስቶሽ ከሆነ የተውሺኝ
እኔን እንድትከጂ ላሳሳተሽ ሰይጣን፣
ለውለታው ምላሽ ላጭስለት እጣን።
🖋...? | 412 |
| 12 | ጎልልልልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድድድድድ
ብርያን ምቤሞ ለማንቼ ያስቆጠራትን ድንቅ ግብ ለመመልከት 👇👇👇
https://t.me/+GVfk2ddc91lkNWFk | 139 |
| 13 | አሁን የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 110 |
| 14 | 🚨BREAKING
❤ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኮሞ ወንደረርስ 🖤
የሚያደርጉትን ተጠባቂ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ በቀጥታ በስልካችሁ ያለምንም ኢንተርኔት ለመከታተል ከታች ያለውን LIVE ሚለዉን ይጫኑ | 80 |
| 15 | ዛሬ ምሽት በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ያለምንም ክፍያ በነፃ ለመመልከት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇
! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ ! | 160 |
| 16 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 127 |
| 17 | "ሄሎ ሄሎ ሄሎ" ከአንድ የታፈነ ከሚመስል የሴት ልጅ ሳቅ በስተቀር መልስ የለም። እንዴ ቃልዬ ትሆን እንዴ የምታላግጠው እያልኩ ቃልዬ ስልክ ላይ ስደውል ጥሪ አይቀበልም።
"ኦኦኦ ነገር አለ" አልኩና ወደ ጭፈራ ቤቱ መሄድ ጀመርኩ። እኔ ከነበርኩበት ትንሽ ራቅ ቢልም መንገዱ ነፃ ስለነበር አስር ደቂቃም ሳይፈጅብኝ ነበር በሩ ላይ የደረስኩት።እንደነገሩ ስሰራ አምሽቼ ወደቤት ስገባ ኪያ እንቅልፍ የወሰደው ለመምሰል ማንኮራፋት ጀመረ የለበሰውን ገፍፌ ቀሰቀስኩት።
"ምንድን ነው ኤፍሬም ? ምን ሆነሀል ሰላም አይደለህም እንዴ?" አለኝ የተደናገጠ በመምሰል።
"ምን ሰላም አለ አንተ እያለህ"
"እንዴት ምን እያልክ ነው?"
"ማነው ቃልዬ እዛ ሆቴል ምሳ እየበላች እንደሆነ የነገረህ ቶማስ ነው አይደል? እሺ ከፈለገችው ሰው ጋር ምሳ በላች እና ምን ይሁን ?
መብቷ መሰለኝ ከፈለገችው ሰው ጋር ምሳ መብላት ፣ ስማኝ ኪያ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ አንድ ነገር ልንገርህ ጓደኛዬ ነህ ከዛም በላይ አብሮ አደግ ወንድሜም ነህ ፣ነገር ግን ልለምንህ ለኔ መተው ያለብህን አንዳንድ የግሌን ጉዳዬች ለኔ ብቻ ተውልኝ።
በቃ ለኔ አስበህ ለኔ ብለህም ቢሆን በኔና በቃል መሀል አንድትገባ አልፈልግም።
እኔና ቃልዬ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነን አንተ ቆፍረህ የምታወጣልኝ ምንም ጥሩ ነገር የለም። ስለቃልዬ ስተትም ይሁን ጥፋት ለማወቅ ደግሞ እንኳንስ ሌላ ሰው እኔም በድብቅ ልከታተላት አልፈልግም። የሷን መጥፎ ፍለጓ ለምን እባዝናለሁ?
እንደዛ የሚያደርገው እኮ ያፈቀረ ሳይሆን ለመጣላት ሰበብ የቸገረው ሰው ብቻ ነው።
እኔን የቸገረኝ የቃልዬን ፍቅር መቋቃምና እራሴን መቆጣጠር እንጂ ከሷ ጋር የምጣላበት ሰበብ አይደለም።
ያ ማለት ግን ቃልዬ ልቤን የሚሰብር ስህተት እየሰራች ተሰብሬም አብሪያት እቀጥላለሁ ማለት አይደለም።
ነገር ግን ቃልዬ ከኔ ጀርባ ድብቅ ማንነት ካላትና ከኔ ጀርባ እኔን የሚያስከፋ ነገር እያደረገች ከሆነ እኔ ባልከታተላትም ፈጣሪ በፈቀደ ግዜ እውነቱ መውጣቱ አይቀርም።
እኔ ግን አሁን ላይ አይደለም የሷን ስተት ለመፈለግ የሷን ፍቅር ለማጣጣም እንኳን ቀንና ሳምንቱ አልበቃ ብሎኛል።
ማንም ሰው ቃልዬ እንዲህ ነች እንዲህ እያደረገች ነው ብሎ ቢነግረኝ ቀድሜ የምጠላው የነገረኝን ነው።
እስቲ ንገረኝ ኪያ የሷን ሚስጥርም ይሁን ከኔ የደበቀችውን እውነት ለማጣራት ይህን ያህል ጠልቀህ መቆፈሩ እኔን የማያስደስተኝ ከሆነ ለማን ብለህ ነው የምትደክመው።
ለኔ ያልተገለፀልኝ ድብቅ ማንነት ካላትም በግዜው ይገለፃል። እውነትም ይሁን ሀሰት ስለቃልዬ መጥፎ ነገር መስማት እንደሚያሳምመኝ አወቅ። ህመም ልትሰጠኝ አትጠደፉ።
መታመም ካለብኝ መታመም ባለብኝ ሰአት ልታመም እንጂ በሽታዬን ፍለጋ አልሯሯጥም ካንተም ለመቀበል አልፈልግም።
እና ኪያ በቃል ዙርያ የምታደርገውም ልታደርግ ያሰብከውም ካለ ተወው ፣ ያሰማራኸው ወሬ አቀባይም ይሁን ወሬ አነፍናፊ ካለም ከዛሬ ጀምሮ አስቁመው ። አደራ !" አልኩት።
ዝም ብሎ በግርምት ሲያዳምጠኝ ቆየና
"ሲጀመር እኔ አየኋት አልኩህ እንጂ ማንም አልነገረኝም "
"እሱን ተወው ኪያ በአካል አይተዃት የማታውቀውን ልጅ ፌስ ቡክ ላይ ፎቶዋን በማየት ብቻ በባጃጅ ስታልፍ ከሩቅ አይተህ ለየኻት አይደል ? የማይመስል ነገር አትናገር እኔ አሁን ከዚህ በፊት ስላለው ነገር ማን ነገረህ ? አየሀት አላየሀት እያልኩ ልነታረክ አልፈልግም ግን በቃ ከዚህ በኋላ ፍላጎቴን ተረድተህ እሷን መከታተልህን አቁም እያልኩህ ነው"
"እሺ " አለኝ ።
"በቃ ጨርሻለሁ እሄው ነው ብዬው ተኛሁ" እሱም ተኝቶ ትንሽ ቆየና
"እህህህም አንዳንድ ተረቶች ግን ይገርማሉ" አለ።
"የምን ተረት?" ቀና ብዬ
"አይ አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው የሚለው የድድድድሮ ተረት ገርሞኝ ነው"
"አይ ኪያ ነገር ማርዘም ግዜ ከመግደል ያለፈ ፋይዳ የለውም በግልፅ አትናገርም
ስለቃል እኔ እንደነገርኩህ፣ ስለልጁ ለማጣራት የፈለከውም በራስህ ሳይሆን እኔ በነገርኩህ ነገር ላይ ተነስተህ እንደሆነ አላጣሁትም ግን በቃ አላስፈላጊ መሆኑን አስቤ ተወው እንዳልኩህም እንዳትረሳው"
"ኧረ አረሳውም በቃ ተውኩት እኮ ኤፊ"
"አዎ ተወው ካሁን በሁዋላ በዚህ ጉዳይ ላይ ማውራት አልፈልግም " ብዬው ተኛሁ።
"ለማንኛውም የፈለገ ብታፈቅርም ማሩን ብቻ ሳይሆን እሬቱንም አምነህ ለመቀበልና ሁሉንም እንደየአመጣጡ ለማስተናገድ እራስህን ዝግጁ ብታደርግ ይሻልሀል ጓደኛዬ የከረረ ነገር ጥረ አይደለም ፍቅርም ቢሆን "
"የሚሻለኝን የማውቀው እኔ ነኝ ኪያ በፈጠረህ በቃ ከዚህ በላይ ምንም አትበለኝ"
"እሺ ደና እደር"
"ደና እደር" ተኛን።
ቃልዬን ስለምሳው ምንም አልጠየኻትም በነበርንበት ሁኔታ ፍቅራችንን ቀጠልን።
ኪያ ከኔና ከቃል መሀል እንዲወጣ በነገርኩት ልክ በአምስተኛው ቀን ጥዋት ላይ ኪያ ወደ ሽንት ቤት በሄደበት ቅፅበት ስልኩ ጠራ አየት ሳደርገው ቶማስ ይላል አንስቼ ወሬ አተመላልስ አርፈህ ተቀመጥ ልለው ዳዳኝና የሰውን ስልክ አንስቶ ያን መናገር መቅለል መስሎ ስለተሰማኝ መልሼ ተውኩት።
ኪያ ከሽንት ቤት ሲመለስም •••
"ቃልዬ ቁርስ የት እየበላች እንደሆነ ሊነግርህ ነው መሰለኝ በጥዋት የደወለው ጠርቶ ነው የዘጋው ደውልለት" ልለው አልኩና ካፌ መለስኩት በቃ ስለቃልዬ ከኪያ ጋር ማውራት በጣም ነበርና ያስጠላኝ ምንም ማለት አስጠላኝ ስልኩን አንስቶ ተመለከተው ቀና ብዬ እንኳን ላየው አልፈለኩም ። ወደስራ ወጣ እኔም ትንሽ ቆይቼ ወደ ስራዬ ሄድኩ።
ይህ በሆነ ከሶስት ከአራት ሳምንት በኋላ ቅዳሜ ቀን ከምሽቱ አራት ሰአት ላይ ስራ ላይ እያለሁ ከአንድ ከማላውቀው ስልክ መልክት ደረሰኝ።
መልእክቱ ቡም ጭፈራ ቤት ብቻ ነው የሚለው ። ቡም ጭፈራ ቤት ምን ? ግራ ገባኝ በቃ ቡም ጭፈራ ቤት ብቻ ከፊትም ከውሃላም ማብራሪያ የለውም በቅርቡ አዲስ የተከፈተውን የጭፈራ ቤት ቅፅል ስም ብቻ ነው ተፅፎ የተላከልኝ።
ከባጃጄ ውስጥ በቅርብ የገዛሁትን ባለ ኮፍያ ጥቁር ጃኬት ለበስኩና ኮፍያውን አጥልቄ ወደ ጭፈራ ቤቱ መግቢያ ጠጋ እንዳልኩ በድጋሚ በዛው ስልክ መልክት ደረሰኝ። ሌላ መልክት በዛው ስልክ። መልክቱ •••
"አትመለስም!" ይላል።ማነው በዚህ ሰአት የህፃን ልጅ ቀልድ የሚቀልደው እያልኩ ወደጭፈራ ቤቱ ዘው ስል ቃልዬን ፊት ለፊት ስትውረገረግ አየኋት። ክፉኛ ደንግጬ በገባሁበት በር የውሀሊት ወጣሁ። ተመልሼ ገባሁ ፣ አዎ እራሷ ቃልዬ ነች ከፊቷ ከሷ ጋር እየተሳሳቁ የሚደንሱ ሁለት ሴት ጓደኞቿ አሉ። ቃልዬ የምትደንሰው ግን ከሴት ጋር ሳይሆን ከወንድ ጋር ነው። ያክስቴ ልጅ ከምትለው ከዛ መከረኛ ልጅ ከዛኪ ጋር እየተሻሸች ስትደንስ አየኋት።
ደሜሀ ቀጥ አለ።ከመደነሷ አደናነሷ በጣም ያበሳጫል። ምን ነካት ግን? ከአክስት ልጅ ጋር እንዚህ ሲደነስ የት ነው ያየችው።
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose | 468 |
| 18 | #ተማሪዋ!
፡
፡
#ክፍል_ሀያ
፡
፡
#ድርሰት_በጥላሁን
፡
፡
...በመሀላችሁ ያለው ፍቅር ነዋ አሁንም እንደሞቀ ነው?"
"ጭራሽ ብሶበት እየተንቀለቀለ ነው"ስለው አስቀያሚ ፈገግታ ከንፈሩን ወደ ጎን ለጥጦ ፈገግ ይልና
" ለማንኛውም በረድ ቀዝቀዝ ማለቱ ጥሩ ነው የተንቀለቀለን ነገር በቀላሉ ማጥፋት ከባድ ነው"ይላል። ዝም ብለውም ሲደጋገም
"ሁሌም እንዲህ ትላለህ ኪያ ቆይ ምን ልትለኝ እየሞከርክ ነው?••••
በክፋት አትየው ኤፊ ጋደኛዬ ሁሉም የመጀመሪያ ፍቅር አይሳካም በቃ እንከን አያጣውም አብዛኛው ሰው መጀመሪያ የፈቀራትን ወይ የፈቀረችውን አያገባም መጀመሪያ ከፈቀሩት ጋር የተጋቡ በጣም ጥቂቶች እንደሆኑ ደሞ እኔ ሳልሆን ያለው ሀቅ ነው የሚያረጋግጠው ። ቢሳካልህ እና ከቃልኪዳን ጋር ብትዘልቁ እኔም ደስ ይለኛል። ምናልባት ባይሳካ ግን በጣም እንድትጎዳ አልፈልግም ። እና በረድ አርገው የምልህ ለዛ ነው በሌላ አትየው"
ይለኛል።
"እባክህ ኪያ እኔ በቃ ምንም ልልህ አልፈልግም። ለምን እንዲህ አልክ ምን አየህ ምን ሰማህም አልልህም። ነገር ግን ፍቅር ስትፈልግ እምታነደው ስትፈልግ ውሃ አርከፍክፈህ የምታጠፋው የምድጃ ፍም አይደለምና ይህንን ብቻ ተረድተህ እኔን ተወኝ። በቃ እኔና አንተ ማውራት ካለብን ከኔና ከቃልዬ ውጪ በሆነ ነገር ላይ ብቻ እናውራ ካልሆነ ዝም ማለቱ ይሻላል" እለዋለሁ ኪያ ግን በሆነ ሰበብ ስቦ እንደዚህ አይነት ነገር እንድናወራ ከመወትወት ታቅቦ አያውቅም።
አንዳንዴ ንድድ ብዬ መልስ አልሰጥ ስለው ዝም ይላል፣ በሌላ ወሬ መሀል ሲያነሰብኝ እንዳልሰማሁ ሆኜ አልፈዋለሁ አልያም በቀጥታ ወደሌላ ርእስ በመሄድ አጨናግፍበታለሁ።
በዚህ ሁኔታ እኔና ቃልዬ ፍቅራችንን እያጣጣምን ቀጠልን። ከሀረር በመጣን ሁለት ወር እንደሞላን አከባቢ ስራ ላይ እያለሁ ድሬ ዳዋ ያለወትሮዋ ሰማዩዋ ጭፍግግ ብሏል፣ አየሯም ይበርዳል፣ ባልተለመደ ሰአት ቀን አስራ አንድ ሰአት አከባቢ ጃኬት ልወስድ ወደቤት እየሄድኩ ከዋናው አስፋልት ወደኛ ሰፈር መግቢያው ጫፍ ላይ ኪያ ከቶማስ ጋር ቆሞ እያወራ ከሩቁ አየሁት።
ሳልጠጋ ባጃጇን አዙሬ በሌላ መንገድ ወደ ቤት ገባሁና ጃኬት ደርቤ ወደስራዬ ወጣሁ።
ከምሽቱ አምስት ሰአት አከባቢ ወደ ቤት ስገባ ኪያ ገነት ሱቅ በር ላይ ቁጭ ብሎ እየጠጣ ነው።
"ገኒ ሰላም ነው ? ኪያ እንዴት ነህ? ቀዝቀዝ ያለ ገኒዬ " አልኳትና ሄጄ አጠገቡ ተቀመጥኩ።
በሌላ ርእስ ላይ ስንጨዋወት ቆየንና በመሀል
"ዛሬ ከቶማስ ጋር ቆመህ አየሁህ ልበል እላይ መግቢያው አከባቢ?" አልኩት።
"ምነው?" አለኝ።
"አይ ምንም ከሩቁ ስለሆነ ያየኋችሁ ለማረጋገጥ ነው"
"አዎ ቆመን ነበር ድንገት ተገናኘንና ቆመን ሰላም ተባብልን ምነው እኔና ቶማስ ካንተ ጉዳይ ውጪ ሌላ ነገር ማውራት አንችልም እንዴ?"
"ቆማችሁ ነበር ወይ አልኩህ አዎ አልክ አደል አበቃ ትርፍ ነገር ማውራት አያስፈልግም ስለኔ ምን ታወራላችሁ አንተ ነህ እንጂ እዛው ላይ የተቸነከርከው እኔ ከረሳሁት ቆየሁ እኮ ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ " ብዬው በመነሳት ወደቤት ስሄድ።
"አይ እንደዛ መስሎህ ከሆነ ብዬ ነዋ ግን እርግጠኛ ነህ ኤፊ ረስተኸዋል? አለኝ።
መልስ ሳልሰጠው ወደቤት ገባሁ። ከቶማስ ጋር ባየሁት በሳምንቱ ስራ ላይ ሆኜ ምስ ሰአት ላይ ስልኬ ጠራ። አውጥቼ ተመለከትኩት ኪያ ነው። የጫንኳቸው ሰዎች መውረጃቸው ተቃርበው ስለነበር ዝም አልኩት ። ወድያው ደግሞ ደወለ፣ አላነሳሁትም። ሰዎቹን አድርሼ ሂሳቤን ከተቀበልኩ በኋላ እዛው እንደቆምኩ ደወልኩለት።
" ሄሎ ኤፊ"
"እ ኪያ አማን ነው"
"አማን ነኝ የት ነህ?"
"የት ነህ ማለት? ስራ ላይ ነኛ"
"እርግጠኛ ነህ ? ተው ባክህ ስራ ላይማ አይደለህም"
"ምን ማለት ነው ስራ ላይ አይደለህም ማለት?"
"አሁን ኮኔል መለዋወጫ ገዝቼ ስመለስ ያየሁት እናንተን አይደለም እንዴ?"
"እናንተን ማለት?"
"በርግጥ እሷን ነው እንጂ በደንብ ያየኋት አብሯት ያለው ወንድ አንተ ሁን አትሁን መለየት አልቻልኩም"
"ምን እያወራህ እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም ኪያ ለምን በግልፅ አትናገርም?"
"አሁን ከአንድ ከአስር ደቂቃ በፊት ከቃልኪዳን ጋር ምሳ ልትበሉ ወደ ሆቴል ስትገቡ አልነበር?"
"እንደዚህ አይነት ቀልድ ያስጠላኛል ስራዬን ልስራበት እሺ"
"በእውነት እየቀለድኩ አይደለም ቃል ኪዳንን በደንብ አይቻታለሁ የተሳፈርኩበት ባጃጅ ፍጥነር ስለነበረው እልፍ ስንል አብሯት የነበረውን ወንድ በጨረፍታ ስላየሁት ነው እርግጠኛ ያልሆንኩት "
እሄ ልጅ ከኔና ከቃልዬ አናት ላይ አለመውረዱን ሳስብ ውስጤ ሲነድ ተሰማኝ።
"የት ሆቴል ነው ስንገባ ያየኸው?" አልኩት የሆቴሉን ስም ነገረኝ። ቻው በቃ አልኩትና ወደሆቴሉ በረርኩ። እሄ ልጅ የምሩን አይቷት ይሆን እንዴ ? በፍፁም ሊያያት አይችልም ። በዛው በቶማስ በኩል የማጣራት ስራውን እንደቀጠለበት እርግጠኛ ሆንኩ።
ሆቴሉ አብዛኛውን ደንበኛቹን የሚያስተናግደው እቤት ውስጥ ሳይሆን ሰፋ ባለው ነፋሻማ ግቢው ውስጥ ነው። ከውጪ ወደ ግቢው በደንብ ስለሚታይ ወደ ውስጥ መግባት አያስፈልገኝም።
ባጃጄን ጠጋ አድርጌ አቆምኩና ሳልወርድ እዛው ባጃጄ ውስጥ ሆኜ ወደ ውስጥ አማተርኩ። ከሆቴሉ በር በስተቀኝ በኩል ካሉት ተስተናጋጆች መሀል ቃልዬ የለችም።
ትንሽ ዝቅ ብዬ አየት ሳደርግ ከሆቴሉ መግቢያ በር በስተግራ ባለች አንዲት ዛፍ ስር ባለ ወንበር ላይ ቃልዬን አየሁዋት።እየበሉ ነው። አጠገቧ ያለው ዛኪ ነው። ጠቅልሎ ሲያጎርሳት አብሪያት አፌን ከፈትኩ።
ምን ሆኖ ነው ለሴት ልጅ ይህንን የሚያህል ጉርሻ ፣ የሚሰፋ ይስፋው እና አፏን ሊያሰፋው ነው እንዴ?••••
እያልኩ ወጥተው ወዴት እንደሚያመሩ ብቻ ለመመልከት ራቅ ብዬ አደፈጥኩ።
ቃልዬ ከዛኪ ጋር ምሳ መብላቷ ሳይሆን የኪያ ቃልዬን መከታተል አንጀቴን አሳረረው። ደሞ ሳልፍ አየኋችሁ ሲል አያፍርም እንዴ ገገማ!" እያልኩ እነቃልዬ ከሆቴሉ ወጥተው ወደግቢ ስሄዱ ከጀርባ ሆኜ ሸኘኋቸውና ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከኔና ከቃልዬ መሀል እንዲወጣ ላስጠነቅቀው ኪያ ወደሚሰራበት ገራዥ በደም ፍላት እየተንተከተኩ ባጃጄንም እያንተከተኩ ሄድኩ።
ገራዥ አብረውት የሚሰሩ ጓደኛቹ ኪያ የለም እቃ ሊገዛ ወጥቷል ቢሉኝም አልተዋጠልኝም። ደወልኩለት አያነሳም ። እዛው ገራዥ ውስጥ ሆኖ የለም እንዳስባለ እርግጠኛ ነበርኩ።
ወደስራዬ ብመለስም ቀልቤን ሰብስቤ መስራት አልቻልኩም። እርብሽብሽ አልኩ። ለቃልዬ ደወልኩላት፣ እንደሁልግዜው በፍቅር አወራችኝ። ከዛኪ ጋር ምሳ ስትበይ አየሁሽ አላየሁሽ ልላት ባልፈልግም እኔ ባልጠይቃትም ብትነግረኝ ግን ደስ ይለኝ ነበር። ባለመናገሯ ቅር አለኝ።
ኤፉዬ ዛሬኮ ከአክስቴ ልጅ ጋር ምሳ ልበላ ወጣ ብዬ ነበር ብላ ብትነግረኝ ሲሆን ሲሆን ዛሬ ከዛኪ ጋር ወጣ ብለን ምሳ ልንበላ ነው ብላ ብትነግረኝ ምናለበት? ቆይ ምናለበት? ምንም በቃ ምንም የለበትም። ምሳ ከሱ ጋር መብላቷ እኔን አያስከፋኝ።
እሷ ያን ያህል ግልፅ ብትሆን ግን ኪያን ከመሳሰሉ ፀረ ፍቅር ሰላዬች አትጋለጥም ነበር። እኔንም ከመረበሽ ታድነኛለች። ግን እሷ ምን ታድርግ እራሴው አይደለሁ እንዴ ለኪያ የቀባጠርኩት?። ኡፍፍፍፍ ።
በስልኬ መልእክት ገባ
ማነው ምናልባት ኮንትራት የፈለገ ደንበኛዬ ይሆን በማላውቀው ስልክየላከው። እንደዛማ አይሆንም ቢያንስ ናልኝ እዚህ ቦታ መሄድ ፈልጌ ነው ይል ነበር። እና ማነው እያልኩ መልክቱ በተላከበት ቁጥር ላይ ደወልኩ ። አይነሳም። ደግሜ ሞከርኩ ተነሳ። | 515 |
| 19 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 32 |
| 20 | 🚨 ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል ‼️
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=??? | 72 |
