uz
Feedback
አትሮኖስ

አትሮኖስ

Kanalga Telegram’da o‘tish

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali አትሮኖስ analitikasi

አትሮኖስ (@atronosee) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 269 198 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 33-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 33-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 269 198 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -1 855 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.06% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.29% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 173 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 776 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 9 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 01 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

269 198
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-5057 kunlar
-1 85530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+1 668
0 kanalda
Avgust '26
+2 062
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+2 053
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+1 615
0 kanalda
Get PRO
May '26
+1 932
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+999
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+1 291
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+1 370
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+3 124
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+2 683
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+5 521
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+6 044
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+7 493
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+7 400
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+8 039
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+8 035
0 kanalda
Get PRO
May '25
+5 814
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+7 424
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+6 535
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+6 689
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+8 995
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+10 823
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+8 825
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+9 836
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+12 865
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+16 139
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+18 808
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+11 240
0 kanalda
Get PRO
May '24
+11 220
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+10 986
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+11 879
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+9 297
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+8 318
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+9 603
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+13 011
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+26 263
2 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+28 613
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+495
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+202
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+799
0 kanalda
Get PRO
May '23
+633
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+825
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+1 043
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+735
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+1 194
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+1 347
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+601
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+733
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+667
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+1 181
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+1 270
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+2 165
0 kanalda
Get PRO
May '22
+1 346
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+884
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+1 109
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+694
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+730
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+945
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+2 645
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+3 512
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+3 077
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+2 367
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+4 056
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+3 286
0 kanalda
Get PRO
May '21
+1 719
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+1 870
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+1 792
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+1 382
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+1 990
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+93 147
0 kanalda
Kanal postlari
የ2019 ሪሚያዲያል መቁረጫ ነጥብ ታወቀ😱

2
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
46
3
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
49
4
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
68
5
500 ብር ካርድ ተለቀቀ
18
6
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
59
7
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ ይምረጡ👇
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ ይምረጡ👇
59
8
5+5×5-5 = ?
23
9
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓
63
10
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
55
11
1GB ስንት MB ነው?
10
12
🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
81
13
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
48
14
500 ብር ካርድ ተለቀቀ
15
15
#ሰበር_ዜና የ2018 የ Remedial መግቢያ ውጤት ይፋ ሆነ👇👇 ✅ ለተፈጥሮ ሳይንስ(NS) 👇 ✅ ለማህበራዊ ሳይንስ(SS) 👇
79
16
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
59
17
የ2019 ሪሚያዲያል መቁረጫ ነጥብ ታወቀ😱
89
18
😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
72
19
​​ጭው ባለው የውስጣችን በረሀ መሀል ሆነን እኔ ማነኝ ብለን ለጠየቅነው የራስ በራስ ጥያቄ የምናገኛት የመጀመሪያዋ መልስ ታማኝ ነች። እሷ ምላሽ ነች ትክክለኛው ማንነታችን። ውስጣችን ማንም ታዛቢ በሌለበት ስለተጠየቀ አይዋሽም። ከእነጭቅቅታችንና እድፋችን ለራሳችን አንተኮ እንዲህ ነህ ብሎ ያቀርበናል። እሱን ማንነታችንን ልክ ነውና እንቀበለው። አንፍራው! ይሄ የብርሃን ግርዶሽ የሆነ ሰውዬ እናቴ እንደዚያ በስሜት እግሩ ስር ስትሰግድለት ምንም አይነት እንቅስቃሴ አላደረገም። እያለቀሰች ተነስታ አቀፈችው። ስታቅፈው ደረቱ መሀል ጠፋች። ሜዳ ላይ እንደተጣለች መርፌ በትከሻው ስፋት ተዋጠች። እጁን በቀስታ አንስቶ አቀፋት። "የኔ አባት ምነው እንዲህ ቀጣኸኝ" ብላ በአዲስ ጉልበት ለቅሶዋን ቀጠለችው። የኔ አባት ነው ያለችው? እናታችን ግን አባት ነበራት? ግን ቤተሰቦቿስ የት ናቸው? አላትስ? አስቤው የማላውቀው ነገር ነው። ስለእኛም ቤተሰቦች ጊዜ ሰጥቼ አስቤ አላውቅም። ይህ ሰውዬ እንደምትለው አባቷ ቢሆንስ ለእኛ ምናችን ሊሆን ነው? በእቅፉ ውስጥ አስገብቶ የአናቷን ጠረን አሸተተ። ይህን ያህል ዘመን አብረናት ስንኖር ያላገኘነውን ዕድል ይህ ሰው ዛሬ መጥቶ እቅፏንም ሆነ ጠረኗን አገኘ። ምናልባት በዚሁ ባለበት ወደ ኋላ ዞሮ ቢሄድ እከተለው ነበር። "የእናቴ ጌታ! የእናቴ አባት! የእናቴ ጠረን ግን ምን ምን ይላል? እቅፏስ ይሞቃል?'' ብዬ እጠይቀው ነበር። የዚህች የትንሽ ደቂቃዎች እድሉን ለጥጦ ለሺ ዘመን ሲተርክልኝ ይኑር። በገባበት ገብቼ የእናቴን ጠረንና እቅፍ ከዚህ እንግዳ ሰውዬ አፍ ስቀዳ እኖራለሁ። ለእኔና ለታናሽ እህቴ በዚህች ምድር ላይ ከእናታችን ውጪ አለን የምንለው ወገን አልነበረንም። ይህንንም የቤተሰብ አሰሳ ጥያቄያችንን ደፍረን ለእናታችን አቅርበንላት አናውቅም። በጥርሷ መሀል አስገብታ እንደምትዘለዝለን እንገምታለን። አሁንም ምን ይገትራቹሀል ብላ ሳታስደነብረን ደብተሮቻችንን ይዘን ወደ ትምህርት ቤታችን ሮጥን። የእናቴ ፍቅር የድመት አይነት ፍቅር ይመስለኛል። ከራስ እየገፉ ወደ ራስ የማስጠጋት ጥበብ ትችልበታለች። መግፋቷ እስከጥግ ድረስ ነው። ድመት ገና ስትወልድ የደከሙና መከራን መቋቋም የማይችሉ ልጆቿን ትበላለች። የመከራ ጊዜያቸውን ታሳጥርላቸዋለች። በጭካኔ ጥርሶቿ በስስት ትሰለቅጣቸዋለች። እናቴም በልጅነቴ ለዚህ ዓለም መከራ ስታዘጋጀኝ እንደነበር አሁን ገብቶኛል። ሳድግ ከዓለም የማላገኘውን ፍቅር ገና ከልጅነቴ ፍቅር ነስታኝ እንዳልጓጓ አድርጋኛለች። እስከ ህይወት ፍፃሜዬ ከሰው ልጆች የማይሰጡኝን እቅፍ ያኔ አላለማመደችኝምና አሁን ብዙም አይከፋኝም። በልጅነቴ የማይመጥኑኝን ስድቦች ስትግተኝ አድጌያለሁና አሁን የማንም ቃል አይሰብረኝም። ብዙ ነገሮችን ስትነፍገኝ ለካንስ ለዚህ ህይወት እያመቻቸችኝ ነበርና አልገባኝም። ✨ይቀጥላል✨ #Share #like and #subscribe እያደረጋቹ። 👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose
1 092
20
#ጥሪ_ወደ_ሞት ፡ ፡ #ክፋል_ዘጠኝ ፡ ፡ #በአህመድ_ሁስ(ሻድ) . አሁን አስረነው የወጣነው የእጃችን ሰዓት ምናልባትም በገናዣችን እጅ ይፈታ ይሆናል። 😔 የብልታችን ዙሪያ ፀጉር ሬሳ ሆነን ይላጩት ይሆናል። በቃ ሁሉም ነገር ራሱን ለማስቀጠል የእኛን ህልውና ይጠቀማል። ሁሉም የእኛ አይደለም። የተረኛችን እንጂ! አንድ ዕለት ጧት የእናታችን እልልታ ከጥልቅ እንቅልፋችን ቀሰቀሰን። እንዲሁ የአንድ ተራ ሰው ጩኸት መስሎኝ ነበር።በመጀመሪያ እንዲህ  የመጮህ አቅም የነበራት አልመሰለኝም። ድምጿ ከፍ   የሚለው ስትሰድበን ብቻ ነው። ዲቃላዎች የሚል ቃል ላይ አፏ ይፈታል። በመቀጠል እናታችን እልልታን እንዲህ ታውቅ ነበር? በአረቄ የደነዘዘች ምላሷ እንዲህ ልትንቀለቀል እንዴት ቻለች? ከሶስት እርምጃዎች አልፎ ሰምተነው የማናውቀውን እናታችንን ድምፅ እንዲህ ባለ የቀለጠ እልልታ እሷ ናት ብዬ እንዴት ልመን "የኔ ጌታ" እያለች እልልታዋን ታስከትላለች።ከታናሽ እህቴ ጋር በእንቅልፍ ድንብር ስንነሳ የቤታችን በር በአንድ ሰውዬ ሰውነት ተሞልታለች። ዛሬ የተዓምራት ቀን ነው መሰል ቤታችንን እንዴት ሌላ ሰው ሊጎበኛት ቻለ? ።ከአለም ሁሉ ተገልለን የምንኖር እስከሚመስለኝ ድረስ ብቸኝነት የቤታችን ጌጥ ነበር። የሰውዬው ትከሻዎች ከሁለቱም የበር መቃኖች ጋር  ተለጥፈዋል። ትልቅ የስጋ በር ሆኖ ከውጭ የሚገባውን ብርሃን ጋርዶታል በዚህም ፊቱ አልታየኝም። እናቴ እንዲህ በስሜት ቁጭ ብድግ ስትል  ከቆመበት ነቅነቅ አላለም። የቤታችንን ብርሀን ጋርዶብን ቆሟል። እናታችን ደረቷን መታ እያደረገች። "የኔ ዲህ አይነት ጥሪ ከማንም ሰምቼ አላውቅም ጌታ እንዲህ በበር በኩል ነው የሚመጣው ? ልክ እንደሰው ልጆች ሁሉ ደጅ ላይ ቆሞ ግባ እስከሚሉት ይጠብቃል ቆሞስ ወደ ውስጥ የሚገባን ብርሀን ይከልላል ወይ? ጌታ የእኛን ቤት ያውቃታል ? ጌታ ቢጫ ፌበታል ይዞ ይዞራል ? ደግሞስ እንዲህ አይ አይነት ጥቁር ረጂም ከስክለ ወይ? በር በር ላይጫማ ምን ሊሆነው ተጫመተ? ብዙ ይጓዛል እንዴ? ደክሞታል መሰል። ለጌታ የሚደረግ መስተንግዶ እንዴት ያለ ነው? እልል እያሉ ደረት መምታት ግን አይመስለኝም። አንድ እርምጃ ወደፊት ሲራመድ እናቴ ወደ ጉልበቱ ዘፍ አለች። "የኔ ጌታ!" ብላ ጉልበቱ ላይ ተጠመጠመች። እኔና እህቴ ወደ ጓዳ የሚያስገባው በር ላይ ቆመን የሚሆነውን እንመለከታለን። ከጭንቅላቱ እንቅስቃሴ ቀና ብሎ እንደተመለከተን ገባኝ። ትንሽ የሚያስፈራ ነገር ነበረው። ይሄ ጌታ ከምን ሊጠብቀን ነው የመጣው? ከእናቴ ንክሻ ክንዴን ፈልቅቆ ያወጣልኛል? ጠዋትና ማታ የምንበላውን ንፍሮ በቃችሁ ከዚህ ወዲያ ብሎ ይደፋልናል? አሁንም አሁንም እልል ትላለች። በአዚማም ህይወት ውስጥ ቆዝማ የኖረችው እናቴ ደስታዋን መግለፅም ከብዷታል። አልያም ጠፍቷቷል። ደስታዋን መግለጽ ስለከበዳት ይመስለኛል በእልልታዋ መሀል ደረቷን ትደቃለች። ይሄ የብርሀን ግርዶሽ የሆነ ሰውዬ ግን ምንም አይነት ነገር አይታይበትም። አንድ እጁን ብቻ የእናቴ አናት ላይጭኖ ወደ ላይ እንደማንጋጠጥ አለ። እየፀለየላት ይመስል እዚያው  በተንበረከከችበት ሆና አናቷን እየዳበሰ ፀጥ ብሏል። ለማን ነው የሚፀልየው? ይሄ ሰውዬ እናቴ እንደጠራቸው የምርም  ጌታ አይመስለኝም። የአንድ እጁ መዳፍ ብቻ የእናቴን አናት ሸፍኖታል። ጣቶቹን በፀጉሯ ውስጥ እያስገባ ያሻታል። እናቴ  ታድላ! እሱም እያለቀሰ ከነበረ ለምን ደስታውን እንደሷ እልልታ አላሰማም። እሱም እንደእናቴ መግለፅ የጠፋበት ይመስላል። እጁን አንስቶ ዓይኖቹን ሲያብስ እያለቀሰ እንደነበር ገባኝ። የእሱም እምባ ሆነ የእናቴን ደስታ ለማየት የሚያስችል ብርሀን ጋርዶብናል። ይህ ብርሀን እስከመቼ ነው የሚጋረደው ቹቻ በወፍራም ድምፁ ማጉረምረም ጀምሯል:: በድመትኛ እያለቃቀሰ መሆኑ ነው። እንዲህ ሲሆን ያስጠላኛል። ድምፁ አንዳች ድቡልቡል እየሆነ ተወርውሮ ልቤን ይደበድበኛል። በቁጣ ዝም ላሰኘው ሞከርኩ። እሱም ጭራሽ በቁጣ ይመልስልኛል። ይቺን ፍርፋሪ አመጣሁልህ ብሎ ንቀቱን ሊያሳየኝ ፈልጓል። የሰው ልጆች ባህሪ እየተዋረሰው መጣ መሰል። እነሱ ናቸው እስካበላንህ ድረስ ኮርቻ ሰቅለንብህ እንጋልብህ የሚሉት። ቹቻም ይኸው ድምፁን ከፍ አደረገብኝ። ከጥቁር መልኩ ውስጥ የሚታዩት ቢጫ ዓይኖቹ ይንቀለቀላሉ። የዓይኖቹ እሳት ተፊነት ያንን የብርሀን ግርዶሽ ሰውዬን ያስመስሉታል። ቹቻ ምን ሆነሀል? ድምፁን ማጉረምረም ቀጥሏል። ተነስቼ የፊት እግሮቹን በአንድ እጄ ይዤ በሀይለኛው አሽከረከርኩት። አሽከርክሬ ግድግዳው ጋር አላተምኩት። አቅምን መፈታተሽ ጥሩ ነው። አልፎ አልፎ አጉራሾቻችንን እንዲህ ማስደንገጡ የተሻለ ነው። አንዴ ጮሆ ዝም አለ። ሮጦ ወደ መደበቂያው ገባ። ፀጉሩን ላሻሽለት መስሎታል። ጭራውን ወዘወዘ። ተጠግቶ የዳበሰን ሁሉ ለአንገታችን እያመቻቸ ነው። ያንቀናል። ተጠግቼ ሳነሳው እጁን እንደለመደው አቅፌ ላሻሸው መስሎት ነበር። ስንት ዘመን ጠብቄ የኖርኩትን የፀጥታ ዓለሜን በአንድ ተራ ድመት አላስነጥቅም። ከጫጫታና ሁካታው ዓለም ራሴን ገለል አድርጌ በጥልቅ ፀጥታ ውስጥ ስመላለስ ኖሬያለሁ። አንድ ክብደት የሚያነሳ ጎረምሳ በሰውነቱ ላይ እንደሚሰማው ጫና ውስጤ በዝምታ ክብደት ሲፈረጣጥም ይሰማኛል። የውስጤ መንፈስ በዝምታ ሀይል ሲጠነክር በየዕለቱ ከዓለት በላይ ሲጠነክር ይታወቀኛል።ጥልቅ ዝምታ ድምፅ አልባ መሳሪያ ነው። ያኔ የእናቴና እህቴ አየር ላይ በሚወዛወዘው እግሮቻቸው ስር አናቴ ሲገኝ ጀምሮ ፀጥ አልኩ። ዝምታን እንደዝናር ታጠቅኩ። በጠላኋቸው የሰው ልጆች ላይ እያርከፈከፍኩ ሳጠቃቸው እዚህ ደረስኩ። የሰው ልጆች ፀጥታን በላዩ ላይ እንደጋቢ የደረበን ሰው ይፈራሉ። በርግጥም ልክ ናቸው ፀጥ ያለ አጥቂ ቀጣይ እርምጃውን በደንብ ያውቃል። ውጪው ዓለም ጭለማ ነው ለኔ። ምናልባትም እንደሌሎች በሬን አልፌ በጎዳናው የምንቀሳቀስ ቢሆን ከስንቱ ጋር እላተም ነበር። አዎ! ብርሀኑ ያለው ከውስጤ ብቻ ነው። ያበራሁት የውስጤን ሻማ ነው። ይህ ለኔ ቀላል ጉዞ አልነበረም። ከራሴ ጋር እልህ አስጨራሽ ትግል ጠይቆኛል። መቀጥቀጥ የነበረበት ማንነቴ አሳማሚ ቡጢ አርፎበታል። መከርከም ግድ ያለበት አስተሳሰቤ ደግሞ በአግባቡ ተገርቶ እዚህ መድረስ ነበረበት። አደረግኩት! እንደኔ የህይወትን ምስጢር ማወቅ ለሚሹ በቅድሚያ ማንነታቸውን ይፈልጉ ። ራሳቸውን ያግኙት። ራሳችንን የማግኘት ጉዞ ቀላል አይደለም። ለሺ አመታት ተጉዘው የማይጨርሱት ጨለማ ውስጥ እንደተቀመጠች ሻማ ነው። ይህችን ሻማ ለማግኘት ዓይን የሚወጋውን ጨለማ ማለፍ ይኖርብናል። ይህቺን ሻማ ያገኘን ዕለት ጨለማው ከዙሪያችን ይጠፋል። ከፀሀይ ጋር የሚገዳደር ብርሀን እጃችን ላይ ይገባል። ይህ ብርሀን ነው ትክክለኛው እኛነታችን። በዚህ ጨለማ ውስጥ ብርሀኗን ለማግኘት የምናደርገው እልህ አስጨራሽ ትግል ማለት ነው ብቸኛነታችን። በርና መስኮቶቻችንን እንዝጋ ከመንጋውና ጫጫታው ራሳችንን እንገንጥል። የውጪው ዓለም ጋር የሚያገናኘንን ድልድይ እናፍርሰውና የውስጣችንን ጎዳና እንዘርጋ። ከራሳችን ጋር የሚያገናኘንን ስርዓት ብቻ እንመስርት።
1 046