cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

አትሮኖስ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Більше
Рекламні дописи
157 526Підписники
+47824 години
+3 2967 днів
+9 54330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показати все...
VIP ✅
100% FIXED
ቻናሉን ለመቀላቀል
2 + 2 × 4 = ?
Показати все...
10
16
20
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
Показати все...
👍 1
🤳 የአነሳስ ስታይሎች 🤳
🙋‍♂ ለወንድ 🙋‍♂
🙋‍♀ ለሴት 🙋‍♀
📸 JOIN 📸
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
Показати все...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показати все...
VIP ✅
100% FIXED
ቻናሉን ለመቀላቀል
5+5×5-5 = ?
Показати все...
0
25
45
135
ከአምስት ደቂቃ በኃላ ዶ/ር ሶፊያ ሁሴን በጣም ሚወደውን የትንግርትን ሙሉ ቀይ የእራት ቀሚስ ለብሳ ከትንግርት ጋር ፊት እና ኋላ እየተሳሳቁ በመምጣት ተቀላቀለሏቸው...ከዛ ምን ይጠየቃል እራት ቀረበ ተበላ፣ ሚጠጣው ተጠጣ፡፡ ሁሴን ግን ውስጡ በጥያቄ እንደተወጠረ ነው..‹‹እንዴት በዛች ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ሊግባቡ እና ይቅር ሊባባሉ ቻሉ..?እዛ ዝግ ማዕድ ቤት ምንድነው የተፈጠረው?›› በመሀል ትንግርት ተነሳችና << አንድ ማሳሰቢያ አለ..በተለያዩ ጉዳዬች ሰዓቱ ስለበረረ ነገም ያው እሁድ ስለሆነ ማንም ወደ ቤቱ መሄድ አይፈቀድለትም.. ቤት ውስጥ ያለው ፍራሽ ሁሉ ወጥቶ ይደርደርና እያንዳንድሽ እዚሁ ታድሪያለሽ..፡፡›› ‹‹ተቃውሞ፡፡›› አለ ሰሎሞን፡፡ ‹‹ተቃውሞህ ምንድነው?›› ‹‹እኔ ያው አዲስ ሙሽራ ነኝ…፡፡›› አላስጨረሰችውም ‹‹ተቃውሞህ ውድቅ ሆኖል..ባይሆን ቤቱ ከተስማማበት ከሚስት ጎን እንድትተኛ ሁኔታዎች ሊመቻቹልህ ይችላል፡፡›› ሁሉም ተስማማ...በዚህ የትንግርት ፕሮግራም የዶ/ር ሶፊያን እና የፎዚያንን ያህል የተደሰተ የለም፡፡ በመሀል ሶሎሞን ጣልቃ ገባና‹‹እንግዲህ ከታገትን አይቀር ዶ/ር ቅድም የጀመርሽውን ብትቀጥይልን?›› ሁሉም ተስማሙ... ቀጠለች፡፡ ‹‹እንዳልኳችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተንቀሳቅሶ የሚሰራ አንድ አስር አባላት የያዘ የተለያየ ሞያና ዝንባሌ ያላቸውን ግለሰቦች ያካተተ ኮሚቴ ይቋቋማል፡፡በኮሚቴው አስተባባሪነት የሚሰማራ ግብረሀይል አንድ ለአንድ እና ሶስት ለአንድ የሚል ፕሮግርም ይዞ ይቀሰቅሳል እያንዳንዱ ጉዲይ እየገባ ያሳምናል፡ ‹‹እስቲ አንድ ለአንድ እና ሶስት ለአንድን ያልሽውን አብራሪልን?›› ኤልያስ ነው የጠየቀው፡፡፡ አንድ ለአንድ ማለት..አንድ አቅም ያለው ሰው... አንድ ሜዳ ላይ የተጣለ ህፃን በኃላፊነት ወስዶ ማሳደግ እንዲችል ማሳመን ማበረታታት ማለት ነው፡፡በአጭሩ አንድ ቤተሰብ አንድ ልጅ ከልጆቹ ቀላቅሎ እንዲያሳድግ፤ ሶስት ለአንድ የሚባለው ደግሞ ለብቻ አቅም ማይኖራቸው ግን የተወሰነ ነገር ማድረግ የሚችሉ ሶስት ጓደኛሞች አንድ ላይ ይስማሙና በጋራ አንድ ልጅ ያሳድጋሉ ማለት ነው፡፡ ዋናው ማሳደግ ሲባል ማብላት ፣ማጠጣት እና ቤት ሰጥቶ ማኖር አይደለም፡፡በታዲዬስ ፍልስፍና መሰረት ማሳደግ ይሆናል፡፡ትንሽ ለማብራራራት ልጆቹ ለአሳዲጊዎቻቸው የሚተላለፉት በእኛ በኩል ነው፡፡ቢያንስ ከሆነ ቦታ አንስተን ለሆነ ሰው አሳድግ ብለን የሠጠነውን ልጅ በምን ሁኔታ እያሳደገ እንደሆነ በየሶስት ወሩ ቼክ እናደርጋለን ፡፡ሁኔታው ካላማረን እንነጥቅና ለተሻለ ሰው ወይም ግሩፕ አስተላልፈን እንሰጣለን፡፡›› ‹‹ይሄ ግን አይከብድም ?ማለቴ በበጐ ፍቃደኛ ኮሚቴዎች ብቻ የሚሰራ አይመስለኝም..በዛ ላይ የራሱ የሆነ በጀት ይፈልጋል››ሁሴን ነው፡፡ ‹‹ትክክል ነህ ..ለምሳሌ እኔ ስራዬን ሙሉ በሙሉ ለቅቄ ይሄንን ብቻ ለመስራት ወስኜያለሁ..ሌላው ኮሚቴ ያልኩህ የበላይ ጠባቂዎች ናቸው እንጂ ስራውን የሚሰሩ ከ3ዐ-5ዐ የሚሆኑ ቆሚ ሰራተኛች ያስፈልጋሉ፡፡.. ፋይናንሱን በተመለከተ ለጊዜው አንድ ሁለት ግብረሰናይ ድርጅቶችን አናግሬ የአንድ አመት የስራ ማስኬጃ እንደሚሸፍኑልኝ ፤ፕሮፕዛሉ ውጤታማ እየሆነ ከሄደ ደግሞ በቀጣይነትም አብረውን እንደሚሰሩ ቃል ገብተውልኛል፡፡›› ‹‹ደስ ይላል..እኔም የፌስብክ ፔጅ ላይ ይህ አላማ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ጥረት አደርጋለሁ››አለ ኤልያስ፡፡ ‹‹ኮሚቴውን ታዲያ እንዴት ነው መርጠሸ የምታዋቅሪው?››ታዲዬስ ነው ሲያዳምጥ ከቆየ በኃላ የመጀመሪያ ጥያቄ የጠየቀው፡፡ እንደውም አንድ ነገር ብልጭ አለብኝ.. ብዙውን ጊዜ በእኛ ሀገር የኮሚቴ ስራ ከውጤቱ ይልቅ ጭቅጭቁ ነው የሚተርፈው፡፡ይህ የሚፈጠረው ደግሞ በአላማም በአስተሳሰብም የማይጣጣሙ ሰዎች አንድ ላይ ስለሚጠራቀሙ ይመስለኛል፡፡ ታዲያ በእኛ ላይም ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር.. ታዲዬስ፣ሁሴን፣ትንግርቴ፣ሰሎሞን፣ፍቃደኛ ከሆነች የውብዳር..እኔ ብንሆን በእኛ ላይ አንድ ሁለት ሰው ብንጨምር በጣም አሪፍ ይመስለኛል፡፡›› ‹‹የቤተሰብ ጉባዬ አደረግሽው እኮ!!››ሰሎሞን ነው ተናጋሪው፡፡ ‹‹ሀሳብሽን ወድጄዋለሁ >>አላት ታዲዬስ፡፡ የውብዳር <<እኔም በጣም ነው የወደድኩት፡፡ሶል ከፈቀደ እንደውም ሁለት ሴት ልጆች ስላሉን ሌላ ሁለት ወንድ ልጆች ብትሰጡን በኃላፊነት ከልጆቻችን ጋር እናሳድጋለን፡፡ከኮሚቴው ግን እኔን ዝለሉኝ ፤ባይሆን ከኋላ ሆኜ ስንቅ በማቀበል እረዳለሁ፡፡ ››አለች ሁሉም በሀሳቧ በደስታ ተስማሙ፡፡ ✨ይቀጥላል✨ #Share #like and #subscribe my #YouTube  👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose
Показати все...
👍 22
# ትንግርት ፡ ፡ #ክፍል_አርባ_ዘጠኝ ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ እንግዶቹ ሳሎን ውስጥ እንደከተሙ ቢራ የሚጠጣው ቢራ የተቀረው ለስላሳ እየተጎነጩ እየተጫወቱ ነው፡፡ ‹‹ታዲ ለዛ ጉዳይ ነው የመጣሀው?›› ‹‹አዎ.. ስትጨቀጭቁኝ ጊዜ ደጋግሜ አሰብኩበት...የእኔ እና የልጆቼ ታሪክ በሌላው ዜጋ ላይ መነሳሳት ፈጥሮ ብዙ ወላጅ አልባና ችግረኛ ህፃናቶችን አጋዥ ሚያስገኝላቸው ከሆነ ለኢ.ቢ.ኤስ ቶክሾው የቴሌቨዠን ፕሮግራም እኔም ሆንኩ ልጆቼ ቃለ መጠየቁን ብናደርግ አይከፋም ብዬ ነው፡፡በዛ ላይ ያው እነ ሄለንም በሙዚቃው .....እነ ሰላምም በስዕሉ በሞራል እየሰሩ ለመዝለቅ ከህዝብ ጋር በይበልጥ መተዋወቅ የስራቸውን ውጤት ለህዝብ ማቅረብ ስላለባቸው ለዛ ደግሞ ሚዲያው ወሳኝ መሆኑን አምኜበት ነው..ስለዛ ነው ሀሳቤን ቀይሬ የተስማማሁት፡፡›› ‹‹በእውነት ጥሩ ወስነሀል..ይህ ነገር መስፋፋት አለበት... ባይገርምህ እኔም ፕሮፖዛሌን ጨርሼ እንቅስቃሴም ጀምሬያለሁ፡፡››አለችው ዶ/ር ሶፊያ፡ ‹‹ምንድነው እኛም እንሳተፍበት ይሆናል... ገለጽለፅ አድርጉልን እንጂ?››አለ ሰሎሞን፡፡ ‹‹እሺ ፕሮፖዛሌ በድህነት ምክንያት የሚባክኑ ሕፃናትን ከኢትዬጵያ ማጥፋት ነው.. ሀሳቡን የወሰድኩት ሙሉ በሙሉ ከታዲዬስ ነው፡፡እሱ ብቻውን አምስት ልጆችን እያሳደገ ..ማሳደግ ሲባል ደግሞ ማንም ኢትዬጵያዊ ልጁን ከሚያሳድገው እጅግ በሚበልጥ እና ለማንም ምሳሌ በሆነ መልኩ ነው፡፡ ሄለን ሀይለኛ ፒያኒስት ነች፣ሀሊማ ጊታሩን ታናገረዋለች..በዛ ላይ ድምጸ መረዋ ነች፣ሚጡ ከአሁኑ አሪፍ ገጣሚ ነች፣ሰላም የሚያማልል ስዕሎች ትስላለች፣ሙሴ የእሱን አትጠይቁኝ..የዬፎ አይነት ጭንቅላት ያለው ድንቅ የልጅ ሳይንቲስት ነው፤ እስቲ ተመልከቱ ከእነዚህ ልጆች መካከል አንድም የባከነ ይታያችኋል....? ማንም ሰው የተትረፈረፈ ሀብት ኖሮት አምስት ልጆች ቢወልድ ቢያንስ ሁለቱ ወይም ሶስቱ ዝም ብለው እየቦዘኑ መኖራቸው የሚጠበቅ ነው… ታዲዬስ ጋር ግን ይሄ አይሰራም …እኔ እንደተረዳሁት ልዩ ፍጡሮችን መሰብሰብ ስለቻለ ሳይሆን ..ማንም ሰው ሲፈጠር አብሮት ወደ እዚህ ምድር ይዞት የመጣው ልዩ ስጦታ ወይም ከሌላው በተሻለ የሚችለው ነገር አለው ብሎ ያምናል፡፡ ..የታዲዬስ ልዩ ብቃት ደግሞ አንድ ህጻን ሲድህ ጀምሮ እየተከታተለ የህይወት መስመሩን ብዙም ሳይለፍ እንዲያገኝ ማድረግና ማገዝ መቻሉ ነው፡፡ታዲዬስ እኮ ለልጆቹ ምግብና መጠለያ መስጠቱ ብቻ በጣም ሚያስወድሰው ሰናይ ተግባር ነው... እሱ ግን ከከርሳቸው መሙላት በላይ ለአዕምሮቸው መጎልበት ነው አብዝቶ የሚጨነቀው፡፡››.. የውብዳር ለዚህ ወሬም ሆነ ስለታዲዬስ ታሪክ አዲስ ስለሆነች ግራ ተጋባች፤ ታዲዬስና ልጆቹን ካየች ጀምሮ ጥያቄ በውስጧ ተቀብሮ ነበር፡፡፡ ዳ/ር ንግግሯን አራዘመች << እንግዲህ የእኔ ፕሮፕዛል ቀንጨብ አድርጌ ለማብራራ...›› ስትል   ከወደ ጓዲያ ጠንከር ያለ ድምጽ ሲሰማ ንግግሯን አቆመች፡ ‹‹ምንድነው ሰዎቹ እራት ጋብዘውን ማእድ ቤት ተከተው ቀሩኮ..ዶ/ር ይቅርታ የፕሮፖዛልሽን ሀሳቡ በጣም መስማት ስለምፈልግ እስክመጣ አቆይልኝ አይቻቸው ልምጣ፡፡›› ብሎ ከመቀመጫው ተነሳና ወደ ማዕድ ቤት ሊያመራ መንገድ ሲጀምር ዶ/ር ሶፊያ‹‹ይቅርታ አቶ ሰሎሞን እኔ ብሄድ ይሻላል›› ብል ተነሳች ፡፡ ታዲዬስ ግራ ገባው‹‹...እሱ ቢሄድ አይሻልም፡፡›› ‹‹ግድ የለም ካልደፈረሰ አይጠራም ብሎኝ ነው ሁሴን ይዞኝ የመጣው..ልሂድና በደንብ ይደፍርስ… ከጠራ እመጣለሁ›› ‹‹አይ.... አሁንም ተፈነካክታችሁ እራታችንን ሳንበላ በለሊት ሆስፒታል ለሆስፒታል እንዳታንከራተቱን፡፡›› ‹‹ከሆነም መቻል ነው››በማለት አሻፈረኝ ብላ እነ ትንግርት ወደሚገኙበት በመሄድ ዘው ብላ ስትገባ ፎዚያ ፈዛ ቆማ ትንግርትን ስትለምናት   ነበር የደረሰችው.... ሁሴን ደግሞ ጉልበቷ ላይ ተደፍቶ ‹‹የእኔ ፍቅር እኔ እኮ ምክንያቷን ሰምቼ ስላሳመነችኝ... እኔን ያሳመነኝ ምክንያት ደግሞ አንቺንም ያሳምንሻል ብዬ በእርግጠኝነት ስላመንኩ ነው፤ ተማምኜብሽ ነው ይዤያት የመጣሁት ..የዛሬን›› ‹‹ደህና አመሸሽ ትንግርት››...ስድስት ያፈጠጡ ዓይኖች ግንባሯ ላይ ሲተከልባት ሚጥሚጣ በዓይኑ ገብቶ እንደለበለበው ሰው የራሷን ዓይን አርገበገበች ‹‹ይቅርታ ለድፍረቴ... ሁሴን እና ፎዚያ እኛ እንነጋገር አንዴ ወደ ሳሎን ትሄዱልን፡፡›› ‹‹ችግር የለም ዶ/ር አንቺ ሳሎን ሁኚ ...>> <<ኖ ሁሴን እመነኝ እንደፈለገች ታድርገኝ...5 ደቂቃ ላናግራት እና ፤ካልሆነ እኔ ወደቤቴ ሄዳለሁ በእኔ ምክንያት ይሄን የመሰለ ዝግጅት መበላሸት የለበትም፡፡›› ‹‹ይሻላል ፍቅር? ››አላት ወደ ትንግርት እያየ በመለማመጥ፡፡ ትንግርትም በግንባሯ ንቅንቅታ እንደሚሻል አረጋገጠችለት..ሁሴንና ፎዚ ግራ በገባው ሁኔታ ማዕድ ቤቱን ለቀው ወጡላቸው፡፡እንደወጡ ዶክተር ሶፊያ ከውስጥ ቀረቀረችው…ሁሴን ዶ/ ር ሶፊን በመጋበዙ የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማው ለሚፈጠረው ችግር ሁሉ ኃላፊነቱን የራሱ እንደሆነ እያሰብ ሳሎን ሄዶ ከእንግዶቹ ጋር ተቀላቀለ ፡፡ ፎዚያ በጭንቀት ኮርደሩ ላይ ወዲህና ወዲያ ትንጎራደድ ጀመር፡፡ ‹‹እንዴ ጥለሀቸው መጣህ እንዴ?››ሰሎሞን ነው የጠየቀው፡፡ ‹‹አዎ ምርጫ የለኝም ፡፡>> ‹‹አጠገባቸው ፎዚያ አለች አይደል?›› ‹‹ኧረ እሷንም አስወጥተው እራሳቸው ላይ ቆልፈዋል፡፡›› ሰሎሞን ብድግ አለ ..መልሶ ቁጭ አለ‹‹አብደሀል እንዴ..?ወይኔ የውብ መክሰስ በልተን እንሂድ ስልሽ እንቢ ብለሽ አሩጠሸ አምጥተሸኝ...በቃ አሁን እኮ ቀጥታ አንድ በደም የተሸፈነ ሰው ይዘን ሆስፒታል መሄዳችን አይቀሬ ነው፡፡›› ‹‹ቆይ አልገባኝም... ይሄን ያህል አንዷ ያንዷን አባት ገድላለች እንዴ….?ግራ አጋባሀኝ እኮ!!›› አለችው የውብዳር ፡፡ ‹‹ኧረ ከዛም በላይ ናቸው ..ቅድም ዶ/ር ግንባር ላይ ጠባሳ አላየሽም፤ባለፈው ትንግርት በቢራ ጠርሙስ በርግዳት ነው አኮ፡፡ አሁን ደግሞ... ለመሆኑ ማዕድ ቤት ውስጥ ቢላዋ ፊት ለፊት አለ?» ‹‹አይ ብዙም የለ... አንድ አራት ወይም አምስት ብቻ ቢሆን ነው››አለው ሁሴን ጥያቄው አበሳጭቶት፡፡ በዚህ ጊዜ ከታዲዬስ ጎን የተቀመጠው ሙሴ ከመቀመጫው ተነሳና ወደውጭ ሲሄድ ታዲዬስ ተከተለው ፡፡ ‹‹ወዴት ነው?››ኤልያስ ነው ጠያቂው፡፡ ‹‹ሙሴ ትንሽ በግርግሩ ሳይጨናነቅ አይቀርም አብሬው ውጭ ነኝ... ለማንኛውም አትጨነቁ ከዛ ክፍል በሰላም ተግባብተው ነው የሚወጡት፡፡ >> ‹‹እንደአፍህ ያድርግልን >>አሉት ሁሉም በአንድነት፡፡ ከአስጨናቂ የ15 ደቂቃ ቆይታ በኃላ የማዕድ ቤቱ በራፍ ተከፈተ ...ቀድማ የወጣችው ዶ/ር ሶፊያ ነች ..በተፍለቀለቀ ፊት በሚያበራ ፈገግታ ወደ ሳሎን ገባች፡፡ ፊቷና ሁኔታዎ ግን ለየቅል ነበር... ከላይ የለበሰችው ሽሮ መልክ ቲሸርት የሰላምን ጅምር የስዕል መሳያ ሸራ መስሏል ፡፡በርግጠኝነት አንድ ሙሉ ጎድጓዳ ሰሀን ቀይ ወጥ ነው እላይዋ ላይ የተደፋው ፡፡ሁሴን ተንደርድሮ ከመቀመጫው በመነሳት ስሯ ደረሰና‹‹ ምን ሆንሽ ...?ምን ተፈጠረ? ››እያለ በድንጋጤ ዙሪያወን ሲሽከረከር ትንግርት ከኃላው ደረሰችና‹‹ደህና ነች ባክህ›› ብላ የሶፊያን እጆች ይዛ ወደ መኝታ ቤት ይዛት ገባች...... እሱም እንደፈዘዘ መሀል ሳሎን ላይ ተገትሮ ቀረ ፡፡ ‹‹አቦ ይሄ ድራማ መች ነው የሚያልቀው ..?አኔ እኮ በርሀብ ልሞት ነው››ሰሎሞን ተነጫነጨ፡፡ ‹‹ኧረ ዛሬ እንኳን ስለከርስህ ማሰብ አቁም፡፡››አለው ሁሴን በብስጭት፡፡
Показати все...
👍 15 1
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показати все...
ሀ 1989
ለ 1980
ሐ 1990
መ 1997
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Показати все...
📗 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት 🏐
🎵 ሙዚቃ 🎶
🌏 ፖለቲካ 🌎
🎭 ፊልም 🎬
🔬ቴ ክኖሎጂ 🔭
📗መፅሀፍ 📙
😁 ቀልዶች 😂
❤️ጥቅሶች ❤️
📬ትኩስ ዜና💌
የሀይማኖት ቻናል✅