አትሮኖስ
前往频道在 Telegram
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳
显示更多📈 Telegram 频道 አትሮኖስ 的分析概览
频道 አትሮኖስ (@atronosee) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 268 246 名订阅者,在 书籍 类别中位列第 31,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 34 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 268 246 名订阅者。
根据 05 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -478,过去 24 小时变化为 -132,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.24% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 104 次浏览,首日通常累积 635 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።
Contact @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 书籍 类别中的关键影响点。
268 246
订阅者
-13224 小时
-4677 天
-47830 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+82
在0个频道中
九月 '26
+4 116
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+2 062
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+2 053
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+1 615
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+1 932
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+999
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+1 291
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+1 370
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+3 124
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+2 683
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+5 521
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+6 044
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+7 493
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+7 400
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+8 039
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+8 035
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+5 814
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+7 424
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+6 535
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+6 689
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+8 995
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+10 823
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+8 825
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+9 836
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+12 865
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+16 139
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+18 808
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+11 240
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+11 220
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+10 986
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+11 879
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+9 297
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+8 318
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+9 603
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+13 011
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+26 263
在2个频道中
Get PRO
九月 '23
+28 613
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+495
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+202
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+799
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+633
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+825
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+1 043
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+735
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+1 194
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+1 347
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+601
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+733
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+667
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+1 181
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+1 270
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+2 165
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1 346
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+884
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1 109
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+694
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+730
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+945
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+2 645
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+3 512
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+3 077
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+2 367
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+4 056
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+3 286
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+1 719
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+1 870
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+1 792
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+1 382
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+1 990
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+93 147
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | +3 | |||
| 03 十月 | +24 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | +55 |
频道帖子
| 2 | 😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 | 60 |
| 3 | ሞክሩት 🙏
የ ስልክ ቁጡራቹን የመጨረሻ ቁጥር በመንከት ስለ እናንተ የሚያመጣውን ይመልከቱ!! | 43 |
| 4 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 41 |
| 5 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ? | 52 |
| 6 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 51 |
| 7 | 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
| 103 |
| 8 | 😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0
https://t.me/+UqU8zCoHqyw2NzQ0 | 83 |
| 9 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 54 |
| 10 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 59 |
| 11 | 🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/+TiQVMxHNfjM5MjA0 | 61 |
| 12 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 47 |
| 13 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 46 |
| 14 | 🔴ከ17⏰ ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል 🔴
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ 🔻
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓ | 44 |
| 15 | 🗳 ዳታ በ0.00 ብር ያለ ምንም ገንዘብ መጠቀሜን ቀጥያለሁ አሁኑኑ መጠቀም ለመጀመር ፈጣን ኢንተርኔትን ተጫኑ 👇👇 | 25 |
| 16 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱
👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 31 |
| 17 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓ | 41 |
| 18 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️ | 30 |
| 19 | ሀሙስ በጥዋት ነው ስራ የጀመርኩት እስከ ሰባት ሰአት ስስራ ቆይቼ ምሳ ቃልዬ አጠገቤ ሳትኖር ብቻዬን ውጪ መብላት ስለደበረኝ እህቴ ጋር ገባሁ። ምሳ በልቼ ቡና ጠጥቼ ስወጣ ስምንት ሰአት ሆኗል ። ከሼል ወደ ገንደቆሬ ሰው ጭኜ ሄድኩ። እነሱን እንዳወረድኩ አንዲት ወጣት ሴት ሽንሌ ኬላው ጋር በ ኮንትራት እንድወስዳት ጠየቀችኝ።
" ሁለት መቶ ብር ትከፍያለሽ •••?" ስላት •••
"አቦ ሙጫ ••••! መቶ ሀምሳ ይበቃሀል!" ብላኝ መስማማቴን እንኳን ሳልገልፅላት ነበር ዘላ ባጃጁ ውስጥ የገባችው ። ቸኩላለች። ትንሽ እንደሄድን ካራ ማራ አከባቢ ሁለት ወጣት ወንዶች ሊያስቆሙኝ እጃቸውን ሲዘረጉ ።
"በኛ መስመር ከሆኑ ያዛቸዋ ችግር የለውም!" አለችኝ ። ኮንትራት የያዘችኝ እሷ ስለሆነች ጫንም አትጫንም የማለት መብቱ የሷ ነው። ጫንኳቸው።
ሁለቱ ወጣት ወንዶች በትግርኛ ያወራሉ። እኔና እሷ በፀጥታ እየተጓዝን ነው ። የድሬ ዳዋን ቤተመንግስት አለፍ እንዳልን ድንገት ወደ ግራ ዘወር ስል •••አይኔ ያየውን ማመን!•••• እውነት ነው ብሎ መቀበል!••••እስኪሳነኝ ድረስ ባየሁት ነገር ክፉኛ ደነገጥኩ። ባጇጇን ከህግ ውጪ በሆነ መንገድ እያስጮኩ ቀጥ አድርጌ አቆምኳት። ደግሜ ተመለከትኩ አዎ እራሷ ነች ቃልዬ ከአንድ ወጣት ጋር እጅ ለእጅ ተያይዛ ረጋ ባለ እርምጃ ወደ ታች እየሄዱ ነው።
ውረዱልኝ አልሄድም አልኳቸው ተሳፋሪዎቹን ። ድምፄ ግን እንኳን ለነሱ ለራሴም አልተሰማኝም ። ማውራት መናገር ውረዱ ማለት ሁላ አቃተኝ። ዘወር ብዬ አየኋቸው። ሁለቱ ወንዶች እርስ በርስ በትግርኛ ••••
"እዛ ኲርኲር ተነፋኒፋ ጠጠው ዝበለት ታኵይና ድያ?" "እንድእላ! ተሃዊኻ ድያ ናኣ በል ቅሩብ እዩ ዝትረፈና ብእግርና ንኸይድ !" ተባባሉና ብሬን ሰጥተውኝ ወረዱ።
ኮንትራት ከያዘችኝ ሴት ጋር ተፋጠጥን ። ውረጅ ልላት እንደሆነ ገባት•••
"አቦ ሙጫ ምን ሆነህ ነው የቆምከውሳ እንሂድ እንጂ እኔ እኮ እዛ ሰው እየጠበቀኝ ነው እቸኩላለሁ ሀይ!" አለችኝ።
"አቦ በቃ አልሄድም ሌላ ባጃጅ ያዢና ሂጂ!" አልኳት።
"አቦ አልወርድም ! እዚህ ጋር ባጃጅ ኬት አገኛለሁ ይልቅ አድርሰኝና ሂሳብህን ውሰድ!"
"ምንም አትክፈይኝ ብቻ ውረጂልኝ አልኳት!" ባጃጁ ለመውረግረግ ባይመቻትም እየተውረገረገች በጭራሽ እንደማትወርድ ስትነግረኝ ስልኳ ጠራ አነሳችውና••••
"ሄሎ ••••! ዱፌ ዱፌ •••ጢቂሾን ናኣፌ•••ገሩሞ መራታ ተኮ ከረራ ገዲናቡኢ ናጀቱ ••ጅራ•••ሀይ! " አለችና ስልኩን ዘግታ ከፊት ለፊታችን በቅርብ ርቀት የቆሙትን ሁለት ትራፊኮች አየት አርጋ •••
"ሲደውሉብኝ እየሰማህ ነው አደለም ባባ ባጃጁን አስነሳ እንሂድ ምንድን ነው ዝም ብለህ የምታየኝሳ•••?"
"አቦ አፍቅረሽ ታውቂያለሽ•••?" አልኳት።
"ሀሀሀሀሀሀይ ምን እያልክ ነውሳ•••?"
"እሺ ፍቅረኛ አለሽ •••?"
"አቦ እየቀለድክብኝ ነው እንዴ•••?" አለች ብስጭትጭት ብላ ።
"እየቀለድኩ አይደለም ለምን እቀልዳለሁ ለስራ አይደል እንዴ የወጣሁት በቃ ፍቅረኛዬ ከሌላ ወንድ ጋር ስትሄድ አይቻት ነው ለዛ ነው!"
"ሀሀሀሀሀሀይ እንደዛ ነው እንዴ••••? ታድያ ቀድመህ አትናገርም ፣ እኔ መች ገባኝሳ ፣ አቦ እኔ ባጃጅ ባጣም በግሬ እሄዳለሁ ችግር የለውም እንካ መቶ ብር በሀምሳ ብር የሚያደርሰኝ አላጣም ፣ ሂድ ተከተላት ፣ ደሞ እንዳትጣላ እሺ አይዞህ!" ብላኝ ወረደች።
"ሀዬ አመሰግናለሁ!" ብያት ባጃጇን አዙሬ ቁልቁል ወረድኩ።
ቃልዬ እና ልጁ በከዚራ ጥላ ስር ተጣብቀው ፣ እርስ በርስ ቁልፍልፍ፣ ትስርስር ብለው፣ በእርጋታ ሲሄዱ ተመለከትኩ። አይኔን ጨፈንኩ፣ መልሼ ገለጥኩ ህልም አይደለም እውነት ነው። እሱ አንገቷን አቅፏታል፣ የኔ ቃል ወገቡን ያዝ አድርጋዋለች። በቃ ተቃቅፈው በከዚራ መንገድ ላይ የግር መንገድ እያደረጉ ነው።
ስልኬን አውጥቼ ደወልኩላት ሳልኳን ከጅንስ ሱሪ ኪሷ ውስጥ አውጥታ ማን እንደደወለላት ማየት አልፈለገችም ። ቃልዬ እቅፉ ውስጥ ነች ፣ ስልኬን ሳታነሳው ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ ። እያየኋቸው •• በደንብ አየኋቸው •••እንኳን አየኋት ሳይሆን ባላየኋት ብዬ ተመኘሁ። ግን ልጁ ምኗ ነው? የት እና ከመቼ ጀምሮስ ይሆን የምታውቀው•••አቦ ምን አውቃለሁ። ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ነው እንዴ ? ኡፍፍፍፍ •••••"ዝም ብለህ ፊት ለፊትህን እያየህ ብትነዳ ምናለበት ኤፍሬም ?" አልኩት እራሴን ምን ማለት ? ምን ማድረግ? እንዳለብኝ ግራ ሲገባኝ ።
በቀስታ እየነዳሁ ልከተላቸው አሰብኩና መንዳትም ተሳነኝ። ላስነሳ ስሞክር እንቢ አለኝ።
የኔም ልብ የባጃጄም ሞተር እኩል ተረበሹ መሰለኝ ባጃጃም እምቢ አለች •••እኔም ለመንዳት •••ምኑን ቅድሚያ ነክቼ ምኑን ማስከተል እንዳለብኝ ጠፋብኝ
✨ይቀጥላል✨
#like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose | 380 |
| 20 | ቅዳሜ ማታ ከኔ ብሩን ትቀበል እና እሁድ ጥዋት ወስዳ ትጥላለች። ትናንትና ፣ ቅዳሜ ማታ ግን አልሄድኩም ብሩንም አልሰጠኋትም። ትናንት ብቻ አይደለም ለተከታታይ አራት ሳምንታት የቁቡን ብር እየናድኩት ስለሚጎድል እህቴ ጋር ሳልሄድ ድምፄን አጥፍቼ ገባና ተኛለሁ። እሁድ ጥዋት ትመጣለች ።
"ስላልሞላልኝ እኮ ነው ዝም ያልኩሽ እቴትዬ!" ስላት•••
"ምነው ኤፍዬ •••? ሰሞኑን ስራ የለም•••? ነው ባጃጇ ረብሻህ ለገራዥ ወጪ አወጣህ•••?" ትለኛለች ።
"አዎ እቴትዬ " እላታለሁ። ያለውን ትቀበለኝ እና ከራሷ ሞልታ እቁቡን ትጥላለች። እውነቱ ግን ባጃጇ ምንም አለመሆኗ ገራዥም አለመግባቷ ነው። የታመምኩት እኔ ነኝ። ከህመሜ የምትፈውሰኝ መካኒኳ ደግሞ ቃልዬ ናት።
እሷን ሳገኛት አይደለም የእቁቡን ብር ባጃጇንስ ባጠፋት መች ልክ ያልሆንኩ መች ያጠፋሁ ይመስለኛል •••? ብዬ ለ እቴትዬ አልነግራት ነገር የማይባል የማይነገር ሆነብኝ።
ዛሬም በጥዋት የመጣችው ያንኑ መከረኛ የቁብ ብር ልጠይቀኝ ነው። ኪሴ ውስጥ ያለው ከሚያስፈልገው ግማሹ ነው። በሩን ደጋግማ ስታንኳኳ እንዳልሰማሁ ሆኜ ተኛሁ። ከተኛ የማይሰማው ጓደኛ እንዴት ዛሬ እንደሰማ እንጃለት ብቻ ተነስቶ ከፈተላት።
"ተኝቷል እንዴ•••? ቀስቅሰው እና የቁቡን ብር ይዞልኝ ይምጣ እሺ ኪያዬ ድስት ጥጃለሁ አሁኑኑ ቀስቅሰው!" ብላው ሄደች።
" እሺ!" ብሏት ዘወር ሲል ተነስቼ ፍራሼ ላይ ቁጭ ማለቴን ተመለከተ።
"እንዴ •••••? እየሰማህ ነው እንዴ ዝም ያልካት ኤፊ••••?"
"እንኳን እኔ አንተም ሰምተሀል እንቅልፎ! " አልኩትና ቀጠል አድርጌ " ባክህ የቁቡን ብር ረሚም አድርጌዋለሁ ለዛ ነው " አልኩት።
"አንተ ልጅ ግን ምን ጀመርክ ስራ ለጉድ እየሰራህ ነው ባጇጇ ለስከንድ ገራጅ ገብታ የማታውቀውን ገራጅ ገባች ምናምን እያልካት ነው ኧረ ይደብራል ኤፊ !"
"ዝም በል ወደዛ ! ወሬህን ተውና ይልቅ ብር ካለህ አበድረኝ ሞልቼ ልስጣት!" አልኩት ። ሰጠኝ ። ሰጠኋት።
ከቃልዬ ጋር ሰኞም ማክሰኛም ተገናኝተናል ። ዛሬም ምርጥ ቦታ ወስጄ ምሳ ልጋብዛት ተቀጣጥረናል። እየመጣች ነው ። እኔም ወደዛው እየሄድኩ ነው።
ተገናኝተን ምሳ እየበላን እኔ የባጥ የቆጡን ሳወራ እሷ እንደሁልግዜው ስትስቅ ቆየንና በመሀል ••••
"ቃልዬ !" አልኳት።
"ወዬ ኤፊ!"
"አንድ ነገር ልጠይቅሽ•••?"
"ለምን አንድ ብቻ ••••? ሁሌ አንድ አንድ እያልክ ከምጠይቀኝ ሰብሰብ አርገህ በጅምላ ብጠይቀኝ አይሻልም ኤፊዬ••••?"
"እባክሽ አትቀልጂ ቃል•••?"
"እሺ ምንድን ነው•••?"
"ምኑ•••?"
"ጥያቄህ ነዋ!"
"እ•••••ማለት •••? ቃዬ ምን መሰለሽ ••••እኔን የሚሰሙኝን ስሜቶች ማለት እኔ ስላንቺ የሚሰሙኝን ስሜቶች አንቺ ጋር በከፊል እንኳን ያሉ ይመስልሻል•••?"
"ሰው እንዴት አንድ አይነት ስሜት ይሰማዋል አንተም የራስህ እኔም የራሴ!"
"እኔማ የኔ አይደለሁም!"
"እና የማን ነህ?"
"ያንቺ!"
"ኪኪኪኪ እኮ አንተ ለኔ የሚሰማህ ስሜት እኔ ላንተ ከሚሰማኝ ስሜት ጋር አንድ መሆን አለበት•••?"
"እንዴት ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?"
"እኔ እንጃ!"
"እሺ እሱን ተይው ቆይ ትወጂኛለሽ •••? ማለት ታፈቅሪኛለሽ•••?"
"ኪኪኪኪኪ•••••"እየፈጩ ጥሬ!" አለች አያቴ!"
"አያትሽ ደሞ ምን ነካቸው"
"ምንም!"
"አቦ ታድያ እየፈጩ እንዴት ጥሬ ይሆናል•••••? ከተፈጨ ዱቄት አይደል እንዴ የሚሆነው!"
"ኪኪኪ •••ጥሬው ያንተ ቢጤ ሆኖ ይሆናላ!"
"ቢጤ••••! ምንድን ነው ደሞ
ቢጤ••••?"
"ካካካካካካካካ ኧረ በጌታ አታዝገኝ ኤፊዬ!"
"አንዴ ጥሬ አንዴ ቢጤ እያልሽ እየተሳደብሽ ያለሽው እኮ አንቺ ነሽ ቃልዬ!"
"ለምን ሰድብሃለሁ ኤፍዬ በጭራሽ አልሰደብኩህም ግን ኤፊ እኔ ካንተ ጋር ሁሌ የምገናኘው እና አብሬክ የማሳልፈው ምንህ ስለሆንኩ ነው•••? ከአንደበት በላይ እኮ ተግባር ነው ለእውነቱ የሚቀርበው አይደለም እንዴ ኤፍዬ•••? ካልነገርኩህ አታምንም•••?"
"ብትነግሪኝስ ምን አለበት አያስከፍል ቃልዬ! "
"እሺ ወድሃለሁ!"
"እሺ ወድሀለሁ አልሽ እህህ በጣም ደስ ይላል!"
"እንዴ እጠላሃለሁ አላልኩህ ለምን ደስ አይልም•••?"
"አይ አባባልሽ ከውስጥ ተቀድቶ በወጣ ስሜት ሳይሆን ለጥያቄዬ መልስ ለመስጠት ያህል የተባለ መስሎ ስለተሰማኝ ነው!" ስላት ፊቷን ቅጭም አርጋው ትክ ብላ ስትመለከተኝ ቆየችና •••
"ኤፊዬ!"
"ወዬ ቃል!"
"ምንድን ነው ማወቅ የፈለከው•••?"
"እኔን የሚሰማኝ ሁሉ አንቺን እንደሚሰማሽ?
" ለምሳሌ ምን•••?"
"ምን ልበልሽ ቃልዬ •••? አብረሽኝ ሆነሽ እንኳ እንደምትናፍቂኝ እንደምናፍቅሽ•••ሁሌ በየሰከንዷ እንደማስብሽ እንደምታስቢኝ •••እኔ አንቺን ሳላይ መዋል እንደማልችለው ሁሉ አንቺም እንደዛ እንደሚሰማሽ? አብሬሽ ስሆን ደስተኛ እንደምሆነው ሁሉ አንቺ ደስ እንደሚልሽ•••በቃ ስንቱን ልግለፅልሽ ቃልዬ••••"
ስላት በዝምታ ••• ያንን ፍቅር እየረጨ ልብ የሚያሳሳውን አስተያየቷን ስታየኝ ቆየችና በረጅሙ ተንፍሳ •••
"ኤፊዬ እነዚህ ያልካቸው በሙሉኮ ታድያ መውደድ ውስጥ አሉ እኔ እወድሀለሁ ስልህ እነዚህ ስሜቶች እኔም ጋር አሉ ማለት አይደለም እንዴ ኤፍዬ•••? ምናልባት እኔ ለፍቅር አዲስ ስለሆንኩ ስሜቴን የመግለፅ ችግር ሊኖርብኝ ይችላል!"
"ቃልዬ እኔም እኮ ከዚህ በፊት አፍቅሬ አላውቅም!"
"ይሁንልህ!"
"ይሁንልህ ማለት አላመንኩህም ማለት ነው ቃሌ•••?"
"ኪኪኪኪኪኪ •••ኧረ በጌታ ኤፍዬ ተወኝ ወሬ አልቆብህ ነው እንዴ•••?"
"እንዴት ቃልዬ •••? ይሄ ወሬ ሲያልቅ የሚወራ ነው እንዴ•••?
" እንጃልህ እብድ•••!"
"ካካካካካ ቃልዬ ሙች አሁን ገና በትክክለኛ ስሜ ጠራሽኝ!"
"ምን••••? ማለት•••?"
"እብድ ነኛ ! አብጃለሁኮ ! ያበድኩት ግን ባንቺ ፍቅር ነው!" ስላት ሳብ አድርጋ ከንፈሬን በከንፈሯ ጎርሳው ምጥጥ ስታደርገኝ ነፍሴን መንጭቃ ያወጣቻት መሰለኝ።ደንግጫለሁ። ከዛ በኋላ ምንም አላወራሁም። ልንለያይ ስንል እየሳቀች •••
"ኪኪኪኪኪ ኤፍዬ ካሁን በኋላ በምን ዝም እንደማስብልህ መላውን አውቂያለሁ ለማንኛውም ነገ አይመቸኝም እምንገናኘው ወይ ቅዳሜ ወይ አርብ ነው እሺ ቻው !"
ብላኝ ስትሄድ •••"እሺ ቻው!" ከማለት በስተቀር የተናገርኩት ምንም ነገር የለም። "ለምንድን ነው ነገ አንገናኝም ያለችኝ ብዬ እራሴን የጠየኩት ግቢ አድርሻት እየተመለስኩ ብዙ ከራቅኩ በኋላ ነው። ብዙ ግዜ ቃልዬ ሀሙስ እና ቅዳሜ የማይመቻት ግን ለምንድን ነው ። ቆይ እጠይቃታለሁ እስቲ•••• ግንኮ ቃልዬ ጥያቄ ሲበዛባት አትወድም ። በቃ ይቀራላ አልጠይቃትም።
ስማ እንደዚህ ያቀለጠችኝ ከዛ ብትሻገር ምኔ ሊተርፍ ነው? •••• በሚወዷት ፣ በሚያፈቅሯት ልጅ መሳም ግን እንዲህ ይለያል•••? የመጀመሪያው እና ድንገት ሲሆን ደግሞ ልብ ይሰውራል። አወይ ጥፍጥናሽ ቃልዬ ። አፈቅርሻለሁ አቦ ! እያልኩ ከቃልዬ ጋር ፍቅር በጀመርን በአራተኛው ወር የተሳመውን ከንፈሬን ደግሜ እየመጠጥኩ፣ ባጃጇን ለጉድ እየጋለብኩ፣ ሰፈር ደረስኩ። | 341 |
