en
Feedback
አትሮኖስ

አትሮኖስ

Open in Telegram

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel አትሮኖስ

Channel አትሮኖስ (@atronosee) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 268 287 subscribers, ranking 31 in the Books category and 34 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 268 287 subscribers.

According to the latest data from 06 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -376 over the last 30 days and by 44 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.04%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.24% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 110 views. Within the first day, a publication typically gains 633 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 8.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Books category.

268 287
Subscribers
+4424 hours
-2517 days
-37630 days
Posts Archive
ተለቀቀ

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

1GB ስንት MB ነው?

"እቺ ልጅ በየሄደችበት መሳቅ ነው እንዴ ስራዋ!"አልኩ በውስጤ። ወድያው ሶስቱም. ተከታትለው  ልጅቷን ወዳመጣቻት ባጃጅ ውስጥ ገቡ። የባጃጄን ሞተር  አስነሳሁ። በጎን መስታወት( 'በስፖኪዬ')እያየኋቸው  በቀስታ ወደፊት መሄድ ጀመርኩ። ባጃጇ ቀጥ ብላ በኔ አቅጣጫ መምጣት ስትጀምር ሄደን ሄደን መውጫው ላይ ከላይ ከሼል፣ አልያም ከታች ከሳፕያን መስመር የሚመጡ ባጃጆችን ለማሳለፍ ቆም ካልኩ ደርሰውብኝ መተያየታችን ነው ስለዚህ መፍጠን አለብኝ ፣አልኩና ፍጥነቴን ጨምሬ ወደፊት እየገሰገስኩ አየት ሳደርግ•••• እነቃልኪዳን ያሉባት ባጃጅ ጭራሽ ወዳልጠበኩት አቅጣጫ ተኮረበች።   ወይኔ ተሸወድክ ኤፊ ! እያልኩ  አመቺ ሁኔታ ጠብቄ ዞርኩና ወደሄዱበት አቅጣጫ ተምዘገዘኩ።  ውስጥ ለውስጥ በርሬ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት  ላይ ስወጣ •••ከየጣጫው ከሚርመሰመሱት ባጃጆች  መሀል እነ ቃልዬ ያሉባትን መለየት ከባድ ሆነብኝ፣  ድንገት አርቄ ወደ ፊት ለፊት አቅጣጫ  ሳማትር ወደ ድል ጮሮ ሀስፒታል በሚወስደው መንገድ ላይ የምትከንፍ አንዲት ባለ አንቴና ባጃጅ ተመለከትኩ። "እራሷ ነች ፣ ባላንቴናዋ እራሷ ነች!  እያልኩ በሄደችበት አቅጣጫ እየበረርኩ መከተል ጀመርኩ። እኔ ሆስፒታሉ በር ላይ ስደርስ እነሱ ያልቧት ባለ አንቴና ባጃጅ  አደባባዩን ተሻግራ ወደ ገንደ ቆሬ መስመር  እየበረረች ነው። አፈጣጠኗ አጃኢብ ነው። እየተከተልኳቸው መሆኑን አውቀው••••  "መጣኮ ! ኧረ ንዳው!  ንዳው እንጂ ! አፍጥነው!"  እያሉ ሲንጫጩበት በአይነ ህሊናዬ  ታየኝ። ዋናውን የገንደቆሬ መንገድ ይዘው በካራማራ ሆቴል ፊት ለፊት  አልፈው  ቁልቁል ወደ ዲፖ መስመር በረሩ። እኔም ከጀርባቸው ሆኜ በረርኩ። በመካከላችን ያለው ርቀት ወደ ሁለት መቶ ሜትር ተጠጋ። ፀሀይ ሆቴል ከመድረሳቸው በፊት ወደ ቀኝ ታጠፉ። ረገብ አድርጌ ተጠጋሁ።  ወደታጠፉበት ሳልታጠፍ በዝግታ እያለፍኩ አየት ሳደርግ  ከዋናው አስፖልት ገባ ብሎ በተሰራ የመኝታ  አገልግሎት ብቻ በሚሰጥ በአንድ  'ፔንስዬን'  በር ላይ ተጠግተው ቆሙ። እልህ ይሁን ንዴት፣ ቃልዬን የማጣት ፍርሀት ይሁን ቅናት  ብቻ የሆነ ስሜት ተናነቀኝ •••• "ቃልዬ••••!  አይኔ እያየማ እዚህ ቤት ውስጥ ይዞሽ አይገባም !" አልኩ።ልቤም እየደለቀች ትንፋሼም ሲሮጥ እንደመጣ ሰው ቁርጥ ቁርጥ እያለብኝ  እስኪወርዱ መጠባበቅ ጀመርኩ። ከባጇጇ የወረዱት እድሚያቸው የገፋ ጠና ጠና ያሉ  ሴትና ወንድ  መሆናቸውን ስመለከት ክው አልኩ። ባለአንተና ባጃጅ በሞላበት አገር አንድ ባላንቴና ባጃጅ ስከተል መበላቴን ፣ መሸወዴን ማመን አቅቶኝ ••• የወረዱትን ሰዎች ሂሳብ ከፍለው መልሳቸውን ተቀብለው እስኪገቡ  ድረስ በተናደደ አይን በደንብ አየኋቸው •••ሴትየዋ እድሚያቸው ወደ ሀምሳ ይጠጋል ፣ ግን ሞንደል ያለ ደባና ቀጠን ያለ ወገብ አላቸው።አለባበሳቸውም እንቢ አላረጅም ፣ ቶሎ እግላለሁ ማገዶ አልፈጅም እንደሚሉት አንዳንድ ባልቴቶች  ነገር ናቸው።ወንድየው ወደ ስልሳ አመቱ ሳይጠጋጋ አይቀርም። የነዚህ በዚህ እድሚያቸው አልጋ ቤት ለአልጋ ቤት መርመጥመጥ ነው እንጂ የሚገርመው፣ ደሞኮ ፍጥነታቸው፣ በእርግጠኝነት ከሚስት እና ከባላቸው የፎረፉ ናቸው ፣ አዋ ናቸዋ! ምን ጥያቄ አለው። እኔ በቅርብ ግዜ የባጃጅ ስራ ጀምሬ እንካን ስንቱን የነሱን ቢጤ ፎራፊ ነው  ስንት አልጋ ቤት አደረስኩ። ምን ይመስላሉ በፈጣሪ! ባለአንቴና ባጃጅ ውስጥ ሆነው ሲንቀዥቀዡ እነ ቃልዬ መሰሉኛ እኔ ምን ላድርግ ቀዥቃዦች !" አያልኩ ••• እነቃልን እነሱ ያስመለጡኝ  ይመስል  እስኪገቡ ድረስ ቆሜ ስወርድባቸው ቆየሁ። እነሱም ገቡ ባለባጃጁም እዛው በቆምኩበት አልፎኝ ሄደ። ወዴት እንደምሄድ ግራ ግብት አለኝ ። ባጃጄን አስነስቼ በመዞር በመጣሁበት መንገድ ቀስ እያልኩ ሳዘግም ስልኬ ጠራ። ከኪሴ ውስጥ አውጥቼ ስመለከተው ቃልዬ ነች የደወለችው። በፍጥነት ወደ ጆሮዬ ላኩትና ••• "ሄሎ ቃሌ የት ነሽ•••? " ወጣ ብዬ ነበር ፣ አሁን ግቢ ገባሁ አንተ ግን ቅድም ባልተለመደ ሰአት የደወልከው በሰላም ነው•••?" "ቤት በኩል  ገባሽ••••? •••••ደሞስ ያልተለመደ ማለት ምን ማለት ነው  ••••? " አልኳት። በዛች ቅፅበት  በመደወሏም  በጥያቄዋም ድንብርብሬ ወጥቶ ። "ምን••••? ቤት በኩል ስትል ••••? አልገባኝም ኤፍዬ ምን ለማለት ፈልገህ ነው•••?" "ቤት በኩል••••? የምን ቤት በኩል ••••? ቤት በኩል አልኩ  እንዴ ቃልዬ•••? ኧረ አላልኩም! "ስላት••• "ኪኪኪኪኪኪኪኪ•••••!" ያንን ሳቋን ጆሮዬ ላይ ስትለቀው ይብስ ተደነባብሬ ስልኩ ከእጄ ላይ ወደቀ። ••••ቆይ ግን ሳቅ ሳቅ ያለው በምን ይስቃል••••• የሚል ተረት አልተረቱም እንዴ ሰዎቹ •••? ✨ይቀጥላል✨ #Share #like and #subscribe እያደረጋቹ። 👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose

"እሺ ቻው•••እእእ  እኔ አፈቅርሻለሁ!" "ቻው!" አለችና ስልኩን  ጠረቀመችው። ጭውውውውው አለብኝ። የማይመች ሁኔታ!!! ምን ማለት ነው ቃሌ•••? ውሸት አልወድም ብለሽኝ ነበርኮ ቃልዬ? እየዋሸሽኝ መሆኑን ማመን አልቻልኩም።ቆይ ቆይ ልጁ አግቶሽ ነው እንዴ? እና ታግተሽ ነው እንደዚህ ወገቡ ላይ ጥምጥም ብለሽ የታቀፍሽው•••? ምን ማለት ነው የማይመች ሁኔታ •••? ትናንትና እኮ ነገ አይመቸኝም፣ አርብ ወይ ቅዳሜ ነው የምንገናኘው ብለሽ ያልሽኝ እራስሽ ነሽ። ቀጠሮ ይዘሽ ነው እንዴ የማይመችሽ ሁኔታ ውስጥ የተገኘሽው ። ከማየው ነገር በላይ ቃልዬ የተናገረችው ነገር አንጨረጨረኝ። ደሞ ከመች ወዲህ ነው በስልክ እወድሀለሁ ብላኝ የምታውቀው•••?  ለወትሮው ከቃልዬ አንደበት እወድሀለሁ! ፣ አፈቅርሀለሁ ፣ የሚል ቃል የነፍሴ ረሀብ እስኪመስለኝ ድረስ እንዳልናፈቀኝ አሁን ሰስማው ስድብ መስሎ ተሰማኝ። ወድያው ያ•••• ቃልዬ ለሷ እንዲከራከር ጥብቅና ቀጥራው ውስጤ ያስቀመጠችው እስኪመስለኝ ድረስ ቃልዬን ወግኖ የሚከራከርላትና የሚሞግተኝ የስሜቴ ክፍል ••••• "ኧረ ባክህ ተረጋጋ ኤፍሬም! ምን ነካህ•••? ! ቆይ ቆይ ቃልኪዳን ገና ለገና ካንተ ጋር ፍቅር ስለጀመረችና ያንተ ስለሆነች የአዳም ዘር መቅረብና ጓደኛ ማድረግ አትችልም ማለት ነው እንዴ•••? ከዚህ በፊት ሴት ጓደኛ አይወጣልኝም በቃ ሴቶች እጣ ክፍሌ አይደሉም ብላ ነግራኻለች፣ ስለዚህ ከወንዶች ጋር በህት በወንድምነት ልትቀራረብና ጓደኛ ልታደርጋቸው እንደምትችል ግልፅ ነው ። ምንም የተለየ  ያየኸው የሰማኸው ሳይኖር አብረው ሲሄዱ ስላየኻቸው ብቻ ሌላ ድብቅ ግኑኝነት አላቸው ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ይሉታል•••?" አለኝ። ባክህ ዝም ብል ወደዛ!  እኔ መች ወንድ አይጠጋሽ አይቅረብሽ የሚል ነገር ወጣኝ። ለምን መደባበቁ አስፈለገ ነው ዋናው ጥያቄ! ደሞ ጓደኛዋ ከሆነ እጁ አንገቷ ላይ ምን ያደርጋል •••? ለምን ያቅፋታል•••? ከወንድ ጋደኛዋ ጋር በከዚራ ጥላ ስር ሽር ብትን ለማለት ነው ሀሙስ ሀሙስ የማይመቻት •••? ከዚህ በላይ ምን የተለየ ነገር ልይ•••? ሁኔታቸው በሙሉ ሌላ ነገር እንዳላቸው ያሳብቅ የለ እንዴ? !?" አልኩ ጮክ ብዬ ። ወይኔ ኤፍሬም ልለቅ ነው እንዴ? በርግጥ ሰው በሂወት ዘመኑ ከሰው ጋር ከሚያወራው ብዙ እጅ የሚበልጠውን ከራሱ ጋር እንደሚያወራ ግልፅ ነው። ቃልዬን ካወቅኩባት ምሽት ጀምሮ የተፈጠረው የውስጤ ሙግት ግን ለኔ አዲስ ሆነብኝ። ልጁ ከመደብሩ የገዛውን ካርድ ስልኩ ላይ ሞልቶ ስልክ በመደወል እዛው መደብሩ በር ላይ ቆሞ እያወራ ነው። ቃልዬም ካአስፖልቱ ማዶ አንዱን የከዚራ እድሜ ጠገብ ዛፍ ደገፍ ብላ እየጠበቀችው ነው። "ንዳው ንዳው፣  ቀጥ ብለህ ሂድና ትይህ!" የሚል ስሜት ሲገፋኝ ባጃጇን አስነስቼ ቃልዬ ወደቆመችበት አቅጣጫ መንዳት ጀመርኩ። ትንሽ ጠጋ እንዳልኩ ውስጧ ነግሯት ይሁን••• ስላየው ልጁ ነይ ብሎ ጠርቷት ብቻ  ወደግራም ወደቀኝም አንዴ ገልመጥ ገልመጥ አለችና አስፓልቱን ተሻግራ  ወደ ልጁ በመሄድ ለመንገዱ  ጀርባዋን ሰጥታ ከሱው ጋር ማውራት ጀመረች። ሳልፍ አላየችኝም። ልጁን ግን ከግር እስከራሱ በደንብ አየሁት።  የድሬ ልጅ አለመሆኑን ለማወቅ ••••ፊቱ አዲስ መሆኑ፣ ፀፀጉር እስታይሉ፣ ፍርክርክ ያለው አለባበሱ፣ በዛ በሙቀት ያደረገው ከቁርጭምጭሚቱ ወደላይ በጣም ከፍ ያለ ትልቅ እስኒከር ጫማውን ማየት በቂ ነበር ለኔ። ጆሮው ላይ ሎቲ አጥልቋል። ሁኔታው 'ራፐር' እንጂ ተማሪ ባያስመስለውም እዛው ቃልዬ የምትማርበት ዩንቨርስቲ የሚማር ሳይሆን እንደማይቀር ገመትኩ።  ገና ፈነዳድቶ ያልወጣለት ወጠጤ ነገር ነው። አልፊያቸው በግምት መቶ ሀምሳ ሜትር ያህል ራቅ አልኩና ጥግ ይዤ በባጃጄ የጎን መስታወት መከታተሌን ቀጠልኩ። አሁንም እዛው ቆመዋል። ለምን የሚገዙትን ገዝተው እንደማይሄዱና እየተደዋወሉ እዛው ቆመው ማንን እንደሚጠብቁ ግራ ገባኝ። የዚህ ነገር መጨረሻ  ምን እንደሚሆን ሳስበው ጨነቀኝ ። ቆይ ምን እያደረኩ ነው ከጀርባ ተከትያት ምን ስታደርግ ላያት ነው•••? እሺ ምንም ስታደርግ ልያት ቆይ ከዛስ? ከቃልዬ ጋር ልጣላ ነው ማለት ነው•••? ከዛስ ከተጣላኃት በኋላስ ሰላም እሆናለሁ•••? እና ምን ላድርግ ፍልጌ አላየኃት። ገና ለገና •••እሷን ማጣት አልፈልግም ካጣኋት ሰላም አልሆንም  ብዬ አሁን ያየሁትን እንዳላየሁ ሆኜ ማለፍ አልችል። ባልፈውስ?  እንዳሻት ትሁን ብቻ አልያት ብዬ አሁን መከታተሌን ትቼ ወደስራዬ ብሄድስ ሰላም ሆኜ መስራት እችላለሁ እንዴ•••?/ ኧረ አልችልም። ሁለቱም ያውና አንዳይነት ነው። ቆይ ከዚህ ሁሉ ቀጥ ብዬ በመሄድ ሰላም ብያት••••• ከማን ጋር  ቆማ፣  ምን እየጠበቀች እንደሆነ ብጠይቃትስ•••? አዎ  ተደብቄ ከምከታተላት ይልቅ ቀጥ ብዬ  ሄጄ ድንገት እንዳየኋት ሆኜ በራሷ አንደበት ከማን ጋር ምን እየሰራች ፣ ወዴት ልትሄድ?   ማንን እየጠበቀች?  እንደሆነ ብትነግረኝ ነው  የሚሻለሁ። ግን እኮ የምከታተላት ሊመስላት ይችላል። ያኔ ኤፍሬም ተጠራጣሪ ነው ብላ ልትጠላኝም ትችላለች። ምናልባት እኔ እንዳስብኩት ካልሆነና እሷ የሰራችው ስተት ከለል እራሴው ላይ ነጥብ አስቆጥሬ ። እንዲሁም ጨቅጫቃ ሳልሆን ጨቅጫቃ መስያታለሁ ጭራሽ ከጀርባ የምከታተላት ተጠራጣሪ ወንድ እመስላትና ይለይላታል። አዋ ! አሁን ደውላ አናግራኝ የለ እንዴ! በደቂቃዎች ልዩነት ድንገት ስራ  ላይ እያለሁ በዚህ በኩል ሳልፍ አይቼሽ ነው ብላት በጭራሽ አታምነኝም። በዛ ላይ እሷ የምታውቀው ቀን ቀን ሳይሆን ማታ ማታ እንደምሰራ ነው። ቀን እሷን ለማግኘት ስል ከሷ ጋር ቀጠሮ ሲኖረኝ ብቻ እንደምወጣ እንጂ ስራዬን ወደ ቀን እንዳዞርኩት እስካሁን አልነገርኳትም። ስለዚህ ትናንት ነገ አይመቸኝም ስላለችኝ  ሆን ብዬ እሷን ለመከታተል ግቢ በር ላይ አድፍጬ የጠበኳት ነው የሚመስላት ። አቦ ፍቅር የስራህን ይስጥህ እሺ ሌላ ምንም አልልህም። ገና ያየሁትን ያየሁት እኔ እያለሁ ይመስላታል አይመስላትም እያልኩ ለሷ ልጨነቅ ወይኔ ኤፍሬም !፣ የምከታተላት ቢመስላትም ይምሰላታ በቃ!  ካሁን ቡሃላስ ቢሆን ይቀርላታል እንዴ !? እቺ ሀሙስ ቀንማ ሚስጥሯ መታወቅ አለበት። ይሄ አብሯት ያለው ልጅ የግቢ ልጅ ይሁን አይሁን?፣ ከሷ ጋር ምን አይነት ግኑኝነት እንዳለው? ፣ ትውውቃቸው ከመቼ ጀምሮ እንደሆነማ ማጣራቴ የማይቀር ጉዳይ ነው" አልኩ ለራሴ። "አይ ኤፊ አሁን እጅህ ላይ ያላውን አጣርተህ ሳጨርስ ••• ለወደፊት እንዴት እንደምታጣራ እቅድ ታወጣለህ እንዴ ? ይላል ያ የቃል ጠበቃ  ውስጤ ተዘፍዝፎ ።  እንዳልሰማሁ ሆኜ አለፍኩት። አልፌኣቸው ከቆምኩ ከሀያ ደቂቃ በላይ  እኔም እነሱን እነሱም የሚጠብቁትን እየጠበቁ ስንጠባበቅ ከቆየን በኋላ አንዲት ባለ አንቴና ባጃጅ ስትክለፈለፍ መጣችና እነሱ ከቆሙበት መደብር ፊት ለፉት ስትደርስ ቀጥ አለች። እኔም ልቤ ቀጥ እንዳለች ቀጣይ የሚሆነውን ለማየት አፍጥጫለሁ። ከባጃጇ ውስጥ አንዲት ሺቲዋን  ሙታንታዋ ውስጥ የሰቀሰቀች ረጅም ወጣት ሴት ወረደችና እጆቿን ተራ በተራ እያወናጨፈችና   እየተመናቀረች ወደነ  ቃልዬ ተጠጋች። ቃልዬን እና ልጁን በየተራ እየሳመች ሰላም አለቻቸውና እንደዛው እጇን እያወናጨፈች ማውራቷን ቀጠለች ቃልዬና ልጁ እሷንም እርስ በርስም  እየተያዩ  ይስቃሉ።

አዋ ! አሁን ደውላ አናግራኝ የለ እንዴ! በደቂቃዎች ልዩነት ድንገት ስራ  ላይ እያለሁ በዚህ በኩል ሳልፍ አይቼሽ ነው ብላት በጭራሽ አታምነኝም። በዛ ላይ እሷ የምታውቀው ቀን ቀን ሳይሆን ማታ ማታ እንደምሰራ ነው። ቀን እሷን ለማግኘት ስል ከሷ ጋር ቀጠሮ ሲኖረኝ ብቻ እንደምወጣ እንጂ ስራዬን ወደ ቀን እንዳዞርኩት እስካሁን አልነገርኳትም። ስለዚህ ትናንት ነገ አይመቸኝም ስላለችኝ  ሆን ብዬ እሷን ለመከታተል ግቢ በር ላይ አድፍጬ የጠበኳት ነው የሚመስላት ። አቦ ፍቅር የስራህን ይስጥህ እሺ ሌላ ምንም አልልህም። ገና ያየሁትን ያየሁት እኔ እያለሁ ይመስላታል አይመስላትም እያልኩ ለሷ ልጨነቅ ወይኔ ኤፍሬም !፣ የምከታተላት ቢመስላትም ይምሰላታ በቃ!  ካሁን ቡሃላስ ቢሆን ይቀርላታል እንዴ !? እቺ ሀሙስ ቀንማ ሚስጥሯ መታወቅ አለበት። ይሄ አብሯት ያለው ልጅ የግቢ ልጅ ይሁን አይሁን?፣ ከሷ ጋር ምን አይነት ግኑኝነት እንዳለው? ፣ ትውውቃቸው ከመቼ ጀምሮ እንደሆነማ ማጣራቴ የማይቀር ጉዳይ ነው" አልኩ ለራሴ። "አይ ኤፊ አሁን እጅህ ላይ ያላውን አጣርተህ ሳጨርስ ••• ለወደፊት እንዴት እንደምታጣራ እቅድ ታወጣለህ እንዴ ? ይላል ያ የቃል ጠበቃ  ውስጤ ተዘፍዝፎ ።  እንዳልሰማሁ ሆኜ አለፍኩት። አልፌኣቸው ከቆምኩ ከሀያ ደቂቃ በላይ  እኔም እነሱን እነሱም የሚጠብቁትን እየጠበቁ ስንጠባበቅ ከቆየን በኋላ አንዲት ባለ አንቴና ባጃጅ ስትክለፈለፍ መጣችና እነሱ ከቆሙበት መደብር ፊት ለፉት ስትደርስ ቀጥ አለች። እኔም ልቤ ቀጥ እንዳለች ቀጣይ የሚሆነውን ለማየት አፍጥጫለሁ። ከባጃጇ ውስጥ አንዲት ሺቲዋን  ሙታንታዋ ውስጥ የሰቀሰቀች ረጅም ወጣት ሴት ወረደችና እጆቿን ተራ በተራ እያወናጨፈችና   እየተመናቀረች ወደነ  ቃልዬ ተጠጋች። ቃልዬን እና ልጁን በየተራ እየሳመች ሰላም አለቻቸውና እንደዛው እጇን እያወናጨፈች ማውራቷን ቀጠለች ቃልዬና ልጁ እሷንም እርስ በርስም  እየተያዩ  ይስቃሉ። "እቺ ልጅ በየሄደችበት መሳቅ ነው እንዴ ስራዋ!"አልኩ በውስጤ። ወድያው ሶስቱም. ተከታትለው  ልጅቷን ወዳመጣቻት ባጃጅ ውስጥ ገቡ። የባጃጄን ሞተር  አስነሳሁ። በጎን መስታወት( በስፖኪዬ)እያየኋቸው  በቀስታ ወደፊት መሄድ ጀመርኩ። ባጃጇ ቀጥ ብላ በኔ አቅጣጫ መምጣት ስትጀምር ሄደን ሄደን መውጫው ላይ ከላይ ከሼል፣ አልያም ከታች ከሳፕያን መስመር የሚመጡ ባጃጆችን ለማሳለፍ ቆም ካልኩ ደርሰውብኝ መተያየታችን ነው ስለዚህ መፍጠን አለብኝ ፣አልኩና ፍጥነቴን ጨምሬ ወደፊት እየገሰገስኩ አየት ሳደርግ•••• እነቃልኪዳን ያሉባት ባጃጅ ጭራሽ ወዳልጠበኩት አቅጣጫ ተኮረበች።   ወይኔ ተሸወድክ ኤፊ ! እያልኩ  አመቺ ሁኔታ ጠብቄ ዞርኩና ወደሄዱበት አቅጣጫ ተምዘገዘኩ።  ውስጥ ለውስጥ በርሬ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን ፊት ለፊት  ላይ ስወጣ •••ከየአቅጣጫው ከሚርመሰመሱት ባጃጆች  መሀል እነ ቃልዬ ያሉባትን መለየት ከባድ ሆነብኝ፣  ድንገት አርቄ ወደ ፊት ለፊት አቅጣጫ  ሳማትር ወደ ድል ጮሮ ሀስፒታል በሚወስደው መንገድ ላይ የምትከንፍ አንዲት ባለ አንቴና ባጃጅ ተመለከትኩ። "እራሷ ነች ፣ ባላንቴናዋ እራሷ ነች!  እያልኩ በሄደችበት አቅጣጫ እየበረርኩ መከተል ጀመርኩ። እኔ ሆስፒታሉ በር ላይ ስደርስ እነሱ ያልቧት ባለ አንቴና ባጃጅ  አደባባዩን ተሻግራ ወደ ገንደ ቆሬ መስመር  እየበረረች ነው። አፈጣጠኗ አጃኢብ ነው። እየተከተልኳቸው መሆኑን አውቀው••••  "መጣኮ ! ኧረ ንዳው!  ንዳው እንጂ ! አፍጥነው!"  እያሉ ሲንጫጩበት በአይነ ህሊናዬ  ታየኝ። ዋናውን የገንደቆሬ መንገድ ይዘው በካራማራ ሆቴል ፊት ለፊት  አልፈው  ቁልቁል ወደ ዲፖ መስመር በረሩ። እኔም ከጀርባቸው ሆኜ በረርኩ። በመካከላችን ያለው ርቀት ወደ ሁለት መቶ ሜትር ተጠጋ። ፀሀይ ሆቴል ከመድረሳቸው በፊት ወደ ቀኝ ታጠፉ። ረገብ አድርጌ ተጠጋሁ።  ወደታጠፉበት ሳልታጠፍ በዝግታ እያለፍኩ አየት ሳደርግ  ከዋናው አስፖልት ገባ ብሎ በተሰራ የመኝታ  አገልግሎት ብቻ በሚሰጥ በአንድ  'ፔንስዬን'  በር ላይ ተጠግተው ቆሙ። እልህ ይሁን ንዴት፣ ቃልዬን የማጣት ፍርሀት ይሁን ቅናት  ብቻ የሆነ ስሜት ተናነቀኝ •••• "ቃልዬ••••!  አይኔ እያየማ እዚህ ቤት ውስጥ ይዞሽ አይገባም !" አልኩ።ልቤም እየደለቀች ትንፋሼም ሲሮጥ እንደመጣ ሰው ቁርጥ ቁርጥ እያለብኝ  እስኪወርዱ መጠባበቅ ጀመርኩ። ከባጇጇ የወረዱት እድሚያቸው የገፋ ጠና ጠና ያሉ  ሴትና ወንድ  መሆናቸውን ስመለከት ክው አልኩ። ባለአንተና ባጃጅ በሞላበት አገር አንድ ባላንቴና ባጃጅ ስከተል መበላቴን ፣ መሸወዴን ማመን አቅቶኝ ••• የወረዱትን ሰዎች ሂሳብ ከፍለው መልሳቸውን ተቀብለው እስኪገቡ  ድረስ በተናደደ አይን በደንብ አየኋቸው •••ሴትየዋ እድሚያቸው ወደ ሀምሳ ይጠጋል ፣ ግን ሞንደል ያለ ደባና ቀጠን ያለ ወገብ አላቸው።አለባበሳቸውም እንቢ አላረጅም ፣ ቶሎ እግላለሁ ማገዶ አልፈጅም እንደሚሉት አንዳንድ ባልቴቶች  ነገር ናቸው።ወንድየው ወደ ስልሳ አመቱ ሳይጠጋጋ አይቀርም። የነዚህ በዚህ እድሚያቸው አልጋ ቤት ለአልጋ ቤት መርመጥመጥ ነው እንጂ የሚገርመው፣ ደሞኮ ፍጥነታቸው፣ በእርግጠኝነት ከሚስት እና ከባላቸው የፎረፉ ናቸው ፣ አዋ ናቸዋ! ምን ጥያቄ አለው። እኔ በቅርብ ግዜ የባጃጅ ስራ ጀምሬ እንካን ስንቱን የነሱን ቢጤ ፎራፊ ነው  ስንት አልጋ ቤት አደረስኩ። ምን ይመስላሉ በፈጣሪ! ባለአንቴና ባጃጅ ውስጥ ሆነው ሲንቀዥቀዡ እነ ቃልዬ መሰሉኛ እኔ ምን ላድርግ ቀዥቃዦች !" አያልኩ ••• እነቃልን እነሱ ያስመለጡኝ  ይመስል  እስኪገቡ ድረስ ቆሜ ስወርድባቸው ቆየሁ። እነሱም ገቡ ባለባጃጁም እዛው በቆምኩበት አልፎኝ ሄደ። ወዴት እንደምሄድ ግራ ግብት አለኝ ። ባጃጄን አስነስቼ በመዞር በመጣሁበት መንገድ ቀስ እያልኩ ሳዘግም ስልኬ ጠራ። ከኪሴ ውስጥ አውጥቼ ስመለከተው ቃልዬ ነች የደወለችው። በፍጥነት ወደ ጆሮዬ ላኩትና ••• "ሄሎ ቃሌ የት ነሽ•••? " ወጣ ብዬ ነበር ፣ አሁን ግቢ ገባሁ አንተ ግን ቅድም ባልተለመደ ሰአት የደወልከው በሰላም ነው•••?" "ቤት በኩል  ገባሽ••••? •••••ደሞስ ያልተለመደ ማለት ምን ማለት ነው  ••••? " አልኳት። በዛች ቅፅበት  በመደወሏም  በጥያቄዋም ድንብርብሬ ወጥቶ ። "ምን••••? ቤት በኩል ስትል ••••? አልገባኝም ኤፍዬ ምን ለማለት ፈልገህ ነው•••?" "ቤት በኩል••••? የምን ቤት በኩል ••••? ቤት በኩል አልኩ  እንዴ ቃልዬ•••? ኧረ አላልኩም! "ስላት••• "ኪኪኪኪኪኪኪኪ•••••!" ያንን ሳቋን ጆሮዬ ላይ ስትለቀው ይብስ ተደነባብሬ ስልኩ ከእጄ ላይ ወደቀ። ••••ቆይ ግን ሳቅ ሳቅ ያለው በምን ይስቃል••••• የሚል ተረት አልተረቱም እንዴ ሰዎቹ •••? •••••••••ይቀጥላል ድርሰት በጥላሁን ተስፋዬ "በኋላ መልሼ ደውላለሁ እሺ ኤፍዬ•••? አሁን የማይመች ሁኔታ ላይ ስለሆንኩ ነው!" "እ•••••እሺ ! እሺ ቃሌ!" "'ባይ 'ኤፊ እወድሀለሁ እሺ•••?"

#ተማሪዋ ፡ ፡ #ክፍል_ስምንት ፡ ፡ #ድርሰት_በጥላሁን •"ዝም ብለህ ፊት ለፊትህን እያየህ  ብትነዳ ምናለበት ኤፍሬም ?"  አልኩት እራሴን  ምን ማለት ?  ምን ማድረግ?  እንዳለብኝ  ግራ ሲገባኝ ። በቀስታ እየነዳሁ ልከተላቸው አሰብኩና መንዳትም ተሳነኝ። ላስነሳ ስሞክር እንቢ አለኝ።  የኔም  ልብ  የባጃጄም   ሞተር እኩል ተረበሹ  መሰለኝ ባጃጃም እምቢ አለች  •••እኔም ለመንዳት •••ምኑን ቅድሚያ  ነክቼ ምኑን ማስከተል እንዳለብኝ  ጠፋብኝ •••••            እራሴን ለማረጋጋት ሞከርኩ። ወደሌላ ቦታ እያየሁ ትንሽ ትንፋሽ ወሰድኩ። ወደነሱ ሳልመለከት በድጋሚ ቃል ስልክ ላይ ደወልኩ ••••ሶስቴ ቀና ብዬ ስምለከት ከቃል ጋር ያለው ልጅ ድንገት ለቀቃትና አስፖልቱን ተሻግሮ  ቀጥታ ከአስፓልቱ ዳር ወዳለች አንዲት አነስተኛ መደብር(ሱቅ) ሄደ። ቃልዬ ያችን ክፍተት ተጠቅማ እዛው ቆማ ልጁ የሚገዛውን ገዝቶ እስኪመለስ እየጠበቀችው ከኪሷ ውስጥ ሞባይሏን አዉጥታ ተመለከተች። ስልኳ 'ቫይብሬት' ላይ ነው ማለት ነው፣ ማን እንደደወለላት እየተመለከተች ነው። አይታው ትደውልልኝ ይሆን •••? ወይስ አጥፍታ ሞባይሏን ወደ ኪሷ ትመልሰው ይሆን•••? በሚል ጥያቄ  ልቤ እየዘለለች ጠበኳት። መደብሩ በር ላይ ወደቆመው ልጅ እየተመለከተች ስልኳን ወደ ጆሮዋ ጠጋ እንዳደረገችው ስልኬ ጠራ። "ሄሎ ቃል!" "ወዬ ኤፍዬ ደና ነህ•••?" "ደደደ••••አ•••••ዎ፣  ደ •••ደና ነኝ ቃልዬ! "በኋላ መልሼ ደውላለሁ እሺ ኤፍዬ•••? አሁን የማይመች ሁኔታ ላይ ስለሆንኩ ነው!" "እ•••••እሺ ! እሺ ቃሌ!" "'ባይ 'ኤፊ እወድሀለሁ እሺ•••?" "እሺ ቻው•••እእእ  እኔ አፈቅርሻለሁ!" "ቻው!" አለችና ስልኩን  ጠረቀመችው። ጭውውውውው አለብኝ። የማይመች ሁኔታ!!! ምን ማለት ነው ቃሌ•••? ውሸት አልወድም ብለሽኝ ነበርኮ ቃልዬ? እየዋሸሽኝ መሆኑን ማመን አልቻልኩም።ቆይ ቆይ ልጁ አግቶሽ ነው እንዴ? እና ታግተሽ ነው እንደዚህ ወገቡ ላይ ጥምጥም ብለሽ የታቀፍሽው•••? ምን ማለት ነው የማይመች ሁኔታ? ትናንትና እኮ ነገ አይመቸኝም፣ አርብ ወይ ቅዳሜ ነው የምንገናኘው ብለሽ ያልሽኝ እራስሽ ነሽ። ቀጠሮ ይዘሽ ነው እንዴ የማይመችሽ ሁኔታ ውስጥ የተገኘሽው ። ከማየው ነገር በላይ ቃልዬ የተናገረችው ነገር አንጨረጨረኝ። ደሞ ከመች ወዲህ ነው በስልክ እወድሀለሁ ብላኝ የምታውቀው•••?  ለወትሮው ከቃልዬ አንደበት እወድሀለሁ! ፣ አፈቅርሀለሁ ፣ የሚል ቃል የነፍሴ ረሀብ እስኪመስለኝ ድረስ እንዳልናፈቀኝ አሁን ሰስማው ስድብ መስሎ ተሰማኝ። ወድያው ያ•••• ቃልዬ ለሷ እንዲከራከር ጥብቅና ቀጥራው ውስጤ ያስቀመጠችው እስኪመስለኝ ድረስ ቃልዬን ወግኖ የሚከራከርላትና የሚሞግተኝ የስሜቴ ክፍል ••••• "ኧረ ባክህ ተረጋጋ ኤፍሬም! ምን ነካህ•••? ! ቆይ ቆይ ቃልኪዳን ገና ለገና ካንተ ጋር ፍቅር ስለጀመረችና ያንተ ስለሆነች የአዳም ዘር መቅረብና ጓደኛ ማድረግ አትችልም ማለት ነው እንዴ•••? ከዚህ በፊት ሴት ጓደኛ አይወጣልኝም በቃ ሴቶች እጣ ክፍሌ አይደሉም ብላ ነግራኻለች፣ ስለዚህ ከወንዶች ጋር በህት በወንድምነት ልትቀራረብና ጓደኛ ልታደርጋቸው እንደምትችል ግልፅ ነው ። ምንም የተለየ  ያየኸው የሰማኸው ሳይኖር አብረው ሲሄዱ ስላየኻቸው ብቻ ሌላ ድብቅ ግኑኝነት አላቸው ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምን ይሉታል•••?" አለኝ። ባክህ ዝም ብል ወደዛ!  እኔ መች ወንድ አይጠጋሽ አይቅረብሽ የሚል ነገር ወጣኝ። ለምን መደባበቁ አስፈለገ ነው ዋናው ጥያቄ! ደሞ ጓደኛዋ ከሆነ እጁ አንገቷ ላይ ምን ያደርጋል •••? ለምን ያቅፋታል•••? ከወንድ ጋደኛዋ ጋር በከዚራ ጥላ ስር ሽር ብትን ለማለት ነው ሀሙስ ሀሙስ የማይመቻት •••? ከዚህ በላይ ምን የተለየ ነገር ልይ•••? ሁኔታቸው በሙሉ ሌላ ነገር እንዳላቸው ያሳብቅ የለ እንዴ? !?" አልኩ ጮክ ብዬ ። ወይኔ ኤፍሬም ልለቅ ነው እንዴ? በርግጥ ሰው በሂወት ዘመኑ ከሰው ጋር ከሚያወራው ብዙ እጅ የሚበልጠውን ከራሱ ጋር እንደሚያወራ ግልፅ ነው። ቃልዬን ካወቅኩባት ምሽት ጀምሮ የተፈጠረው የውስጤ ሙግት ግን ለኔ አዲስ ሆነብኝ። ልጁ ከመደብሩ የገዛውን ካርድ ስልኩ ላይ ሞልቶ ስልክ በመደወል እዛው መደብሩ በር ላይ ቆሞ እያወራ ነው። ቃልዬም ካአስፖልቱ ማዶ አንዱን የከዚራ እድሜ ጠገብ ዛፍ ደገፍ ብላ እየጠበቀችው ነው። "ንዳው ንዳው፣  ቀጥ ብለህ ሂድና ትይህ!" የሚል ስሜት ሲገፋኝ ባጃጇን አስነስቼ ቃልዬ ወደቆመችበት አቅጣጫ መንዳት ጀመርኩ። ትንሽ ጠጋ እንዳልኩ ውስጧ ነግሯት ይሁን••• ስላየው ልጁ ነይ ብሎ ጠርቷት ብቻ  ወደግራም ወደቀኝም አንዴ ገልመጥ ገልመጥ አለችና አስፓልቱን ተሻግራ  ወደ ልጁ በመሄድ ለመንገዱ  ጀርባዋን ሰጥታ ከሱው ጋር ማውራት ጀመረች። ሳልፍ አላየችኝም። ልጁን ግን ከግር እስከራሱ በደንብ አየሁት።  የድሬ ልጅ አለመሆኑን ለማወቅ ••••ፊቱ አዲስ መሆኑ፣ ፀጉር እስታይሉ፣ ፍርክርክ ያለው አለባበሱ፣ በዛ በሙቀት ያደረገው ከቁርጭምጭሚቱ ወደላይ በጣም ከፍ ያለ ትልቅ እስኒከር ጫማውን ማየት በቂ ነበር ለኔ። ጆሮው ላይ ሎቲ አጥልቋል። ሁኔታው 'ራፐር' እንጂ ተማሪ ባያስመስለውም እዛው ቃልዬ የምትማርበት ዩንቨርስቲ የሚማር ሳይሆን እንደማይቀር ገመትኩ።  ገና ፈነዳድቶ ያልወጣለት ወጠጤ ነገር ነው። አልፊያቸው በግምት መቶ ሀምሳ ሜትር ያህል ራቅ አልኩና ጥግ ይዤ በባጃጄ የጎን መስታወት መከታተሌን ቀጠልኩ። አሁንም እዛው ቆመዋል። ለምን የሚገዙትን ገዝተው እንደማይሄዱና እየተደዋወሉ እዛው ቆመው ማንን እንደሚጠብቁ ግራ ገባኝ። የዚህ ነገር መጨረሻ  ምን እንደሚሆን ሳስበው ጨነቀኝ ። ቆይ ምን እያደረኩ ነው ከጀርባ ተከትያት ምን ስታደርግ ላያት ነው•••? እሺ ምንም ስታደርግ ልያት ቆይ ከዛስ? ከቃልዬ ጋር ልጣላ ነው ማለት ነው•••? ከዛስ ከተጣላኃት በኋላስ ሰላም እሆናለሁ•••? እና ምን ላድርግ ፍልጌ አላየኃት። ገና ለገና •••እሷን ማጣት አልፈልግም ካጣኋት ሰላም አልሆንም  ብዬ አሁን ያየሁትን እንዳላየሁ ሆኜ ማለፍ አልችል። ባልፈውስ?  እንዳሻት ትሁን ብቻ አልያት ብዬ አሁን መከታተሌን ትቼ ወደስራዬ ብሄድስ ሰላም ሆኜ መስራት እችላለሁ እንዴ•••? ኧረ አልችልም። ሁለቱም ያውና አንዳይነት ነው። ቆይ ከዚህ ሁሉ ቀጥ ብዬ በመሄድ ሰላም ብያት••••• ከማን ጋር  ቆማ፣  ምን እየጠበቀች እንደሆነ ብጠይቃትስ•••? አዎ  ተደብቄ ከምከታተላት ይልቅ ቀጥ ብዬ  ሄጄ ድንገት እንዳየኋት ሆኜ በራሷ አንደበት ከማን ጋር ምን እየሰራች ፣ ወዴት ልትሄድ?   ማንን እየጠበቀች?  እንደሆነ ብትነግረኝ ነው  የሚሻለሁ። ግን እኮ የምከታተላት ሊመስላት ይችላል። ያኔ ኤፍሬም ተጠራጣሪ ነው ብላ ልትጠላኝም ትችላለች። ምናልባት እኔ እንዳስብኩት ካልሆነና እሷ የሰራችው ስተት ከሌለ እራሴው ላይ ነጥብ አስቆጥሬ ። እንዲሁም ጨቅጫቃ ሳልሆን ጨቅጫቃ መስያታለሁ ጭራሽ ከጀርባ የምከታተላት ተጠራጣሪ ወንድ እመስላትና ይለይላታል።

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃‍♀️🏃‍♂️

500 ብር ካርድ ተለቀቀ

ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ

1GB ስንት MB ነው?

🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ