አትሮኖስ
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام አትሮኖስ
تُعد قناة አትሮኖስ (@atronosee) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 266 405 مشتركاً، محتلاً المرتبة 31 في فئة الكتب والمرتبة 36 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 266 405 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 136، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 113، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.06%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.27% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 160 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 706 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።
Contact @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الكتب.
جارٍ تحميل البيانات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 29 أكتوبر | +216 | |||
| 28 أكتوبر | +14 | |||
| 27 أكتوبر | +1 | |||
| 26 أكتوبر | +52 | |||
| 25 أكتوبر | +25 | |||
| 24 أكتوبر | +33 | |||
| 23 أكتوبر | +127 | |||
| 22 أكتوبر | 0 | |||
| 21 أكتوبر | 0 | |||
| 20 أكتوبر | 0 | |||
| 19 أكتوبر | 0 | |||
| 18 أكتوبر | +140 | |||
| 17 أكتوبر | +43 | |||
| 16 أكتوبر | +158 | |||
| 15 أكتوبر | 0 | |||
| 14 أكتوبر | +80 | |||
| 13 أكتوبر | 0 | |||
| 12 أكتوبر | 0 | |||
| 11 أكتوبر | 0 | |||
| 10 أكتوبر | +24 | |||
| 09 أكتوبر | +67 | |||
| 08 أكتوبر | +108 | |||
| 07 أكتوبر | +102 | |||
| 06 أكتوبر | +44 | |||
| 05 أكتوبر | 0 | |||
| 04 أكتوبر | +3 | |||
| 03 أكتوبر | +24 | |||
| 02 أكتوبر | 0 | |||
| 01 أكتوبر | +55 |
| 2 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 20 |
| 3 | ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏 | 47 |
| 4 | 1GB ስንት MB ነው? | 31 |
| 5 | ሁሌም ሳቅ😂😂😂 | 79 |
| 6 | ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ | 64 |
| 7 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች❓ | 102 |
| 8 | ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀
😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎
ና ግባ 🤣😁👇👇 | 160 |
| 9 | #ጠርሙስ
እንደ ጠርሙስ ያለ፣
አለኮ ብዙ ሰው፤
ታንቂ አንገት ሰጥቶት፣
ጭንቅላት የነሳው፡፡ | 298 |
| 10 | በዚች ሰፊ ዓለም መሄጃ ሲታጣ ያልጠበቅነው ችግር በድንገት ሲመጣ እንዳሰብነው ሳይሆን ነገር እና ዓለሙ ትርጉሙ ሲጠፉ የመኖር ጣዕሙ እውነት ነው ይጨንቃል ግን እግዚአብሔር ያውቃል?
🔘በረከት ዘውዱ🔘 | 295 |
| 11 | 🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ.... | 196 |
| 12 | 🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ
እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇 | 222 |
| 13 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 75 |
| 14 | የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️
👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️
⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️
😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 163 |
| 15 | ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia ውስጥ ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል | 29 |
| 16 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 31 |
| 17 | የተወለዱበትን ወር በመንካት የዞዳይክ ባህሪዎን በጥልቀት ይመልከቱ!!!🌟✨✨✨✨🌟 | 99 |
| 18 | ማስጠንቀቂያውን አብዝተው አስተላልፈው ወደነ ሲፈን ተመለሱ:: ማነው የላከብኝ? ማን.. ማን.......
=======
የጠዋት ፀሐይ ከወደ ምስራቅ ብቅ እያለች ነው ፡ሰውም የተለመደ ስራውን ለማከናወን ነቃ ነቃ እያለ ነው ፡እትዬ ፅጌም በላስቲክ ቆሻሻ ይዘው ወደገንዳው በመድፋት ወደቤታቸው ያገኙት የጎረቤት ሰው ደና አደራቹ እያሉ ሰላምታ እየሰጡ ተመለሱ ፡ወደ ውስጥም በመግባት
"ኤዶም ኤዶሜ አንተ ተነስ አስኪ ይበቃል ወንድምህንም ቀስቅሰው፡!"እያሉ ተጣሩ ከመንትያ ልጃቸው አንዱን "እእ እሺ እማ እየተነሳው ነው "አለ ኤዶም እትዬ ፅጌ እጃቸውን እየተጣጠቡ ያ እብድ ወንድምህ ምነው ዛሬ እንቅልፋም ሆነ!"አሉት ኤዶም መጥቶ ከፊታቸው ሲቆም "አይ አይ እማዬ አዳም ትላንት ወደ አምስት ሰአት አካባቢ እነ ብሩክ እየጠበቁኝ ነው ብሎ ላንቺ እንዳል ነግርሽ አስጠንቅቆኝ ነው የወጣው ስገምት ብሩክ ጋር ነው ያደረው "አለ ኤዶም "ኧረ እንዴት በል ደውልለት ከሆነም "
እሺ ብሎ ሞባይሉን አንስቶ ደወለ ፡ብሩክ አንስቶ ሰላምታ ከተለዋወጡ በዋላ "አዳም አነተጋር ነኝ ብሎነበር ?"
"ኧረ በጭራሽ አላገኘውትም"
"እውነት"
"አዎ እኔጋር አልመጣም"
"እሺ ብሩክ ደናዋል"ብሎ ዘጋው ወደናቱ ተመለከተ፡እናት ተጨነቀች
"ለምንድነው በራሱ ስልክ የማትደውለው "
"አይሰራም"አለ ኤዶም ፍርሃት ፍርሃት እያለው
"ልጄ የፈለገ ቢያመሽ አድሮ አያውቅም አባትህ ጋር ደውል!"
"አባባ ወጥቷል እንዴ?ግን እማዬ ይቅር ይደነግጣል ትንሽ እንጠብቅ !"አለ ኤዶም፡
እትዬ ፅጌ ተረበሹ መንትያው የት ነው አዳም የት ነው ያደረው እንዴት በለሊት ወጣ.. የት ነው መንትያው?...እትዬ ፅጌ ግራ ግብት ብሏቸዋል ፡አንዴ ይቆማሉ አንዴ ይቀመጣሉ፡ይወጣሉ ይገባሉ፡መላ አተዋል ፡'የት ገባ ይባላል !በጨለማ ሲጓዝ አንዱ ደፍቶብኝ ይሆን !እንደው ምን አድርገውት ይሆን፡እንዴት በጤናው አድሮም ቀኑን ሙሉ ሳይመጣ ይቀራል፡አንዳች ነገርማ አለ!'እያሉ በጭንቀት ያምሰለስላሉ ፡ኤዶም ቆይቷል ከቤት ከወጣ ወንድሙን ፍለጋ ፡የአዳም ጓደኞችን ሁሉ ካሉበት ድረስ እየሄደ ፡ጠይቋል ግን አንዳቸውም አየነው አላሉትም፡ ኤዶም ገራገር ቢጤ ነው፡ በዛላይ ብዙም ከሰው ጋር አይቀርብም፡ ትንሽ ትንሽም አይናፋርነት አለችበት፡ ከወንድሙ አዳም አንፃር፡ተቃራኒ ነው፡ አዳም ሁሌም ሊያበሳጨው ሲፈልግ፡ 'አንተ ጅል፡እኔና አንተ አንድ ቦታ መሰራታችንን እጠራጠራለው፡መልክህ እኔን ከመምሰሉ ውጪ በጭራሽ ውስጣዊ አሰራራችን ይለያያል!'ይለዋል ፡ኤዶም ለሱ መልስ ሳይሰጥ
'እማዬ አየሺው እንዴት እንደሚናገረኝ ይሄ ስረሃት አልባ ልጅሽ፡አንቺ ነሽ እያቀበጥሽ ፡እንደፈለገ እንዲሆን የምታደርጊው፡ አፉን አዘጊልኝ አለበለዚያ ...!'ይላል ወደ እናቱ እያየ አዳም በማልመጥ
እያሽካካ'ኧረ ሼባው አልቀረቦትም ልታስፈራራኝም ያምርሃል !' ይለዋል ፡ኤዶም እንዲም ሆኖ ግን፡መንትያውን ከልቡ ነው የሚወደው፡ ለዛም ነው፡ብዙ ችግሮቹን የሚሸፍንለት ፡ሲመሻሽ ተነስቶ መውጣቱን ከቅርብጊዜ ወዲ የተለመደ ቢያደርገውም፡ ኤዶም ጨርሶ ለወላጆቹ ነግሮ አያውቅም፡ሊነጋጋ ሲል ሲመጣ፡ቀስብሎ በር ከፍቶ ያስገባዋል፡ ዛሬግን አዳም አልመጣም፡ ስልኩ እንኳ ዝግ ነው፡ኤዶም የት ብሎ እንደሚፈልገው ግራ ገባው እሱ የሚውልበት አይውል፡ እንዲው ቢጨንቀው መንገድ ለመንገድ ሲዞር ውሎ ወደቤቱ ተመለሰ ፡እትዬ ፅጌ ኤዶም ሲገባ ብድግ ብለው ቆሙ "ኤዶሜ ምንም አላገኘህም!አየው የሚል ጠፋ ልጄን? ነው የደበከኝ ነገር አለ እባክህ !" ብለው አስጨነቁት
"እባክሽ ፅግዬ፡ልጄን አታስጨንቂው፡ኤዶም አዳም ከሚውልበት አይውል፡ደሞስ አንድ ቀን ቀረ ብለሽ፡ምን እንዳይሆን ነው ወንድ ልጅ አደል እንዴ፡እስኪ ተረጋግተን እንጠብቅ!" አሉ
የመንትዮቹ አባት አቶ አይሉ "አንተ ዝም በለኝ መጥተህ አንድ መፍትሔ ታመጣለህ እላለው እዚ ተጎልተህ ምን እንዳይሆን ነው ትላለህ እሬሳውን እስኪሰጡኝ ነው የምጠብቀው !"
"እባክሽ ፅጌ ተይ ካልሆነ ካልሆነ ነገ ፖሊስ ጣቢያ ሄጄ አመለክታለው!"አሉ አቶ አይሉ ለሚስታቸው እየተጠነቀቁ፡ "ኧረ እንዴት ልሁነው ልቤ አንዳች ነገር እንዳለ ነው የሚነግረኝ"አሉ እናት ሆዳቸውን ጭምቅ እያደረጉ፡ኤዶም በናቱ ሁኔታ አዘነ ሄዶ አቀፋቸው"እማ ይመጣል አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል !"አለ ፡ግን ይህን ይበል እንጂ ውስጡ ፈርቷል፡ይሄ በድብቅ በለሊት የመውጣቱ አባዜ፡አንድ ቀን ችግር እንደሚያመጣ ጠርጥሮ ነበር፡ በራሱ አዘነ ይህን ሁኔታ ለወላጆቹ ነገሮ ማስቆም ነበረበት፡የጥፋተኝነት ስሜት ተሰማው፡እራሱንወቀሰ የኔ ስህተት ነው፡አለ፡ኤዶም
"እንደው አይልዬ ለምን አሁኑኑ ከኤዶሜ ጋር ፖሊስ ጣቢያ ሄዳቹ አታመለክቱም?!" አሉ እናት
"አይ ፅግዬ እነሱም እኮ አካሄድ ይኖራቸዋል ዛሬን አድረን ነገ ሁኔታውን አይተን ይሻላል እሺ በይኝ ፅግዬ እናቴ!"አሉ አቶ አይሉ ሚስታቸውን በፍቅርና በጨንቀት እያባበሉ ሚስት ባይዋጥላቸውም እሺ አሉ ፡እናም እጥፍጥፍ ብለው ዱካ ወንበር ላይ ተቀመጡ ፡ልጄ እምን ውስጥ ገብተህ ይሆን ...ልጄ.....አዬ ጉዴ ....ብቻ ክፉ ነገር አታሰማኝ... ፈጣሪዬ ....ፈጣሪዬ.......እህህህ
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
https://www.youtube.com/@atronose | 391 |
| 19 | #ባለ_ጭንብሉ
፡
፡
#ክፍል_ሁለት
፡
፡
...የበሩ መንኳኳት ከሚገባው በላይ አሰለቸው ፡ተቅበዘበዘ ፡እቺ ሴትዮ ምንድነው እንዲ ችክ የሚያረጋት ፡በቃ ተኝታለች፡ለምን አትሄድም፡እንዴ በለሊት እየዞረች ምን ያስረብሻታል፡ፀጥ ካለች ተኝታነው ብላ አትሄድም እንዴ!!
ኳኳኳኳኳኳኳ....... ፈጣሪዬ ትዕግስቴን ልታስጨርሰኝ ነው አለ በውስጡ ሽጉጡን በጎን በኩል ከራስ ፀጉሩ ላይ እያሻሸ ፡አልፎ አልፎ ሁሌም ጭንቅ ሲለው እንደሚያደርገው በግራ እጁ ጀሮውን ሳብ ሳብ ያደርጋል፡ የሮዛ እናት ወይ ፍንክች ፡ልጃቸው ሲፈን በሩን የዘጋችበትን ምክንያት ሳያውቁ እንዴት ይተኛል ያሉ ይመስላል ፡አዲስ ነገር ነዋ ፡ኳኳኳኳኳኳ .. ባለጭንብሉ ቱግ አለ ፡ሽጉጡን በበሩ ትክክል ደቀነው፡ሲበሳጭ፡እንዲ ነው፡ለውሳኔ ይቸኩላል፡ ሲፈን በድንጋጤ ቃላት አመለጣት
"በፈጠረህ!"ብላ ለእናቷ ለመከላከል ጮኸች ፡ባለጭንብሉ ክው አለ ወይኔ ይች የማትረባ ፡ብሎ ሽጉጡን አልጋው ላይ በፍጥነት አስቀምጦ ፡ፕላስተር በመፍታት አፏን ደፈነው፡እንደገናም እጅና እግሯላይ በችኮላ በፕላስተሩ አቆላልፎ ጠመጠመባት፡ሲፈን ድምፅ ለማውጣት ሞከረች፡ከደጅ የሮዛ እናት ማንኳኳታቸውን አቁመው ፀጥ ብለዋል ወዴት ገቡ፡ባለጭንብሉ ተጠራጠረ ፡ለምን ዝም አሉ፡የሲፈንን ድምፅ አልሰሙ ሆነው ነው፡ ወይስ ?....
ትንሽ በዚ ሁኔታ ከቆዩ በዋላ "ሲፈን ሲ ፈን"ብለው በሹክሹክታ ተጣሩ፡ባለጭንብሉ እሰካሁን የት ሄደው ነው፡በድንጋጤ ይሆን ዝም ያሉት፡ምናልባት በህልሟ የተናገረች መስሏቸው ይሆን ለማጣራት ብለው....እንደዛ አስበው መሆን አለበት ብሎ ተመኘ ፡ቀስብሎ ጭንብሉን በማንሳት አጠለቀው ሽጉጡን ያዘ እናም በሩን ከፈት አደረገው የሮዛ እናት በተከፈተው በር ዘው ሲሉ ባለጭንብሉ በፍጥነት አናታቸውን በሽጉጡ ጫፍ መቶ ጣላቸው ፡ሴትዮዋ ከአልጋው ጋር ተገጫጭተው መሬት አረፉ ሲፈን የታፈነ የስቃይ ጩኽት አሰማች፡ባለጭንብሉ ወደሴትዮዋ አጎነበሰ፡በዛው ፍጥነት ፡ከደጅ የሚያርበደብድ ወፍራም አስፈሪ ድምፅ ተሰማ
"እንዳትነቀሳቀስ ባለህበት ሆነህ ሽጉጥህን ጣል፡!!"አቶ ይፍሩ ነበሩ የሲፈን አባት የቤቱ አባወራ፡በደንብ የተዘጋጁበት ይመስላል ፡የሮዛ እናት በትክክል የልጃቸው ሲፈንን ድምፅ በትክክል መስማታቸውን፡እና ባለቤታቸውን እንደቀሰቀሱና እንዳዘጋጁአቸው፡ባለጭንብሉ ተረዳ፡በራሱ በሸቀ፡ሽጉጡን ወደጎን ወረወረው ፡አቶ ይፍሩ ግዙፍ እና ደንደን ያሉ የ55አመት ጠንካራ ሰው ናቸው ፡ሽጉጡን ጠጋብለው፡ በእግራቸው በመምታት ወደ አልጋው ስር አስገቡት ባለጭንብሉ ተሰፋ ቆረጠ "ተነስ አንተውሻ እንዴት አባክ አድርገ እዚ እንደገባህ ትናገራለህ፡እገልሃለው!፡ ውጣ !"አሉ በጣም ተናደዋል እንዴት ተደፈርኩ በሚል ስሜት ጨሰዋል፡ባለ ጭንብሉ በተሸናፊነት ስሜት፡አንገቱን አቀርቅሮ፡ወጣ አቶ ይፍሩ ባለቤታቸውን፡ተመለከቱ ለክፉ አይሰጡም፡ወደልጃቸው፡አዩ፡ግን ለጊዜው፡የሚቀድመው፡ የባለጭንብሉ ጉዳይ ነው፡ማነው የላከብኝ፡በቅርቡ በህገወጥ መልኩ አንድ ቢዝነስ ፡ሰርተዋል ከጓደኞቻቸው ጋር፡ግን ለምን ሶስታችንም፡በድርሻችን ፡አልተከፋንም፡አቶ የሱፍ ይሆን፡በጭራሽ፡ጠዋት አግኝቼው ነበር ፡ምንም አይነት ቅሬታም አላየውበት ደሞስ ለምን ቅር ይለዋል አይ አይ እሱ ሊሆን አይችልም ይርጋ ይሆን፡እሱም በድርሻው ተስማምቷል!! አይ ሊሆን አይችልም ይህ የዘረፋ ጉዳይ አይደለም ፡ይሄ ሴቶችን በመድፈር የሚረካ አንድ አለሌ ብቻ ነው፡የገንዘብ ጉዳይ ቢሆን፡የሲፈን ክፍል ምን ይሰራል ፡አዎ ይሄ ሴሰኛ በልጄ ላይ ነው የመጣው እንዴት ቢደፍረኝ ነው አያውቀኝማ!አሉ "አንተ ውሻ ይሄ የፊት ጌጥህን አንሳና በዚ በኩል ሂድ!"አሉት ግቢውስጥ ሲደርሱ ወደ ቀኝ በኩል ካለው በጊቢ ውስጥ እራቅ ብሎ ከሚገኘው መጋዘን እያሳዩት ፡ግቢው እንደዚ ሰፊ መሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየ መሰለው፡ በራሱ ከሚገባው በላይ አፍሯል የመጣበትን አላማ በመተው፡የተልከሰከሰበትን ሁኔታ ሲያስተውሰው እራሱን ጠላ'፡ምን አይነት አጣብቂኝ ውስጥ ነው የገባውት ፡እኚ ሰውዬ ከገመትኩት በላይ ክፉ ሳይሆኑ አይቀሩም ፡መጋዘን ውስጥ ሊቆልፉብኝ ነው ማለት ነው፡በቃ ጉድ ሆኛለው ፡የልጃቸው ሁኔታ እንኳ አልገረማቸው የናትየው እራሳቸውን ስቶ መውደቅም ቁብ የሰጣቸው አይመስልም የነሱን ደህንነት ሳያረጋግጡ እኔን አንዳች ነገር ለማድረግ ብቻ መቸኮላቸው ፡ጭካኔ ያቸውን ያሳብቃል፡'እያለ በውስጡ እያወራ ፊትፊት ሄዶ መጋዘን መሰሉ ቤት ጋር ደረሰ አቶይፍሩ በጥንቃቄ በሩን ከፍተው ወደውስጥ እንዲገባ አስገደዱት፡ወደውስጥ ሲገባ አይለኛ ቦክስ ሰነዘሩበት ወጣቱ ባለጭንብል ያላሰበው ስለነበር መቋቋም አልቻለም ወደቀ በወደቀበት ደጋግመው ፊት ለፊታቸው ባገኙት ብረት ሰባበሩት ፡ባለጭንብሉ በህመሙ መጠንከር የተነሳ ጮኽ ሁሁታውን አቀለጠው አፉን በቦክስ መቱት ጥርሱ የተነቃነቀ መሰለው፡
"አንተ ሌባ አንተ ሙሰኛ አንተ አጭበርባሪ ሽማግሌ!!"ባለጭንብሉ እልህ ያዘው ለመነሳት ሞከረ እዛው እረግጠው ያዙት"አጭበርባሪ ነው ያልከው ማነው የላከህ ፡ተናገር!!"አሉት አሃ ለልጄ ሳይሆን ለኔነዋ የመጣው ዱላውን አባሱት ፡ባለጭንብሉ በዱላብዛት በደም ተጨማልቆ እራሱን ሊስት ሆነ ያጠለቀውን ጭንብል ከፊቱ ላይ በማውለቅ አዩት ፊቱ ደም በደም ስለሆነ ማንነቱን መለየት አቃታቸው ወደጥግ በመሄድ በሀይላንድ የነበረ ውሃ አምጥተው ፡ፊቱላይ አፈሰሱት፡ውሃው ደሙን እያጠበው ወረደ ፡አሁን ፊቱን በግልፅ ማየት ጀመሩ ፡ይህንልጅ ሰሞኑን አይተውታል የመብራት ቆጣሪያችሁን ለማየት በሚል ሰበብ መጥቶ አዎ በትክክል አይተውታል፡እንደውም፡ እንደቤቱ ትልቅነት አይደለም ፍጆታቹ ብሎም አሰቋቸው ነበር፡አሃ አሉ አሃ ጥናት ላይ ነበርክ፡ልጆቼ ላይ ነው እኔ ላይ አንላቀቃትም፡አሉ አቶይፍሩ
፡ከደጅ "ማነው ማነው እዚ የገባ ሰው አለ !!"እያለ... ዘበኛው ወደመጋዘኑ ገባ "አፈር ጉድጓድ ግባ ቤቴ በሌባ ሲደፈር አንተ ተኝተሃል አንተም ውሾቹም አንድ ናቹ ቀለብ ብቻ!!"አሉ አቶ ይፍሩ "ኧረ ለወትሮ ውሾቹ ኮሽታ ሲሰሙ ይቀሰቅሱኝ ነበር !እእኔ በውነት በዬት አድርጎ እንደ ገገባ እእ ሁለቱም ውሾሾች ሞተዋልእእ !!"አለ እርብትብት እያለ "እነሱ ፍንችር ማለታቸውን ባይ ጊዜ እኮ ነው አንዳች ነገር እንደተፈጠረ በመጠርጠር ግቢውን ስዞር እርሶ ከዚ ነዎት!"አለ እንደጨነቀው አንዴ የወደቀውን ወጣት የት ነበር የማውቀው በሚል ለማስታወስ እየጣረ በሌላበኩል አቶ ይፍሩ የያዙትን በደም የራሰ ብረት እየተመለከተ ገለውታል በቃ አይተርፍም በሚል፡ጨካኔያቸውን እያደነቀ፡"አንት ውሻ ውሾቼን ገድለሃቸዋል ለዚ ጥፋትህ አሰከፍልሃለው!"ብለው ፊቱን ደግመው እረገጡት፡እናም "አንተ የማትረባ ይሄ ነገር ከኔና አንተ ውጪ እንዳይወጣ በጭራሽ ፡ነግሬሃለው ፡ገና ማን እነደላከው ሳይናገር በሕይወት ከዚ መጋዘን አይወጣም ፡በሩን በደንብ መዝጋትህን አረጋግጥ ፡አንተ ጠብደል ከዛሬ ጀምሮ የሱና የሱ ጠባቂ ነህ ፡ለጊቢው ሌላ ዘበኛ እቀጥራለው አንድም ሰው ወደዚ መጋዘን ድርሽ እንዲል እነዳታደርግ ፡አንተ እራስህ በፊለፊት ሳይሆን በዋላበር ነው መውጣት ያለብህ አስታውስ ፡አንዲት ስህተት ባይ ወዳንተ ነው የምዞረው ታውቀኛለህ!!"አሉ አቶ ይፍሩ በጭካኔ ፡ዘበኛው ክንዴ ደጋግሞ እሺ እሺ አለ አቶ ይፍሩን በፍርሃት እያየ እናም እሳቸውን ለማስደሰት ይመስል፡ባለጭንብሉን ሆድ ሆዱን እረገጠው ወጣቱ አጥወለወለው ማስመለስ ጀመረ ፡እንደማሳል አለ ፡ አቶ ይፍሩ "ይበቃል ትፋቱን ሲጨረስ ወደጥግ ወስደ አስረ አሰቀምጠው "ብለው | 424 |
| 20 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 100 |
