es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

አትሮኖስ

አትሮኖስ

Ir al canal en Telegram

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram አትሮኖስ

El canal አትሮኖስ (@atronosee) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 266 397 suscriptores, ocupando la posición 31 en la categoría Libros y el puesto 36 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 266 397 suscriptores.

Según los últimos datos del 29 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -2 136, y en las últimas 24 horas de 113, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.06%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.27% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 160 visualizaciones. En el primer día suele acumular 706 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 11.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 30 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Libros.

266 397
Suscriptores
+11324 horas
-3007 días
-2 13630 días

Cargando datos

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '26
+1 316
en 0 canales
septiembre '26
+4 116
en 1 canales
Get PRO
agosto '26
+2 062
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+2 053
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+1 615
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+1 932
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+999
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+1 291
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+1 370
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+3 124
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+2 683
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+5 521
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+6 044
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+7 493
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+7 400
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+8 039
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+8 035
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+5 814
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+7 424
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+6 535
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+6 689
en 1 canales
Get PRO
enero '25
+8 995
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+10 823
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+8 825
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+9 836
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+12 865
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+16 139
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+18 808
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+11 240
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+11 220
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+10 986
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+11 879
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+9 297
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+8 318
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+9 603
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+13 011
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+26 263
en 2 canales
Get PRO
septiembre '23
+28 613
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+495
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+202
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+799
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+633
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+825
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+1 043
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+735
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+1 194
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+1 347
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+601
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+733
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+667
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+1 181
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+1 270
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+2 165
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+1 346
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+884
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+1 109
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+694
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+730
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+945
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+2 645
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+3 512
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+3 077
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+2 367
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+4 056
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+3 286
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+1 719
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+1 870
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+1 792
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+1 382
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+1 990
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+93 147
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
30 octubre0
29 octubre+216
28 octubre+14
27 octubre+1
26 octubre+52
25 octubre+25
24 octubre+33
23 octubre+127
22 octubre0
21 octubre0
20 octubre0
19 octubre0
18 octubre+140
17 octubre+43
16 octubre+158
15 octubre0
14 octubre+80
13 octubre0
12 octubre0
11 octubre0
10 octubre+24
09 octubre+67
08 octubre+108
07 octubre+102
06 octubre+44
05 octubre0
04 octubre+3
03 octubre+24
02 octubre0
01 octubre+55
Publicaciones del Canal
​​"ማለቴ የዘንድሮ ልጆች ደረቆች ናቸው ለምን ጠንካራ መሆን እንዳለባቸው እንኳ ጠንቅቀው አያውቁትም  ዋላ ሰበብ እንዳይሆንብህ "አሉ ይርጋ የጓደኛቸውን አይበገሬነት ቢያውቁትም እንደው ለማለት ያህል የሁለቱንም ንግግር ሲሰሙ ቆይተው አቶ የሱፍ የሃይላንድ ውሃቸውን ጥጥት አደረጉና "እንደኔ እንደኔ ይህ ልጅ ኩርኩም ብቻ ነበር የሚያስፈልገው እንደው ልምድም ያለው ሌባ አይመስለኝም እንደው ስራ አልሆን ሲለው አሳቡን ቀይሮ በዚ ካለፈልኝ ብሎ ይመስለኛል፡" አሉ "እሱ ግን አሁን እናንተ እንደምትሉት አይደለም ሁኔታው፡!"አሉ አቶ ይፍሩ አሳስቧቸዋል እንዴት አድርገው ነው የሚያውጣጡት በምን መልኩ ይህን ልጅ አንድ ነገር ቢያረጉት የላከው ሰው ኖሮ የበለጠ ጉዳዩ ቢከርስ ከየት ነው የመጣብኝ ?... === ሲፈን ቤት ውስጥ ከናቷ ጋር ተቀምጣ ታወራለች፡ሰሞኑን ሁሉ ባለጭንብሉን ካየችበት ቀን ጀምሮ ተረብሻለች፡ ያ ሊደፍራት የታገላትን ሁኔታ ሁሉ ላለማስታወስ ጥራለች ፡ከዛ የበለጠ ግን እያሳሰባት ያለው፡ አባቷ ልጁን በትክክል እንዳሉት ለቀውት ይሆን ወይ የሚለው ነው፡አባባ የዛን ያክል ተናዶ እንዴት ነው እንደተራ ነገር በቃ አንተ ባለጌ ወደቤትህ ሂድ እንደማለት አይነት የሚሸኙት ምንም አልተዋጠላትም እናትም በዚ ጉዳይ እርግጠኛ አደሉም ግን ክፉ ነገር እሰከሚያደርሱበት ሳይሆን የሚገባውን ቅጣት ሰጥተው እንደሚለቁት ነው የተሰማቸው "እማ ይመስልሻል፡አባባ እንዲ በቀላሉ የሚተወው ? "የኔ ቆንጆ አባትሽን ክፉኛ መጠርጠርሽ ተገቢ አይደለም !ምን ያደርገዋል ብለሽ ነው፡እኔ አባትሽ ሲገባ አይቼዋለው ከመናደዱ በስተቀር የተለየ ነገር እንዳረገ ሰው አልነበረም፡ሲፈኔ ተይ፡በቃ እርሺ ስለዚ ነገር!" "እማ አዎ ልጁ ችኩል ቢጤ ነበር እሱ አይካድም ፡ግን እስከሞት የሚያደርስ ቅጣት ይገባዋል፡ብሎ ውስጤ በፍፁም ሊነግረኝ አልቻለም፡እማዬ እኔ ጭንብሉን ሳወልቅበት ያየውት ፊት እንደው በድፍረት ተነሳስቶ እንጂ ልምድም ያለው አይመስለኝም!" አለች ሲፈን "እንዴ አባትሽ ነብሰ ገዳይ መስሎ ታየሽ እንዴ!?ደሞ ሊደፍርሽ ለነበረ አንድ ዱርዬ የምን መራራት ነው ፡ምንድነው ነገርሽ ከዚ በፊት እንደሚያውቀው ሁሉ የምትሆኚው ምን አገባሽ!"የሮዛ እናት ቱግ አሉ "እማዬ እኔ ስለማውቀው ስለማላውቀው አደለም፡ እሱ እንደ ደፋሪም አይደለም እኔነኝ በመታገሌ ለፀብ ያነሳሳውት !"አለች ሲፈን ግራ በገባው እኔታ "እሰይ አሁን ገና ጉድ መጣ!አጥር ዘሎ ውሾች ገሎ ቤትሽ ድረስ ገብቶ በላይሽ ሊሰፍር የነበረው ለፍቅር ነበር እንዴ ሆሆሆ ምን እያልሽ ነው?" "እማዬ እኔ በርግጥ ጥፋተኛ አይደለም እያልኩሽ አይደለም፡ልጁ ግን አጋጣሚ ሆኖ እነጂ ለኔ ብሎ አይደለም የመጣው ፡ለዘረፋ ነው በቃ!" "እንግዲ ዘረፋው አንቺንም ያካተተ ነበር አፍኖ በርሽን ዘግቶት ነበር!" "አዎ እማዬ አሁን ስለተፈጠረው ነገር አይደለም ፡ስለ ባለጭንብሉ ልጅ ነው በሕይወት ነው ወይ የተለቀቀው እሱን ማወቅ እፈልጋለው!"አለች ሲፈን ቁርጥ ባለ ቃል "እሺ ይፍሩ ገድሎታል ነው አሳብሽ፡ምንድነው አንቺ ልጅ?!"ቆጣ ብለው "እሱን አላልኩሽም፡ግን ትክክል የሆነ ነገር እየሸተተኝ አይደለም !"አለች ሲፈን ፊቷን ቅጭም አድርጋ "እንግዲያው ይሄን ሽታ የፈጠረብሽ ያ በሽተኛ ልጅ ነውና እንፍ ብለሽ አስወግጂው፡አባትሽንም ያለ አግባብ መጠርጠርሽንም አቁሚ !" "ምክንያት አለኝ !" "ደሞ ምንድነው ምክንያትሽ ?"ተናደዱም ደነገጡም "ክንዴ ከዛን ለት ጀምሮ በጭራሽ አላየውትም ፡ድንገት ስራውን ለቀቀ ተባለ ፡መቶ እንኳ አልተሰናበተንም ሲሄድም አላየነው ፡ወዲያው ወደማታ ሌላ ዘበኛ ተቀጠረ !እንደገና የዛን ለት ማታ ልብ አላልሽ እንደው እንጂ አባባ ልብሱ ደም ነበረበት እጁ እስካሁን ቆስሏል በመጠኑም ቢሆን  እኔ ስገምት ልጁ አንዳች ነገር ሆኗል ክንዴ ደሞ ያውቃል ስለዚ የሱ እዚ መኖር አስፈላጊ አይደለም ለምን አይታይሽም እማ፡አባባ ልክ አይደለም ችግር ውስጥ ነው!!"አለች ሲፈን ውስጧ ያለውን እየተነፈሰች "አንቺ ልጅ እንግዲያው ምንም ቢፈጠር አይመለከተንም፡ ማንም ሰው የሰው ቤት በውድቅት ሊት ሰብሮ ሲገባ የማባበል ግዴታም የለብንም ፡ይሄ ድፍረት ነው፡የተከበረ ቤት ነው መሪ ያለው ፡ይፍሩን የመሰለ አባወራ ያለው ምነካት ልጅቷ አጉል ሚዛናዊነትሽ አልተዋጠልኝም !" "ኧረ እማዬ፡ይህ ልጅ እንደኛ ወላጅ ይኖረዋል "ምን ዋጋ አለው ወላጅ ሁሉ ወላጅ ነው እንዴ ? "እማ ከመቼ ጀምሮ ነው ጨካኝ የሆንሺው?" ሮዛ፡ወደውስጥ ድንገት ገባች"እእ ማሚን ጨካኝ ሲፍ ማሚን?ይሄኔ ለፍራንክ ብለሽ እኮ ነው!?"አለቻት ሲፈን ደንገጥ ብላ ወሬዋን አቋረጠች ቀስ እያለም ቤቱ በቆነጃጂቶች ደመቀ አራቱም እህታማቾች እየተቀላለዱ ማሽካካት ጀመሩ ካካካካካ".... ===== ክንዴ የመረረው ይመስላል ይህን ልጅ ሲጠብቅ ሳምንት አለፈው አቶ ይፍሩ ለማየት የቀፈፋቸው ይመስል፡ወደዚም ድርሽ አይሉ ብቻ አሳባቸውን በስልክ ማስተላለፍ ብቻ ትንሽ ምግብ ስጠው ውሃ ስጠው ጎሸም እያደረክ ማን እንደላከው አውጣጣው ፡እምቢ ካለ እንዳይሞት እንዳይሽር አድርገህ ግረፈው 'እንዴ እኔ ደከመኝ አሁንስ እኔ እራሱ እየተደበደብኩ መሰለኝ ኧረ ክንዴ እሱ በዱላ ያደገ ይመስል አይሰማው ደነዝ ኧረ ሰለቸኝ !ይላል ክንዴ እጁን እያሻሸ "ስማ ጭንብሌ እኔ የምለው ሰው ነህ እንዴ? እንደው ምን አለበት ማን እንደላከህ ተናግረህ፡አቶ ይፍሩም ሌላ ተደብዳቢ ቢያመጡ፡አንተም ከዚ በዋላ በዱላ ብዛት መልክህ ከሚጠፋ ባይጠፋ!እኔም ሌላ ተደብዳቢ እስኪመጣ እረፍት እንድወስድ ብትረዳኝ፡ኧረ ባክህ ባክህ!!" አለ ክንዴ እንደማሾፍ እንደመናደድም ብሎ ወጣቱ ያባበጠ ፊቱ የሸፈነበትን አይኑን በስቃይ እያቁለጨለጨ "ማንም አላከኝም አልኩ እኮ እእ ግግን አአንተ ከጌታህ የየበለጠ መጥፎ ሰው ነህ የማይገባህ እራሴ ነኘ የየራሴ አዛዥ አልኩ እኮ አንተ ባባሪያ ለለፍርፋሪ ብብለህ ነነብሴን ልልታወጣኝ ነው ከከውሾቹ ጋጋር በበገደልኩህ ሰሰው መስለኽ......"ባለጭንብሉ ተናግሮ ሳይጨርስ ክንዴ ተነስቶ በፍጥነት አቶ ይፍሩ በመቱት ብረት አናቱ ላይ ሰነዘረበት !ባለጭንብሉ ከዱላው አይለኝነት የተነሳ ከመሬቱጋር ተጋጨ ፡አይኖቹ ብዥዥዥ .....ጭልምልም መሞቴ ነው እንዴ አለ በሰመመን ውስጥ እናቱ ወይዘሮ ፅጌ ታዩት ወፍራም ቀይ ፊታቸው ሲፀይም እማማ እማማ ይቅርታ እእእአባዬ አባዬ  ዳመና የጋረደው መሰለው ፀጥጥጥ ጥቁርቁር ........ ✨ይቀጥላል✨ #Share #like and #subscribe እያደረጋቹ። 👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose

2
#ጭንብሉ ፡ ፡ #ክፍል_ሶስት ፡ ....ዘበኛው ባለ ጭንብሉን ደጋግሞ አጠገቡ እየመጣ መንቃት አለመንቃቱን ያረጋግጣል፡በእግሩም ነካ ነካ ያደርገዋል፡ወጣቱ ያለምንም ድምፅ ፀጥ እንዳለ ነው፡ዘበኛው፡ሆሆሆ እሬሳ ስጠብቅ እያመሸው ላንጋ እንዴ፡አቶ ይፍሩ ግን ግፋቸው፡ከልክ ያልፋል፡አሁን ይሄን እሬሳ ከምጠብቅ ፡እነዛን ቆነጃጂቶች፡ በሄዱበት፡እየሄድኩ ብጠብቅ፡ብሎ ለራሱ ፈገግ አለ ፡ መልሶ ወደ ወጣቱ ጠጋ ብሎ ትንፋሹን አዳመጠ  አለ በሕይወት አለ ግን ባይኖር ይሻላል በድመት የተያዘች አይጥ ነው ነገሩ 'አቶ ይፍሩ እንደው መቼም ከዚ ጊቢ በሕይወት አያስወጡትም እኔም ፈርዶብኝ ቅበር መባሌ አይቀር አሄሄ እኔ ለራሴ! እያለ ዘበኛው ብቻውን ይለፈልፋል ሰአቱ ይነጉዳል ባለ ጭንብሉ እንደ ተጋደመ ነው ዘበኛው ብዙ ሲጠብቅ ስለቆየ ሰለቸው እንቅልፍ እንቅልፍ ሲለው ወደ ወጣቱ ቀረብ ብሎ እጁን ያሰረበትን ገመድ ድጋሚ አጠባበቀው እናም ፈንጠር ብሎ ተቀመጠ  ብዙ ነገር አመላለሰ በሃሳቡ  እንደው ይህ ልጅ ምን ፍለጋ ነው ከዚ የመጣ? ገንዘብ ፈልጎ ይሆን ወይስ ቆንጆዎቹን ኧረ እዲያ እቴ  ደሞ አገር ምድሩን በሞላ ቆንጆ ምን ይሁነኝ ብሎ ነው እንደ መጋኛ በለሊት የሚመጣ አያደረገውም! እንደው ሌላስ አላማ ኖሮት ቢሆን አቶ ይፍሩ ማነው የላከህ ብለውትም አደለ ፡አሃ ምናልባት እሳቸውን ሊገድል ይሆን እንዴ' ኧረ ! ትልቅ ሰው ይገደላል !እንደው ምን አይነቱ ደፋር ነው፡እንደው ምናምኒይቱን አጭሶት ይሆን እንዴ እንዲ የጀገነው፡ ድንገት ከአሳቡ ተናጠበ "እእ ውሃ እባካቹ ው..ሃ"አለ ባለጭንብሉ እንደመንቃት እያለ እና ሊወድቅ የደረሰ የመሰለውን ጭንቅላቱን በታሰረው እጁ ለመንካት እየጣረ "አሃ አንተ ሞት እምቢ ነቃህ፡!"ብሎ ዘበኛው ውሃ ይዞ ተጠጋው ፡"እሺ እኔው ላጠጣህ መሰል አንተማ አቅሙን ከየት አምጥተኽው  ጎበዝ ምን ልበልህ ቸገረኝ!"ብሎ እያለመጠ ውሃውን አጠጣው፡እናም እየጠጣ አቋረጠበት "አሃ ፍጆታ የሚባል ነገር አለ ወንድሜ! አለው፡ባለጭንብሉ ቅጣቱ ከሚገባው በላይ የተጋነነ መሰለው "አንተ የማትረባ እንቅልፍህ አልመጣም!"አለው ባለ ጭምብሉ እልህኛ ነው "ዋላስ ከዚም በቀላሉ ለታመልጪኝ ነው አንቺ ትንኝ አታደርጊውም ግን እንደው ይሄን የለሊት ጉዞ ከየት ተማርሺው በይ!?" አለ ዘበኛው እያለመጠበት ፡ወጣቱ ይበልጥ ተበሳጨ "አንተ የማትረባ ፡ይሄን ገመድ ከላዬላይ ፍታ ልቀቀኝ"አለ በእልህ እየተወራጨ "ይህ የአባወራው ትህዛዝ ነው፡እናም እኔ ከሳቸው ብቻ ነው ትእዛዝ የምቀበለው አባብለህ አስተኛው ካሉኝ አስተኛሃለው ዝፈንለት ካሉ እዘፍንልሃለው ዘምርለት ቢሉም፡እዘምርልሃለው ቅበረውም ካሉ እንደዛው መቼስ ስራ አይደል!"አለ በማልመጥ "ውሻ በበላበት ይጮሃል እንዲሉ!" አለ ባለጭንብሉ የበለጠ ሊሰድበው ቃላት እየፈላለገ "አይጥ ድመትን ለጫወታ ትጋብዛለች ደሞ ካንተ ጋር የሚሄድ ተረት ነው፡ሀሀሀሀ እኔ የምለው፡ቀን ላይ የሆነ የጀግና ፊልም አይተህ ነበር እንዴ በለሊት ካልሲህን ቀደህ አናትህ ላይ አጥልቀህ የመጣኽው ሀሀሀሀ ሲያረጉ አይተሻል እንደው እመጣለው እንኳ አይባልም ሀ.ሀ.ሀ..ሀ የማትረባ ዱርዬ !" ብሎ ዘበኛው በርግጫ ከቆሰለው ፊቱ ላይ መታው፡ ባለ ጭንብሉ ወደኋላው ፍንግል አለ ዘበኛው መምታቱ ያስደሰተው ይመስል ፡ደጋግሞ እረገጠው ወጣቱ ስቃዩ በረታበት በቁስሉ ላይ የሚሰነዘረው ዱላ በጣም አሳመመው ሞቱን እስኪመኝ አሳለው አቃሰተ ተሰቃየ ዱላው ቀጠለ...... ==== አቶ ይፍሩ እራት ላይ አብረዋቸው የቀረቡትን አራቱንም ልጆቻቸውን በስስት እየተመለከቱ ፡ሁኔታቸውን ይከታተላሉ ፡ሮዛ 26 አመቷን ይዛለች ራሄል 23 ሲፈን 21  ሊያ 16 ይገረማል ልጆቼ አሁን ሁሉም እኩያ እስኪመስሉ ተቀራርበዋል፡አንድ ወቅት ሁሉም የሚ ያስቸግሩ እፃናት ነበሩ ዛሬ ላይ መኩሪያዬ ሆነዋል ተመስገን ምንም ነገር ስለናንተ ነው የማደርገው በዚች ምድር ላይ እስካላቹ ሁሌም የሚገባችሁን ማግኘት አለባቹ እሱን ለመስጠት ስለናንተ የማይታለፈውን ሁሉ አልፋለው እኔ እኔ ነኝ ይፍሩ አባታቹ አሉ በኩራት በውስጣቸው ያንን ውሻ ግን ማን እንደላከው ካላወኩ እንቅልፍ አይኖረኝም ፡በጭራሽ ሲፈኔን ነክቶብኝ ይሆን እንዴ እናትና ልጅ የደበቁኝ ነገር ይኖር እንዴ?አይደረግም እንደዛ አድርጎ ከሆነ ፡እንትኑን ቆርጬ አሰቃይቼ ነው ማጠፋው አይማረኝ ከማርኩት፡ሌሎቹ ልጆቼ ሰለተፈጠረው ነገር አለመስማታቸው ጥሩ ነው እንዲያ ባይሆን ኖሮ ከፊታቸው ደስታ በራቀ ነበር ስለ ጉዳዩ መስማት የለባቸውም እያሉ እያምሰለሰሉ ፡ወደሲፈን በትኩረት አዩ ዝምታ በዝቶባታል እናትየውም እንደዛው የናቲቱ እንኳ ችግር የለውም፡ልጄ እኔ ልሸማቀቅ ብለው ተቆጩ በጣም "ሲፈኔ አንዴ ትመጪ ላናግርሽ "ብለው ተነስተው ከሳሎን ወጥተው በረንዳ ላይ ከተቀመጠው ወንበር ቁጭ አሉ ፡ሲፈን እየተጎተተች ሄዳ አጠገባቸው ተቀመጠች "ሲፈኔ ዝምታሽ በረታብኝ እኮ ፡ምነው የደበቅሺኝ ነገር አለ ከዛን ለቱ ሁኔታ ንገሪኝ ሳደብቂ አባትሽ ነኝ!?" "አይ አባዬ ምንም አልደበኩህም ከማስፈራራት ሌላ ነገር አላረገኝም እንደዛ ቢሆን አውጥተህ ስትለቀው ዝም የምል ይመስልሃል!ሲፈን እኮ ነኝ !"አለች በማረጋገጥ "ሀሀሀሀ ያባቷልጅ የኔ ልዩ አንቺን ምናለ ፈጣሪ ወንድ ባደረገልኝ!"አሉ አቶ ይፍሩ "አይ እንግዲ አባባ !አንቺን ሰው ያርግልኝ ነው የሚባለው ሰው መሆን በቂ ነው! ፆታ አያመፃድቅምም፡ አያሳፍርምም ፡የሁሉ ሰሪ እሱ ብቻ ነው፡!"አለች ሲፈን ኮስተር እንደማለት ብላ "እሰይ የኔ አዋቂ የኔ ጀግና ልክ ነሽ !" "አባባ የዛን ለት እውነት ባለ ጭንብሉን አውጥተህ ነው የለቀቅከው ምንም አይነት ቅጣት አላደረስክበትም ?" "አዎ የኔልጅ ከሱ ጋር ምን አላፋኝ የፈለገው ተራ የስርቆት ጉዳይ ለመከወን ነበር ስለዚህ ጥቂት ጎሸም አደረኩትና ለቀቅኩት፡" "ከሆነ ጥሩ ነው፡ግን ደሞ ስህተትም አለብህ የግድ ቤትህን ሰብሮ የገባን ሌባ ጎሻሽሞ መልቀቁ አልታየኝም፡ለፖሊስ ማስያዝ ነበረብህ!"አለች ሲፈን በቁጭት የአባቷ ድርጊት አልዋጥ እያላት "እኔ በወቅቱ እሱ አልታየኝም ፡ሲፈኔ አሁን እሱን ተይውና ይልቅ እንደፊቱ ተጫዋችነትሽን አምጪው እህቶችሽ ግራ እንዳይጋቡ ደሞም መቼም እንዳይሰሙ!" "ኧረ አባባ እነሱ መቼም አይሰሙም እንኳን ይህን አውቀው እንዲሁም ፈሪ ናቸው !"አለች ሲፈን ፈገግ ለማለት እየሞከረች፡አቶ ይፍሩ በልጃቸው፡ ሁሌም እንደተደመሙ ነው ትለያለች ሲፈን ይላሉ አስተዋይ ናት ቆንጆ ናት ፡ተወዳጅ ናት... ======== አቶ ይፍሩ ኮራ ብለው ከጓደኞቻቸው ጋር እየተገባበዙ ከአንድ ግሮሰሪ ተቀምጠዋል ወሬያቸው ሁሉ ስለ ባለ ጭንብሉ ወጣት ነበር ሁለቱም ጓደኞቻቸው ከሳቸው ጋር በሚስጥር የተሳሰሩ ናቸው ነገርግን ለመጀመሪያ ጊዜ  በባለጭንብሉ ምክንያት አቶይፍሩ ጥርጣሬ ገብቷቸዋል ማነው ከሁለት አንዱ የከዳኝ ወይስ ያልጅ ተራ ሌባ ነው! ግን እንዴት ሙሰኛ አጭበርባሪ፡ሊለኝ ቻለ እያሉ በጨዋታቸው መሃል  ግራ በመጋባት ያይዋቸዋል ከግንባራቸው ይነበብ ይመስል አቶ ይርጋ ሜታ ቢራቸውን ጎንጨት ብለው "አና ይፍሩ ልጁን ከቤትህ አስረህ ማቆየትህ ተገቢ ነው!"አሉ "አሃ ማንነቱን ሳታውቅ ልቀቀው ነው የምትለኝ?"አሉ ቆጣ ብለው አቶ ይፍሩ።
25
3
📢 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች!ባለፉት ጊዚአት በቻናላችን ላይ ይወጡ የነበሩ  ማስታወቅያዎች (Web Promotion) መብዛት ንባባችሁን እንደረበሸው እና ቪው (Views) እንዲቀንስ ምክንያት እንደነበር እንረዳለን። የእናንተን ሰዓት እና ንባብ ማክበር ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ስለሆነ—ያንን የማስታወቅያ ሂደት ሙሉ በሙሉ አቁመነዋል። ከዚህ በኋላ ያለ ምንም ማስታወቂያ መረበሽ በሰከነ መንፈስ የሚወዱትን የሊቃውንት፣ የስነ-ጽሁፍ እና አስተማሪ ይዘቶች ብቻ እናደርሳችኋለን። 🔔  ይህንን አሰልቺ ማስታወቅያ ለማስቀረት ብላችሁ ቻናላችንን #Mute አድርጋችሁት ከሆነ፣ አሁን ንጹህና ጥራት ያለው ይዘት ብቻ ስለሚለቀቅበት እባክዎ #Unmute በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ። ለአስተያየታችሁና ከኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን! 🙏 💥ከዚህ ቀደም የነበረው ቆይታችን ምን ይመስል ነበር? ሐሳብዎን እና አስተያየትዎን ከታች ባለው የኮሜንት መስጫ ላይ አጋሩን! 👇 @atronosee
306
4
💚 ለውብ ቀን! ወርክሾፕ ላይ ነው የተዋወኳት፤ ከላይ እስከታች ዝንጥ ያለች፣ ግብድዬ መቀመጫ አላት። የምትቀባው Perfume ሽታው ጣፋጭ ነው። ስናወራ ብዙ የጋራ ነገር ኖረን ደስስ አለኝ፤ ደስስ አላትም። እርግት ስክን ማለቷ እና ኮንፊደንሷ የሚስብ ነገር አላብሷታል። ወክ እያደረግን ነው፤ ከእሷ ጋር መሄድ ምቾት ይሰጣል። መንገድ ዳር ወደአለ መሸታ ቤት ገባን። ማልታ አዘዝኩ፤ ጂን አዘዘች። በትህትናም «ሲጋራ አምጭልኝ» አለች። ጂኑን ከማልታዬ ጋር አጋጨነው። እኔ ብቅሌን፣ እሷ አረቄዋን እየቀመቀምን ነው አጫጫሷ ደስ አለኝ። «አጭስ አጭስ አለኝ፤ ጅን እዘዝ እዘዝ አለኝ» ስሜቴን ተቆጣጥሬ ገብሴን ተያያዝኩት። ስለተለያየ ነገር አወራን። «አብረን እንደር ወይስ ሌላ ፕሮግራም አለህ ወይ?» አለቺኝ። ደነገጥኩ! እንዳልደነገጠ ለመሆን ሞከርኩ፦ «አይ ዛሬ ምሽት አንድ አስቸኳይ ስራ አለኝ» አልኳት። 🤔 ፆታ የተቀያየርን አይነት እንግዳ ስሜት ተሰማኝ !ነፃነቷ ረበሸኝ?? ያደኩት አባታዊ ማህበረሰብ (patriarchy society) ውስጥ ነው፤ ወንድ እየጠጣ «ከዚህ በላይ በቃህ» የምትል ቺክ… ወሲብ እየፈለገች የምትግደረደርበት፣ ቤርጎ እየገባች «ውዴ ሌላ ቀን አይሻልም?» የምትል እንስት… ሲጋራ ስትለኩስ «... ሳንባህን ይጎዳዋል ቅድም አጨስክ አይደል» እያለች የምትንጋተት አይነት ሴትን ማየት ነው ልምዴ። ስለምን ወንድ ላይ ትክክል ነው ብለን የተቀበለነው ወይም ያን ያህል የማይጎረብጠን ሴት ላይ ሲሆን ይጎረባብጠናል? አባታዊ ማህበረሰብ ውስጥ ስላደገን ይሆን?? ስህተት የግድ ከፆታ ፆታ መለኪያው መለያየት ይኖርበት ይሆን?? ነፃነቷ አፈዘዘኝ። መጉላት ለለመደ ወንድ መፍዘዝ ከባድ ነው! መገናኘት አቋረጥኩ። 🎭 ለጓደኞቼ «ፈታ ያለች፣ ነፃነቷን የተጎናፀፈች ኮንፊደንሳም ነች» ብዬ ነግሬያቸው ነበር! አሁን ግን በተቀመጥንበት ካፌ ስለሷ ሲወራ እንዲህ አልኩ፦ «ሱሴ ነች፤ በዛ ላይ ፈጣጣ!» ያቺ ያሞገስኳት፣ ያቺ ከአቅም በላይ ያንቆለጳጰስኳትን እንስት ሳጣጥላት «በህይወቷ መንገድ እትትት ብለህ ሄደህ፣ እንደዛ አግዝፈህ ነግረኸን ዛሬ ድክመቷ ነው ብለህ ያሰብከውን ማጉላት ትክክለኛ አይደለም» ያለኝ ማንም የለም! የሚያበላሹን የማይሞግቱን ናቸው!የሚያጨማልቁን «መላክም ሴጣንም ነች» ስንል ዝም ብለው እየሰሙን ያሉ ናቸው። 💡 ማስታወሻ፦ በዙሪያችን ያሉ ቅን ሞጋች ሰዎች ለእድገታችን ምሶሶ ናቸው። የፍልስፍና መጀመሪያ በተለምዶ ያመንበትን በሰከነ መንገድ መመርመር ነው። #በነገራችን ላይ በዚህ ሀሳብ ላይ የሴቶችም የወንዶችም ሀሳብ ምን ይመስላል..? አካፍሉን... ✍️ አድሀኖም @atronosee 🔄ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ!
392
5
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ
112
6
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
54
7
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
129
8
1GB ስንት MB ነው?
31
9
ሁሌም ሳቅ😂😂😂
ሁሌም ሳቅ😂😂😂
79
10
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
64
11
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች❓
102
12
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀 😂የሳቅ ፕላኔት🌍 እንባላለን😎 ና ግባ 🤣😁👇👇
160
13
#ጠርሙስ እንደ ጠርሙስ ያለ፣ አለኮ ብዙ ሰው፤ ታንቂ አንገት ሰጥቶት፣ ጭንቅላት የነሳው፡፡
596
14
በዚች ሰፊ ዓለም መሄጃ ሲታጣ ያልጠበቅነው ችግር በድንገት ሲመጣ እንዳሰብነው ሳይሆን ነገር እና ዓለሙ ትርጉሙ ሲጠፉ የመኖር ጣዕሙ እውነት ነው ይጨንቃል ግን እግዚአብሔር ያውቃል? 🔘በረከት ዘውዱ🔘
563
15
🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....
196
16
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇
222
17
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
75
18
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
163
19
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል
29
20
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
31