Ethio ቴክ'ˢ
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Ethio ቴክ'ˢ
Channel Ethio ቴክ'ˢ (@ethio_techs) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 203 917 subscribers, ranking 510 in the Technologies & Applications category and 88 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 203 917 subscribers.
According to the latest data from 27 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -3 928 over the last 30 days and by -141 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.23%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.52% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 464 views. Within the first day, a publication typically gains 1 061 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 4.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group
✅Apps💽 👉 @ethioapps1
✅Games🎮 👉 @ethiogamestore
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot
✅YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ
✅Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs...”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 28 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.
Loading data
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 28 October | 0 | |||
| 27 October | 0 | |||
| 26 October | 0 | |||
| 25 October | +58 | |||
| 24 October | +24 | |||
| 23 October | +55 | |||
| 22 October | 0 | |||
| 21 October | 0 | |||
| 20 October | +18 | |||
| 19 October | 0 | |||
| 18 October | +35 | |||
| 17 October | +66 | |||
| 16 October | 0 | |||
| 15 October | 0 | |||
| 14 October | +20 | |||
| 13 October | 0 | |||
| 12 October | 0 | |||
| 11 October | 0 | |||
| 10 October | +76 | |||
| 09 October | 0 | |||
| 08 October | +85 | |||
| 07 October | 0 | |||
| 06 October | 0 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | +72 | |||
| 03 October | 0 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | 0 |
| 2 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 107 |
| 3 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 79 |
| 4 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 84 |
| 5 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 128 |
| 6 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 81 |
| 7 | 🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨
ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 107 |
| 8 | 🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍
👇ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላቹ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 126 |
| 9 | 500 ብር ካርድ ተለቀቀ | 58 |
| 10 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 57 |
| 11 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 103 |
| 12 | 1GB ስንት MB ነው? | 56 |
| 13 | የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 217 |
| 14 | ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇 | 132 |
| 15 | ONLINE ስራ🌐ተመልሷል
ለመስራት ከስር ያለውን ONLINE ስራ የሚለውን ነክታቹ join በማለት መስራት ትችላላቹ | 91 |
| 16 | #ET_AI
📌አሪፍ AI prompt ነው ሞክሩት
✅2030 ላይ ራሴን የት አገኘዋለሁ ?” (Future-Self Simulator)
✅ይሄኛው ትንቢት አይናገርም። ይልቁንም የዛሬ ልምዶች እና ውሳኔዎች ቢቀጥሉ፣ ቢሻሻሉ ወይም ትልቁን ግብ በቁርጠኝነት ብትከተሉ ልትደርሱባቸው የሚችሉ 3 የተለያዩ የ2030 Scenarios ይጠቅስላችኋል።
ለኔ ሞክሬው ጥሩ ውጤት ሰቶኛል🤝
Act as a future-scenario strategist.
First ask me 10 questions about my current career, skills, finances, learning habits, daily routine, goals, relationships, use of technology, biggest challenge, and biggest ambition.
Based only on my answers, create three plausible versions of my life in 2030:
Scenario A — If I continue mostly as I am
Scenario B — If I make consistent but realistic improvements
Scenario C — If I seriously pursue my highest-priority goal
For each scenario, describe career, skills, finances, lifestyle, opportunities, and likely challenges.
Then identify the 5 decisions I can make now that would most strongly improve my options.
Do not present these scenarios as predictions. Clearly separate evidence, assumptions, and possibilities.
Copy_Paste አድርጉት😊
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 352 |
| 17 | 🌐በተለይ ምሽት ከ12 ሰአት ጀምሮ እስከ 4 ሰአት ድረስ ኔትወርክ የሚያስቸግረው ✈️ ማበራ ማጠፋው😡 እኔ ብቻ ነኝ ወይስ?🤔
መልሳችሁን በ #Reaction ብትገልፁልን ደስ ይለናል🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 283 |
| 18 | 2⃣. VGA (Video Graphics Array): VGA በጣም ያረጀው እና ቀስ በቀስ እየተተካ የመጣው መደበኛ የኬብል አይነት ነው።
✅1. ቴክኒካዊ ባህሪያት
⏺ የሲግናል አይነት: አናሎግ ሲግናል (Analog Signal) ይጠቀማል: መረጃው የሚተላለፈው በቀጣይነት በሚለዋወጥ የኤሌክትሪክ ሞገድ ነው።
⏺ ችግር: በዚህ ሂደት ውስጥ ሲግናሉ በቀላሉ በውጪ ጣልቃገብነት (interference) ተጽዕኖ ስለሚደርስበት እና ርቀት በጨመረ ቁጥር ጥራቱ እየቀነሰ ስለሚሄድ ምስሉ ሊደብዝዝ ወይም ሊዛባ ይችላል።
✅ ጥራት (Resolution) ድጋፍ: ከፍተኛ ጥራቶችን አይደግፍም። ብዙውን ጊዜ እስከ 1080p (Full HD) ድረስ ቢደግፍም፣ ጥራቱ ከ HDMI ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ ነው።
✅ የድምጽ እና ምስል ድጋፍ: ምስልን ብቻ ያስተላልፋል። ድምጽ ለማስተላለፍ የተለየ የኦዲዮ ኬብል ያስፈልገዋል።
⏺ ኬብል: የኬብሉ ጫፍ ብዙውን ጊዜ ባለ 15-ፒን ባለ ሰማያዊ አያያዥ ነው።
✅ 2. የአጠቃቀም ቦታዎች
⏺ አሮጌ ኮምፒዩተሮች እና ላፕቶፖች
⏺ አንዳንድ የቆዩ ፕሮጀክተሮች (Projectors)
⏺ በጣም የቆዩ መቆጣጠሪያዎች (Monitors)
✅ የHDMI እና VGA ቁልፍ የንፅፅር ነጥቦች
የHDMI እና VGA ማገናኛዎችን (Connectors) የሚለዩ ዋና ዋና ባህሪያት ከዚህ በታች👇 ቀርበዋል...
🔶 HDMI (High-Definition Multimedia Interface)
⏺ የሲግናል አይነት: ዲጂታል ሲግናል (Digital) ይጠቀማል።
⏺ የምስል ጥራት: እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥራቶችን (እንደ 4K እና 8K) ይደግፋል።
⏺ ድምጽ ድጋፍ: አዎ፣ ድምጽን እና ምስልን በአንድ ኬብል ላይ ያስተላልፋል።
⏺ የጥራት መዛባት: ዝቅተኛ ነው (በተግባር ምንም የጥራት መጥፋት የለም)።
⏺ ተመራጭነት: ለዘመናዊ መሣሪያዎች (Standard for today) ምርጡ መደበኛ ነው።
⏺ የኬብል አይነት: 19-ፒን ያለው፣ በአንጻራዊነት ትንሽ እና ቀጭን ነው።
✅ 🔷 VGA (Video Graphics Array)
⏺ የሲግናል አይነት: አናሎግ ሲግናል (Analog) ይጠቀማል።
⏺ የምስል ጥራት: መካከለኛ ጥራት ብቻ ነው (በተለምዶ 1080p)።
⏺ ድምጽ ድጋፍ: የለም፣ ምስልን ብቻ ያስተላልፋል።
⏺ የጥራት መዛባት: ከፍተኛ ነው (በኬብል ርዝመት እና በውጪ ጣልቃገብነት በቀላሉ ይጎዳል)።
⏺ ተመራጭነት: ለያረጁ መሣሪያዎች (Legacy Standard) ብቻ ያገለግላል።
⏺ የኬብል አይነት: 15-ፒን ያለው፣ በአንጻራዊነት ትልቅ እና ወፍራም (ብዙውን ጊዜ ሰማያዊ) ነው።
👉 የመጠቀም ምክር (Bottom Line)
✅ ዘመናዊ እና ምርጥ ጥራት ከፈለጉ: ሁልጊዜ #HDMIን ይጠቀሙ። ምንም የጥራት መጥፋት የለም፣ ድምጽ ይዟል፣ እና ለ4K እና ለተሻሉ ማሳያዎች ምርጡ👏 ምርጫ ነው።
✅ አሮጌ ፕሮጀክተር ወይም መቆጣጠሪያ ካለዎት: መሣሪያው ሌላ አማራጭ ከሌለው ብቻ VGAን ይጠቀሙ። ነገር ግን፣ ለተሻለ ጥራት፣ VGA ወደ HDMI የሚቀይር Active Adapter መጠቀም ያስቡበት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 281 |
| 19 | ✅ የ HDMI (High-Definition Multimedia Interface) እና VGA (Video Graphics Array) ማገናኛዎች መካከል ስላለው ልዩነት እና ስለ አጠቃቀማቸው በዝርዝር እና በዝርዝር እንመልከት:
1⃣. 🖥️ HDMI (High-Definition Multimedia Interface)
✅ HDMI ዘመናዊው እና በጣም የሚፈለገው መደበኛ የኬብል አይነት ነው።
✅ 1. ቴክኒካዊ ባህሪያት:
⏺ የሲግናል አይነት: ዲጂታል ሲግናል (Digital Signal) ይጠቀማል። መረጃው በዜሮዎች እና በአንድዎች (0s እና 1s) መልክ ይተላለፋል. ይህም የሲግናል ጥራት ሳይቀንስ በንጹህ መልክ ከምንጩ (ለምሳሌ ላፕቶፕ) ወደ ማሳያው (ለምሳሌ ቲቪ) እንዲደርስ ያስችላል።
⏺ ጥራት (Resolution) ድጋፍ: እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥራቶችን ይደግፋል፡ Full HD (1080p)፣ 4K አልፎ ተርፎም 8K ጥራትን ያለችግር ያስተላልፋል።
⏺ የድምጽ እና ምስል ድጋፍ: በአንድ ኬብል አማካኝነት ሁለቱንም ድምጽ እና ምስል (Audio and Video) የማስተላለፍ አቅም አለው። ይህ ማለት ለቲቪዎች እና ለሲኒማ ስርዓቶች ተመራጭ ያደርገዋል።
✅ የዲጂታል መብቶች ጥበቃ (DRM):
⏺ የ HDCP (High-bandwidth Digital Content Protection) ቴክኖሎጂን በመጠቀም የቅጂ መብት ያላቸው ይዘቶች (ለምሳሌ ፊልሞች) እንዳይገለበጡ ይከላከላል።
✅ 2. የአጠቃቀም ቦታዎች
⏺ ዘመናዊ የቴሌቪዥን ማሳያዎች (Smart TVs)
⏺ የኮምፒዩተር መቆጣጠሪያዎች (Monitors)
⏺ ላፕቶፖች እና ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች
⏺ የጨዋታ ኮንሶሎች (PlayStation, Xbox)
⏺ የዲቪዲ/ብሉ-ሬይ ማጫወቻዎች
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻 | 1 125 |
| 20 | ነፃ internet 🌐ተመልሷል
ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ | 103 |
