cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Show more
Advertising posts
22 934
Subscribers
-2424 hours
-1457 days
-40030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
#ውዷ_አህቴ_ሆይ! #ሷሊህ ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!     ☞በኢመን ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ። ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!✅             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Show all...
👍 18💯 3
☞::::::::ሴት ልጂ:::::::☜ ፀጥ ስትል ብዙ ሚሊዮን ሀሳቦችን እያሰበችና እያብሰለሰለች መሆኑ ይግባህ።! አፍጣ ስታይህ ለምን እንደዚህ እንደምትወድህ እና ይህን ሁሉ መሰዋትነት እንደምትከፍልህ እያሰበች ነው።! አብሬህ እቆማለሁ ስትልህ ማዕበል እንኳ ቢመጣ አልንቀሳቀስም ማለቷ ነው።! ☞አትጉዳት ወይም በተሳሳተ መንገድ አታስባት ......አንተ ስትራብ ተርባ ፣ ስትቸገር ተቸግራ ፣ ስትራቆት ተራቁታ ፣ ገበናህን ሸፍና የምትኖረው ሚስትህ የልጆችህ እናት ሚስትህ ናት።! ኧረ እውነታውን ልንገርህ ☞ሚስትህ ማለት የቤትህ ብርሀን ናት። ስለዚህ☞አክብራት፣ውደዳት፣ፍቅር ስጣት!።               ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Show all...
👍 11🕊 1
‏﷽ {إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا} اللَّهُمَّ صَلِّ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ علے ‎إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ ‎مُحَمَّد، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ..
Show all...
إن_الله_وملائكته_يصلون_على_النبي_بصوت_الشيخ_ماهر_المعيقلي.m4a3.41 KB
👍 4 4
❗️::::::::ነውር  ነው ::::::::::❗️ ለሀላሉ ትዳር አይናፋር መስለህ በጓሮ አትምጣ የሀያእ አጥር ሰብረህ በፌዝ በዛዛታ፣ በወሬ አሉባልታ፣ አቃጥለህ ጊዜህን ለካርድ ስትገፈግፍ ውዱ ገንዘብህን ብር ያጣህ ጊዜ ለ"መህር" የሚሆን በዱቤ ታስራለህ አወይ ከንቱ መሆን! ❗️ተመከሪ እህት… ለትዳር አጋርነት ከልቡ ካለመሽ በእርሱም መጠራት ፍላጎቱ ካለሽ በቻትም በቴክስት ከእርሱ ጋር አታምሺ! የተፃፈልሽን አትሞቺም ሳትቀምሺ!             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Show all...
👍 18💯 2
sticker.webp0.46 KB
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች በሚራመደው እርምጃ ልክ መላኢኮች ይረግሙታል ። [ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]👈 ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅን ከማስለቀስ ተጠንቀቅ❗️
Show all...
👍 33💯 8 1
👆👂👂👈 #መጥፎዎቹ ❴ወንዶች❵ ለመጥፎዎቹ [ሴቶች] የተገቡ ናቸው፤ ጥሩዎቹ {ወንዶችም} ለጥሩዎቹ ❲ሴቶች❳ የሚገቡ ናቸው፡፡ 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
Show all...
መጥፎዎቹ_❴ወንዶች❵_ለመጥፎዎቹ_ሴቶች_የተገቡ_ናቸው.MP310.05 MB
👍 9💯 1
📌ሙሃዶሯው ተጀምሯል ግቡ ባረከሏሁ ፊይኩም!!!
Show all...
💯 1
Show all...
💥አል-ሙተሀቢን(المتحابين)

💥የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ፦ ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜 ጠቃሚ ምክሮች፤📜 በሸይኽ አህመድ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤ ፈትዋዎችን መልቀቅ ። ለማንኛው ሃሳብ እና አስተያየት 👇👇👇👇👇 @Almutehabbot ያድርሱን።

📌ኢንሻአሏህ 3:30 ላይ #አንዘርቱኩሙናር" በሚል ርዕስ በተወዳጁ ሸይዃችን ሸይኽ አህመድ አደም አንገብጋቢ ሙሃዶሯህ ይኖረናል ሁላቹንም ነው የጠራኋቹ። 👉ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ግዴታ ነው። እና ማናቹም እንዳትቀሩ ባረከሏሁ ፊይኩም! ፕሮግራሙ የሚተላለፈው በ፦#አልሙተሀቢን_ቻናል ይሆናል። ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇 http://t.me/almutehabin . . . . . . . . #ሼር_አድርጉት...........
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.