cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Больше
Рекламные посты
22 934
Подписчики
-2424 часа
-1457 дней
-40030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

☞ፈገግታ_ከኡለሞች_ጋር☜ ✍ሙጊራህ ኢብኑ ሹዕባህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ: "አንድም ሰው #ሸውዶኝ አያውቅም ከአንድ ወጣት #በስተቀር። የሆነ ጊዜ አንዲት ሴት ላገባ አሰብኩኝና ሳማክረው: "አሚራችን ሆይ! እኔ #ባታገባት ይሻላል እላለሁ" አለኝ። "ለምን❓" ስለው ⚠️"የሆነ ሰው #ሲስማት አይቻለሁ‼️" አለኝ። ከዚያ እሱ እራሱ እንዳገባት ሰማሁና "የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁ አላልክም ነበር⁉️" ስለው . . አዎ ልጅ እያለች አባቷ ሲስማት አይቻለሁ" አለኝ። 【አልቢዳያ ወንኒሀያህ: 8/53】 ትርጉም: ኢብኑ ሙነወር መልካም አዳር🌷🌷🌷             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показать все...
👍 7
sticker.webp0.20 KB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ውዷ_አህቴ_ሆይ! #ሷሊህ ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!     ☞በኢመን ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ። ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!✅             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показать все...
👍 21💯 3
☞::::::::ሴት ልጂ:::::::☜ ፀጥ ስትል ብዙ ሚሊዮን ሀሳቦችን እያሰበችና እያብሰለሰለች መሆኑ ይግባህ።! አፍጣ ስታይህ ለምን እንደዚህ እንደምትወድህ እና ይህን ሁሉ መሰዋትነት እንደምትከፍልህ እያሰበች ነው።! አብሬህ እቆማለሁ ስትልህ ማዕበል እንኳ ቢመጣ አልንቀሳቀስም ማለቷ ነው።! ☞አትጉዳት ወይም በተሳሳተ መንገድ አታስባት ......አንተ ስትራብ ተርባ ፣ ስትቸገር ተቸግራ ፣ ስትራቆት ተራቁታ ፣ ገበናህን ሸፍና የምትኖረው ሚስትህ የልጆችህ እናት ሚስትህ ናት።! ኧረ እውነታውን ልንገርህ ☞ሚስትህ ማለት የቤትህ ብርሀን ናት። ስለዚህ☞አክብራት፣ውደዳት፣ፍቅር ስጣት!።               ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показать все...
👍 13🕊 1
‏﷽ {إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا} اللَّهُمَّ صَلِّ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ علے ‎إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ ‎مُحَمَّد، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ..
Показать все...
إن_الله_وملائكته_يصلون_على_النبي_بصوت_الشيخ_ماهر_المعيقلي.m4a3.41 KB
👍 4 4
❗️::::::::ነውር  ነው ::::::::::❗️ ለሀላሉ ትዳር አይናፋር መስለህ በጓሮ አትምጣ የሀያእ አጥር ሰብረህ በፌዝ በዛዛታ፣ በወሬ አሉባልታ፣ አቃጥለህ ጊዜህን ለካርድ ስትገፈግፍ ውዱ ገንዘብህን ብር ያጣህ ጊዜ ለ"መህር" የሚሆን በዱቤ ታስራለህ አወይ ከንቱ መሆን! ❗️ተመከሪ እህት… ለትዳር አጋርነት ከልቡ ካለመሽ በእርሱም መጠራት ፍላጎቱ ካለሽ በቻትም በቴክስት ከእርሱ ጋር አታምሺ! የተፃፈልሽን አትሞቺም ሳትቀምሺ!             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показать все...
👍 20💯 2
sticker.webp0.46 KB
👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች በሚራመደው እርምጃ ልክ መላኢኮች ይረግሙታል ። [ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]👈 ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅን ከማስለቀስ ተጠንቀቅ❗️
Показать все...
👍 33💯 8 1
👆👂👂👈 #መጥፎዎቹ ❴ወንዶች❵ ለመጥፎዎቹ [ሴቶች] የተገቡ ናቸው፤ ጥሩዎቹ {ወንዶችም} ለጥሩዎቹ ❲ሴቶች❳ የሚገቡ ናቸው፡፡ 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
Показать все...
መጥፎዎቹ_❴ወንዶች❵_ለመጥፎዎቹ_ሴቶች_የተገቡ_ናቸው.MP310.05 MB
👍 9💯 1
📌ሙሃዶሯው ተጀምሯል ግቡ ባረከሏሁ ፊይኩም!!!
Показать все...
💯 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.