cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
23 429
Obunachilar
-1824 soatlar
-1097 kunlar
+19430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
=>ከሀሰት ፍቅር ከጥላት ምክር ከውሸት ትዳር ከመጥፎ ጓደኝ አላህ ይጠብቀን!
Hammasini ko'rsatish...
👍 12💯 2
#አደራ!_አደራ!!_የምለው_ነገር_ቢኖር _በፅናት_ጉዳይ_ነው። ❗️ በተለይ በዚህ የሚገለባበጥ በበዛበት ወቅት የፅናት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው❗️!! በዚህን ጊዜ #በሐቅ ላይ #በኢኽላስ መፅናት የተሰጠው ሰው አላህ ከሚሰጡ ነገሮች ትልቁን ስጦታ ሰጥቶታልና አላህን ሊያመሰግንና ፅናቱን አላህ እንዲያዞትርለት አላህን ሊለምን ይገበዋል!!። ታላቁ ዓሊም ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “የሰው ልጅ ነፍሱ ከሰውነቱ እስከቆየች ድረስ ለፊትና የተጋለጠች ናት። በመሆኑም እራሴንም እናንተንም የምመክረው ዘውትር አላህን ፅናት እንዲሰጠን በመለመን ላይ ነው። ልትፈሩ ይገባል!፣ ምክንያቱም ከእግራቹ ስር የሚያዳልጡ ነገሮች አሉ። የላቀው አላህ ፅናቱን ካልሰጣችሁ ጥፋት ላይ ልትወድቁ ትችላላቹ። አላህ ለመልክተኛው ﷺ የተናገረውን ስሙ:- وَلَوْلَا أَن ثَبَّتْنَاكَ لَقَدْ كِدتَّ تَرْكَنُ إِلَيْهِمْ شَيْئًا قَلِيلًا «ባላረጋንህም ኖሮ ወደነሱ ጥቂትን (ዝንባሌ) ልትዘነበል በእርግጥ በተቃረብክ ነበር፡፡» አል-ኢስራእ 74 ይህ የተባለው ለመልእክተኛው ﷺ ከሆነ የኛ ጉዳይስ እንዴት ይሆን?፣ እኛ በኢማናችንም በየቂናችንም ደካሞች ነን፣ ብዥታዎችና ስሜቶች ይቀጣጩናል። እኛ ከባድ የሆነ አደጋ ላይ ነን፣ የላቀውን አላህን ልባችንን ከቅኑ እንዳያዘነብልብን፣ በሐቅ ላይ ፅናት እንዲሰጠን ልንጠይቀው ይገባል፣ ይህ ነው የማስተዋል (የአዕምሮ) ባለ ቤቶች ዱዓ ማለት። رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ «እነሱም ይላሉ፡- "ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራሀን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የሆነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡» ኣል-ዒምራን 8 [ሸርህ አልሙምቲዕ 5/388] ✍             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Hammasini ko'rsatish...
👍 7 1💯 1
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንድት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ! እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክናየት አብራ ሴቶች ትባላለች በተለይ በተለይ የወንዶች ቻናል ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ? የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ እስኪ እህቶች እንደው ለአላህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአላህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም
Hammasini ko'rsatish...
👍 15💯 11
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
🛑 livestream 💎 የመጀመሪያው ፕሮግራም  ተጀመረ ✅ ርዕስ                በጋብቻ ላይ ማነሳሳት! 👇 🎙</ኡስታዝ አቡ ዚክራ> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
"❗️ሊነጋ ሲል ይጨልማል            ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል          ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል!"✅       ነገን ለማየት የዛሬውን ጭለማ መታገስ                            አለብክ!✅            
Hammasini ko'rsatish...
👍 25 6💯 5
◾️:::::::::የማይነጋ ለሊት:::::::::◾️ መከራ በዝቶብኝ በሲቃ ሳነባ ከጎኔ ሰው በዝቶ አንጀት የሚያባባ እንደ ክረምት ዝናብ የዶፍ እንባ ካይኔ ጭንቀቴ በርትቶ እንዳዘንኩኝ ያኔ ልቤ ተሰብሮብኝ አይዞህ ባይ አጥቼ ከተራራው ጫፍ ላይ ብቻዬን ወጥቼ ማንም እንዳያየኝ ብቻዬን ብደበቅ ማሰብም አቁሜ ከሰው ሁሉ ስርቅ ❗️ በጣም ተማርሬ ከፈጣሪ ጋራ ክርክር ገጥሜ ምነው የኔ ብቻ ጠፋብኝ አለሜ ብዬ ስናገረው መች አስከፋኝ እሱ የሚያሙህ ቢበዙ ስምህን እያነሱ ችግርህ ቢበዛ ገዝፎ እንካን ቢቆለል መያዣው ጠፍቶብህ ሀሳብህ ቢዋልል ጠንከር በል እና ጥሩ ነገር አልም የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Hammasini ko'rsatish...
👍 22💯 7 2
Photo unavailableShow in Telegram
☞ሴት ልጅ ከምታጌጥባቸው ጌጦች ሁሉ የተሻለው #ሃያእ_ነው። ሴቶች ሁሉ በተፈጥሯቸው ውቦች ናቸው። #ሃያዕ ከነርሱ የተገፈፈ ጊዜ ግን የእውነት ፉንጋዎች❗️ ይሆናሉ። አላህ ሆይ ለሙስሊም እህቶቻችን ሃያዕን አላብስልን አሚን።🤲
Hammasini ko'rsatish...
👍 39 8💯 4
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አስደሳች ዜና በወንድማችን ሀሰን አህመድ   ጋብቻ  በኢስላም         ጣፋጩ  የህይወት  መንገድ በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ለእህት ወንድሞቹ ለህዝበ ሙስሊሙ አበረከተ !! መፅሐፉ ስለ ጋብቻ ምንነት ፣ስለ ጋብቻ አስፈላጊነትና  አንገብጋቢነት ፣ ስለ ትዳር በቂ የሆነ  ግንዛቤ   እንድንይዝ  የሚረዳን መፅሐፍ ነዉ ። እንዲሁም መፅሀፉ ሰላም የሰፈነበትን፣እዝነትና ፍቅር የበዛበትን ፣ጣፋጭና ደስተኛ የትዳር ህይወት ለመመስረትና ለመምራት እንዲሁም ኢስላማዊ ቤተሰብ ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ። መፅሃፉን ለማግኝት በዚህ አድራሻችን ያናግሩን👇 📞09_56_57_69_02/ 0956566902 ☜ 📞ደዉለዉ ይዘዙን። #ሼር_በማድረግም_ያስተላልፉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 23 3🏆 2