cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Більше
Рекламні дописи
23 101
Підписники
-524 години
-677 днів
-30730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

☀️ሰዎች ሲያደርጉት ስታይ የማያስደስትህንና የምታወግዘውን ነገር አንተው እራስህ በየትኛውም መልኩ አታድርገው!👌 ይሄኔም ፍትሃዊና አስተዋይ ትባላለህ! #ወሰላሙዐለይኩም ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показати все...
👍 10
00:19
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
osDIBiwNI1yQ70CiEAhE9oiCGe0PJAvE9XAClR.mp42.06 MB
11👍 3
📌ኦን ላይን ላይ ዒልም እንጂ ትዳርን አንፈልግም። አይደል እህቶች👍👍👍👍👍
Показати все...
👍 70🏆 7
ከሶስቱ ከመሆን ተጠንቀቅ!! ————— የአላህ መልእክተኛﷺ ሶስቱን በእለተ ትንሳዔ አላህ አያናግራቸውም ብለዋል:- ☞① የሚመፃደቅን ሰው:- አይሰጥም የሚሰጠው ለመመፃደቅ ቢሆን እንጂ። አንዳንድ ሰዎች ከሰሩ ከለፉ ካደረጉ በኋላ በሆነች ገጠመኝ ግጭት ቢጤ ስትፈጠር ትላንት እንዲህ ብለንለት እንዲህ አድርጌለት…ወዘተ እያሉ ከሰሩት/ከሰጡት ነገር መልካም ሊያገኙ ይቅርና ወንጀል አፋሽ ሲሆኑ ይስተዋላል፣ ይህ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነውና ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባው ከባድ ርዕስ ነው። ስታደርግ ኒያህን አስተካክል! ለአላህ ብለህ መሆን አለበት ከዛ በኋላ ከሰውዬው ተጣላህም አልተጣላህም ስለዚህ ጉዳይ ከጭንቅላትህ አውጣው!! ምክንያቱም ለአላህ ብለህ እስከሆነ አስረክበሃልና መተሳሰቢያ ጊዜህ አልደረሰም፣ የምትተሳሰበውም ከሰውዬው ሳይሆን ከአላህ ነውና ባደረከው ነገር ላይ ስራህ እንዳይበላሽ አፍህን ዘግተህ ዝም በል!። ☞② እቃውን አይሸጥም በውሸት በመማል ቢሆን እንጂ:- ይህ ሌላኛው ከባድ አደጋ ነው!! ሰዎች ውሸትንና መሀላን የሽያጭ ማጣፈጫ አድርገውታል። ግን አንድ ነገር ሊያውቁ ይገባል! እሱም ውሳኔ (ቀደር) የሚባለውን ነገር ነው፣ አላህ ከወሰነው ዋሸሀም አልዋሸሀም፣ ማልከም አልማልከም ይሸጣል፣ ካልወሰነልህ ደግሞ ሺህ ጊዜ ለመጣውና ለጠየቀህ ሁሉ ብትምልና ብትዋሽ እንኳን አይሳካልህም!! ትርፉ ሌላ ይሆናል፣ እሱም ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ይህን ከባድ ወንጀልን መሰብሰብ ነው ትርፉ!። ይህ ሰፊ ርዕስ ነው፣ ግን ብዙ ሳላብራራ አጠር ያደረግኩት ቆም ብለህ የዉሳኔን (ቀደርን) ነገር በልብህ አስምረህበት ከነበርከበት የተሳሳት የሽያጭ ሂደት እንድትመለስና አላህ ከወሰነው ትክክለኛውን ነገር ተናግሬም ይሰጠኛል ብለህ እንድትቶብት ነው። መጀመሪያ ሽያጭህ ያማረና ትክክለኛ ከነበረም እምነትህ እንዲፀናበት ነው። ☞③ ልብሱን ከቁርጭምጭሚቱ አሳልፎ የሚጎትትን ወንድ። በአሁኑ ሰዓትማ ነገራቶች በተቃራኒ ሆነዋል እንዲያሳጥር የታዘዘው ወንዱ ሆኖ ሳለ እስከ ጉልበቷ የምታሳጥረዋ አንድ ክንድ ጨምራ ከመሬት እየጎተተችው እንድትሄድ የታዘዘቿ ሙስሊሟ ሴት ናት። አዑዙ ቢላህ! ስሜታችንን ተከትለን ገደል ከመግባት ቆም ብለን ማስተዋሉ መልካም ነው እላለሁ!። ‼️ዛሬ የአንድን የካፊር ኳዋስ ተጫዋች ባህሪ ለማንፀባረቅ ኮቴ በኮቴ አያመልጣቸውም❗️። በጣም ገርሞ የሚገርመው! በአሁኑ ሰዓት ብዙ ወጣቶች ላይ ፂም መልቀቅና ፀጉር መሀሉን ከፍ ዳርዳሩን ዝቅ አድርጎ መቁረጥ ይንፀባረቃል (እያወራሁ ያለሁት ስለ ሙስሊም ወጣቶች ነው) ስንት አመት ግን በደዕዋ ሲሰሙት ቆይተው አልተገበሩትም ነበር። ያውም እኮ በኢስላም ፂምን ማሳደግ ዋጂብ ነው። አለማሳደጉ መቁረጡ ከባድ ወንጀል ነው!። ታዲያ አሁን ማን አሳድጎ ነው ማሳደግ የጀመሩት? እነ እንትና ናቸዋ! እነሱም ግን ብልጥ ናቸው ከነቢዩﷺሱና እንዳይመሳሰሉ ፀጉራቸውን ግማሹን አሳጥረው ግማሹን አስረዝመው ተቆረጡ፣ ይህ የፀጉር ቁርጥ ደግሞ ነቢዩ ﷺ በጥብቅ የከለከሉት የአቆራረጥ አይነት ነው። አንተ ወጣት ሆይ! እወቅ ፀጉርን በዚህ መልኩ መቆረጥም ሀራም (ክልክል) ነው። 📌  የነቢዩን ﷺ ሱና (ፈለግ) ለመከተል ግን ሼም ይዘዋል፣ ያፍራል፣ አረ እንዳውም ከመከተል መቃረንን መርጧል፣ ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው እስልምናውን የሚወደው?! መልእክተኛውን ﷺየሚወደው?? በሌላ ዘገባ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:- “ሶስት አይነት ሰዎችን አላህ አያናግራቸውም፣ ወደነሱም አይመለከትም፣ አያጠራቸውምም ለነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው።” [ሙስሊም ዘግበውታል] አላህ ይጠብቀን!! አሚን❗️             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Показати все...
👍 10
☀️ወንድሞች ግን ታክሲ/ባጃጅ ውስጥ ገቢና ባዶ ሆኖ እያያቹ ለምን ከኋላ ትቀመጣላቹ በተለይ ባጃጅ ውስጥ። ብዙ ጊዜ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቁ ከኋላ ይቀመጣሉ ከዚያ ሴቶች ከፊት ይቀመጣሉ ከሹፌሩም ጋር ይነካካሉ አዑዙቢላህ 💥እናንተ ተረድታቹን/አስባቹልን የኋላውን ወንበር ካለቀቃቹልን ማን ሊለቅልን ነው በአሏህ? በጣም ነውኮ የሚቀፈው ከወንድ አጠገብ መቀመጥ ያውም ከሹፌር ።   በየትኛው የሸሪዐ ህግ ነው ሴት ከፊት ተቀምጣ ወንድ ከኋላ የሚቀመጠው?አንዳንድ  ሹፌሮች ደግሞ አፋቸውም እጃቸውም አያርፍም አዛ ያደርጉናል። ሀቅ ሀቁን ነው የማወራው ምርር ብሎኝ ነው የማወራው  እንዴት ይሄንን አስባቹ ቦታ አትለቁልንም  ሀቂቋ ኢስላም አክብሮናል እናንተም አክብሩን ። 💥እህቶች ደግሞ ከኋላ ቦታ መኖሩን እያወቃቹ ከኣጅነቢ ጋር አትቀማመጡ ሙዕሚን ሴት በአሏህ በአኺራ የምታምን ሴት እዩኝ እዩኝ አትልም ሀያዕ አላት ሙተነቂቦችን👈ብቻ አይደለም ሁላቹንም ይመለከታል ሙስሊም እህቶች በሙሉ! አስቡት ሹፌር ነው ሹፌር ደግሞ መሪውን ለማሸከርከር እጆቹ አለአግባብ ነው የሚንቀሳቀሱት ያኔ ሳይፈልግ በግዱም ቢሆን ይነካሻል እኽኽኽ አዑዙቢላህ! ሆን ብሎ ሚነካካም አይጠፋም በተለይ ካፊር ከሆነ 💥እና ወንድሜ እህቶችህ ፊት ተቀምጠው በወንድ እንዳይነካኩ ለምን በሩን አትዘጋም ???  ወንድ ነህ ከወንድ ተቀመጥ  እህቴ ደግሞ ከኋላ ግቢ ከኋላም ቢሆን ቢቻል በአጅነቢ መሀል አትቀመጪ ከተቀመጥሽም ትከሻሽ ከነሱ እንዳይነካካ ሰብሰብ ሰበር ብለሽ ተቀመጪ ባረከሏሁ ፊይኪ   ☀️ወንድሞች እባካቹ ለረቡና ስትሉ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቃቹ ከኋላ አትቀመጡ አስቡልን ለኛም ክብራችን በትንሹም እንድትነካብን አንሻም።   ኒቋብ(ሂጃብ) የለበስነውኮ እንዳታዩን ብቻ አይደለም የረቡናን ቃል አክብረን ለብሰናል እናንተም አክብራቹ ቦታ መንገድ ልቀቁልንም ለማለት ጭምር እንጂ! እስኪ እኔ ብሆንስ ብላቹ አስቡ ! #Join_Share ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @almutehabin @almutehabin
Показати все...
👍 17💯 3
💥«የወንዶች ልብ ውስጥ ተቅዋ የሞተ ጊዜ የሴቶችም ሃያእ ያኔ ይጠፋል» ☀️አባት ልጁን ካላደበ፣ወንድም እህቱን ካልመከረ፣ባል ሚስቱን ካልተቆጣጠር ይሄኔ ነው መጥፋቱ 💥የሷብቻ መታገል፣ሃያእ ለማድረግ መፈለጓ፣ በሂጃብ መሸፈኗ፣ ጌታዋን ለመፍራት መጣጣሯ መች ከምትፈልገው ያደርሳትና 💥በአከባቢዋ ያሉ ወንዶች ካልተስተካከሉ ብቻዋን ብትጥር በተኩላዎች መነከሷ እንዴት ይቀርና ሸይኽ አብድረዛቅ አልበድር  {ሃፊዘሁሏህ} እንዲህ ይላሉ፦ ☀️ሰንትና ስንት መልካም ሴቶች በመጥፎ ወንዶች ተበላሹ ስንት ሴቶች ሙኡሚኖች፣ መልካሞች፣ የተሸፈኑ፣ የተከበሩ፣ በትቅዋና፣በኢማን፣በጥሩነት መካከል መልካምነትን የፈለጉ    📌ተኩላዎች ይገጥሟቸዋል ከተኩሎች የሆኑ ያበላሿቸዋል በምላሳቸው፣ በሰልክ መስመሮች በተለያዩ ኢንተርኔቶች፣ፈታኝ በሆኑ ንግግሮች፣ በተለያዩ አነጋገሮች ያበላሿቸዋል  ክብሯቸውንና ብልጭነታቸው  ይነፍጓቸዋል። {موعظة النساء ص 42} ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam    
Показати все...
👍 7 3
☀️ረሱል ﷺ፡ ቢክር/ድንግል የሆነችን ሴት አግብተዋል 💥ቢክር ያልሆነችም ሴት አግብተዋል 💥ባልዋ የሞተባትን ሴት አግብተዋል 💥የተፈታች ሴትን አግብተዋል 💥በእድሜ የምትበልጣቸውን አግብተዋል 💥በእድሜ የምታንሳቸውንም አግብተዋል 💥አሽረፈል ኸልቅ   ከፍጡራን ሁሉ የላቁ የሆኑት ነብዩﷺ ሴት ልጅን በሁሉም   ሁኔታዋ ላይ አግብተዋል የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው የምትሆንህ ካገኘህ አግባ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ!
Показати все...
👍 45 19👎 1
☀️ለፈገግታ ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው ባልና ሚስት ነበሩ ሚስት ትንሽ ቀበጥ አለችና ባል ሚስቱን ሊቀጣ በር ላይ አወጣና ብትር ፈልጎ ሚስቱን እየመታት አንድ ምንገደኛ  በበራቸው ሲያልፍ ያያቸዋል እና ለምድነው የምትመታት ይለዋል መገደኛው ኧረ ባየሀት ቅብጥ ብላብኛለች አለው መገደኛውም ስትቀብጥብህ በብትር ሳይሆን በሴት ቅጣት አለው ሴትን በሴት ነው መቅጣት አለው እሱ ሴትን በሴት እዴት ይቀጣል ብሎ ግራ ገብቶት ምንማለት ፈልገህ ነው ብሎ ሲጠይቀው እሷ ገብቷታል ምንለማለት እደፈለገ ኧረ ዝምበለው ሰውየው እብድነውኮ አተ የእብድ ወሬ አትስማ ዝምብለህ መማታትህን ቀጥል አለችው ይባላል    👇 👉join👈        👆     .ተቀላቀሉ
Показати все...
👍 30👏 2 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.