ar
Feedback
الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

الذهاب إلى القناة على Telegram

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

تُعد قناة الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም (@tidar_be_islam) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 17 924 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 583 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 1 895 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 17 924 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -369، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 3.39‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.30‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 608 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 412 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

17 924
المشتركون
-1124 ساعات
-757 أيام
-36930 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+1
في 0 قنوات
يونيو '26
+7
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+98
في 6 قنوات
Get PRO
مارس '26
+2
في 4 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+5
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '26
+3
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+144
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+31
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+93
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+141
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+402
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+482
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+496
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+257
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+183
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+177
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+707
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+134
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+357
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+816
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+504
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+795
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 5 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+3
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+177
في 10 قنوات
Get PRO
مايو '24
+790
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 027
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1 684
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+1 057
في 7 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1 194
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+1 206
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+750
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+803
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+1 181
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+83
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+75
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+94
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+64
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+72
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+56
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+78
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+65
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+46
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+48
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+73
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+50
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+56
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+82
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+27
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+38
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+32
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+247
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+660
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+1 142
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+1 843
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+2 412
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+301
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+1 103
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+1 886
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+2 291
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+2 051
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+2 103
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+28 238
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
30 يوليو0
29 يوليو0
28 يوليو0
27 يوليو0
26 يوليو0
25 يوليو0
24 يوليو0
23 يوليو0
22 يوليو0
21 يوليو0
20 يوليو0
19 يوليو0
18 يوليو0
17 يوليو0
16 يوليو0
15 يوليو0
14 يوليو0
13 يوليو0
12 يوليو0
11 يوليو0
10 يوليو0
09 يوليو0
08 يوليو0
07 يوليو0
06 يوليو0
05 يوليو+1
04 يوليو0
03 يوليو0
02 يوليو0
01 يوليو0
منشورات القناة
🚫ሶላት ከማይሰግድ ሰው ትዳር⁉️ ☞ሸህ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ☜ የባልሽ ሁኔታ አንዳንዴ እየሰገደ አብዘሀኛው ጊዜ የማይሰግድ ከሆነ ከሱ ጋር አብሮ መኖር አይፈቀድም። ምክንያቱም ሶላትን መተው ትክክለኛው የኡለማዎች አቋም እንደሆነው (ከእስልምና የሚያወጣ) ትልቁ ኩፍር ነው። ሰውየው የሰላትን ግዴታነት ባይክድም እንኳን። ባንቺ ላይ ግዴታ የሚሆነው ከንዲህ አይነት ባል ራስሽን ማላቀቅ ነው። ካንቺ ጋር ግኑኝነት ሊያደርግም አይፈቀድለትም። በዚህ ኒካህ ስር መቆየትም አይፈቀድም። ሁኔታው እንዲህ ከሆነ ኒካሁ ራሱ ውድቅ ነው። ስለዚህ ከሱ ጋር ግኑኝነት ከማድረግም ወዳንቺ እንዳይቀርብም ተጠንቀቂ። የማይፈታሽ ከሆነ ጉዳይሽን ወደ ሸሪአ ፍርድ ቤት በመውሰድ ማመልከት ይጠበቅብሻል። ☞ኢብኑ ባዝ ይህንን ፈትዋ የሰጡት አንዳንዴ እየሰገደ አብዘሀኛው ጊዜ ለማይሰግድ ሰው ሲሆን ጭራሽ የማይሰግድማ ከሆነ ከዚህ የከፋ እንደሚሆን ግልፅ ነው። ✍ከዚህ ፈትዋ የምንረዳው ቁም ነገር👇 ❗️ሶላት የማይሰግድ ሰው ሙስሊም እንዳልሆነ ❗️ባሏ የማይሰግድ ከሆነ ፍቺ መጠየቅ እንደምትችል ❗️ሶላት ከማይሰግድ ሰው ጋር አብሮ መኖር እንደማይቻል ❗️ከማይሰግድ ባል ጋር ግኑኝነት መፈፀም እንደማይቻል ❗️ባል ተብዬው አልፈታም ካለ ሸሪአ ፍርድ ቤት በመሄድ መፈታት እንደምትችል እንረዳለን።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam

2
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
125
3
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕ
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam
336
4
🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303
910
5
የዐሹራእን ፆም የሚመለከቱ ጥቂት ነጥቦች ~ ያለንበት ወር የሙሐረም ወር ነው፡፡ ሙሐረም በሂጅራው አቆጣጠር የአመቱ መጀመሪያ ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ የሚገኘውን የዓሹራእን ቀን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ስርኣቶች አሉና ጥቂት እንተዋወስ 1. በመጀመሪያ ወሩ ታላቅና የተከበረ ወር ነው ነው፡፡ [ተውባህ፡ 36] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡ “አንድ አመት 12 ወር ነው፡፡ ከነዚህ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ (ከተከበሩት ውስጥ) ሶስቱ ተከታታይ ናቸው፡፡ ዙልቀዕዳህ፣ ዙልሒጃህ፣ ሙሐረም እና በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙደር ረጀብ ነው፡፡" [ቡኻሪ፡ 2958] 2. ሙሐረም ወርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡ “ከረመዳን ቀጥሎ ከሁሉም በላጩ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሐረም ነው፡፡” [ሙስሊም፡ 1163] ልብ በሉ! ሁሉም ወሮች የአላህ ሆነው ሳለ ነብዩ ﷺ ሙሐረምን “የአላህ ወር” ሲሉ መጥራታቸው ወሩ ያለውን ልዩ ደረጃ ያመላክታል፡፡ ልክ ሁሉም መስጂዶች የአላህ ቤቶች ሆነው ሳለ ከዕባ ለየት ባለ መልኩ “የአላህ ቤት” እንደሚባለው ማለት ነው፡፡ 3. በዚህ ወር ውስጥ ታላቅ ቀን አለ፡፡ እሱም ሙሐረም 10 ነው፡፡ “ዓሹራእ” በመባል ይታወቃል፡፡ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከመካ ወደ መዲና ሲገቡ  የሁዶች ዓሹራእን ይፆሙ ነበርና “ምንድን ነው ይሄ የምትፆሙት ቀን?” ሲሉ ጠየቋቸው፡፡ እነሱም “ይሄ አላህ ሙሳንና ህዝቦቹን አትርፎ ፊርዐውንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት ታላቅ ቀን ነው፡፡ ሙሳ አላህን ለማመስገን ሲሉ ፆመውታል፡፡ እና እኛም እንፆመዋለን” አሉ፡፡ ነብያችን ﷺ ይህን ጊዜ “ከናንተ ይልቅ እኛ ለሙሳ የተገባን ነን” በማለት ፆሙት፡፡ እንዲፆምም አዘዙ፡፡ [ቡኻሪ፡ 2004] [ሙስሊም፡ 1130] 4. ይህን ቀን፣ ማለትም ሙሐረም አስርን መፆም እጅግ የላቀ ዋጋ አለው፡፡ ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል እንደሚያሚያሳብስ ነብያችን ﷺ ተናግረዋል፡፡ [ሙስሊም] 5. ይህን ቀን (ሙሐረም አስርን) ለመፆም ከወሰንን ዘጠነኛውንም ጨምረን ብንፆም የተወደደ ነው፡፡ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ “ለቀጣይ (አመት) ከቆየሁ በርግጥም ዘጠነኛውንም እፆማለሁ” ብለዋልና።  [ሙስሊም፡ 1134] 6. በነገራችን ላይ ዓሹራእን የመካ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር፡፡ ነብያችንም ﷺ ገና ወደ መዲና ሳይሰደዱ በፊት መካ እያሉ ይፆሙት ነበር፡፡ የረመዳን ፆም ከመደንገጉ በፊት ዓሹራእን መፆም በሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነበር፡፡ እነኚህን እውነታዎች የሚያመላክተው እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ስትል የተናገረችው ነው፡- “ዓሹራእ ቁረይሾች በዘመነ ጃሂሊያ (በጨለማው ዘመን) ይፆሙት የነበረ ቀን ነው፡፡ ነብዩም ﷺ ይፆሙት ነበር፡፡ መዲና በመጡ ጊዜ እሳቸውም ፆሙት ሰዎችም እንዲፆሙት አዘዙ፡፡ የወርሃ ረመዳን ግዴታ በወረደ ጊዜ ግን ረመዳንን ሆነ (በግዴታነት) የሚፆሙት፡፡ ዓሹራእን እንዲፆም (ማዘዙን) ተውት፡፡ እናም የፈለገ ይፆመዋል የፈለገ ደግሞ ይቶወዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 7. ዓሹራእን እለቱን መፆም እንጂ በምንም መልኩ በዓል አድርጎ ማክበር አይፈቀድም፡፡ አቡ ሙሳ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት ዓሹራእን የሁዶች ይፆሙት ነበር፡፡ እንደ ዒድ ይቆጥሩት ነበር፡፡ ሴቶቻቸውንም ጌጦቻቸውንና ጥሩ ጥሩ ልብሶቻቸውን ያለብሷቸውም ነበር፡፡ ነብዩ ﷺ ግን “እናንተ ፁሙት” በማለት መፆም እንጂ እንደ ዒድ እንዳይታሰብ ጥቆማ ሰጥተዋል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ማሳሰቢያ፦ ሙሐረም 9 እና 10 ነገ ረቡዕ እና ሃሙስ መሆኑን አውቀን ብንፆም እና ሰዎች እንዲፆሙት ብናስታውስ መልካም ነው። @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
2 360
6
‏المبادرة إلى التوبة من الذنب فرضٌ على الفور ، ولا يجوز تأخيرها ، فمتى أخّرها عصى بالتأخير ☞ወንጀል ሰርቶ ተውበት ማድረግ ግዜ የማይሰጠው ፈጣን
‏المبادرة إلى التوبة من الذنب فرضٌ على الفور ، ولا يجوز تأخيرها ، فمتى أخّرها عصى بالتأخير ☞ወንጀል ሰርቶ ተውበት ማድረግ ግዜ የማይሰጠው ፈጣን የሆነ ግዴታ ነው። ማዘግየት አይፈቀድም። ከተውበት የዘገየ ሰው በመዘግየቱ ወንጀለኛ ነው።" ‏📚 ابن القيم | مدارج السالكين ١/٢٠٥
2 322
7
👉 ነብያችን ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም 👉 በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ቢሆንም በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው اللهم صلِّ وسل
👉 ነብያችን ላይ ሰላትና ሰለዋት ማውረድ በጅሙአ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም 👉 በጅሙአ ቀን ይበልጥ የተወደደ ቢሆንም በሌሎችም ቀናቶች እንድንፈፅመው የተደነገገ ኢባዳ ነው اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
2 108
8
🚫 የጥንቃቄ መልእክት❗️ እባኳትን በWhatsAppበ,telegram በimo ላይ ከማታውቁት ሰው ቪዲዮ ኮል ቢደውልላችሁ አታንሱ የማታውቋቸው ሊንኮች አትንኩ ፓስዋርዳችሁ አሳልፋችሁ አትስጡ ፕሊስ።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
1 766
9
《 ማንኛዋም ሴት ባሏ ከሷ የወደደላት ሆኖ ከሞተች ጀነት ገባች 》 قال رسول الله ﷺ: « إذا صلت المرأة خمسها وصامت شهرها وحفظت فرجها وأطاعت زوجها قيل لها ادخلي الجنة من أي أبواب الجنة شئت» ورواه ابن حبان في صحيحه عن أبي هريرة رضي الله عنه، والحديث صححه الألباني في الجامع الصغير. "ሴት ልጅ አምስት ወቅቷን ከሰገደች፣ የረመዷን ወሯንም ከፆመች፣ ብልቷንም ከጠበቀች ባሏን በመልካም ከታዘዘች በፈለግሽው የጀነት በር ግቢ ትባላለች"። قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله: "ليس علي المرأة بعد حق الله ورسوله أوجب من حق الزوج." (مجموع الفتاوى: 32/260) "በአንድ ሴት ላይ ከአሏህና ከመልክተኛው ሃቅ በመቀጠል የባልዋ ሐቅ ያህል ግዴታ የለባትም" سألت امرأة الشيخ الالباني رحمه الله አንድት ሴት ሸይኽ አልባኒን እንድህ ብላ ጠየቀች فقالت :يا شيخ قبل زواجي كنتُ فتاةً صوّامة قوّامة أجدُ لذةً للقرآن عجيبة والآن فقدتُ حلاوة الطاعات .. "አንተ ሸይኽ ከማግባቴ በፊት በጣም ፃሚ፣ በጣም ቋሚ በሚገርም ሁኔታ የቁርአንን ጥፍጥና አገኝ ነበር ፣ አሁን  (ካገባሁ በሃላ) ግን የመታዘዝን ጣዕም አጣሁት። قال : ما هي أخبارُ اهتمامك بزوجك  !؟ (ሸይኹም ) አሉ: ስለባልሽ ያለሽ ሀሳብ (እንክብካቤ) ወሬ (የምትይኝ) ምንድን ነው? قالت : يا شيخ أنا أسألك عن القرآن والصوم والصلاة وحلاوة الطاعة ..وأنت تسألني عن زوجي ! ؟ (እርሷም) አለች:- አንተ ሸይኽ እኔ ስለ ቁርአን ስለፆም ስለ ሶላት ስለመታዘዝ ጣዕም እየጠየቅኩህ አንተ ስለ ባሌ ትጠይቀኛለህ? አለች قال : نعم يا أختي .. لماذا لا تَجدُ بعض النساء حلاوة الإيمان ولذَّة الطاعة وأثر العبادة ؟ قال ﷺ : (ولا تَجدُ المرأة حلاوة الإيمان حتَّى تؤدِّي حقَّ زوجها) . (ሸይኹም) አሉ:- አዎን እህቴ ከፊል ሴት የኢማንን ጥፍጥና የመታዘዝን ጣዕም የዒባዳን ፋናን ለምን ይሆን የማታገኘው? የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ አሉ: ("ሴት የኢማንን ጥፍጥና አታገኝም ፣የባሏን ሀቅ እስካላደረሰች ድረስ" ) 📚صحيح الترغيب والترهيب( 1939)             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
1 959
10
sticker.webp
1 479
11
✍ሁለት ዓይነት ሰዎች .. አጅግ ያሳዝናሉ! ①ኛ:ጀናዛው ካልሆነ እድሜ ልኩን መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ። ②ኛ:ገላዋን ከፈን ካልሆነ በህይወት ዘመኗ በሂጃብ ያልተሸፈነች ሴት። አላህ ይጠብቀን አሚ
✍ሁለት ዓይነት ሰዎች .. አጅግ ያሳዝናሉ! ①ኛ:ጀናዛው ካልሆነ እድሜ ልኩን መስጂድ ገብቶ የማያውቅ ወንድ። ②ኛ:ገላዋን ከፈን ካልሆነ በህይወት ዘመኗ በሂጃብ ያልተሸፈነች ሴት። አላህ ይጠብቀን አሚን 🤲             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 156
12
ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ ፡   ≠በሁለት ጥንዶች መካከል ደስተኛ የትዳር ህይወት የሚገኘው ባል በሚስት ላይ ፅንፈኝነትና የበላይነትን በማንፀባረቅ አይደለም ❗ ይህ ትልቅ ስህተት ነው ❗   ~~ነገር ግን ባል ለሚስቱ ሊኖረው የሚገባው እይታ ፡ √√እርሷ የህይወት አጋሩ ፣ √√የልጆቹ እናት ፣ √√እና እንዲሁም የቤተሰቡ ተንከባካቢ አደርጎ ሊመለከታትና ይሄን ሊያውቅ ይገባል!!   እንዲሁም እርሷ እንድታከብረው እንደሚፈልግ ሁሉ እርሱም ሊያከብራት ይገባል✅             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
1 917
13
💢የጁመዓ ቀን ሱናዎች 〰〰〰〰〰〰〰 ①) ሲዋክ መጠቀም ②) ገላን መታጠብ ③) ሽቶ መቀባት ④) ሱረቱ ከህፍን መቅራት ⑤) ጥሩ ልብስ መልበስ ⑥) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለ
💢የጁመዓ ቀን ሱናዎች 〰〰〰〰〰〰〰 ①) ሲዋክ መጠቀም ②) ገላን መታጠብ ③) ሽቶ መቀባት ④) ሱረቱ ከህፍን መቅራት ⑤) ጥሩ ልብስ መልበስ ⑥) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ ⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ ⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት
1 821
14
ለመፈቀር ራስህን ብቁ አድርገክ ፍቅር ተነፍገክ ይሆን? ወይስ ፍቅርን ሳትሰጥ ፍቅርን መቀበል ከጅለክ ይሆን? የሆነው ይሁንና ይነበብልኝ እኔ መልዕክት አለኝ ወንድም ጋሼ ብዬ ልጥራህ እንዴ ዛሬ? ጫወታዬ ከባለ ትዳሮች ጋር ብቻ ነው ሌሎች ወደኋላ በሉልኝ! ይቅርታ ወንድም ጋሼ! ሌሎችን ሳባርር ነው። በትዳር ውስጥ ፍቅር አላቸው የሚባሉት ጥንዶች የፍቅር ተግባራት የሆኑትን እነዚህን ነገሮች አሟልተው ሲገኙ ነው። እነሱም፦በቃላትም ሆነ በተግባር መደጋገፍ፣ስለደህንነት መጠያየቅ፣በችግር ጊዜ መደራረስ፣በደስታ ጊዜ ደስታን መካፈል፣ከእኔ ይበልጥ ላንቺ፣ክኔ ይበልጥ ላንተ እየተባባሉ የቃላት እና የተግባር ልዩ ፈገግታ የተሞላበት ህይወት ሲኖሩ ነው። ይህንን ተግባር ለመፈፀም ከምንም በላይ ቅን ልብን ይሻል በመጀመሪያ ከጌታዋ ከአላህ ጋር መልካም ግንኙነት ያላት ልብ ስትሆን ለዚህች ልብ ይሄ ተግባረ ለመተግበረ በጣም ቀላል ይሆንላታል። ወንድም ጋሼ፦እሷ ላንተ ሁና መገኘት የምትፈልጋቸውን ነገራቶች በጠቅላላ እነተ ሆነክ ተገኝ እንድትከባከብህ ተንከባከባት፣ሃሳብክ እንድትጋራ ተጋራት፣ጭንቀትህ እንዲያሰጨንቃት ተጨነቅላት፣ደህንነትክ እንዲያሳስበት አስብላት፣በመልካም እንድታስቀድም አሰቀድማት እንድትዋብልክም ተዋብላት ፍቅር ሰጥቶ በመቀበል የተመሰረተ ነው አንዳንድ ሴቶች በመጀመሪያ የትዳር ህይወት ጊዜያቸው ዓይን አፍርነታቸው ቶሎ አይለቃቸውም በዚህን ጊዜ አደፍፍራት እንጂ እቺ ፋራ እያልክ አትውቀሳት በእርግጥ ብልጥ ነበርች እወድሻለሁ ስትላት እሷም እንድትልህ ጋብዛት፣ከሳምካት እንድትስምህ ጋብዛት፣እንድትዋብልክ በምትፈልገው አልባሳት በስጦታ መልክ አበረክትላት የትዳር አለም ሃሳቢነትን መልካም ተግባራትን እጅግ በጣም ደግሞ ቅን ልብን ይሻል እናንተ ባለትዳር ያልሆናችሁ ጥፉ ከዚይ ዋ! በቃ ተቀመጡ እንድተቀኑና ለማግባት ጥረት እንድታደርጉ ወንድም ጋሼ! እንግዲህ እንደተመካከር ነው አደራ ሴት ልጅ አያያዝ ትፈልጋለች የሙጥኝ የሚልባትንም አትወድም ችላ ብሎ የሚያጎሳቅላትንም አትወድም መካከለኛ ደረጃ ላይ አድርግ ራስክን መቆጣት ባለብክ ቦታ ምከራት ትዳርን ለመሰረታችሁ አላህ እሰከጀነት ያዝልቃችሁ ለምትናፍቁ አላህ በእዝነቱ ይረዝቃችሁ! አሚን።🤲🤲             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 119
15
ትዳር በአንድ ጊዜ የሚገነባ ሸቀጥ ሳይሆን፣ ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ ነው። ስኬታማ ትዳር ለመገንባት እርግጠኛ እና ይቅርታ ማለት እጅግ አስፈላጊ ነው። ☞ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒ
ትዳር በአንድ ጊዜ የሚገነባ ሸቀጥ ሳይሆን፣ ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ ነው። ስኬታማ ትዳር ለመገንባት እርግጠኛ እና ይቅርታ  ማለት እጅግ አስፈላጊ ነው። ☞ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ √√አንዲት ሴት ከባሏ ጋር መኗኗርን ካሳመረች ይሄ ☞አላህ እንዲወዳትና እንዲያከብራት ያደርጋታል።"√√ አልፈታዋ: 32/275             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam   
2 477
16
አሰላሙዓለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ አንዴት ናችሁ ስለጠፋዉኝ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አፉ በሉኝ በቻልኩት ሀቅም የምችለዉን ሁሉ ሼር አደርግላችኃለሁ  እናም ቻናለችንን ሼር በማድረግ ተባበሩን። አብረን ወደ እዉቀት።✍✍             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 121
17
*هكذا الفرق بين المرأة المحتشمة والمرأة المتبرجة... لا يستطيع الذباب الدخول إلا إذا تبرجت...!* ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭
*هكذا الفرق بين المرأة المحتشمة والمرأة المتبرجة... لا يستطيع الذباب الدخول إلا إذا تبرجت...!*             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 686
18
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
2 275
19
◾️የዙልሂጃ ቀናቶች መፃም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።» «ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን
◾️የዙልሂጃ ቀናቶች መፃም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ኢማሙ ነወውይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።» «ዘጠኙ የዙል ሂጃ ቀናቶች መፃም በጣም የተወደደ ተግባር ነው። በተለይ ከነዚህ ቀናቶች ውስጥ የዘጠነኛውን የአረፋ ቀን መፃም ከሌሎቹ ቀናት በላጭ ነው።» 📚  (شرح مسلم 71/8) ↪️ ማሳሰቢያ‼️ ➖➖➖➖➖ ♦️👉መፃም የፈለገ ከነገ ሰኞ ጀምሮ መፃም ይችላል። ♦️👉አስረኛው የዙልሂጃ ቀን የኢድ ቀን ስለሆነ መፃም ስለማይቻል የሚፃመው ዘጠኙ ቀናቶች ብቻ ነው። ♦️👉እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች መፃም የተወደደ ተግባር እንጂ ግዴታ አይደለምና የፈለገ መፃም ያልፈለገ ማፍጠር ይችላል። ♦️👉እነዚህን ዘጠኝ ቀናቶች በተከታታይ መፃም መስፈርት አይደለም። አንድ ቀን እያፈጠረ ሌላውን ቀን መፃም ይችላል። ♦️👉በበሽታ፣ ሀይድም ሆነ በሌላ ምክንያት የተወሰኑ ቀናቶች ቢያመልጠው ከገራለት ጊዜ ጀምሮ የቀሩትን ቀናቶች መፃም ይችላል። ♦️👉መፃም የፈለገ ሰው ነገ እንደሚፃም በቀልቡ ማሰብ ብቻ በቂ ነው። ሌላ የሚባል የንያ ዚክር የለም።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
3 106
20
🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን
🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር። 📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
2 231