cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ

ኑ ተባብረን ባለን አቅም የቲሞችንና የተቸገሩ ሙስሊም ወገኖቻችንን እንርዳ በልብስ👕👖 በገዘብ በአስዜዛ በጉልበት በሀሳብና በተለያዩ በቤት ቁሳቁሶች መርዳት ትችላላቹ ሰደቃ ወጀልን ታብሳለች ረሱል (ﷺ)

Show more
Advertising posts
8 496
Subscribers
-1224 hours
-497 days
-16230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን።🥺 ገደሏት አሏህ ይግደላቸዉና🥺 ኡሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መዉቱቢል ሀቅ ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ናት። አሏህ ጀነትን ይወፍቅሽ ዉዷ እህቴ የአል ሂዳያ የየቲሞች መርጃና በጎ አድራጎት ጀማአ ዋና አሚር የሪድዋን ሙሀመድ እህት የሆነችዉና ለአመታት ያክል አል ሂዳያ ጀማአ ላይ ኸይር ስራ ላይ ስትሰራ የነበረችዉ ኢክራም ሙሀመድ ወደ አኼራ ሄደች። እህታችን ኢክራም ባለፈዉ በጥይት ተመታ ለተወሰኑ ቀናቶች ሆስፒታል ነበረች ሆኖም ዛሬ አስር ሰአት አካባቢ ቁስሉና ስቃኑ ከአቅሟ በላይ ሆነባትና ወደ ማይቀረዉ ሞት ሄዳዱች። መልካም ስራዋን አሏህ ይዉደድላትና እህታችን ኢክራም ለዘመናት ያክል ወደዚ ጀማአ በርካታ ሰዎችን ስታሳትፍና በርካታ የእርዳታ ስራዎችን በአቅሟ ስትረዳ የነበረች የ19አመት ልጅ ነበረች። አሏህ ጀነትን ይወፍቃት😔😔🥺🥺
Show all...
👍 18 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄዉ ዘንድሮም 4ተኛዉ ዙር ለአቅመደካሞች ለመሳኪኖች ለቸገሩ ዘገኖቻችን ለረመዷን አስቤዛ የማሰባሰብ ፕሮግራማችንን ጀምረናል። እንደማታሳፍሩን ተስፋ እናደርጋለን ይሄንን ኸይር ስራ ሁላችንም በተቻለን መጠን እንድትሳተፉ ስንል እንጠይቃቹሀለን።
Show all...
ይህ የምታዩት የምግብ ዉጤት የዛሬ አመት ለተቸገሩ ወገኖቻችን ለረመዷን አስቤዛ ድጋፍ ያደረግነዉ ሲሆን። ዘንድሮም እንደተለመደዉ ለረመዷን ለተቸገሩ መሳኢኖች የረመዷን አስቤዛ የማዘጋጀት ፕሮግራም ቅድመ ዝግጅታችንን እያደረግን እንገኛለን። ይሄንን ድጋፍ በናተ እገዛ ሲሆን ያደረግነዉ ዘንድሮም የዚህ ኸይር ስራ ተሳታፊ እንደምትሆኑ እርግጠኞች ሆነን መተናል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማንኛውም የእውነት ከልባችን ለሃይማኖታችን የምንቆረቆር ከሆነ ቅስም ሰባሪ ሰሞንኛ ስሜት ሲከሰት ብቻ ሳይሆን ሁሌም ለዲን አስተማሪዎች በቂ ትኩረትና እንክብካቤ እንስጥ። በዙሪያችን ወይም በአካባቢያችን ወይም የትም ቢሆኑ የምናውቃቸውን መሻይኾች፣ ዱዓቶች፣ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች፣ የመስጂድ ጥበቃዎችና የፅዳት ሰራተኞች ጭምር በማገዝ ላይ እንረባረብ። ምናልባት በዚህ ሰዓት መታከሚያ ወይም ቤተሰብ ማሳከሚያ ያጡ ስንት ይኖሩ ይሆን? የእለት ጉርስ የተቸገሩስ? የቤት ኪራይ ያጨናነቃቸውስ? የመስጂድ ኮሚቴዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ሃላፊነት የሚሰማችሁ ወይም ማስተባበር የምትችሉ ሁሉ ክፍተት ያለበትን እያጤናችሁ የድርሻችሁን ተወጡ። አላህ ይሁነን። Ibnu Munewor https://t.me/AlAminOfficially
Show all...
በሌላ በኩል ደሞ ኡሙ አይመኖች ለሁለት ቤተሰብ ብርድ ልብስና ለ1ሰዉ መኝታ የምትሆን 2ፍራሽ ለየቲሞችና ለየቲም ቤተሰቦች 1ሻንጣ ልብስና 10ሺብር ድጋፍ ተደርጓል።
Show all...
5👍 1🥰 1
3👍 1
2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.