cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም

﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾ ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot ለይ ያድርሱን ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
23 541
Suscriptores
-624 horas
+1147 días
+27830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አስደሳች ዜና በወንድማችን ሀሰን አህመድ   ጋብቻ  በኢስላም         ጣፋጩ  የህይወት  መንገድ በሚል ርዕስ አዲስ መፅሐፍ ለእህት ወንድሞቹ ለህዝበ ሙስሊሙ አበረከተ !! መፅሐፉ ስለ ጋብቻ ምንነት ፣ስለ ጋብቻ አስፈላጊነትና  አንገብጋቢነት ፣ ስለ ትዳር በቂ የሆነ  ግንዛቤ   እንድንይዝ  የሚረዳን መፅሐፍ ነዉ ። እንዲሁም መፅሀፉ ሰላም የሰፈነበትን፣እዝነትና ፍቅር የበዛበትን ፣ጣፋጭና ደስተኛ የትዳር ህይወት ለመመስረትና ለመምራት እንዲሁም ኢስላማዊ ቤተሰብ ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ። መፅሃፉን ለማግኝት በዚህ አድራሻችን ያናግሩን👇 📞09_56_57_69_02/ 0956566902 ☜ 📞ደዉለዉ ይዘዙን። #ሼር_በማድረግም_ያስተላልፉ
Mostrar todo...
👍 16 2🏆 1
#እስኪ #ስሚ #እህቴ...... መንገድ ከጀመረ በተውሒድ ጎዳና በነብያት መንገድ በሩሱሉ ፋና በሽሪአ ልጓም መኖር ከጀመረ የተውሒድ ቀለበት አጥብቆ ካሰረ የእለት ተግባሩ ካረገ በሱና ለዲኑ ታታሪ ማይበገር ጀግና አኽላቁ ካማረሽ እንዲሁም ምግባሩ ምርጫሽ ይሁን እሱ። ምን አለሽ ከዘሩ!!❗️✅             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Mostrar todo...
👍 14💯 1
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...
✅  ማስታወሻ  ✅ ዛሬ ማክሰኞ 3:30 አል አርበዑን አን‘ነበውያ ፊ ሰአደቲ አዝ‘ዘውጂያ الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ክፍል ሶስት  የኪታብ ቂርአት ይኖረናል የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ትክክለኛው መልስ ከላይ ባለው ቻናል ተለቋል ከስር ያለው add የሚለውን በመንካት ከነ ማብራሪያው አንብቡት
Mostrar todo...
ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ስትመልሱ         ከስር የሚያመጣላችሁን በመንካት   ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ👇 መልሱ በአንዱ ቻናል ተለቋል 1⃣✍️ከሚከተሉት ውስጥ አላህ የዛተባቸው የትኞቹን ላይ ነው??
Mostrar todo...
ሀ// ሰላቢዎች
ለ// መፀሐፉን የሚቀይሩ
ሐ// ውሸት የሚቀጥፉ
መ// ለከሀዲያኖች
ረ// ልበ ደረቆች
ሰ// ሁሉም መልስ ነው
Photo unavailableShow in Telegram
#ወንዶች ሚስቶቻቹ ለናንተ እንደሚዋቡት ሁሉ እናንተም ልትዋቡላቸው ይገባል። እሷን በኒሳዕ ሳሙና ታጠቢ እያልክ አንተ በአጃክስ/ላርጎ እንድትታጠብ ማን ፈቀደልክ?!
Mostrar todo...
👍 29💯 3 2🥰 2
!!!!!!!!!!እህቴ ሆይ!!!!!!!! -->ምናልባት ባለቤትሽ ሪዝቁ የተከተበለት ጥቂት ብቻ ሆኖ በቤትሽ ውስጥ ነገሮችን ለማሟላት አቅሙ የሌለው ቢሆን..አትነዛነዥው ይልቅ እንዲህ ብለሽ አፅናኚው ብልህነትሽን አሳይው.. ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ይህች የቅርቢቱ አለም መጣቀሚያ ናት ከመጣቀሚያወቹ ሁሉ በላጯ ደግሞ መልካም (ሳሊህ) ሚስት ናት እናም የኔው ውድ፦ በላጯ ሳሊህ ሚስት ናት ብለዋል በእርግጥም ከዱኒያ ውስጥ በላጯን እኔን ሚስትህን ይዘሃል ያጣኸው ይህችን ርካሸን ዱኒያን ነውና አትዘን.. እኔን ግን ረሱል ካሏት ሳሊህ ሴት እሆን ዘንድ አላህን እንለምነው ብለሽ አብስሪው።. እህት አለም ኑሮሽን ከሰዎች ኑሮ ጋር እያወዳደርሽ ቤትሽን እንዳታፈርሽ አንችም እነሱም የሪዝቃችሁን ብቻ ነው የተለገሳችሁት ምናልባትም የነሱ ሀብት ከአንች ድህነት ላይበልጥ ይችላል ምክንያቱም በሀብት ጀነት አይገባምና። ኑሮሽን ከበላይሽ ካሉት ጋር እዳታወዳድሪ ከበታችሽ ካሉት ጋር አወዳድሪው ያኔ አንች የተሻለና ብዙዎች የሚናፍቁትን ህይወት እየኖርሽ እንደሆነ ይገባሻል..ከባለቤትሽ ጋር በመተዛዘንና በመተሳሰብም ኑሪ።             ✅ቴሌግራማችን ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
Mostrar todo...
👍 20 4💯 1
🛑 livestream 💎 ሶስተኛው ፕሮግራም  ተጀመረ ✅ ርዕስ أحوال يوم القيامة 🎙<አብዱ ሽኩር አቡ ፈውዛን > 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Mostrar todo...