uz
Feedback
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም

ከስነ-ፅሁፍ ዓለም

Kanalga Telegram’da o‘tish

✍ አዝናኝ፣ አስተማሪና ቁም ነገር የሚያስጨብጡ የብዕር ውጤቶች የሚቀርቡበት የናንተው ቻናል! የቻናላችን https://t.me/Ethiobooks ቤተሰብ ሁኑ፣ ለወዳጅ ጓደኞቻችሁም 'share' አድርጉ። ለአስተያየት፣ ስነ-ፅሁፋዊ ጥቆማና ማስታወቂያ @firaolbm እና @tekletsadikK ተጠቀሙ።

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ከስነ-ፅሁፍ ዓለም analitikasi

ከስነ-ፅሁፍ ዓለም (@ethiobooks) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 10 277 obunachidan iborat bo'lib, Kitoblar toifasida 3 704-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 245-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 10 277 obunachiga ega bo‘ldi.

11 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 21 ga, so‘nggi 24 soatda esa 9 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 11.18% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 3.17% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 149 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 326 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 6 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
✍ አዝናኝ፣ አስተማሪና ቁም ነገር የሚያስጨብጡ የብዕር ውጤቶች የሚቀርቡበት የናንተው ቻናል! የቻናላችን https://t.me/Ethiobooks ቤተሰብ ሁኑ፣ ለወዳጅ ጓደኞቻችሁም 'share' አድርጉ። ለአስተያየት፣ ስነ-ፅሁፋዊ ጥቆማና ማስታወቂያ @firaolbm እና @tekletsadikK ተጠቀሙ።

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 12 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kitoblar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

10 277
Obunachilar
+924 soatlar
+227 kunlar
+2130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+46
0 kanalda
Iyun '26
+72
0 kanalda
Get PRO
May '26
+68
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+50
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+43
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+34
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+56
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+36
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+40
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+37
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+31
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+35
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+40
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+41
0 kanalda
Get PRO
May '25
+32
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+46
2 kanalda
Get PRO
Mart '25
+49
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+38
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+77
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+91
4 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+60
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+42
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+9
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+11
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+27
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+21
1 kanalda
Get PRO
May '24
+65
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+58
3 kanalda
Get PRO
Mart '24
+72
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+44
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+52
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+49
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+52
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+51
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+49
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+138
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+51
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+50
0 kanalda
Get PRO
May '23
+32
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+51
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+49
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+25
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+60
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+59
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+34
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+39
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+49
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+54
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+67
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+43
0 kanalda
Get PRO
May '22
+67
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+54
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+49
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+61
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+87
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+118
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+107
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+207
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+222
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+279
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+184
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+157
0 kanalda
Get PRO
May '21
+90
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+88
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+127
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+68
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+103
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+18 991
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
11 Iyul+9
10 Iyul0
09 Iyul+4
08 Iyul+9
07 Iyul+2
06 Iyul+3
05 Iyul+6
04 Iyul+1
03 Iyul+2
02 Iyul+6
01 Iyul+4
Kanal postlari
ፒ. ኬ. ማሃናንዲያ

2
▶ ፒ. ኬ. ማሃናንዲያ ━━━━━━ «ከህንድ እስከ አውሮፓ በሳይክል ለፍቅር» @ethiobooks+1
▶         ፒ. ኬ. ማሃናንዲያ                ━━━━━━           «ከህንድ እስከ አውሮፓ               በሳይክል ለፍቅር»                @ethiobooks
307
3
sticker.webp
305
4
ወደ ነፈሰበት ══✦══ ✍ አሳዬ ደርቤ ' የኔ እኮ የጉድ ነው ህዝብ ጋር የምነግሥ ህዝብ ጋር የምነፍስ «ሃድድ ተነጥፈ፣ ጎዳኖች ተቃኑ፣ ሰዓታት አጠሩ እንግልት ቀነሰ» እያሉ ሲያወሩ አብሬ ስዘምር «ሃድድ» ስል ከርሜ ከተጓዦች ጋራ ባቡር ጣቢያ ቆሜ ባቡርና ሃድድ የተሰናዱ ዕለት ተሳፋሪው እኔ 'ምሄድበት እጥት። | አ ቤ ት | አሁን በቀደም ዕለት ግድቡ ሲጀመር ሀገራዊ ጥቅሙን ፋይዳውን ስናገር «ፋብሪካ ብንተክል ጣውላ ቤት ብንከፍት» «መስኖ ብናለማ አሳ ብናመርት» «ዋናው ነገር ግድብ ዋናው ነገር መብራት» እያልኩ እከርምና ... አሁን በቀደም 'ለት አሁን ትናንትና ለስንት የታቀደው መብራት የበራ ዕለት አምፖሉን አጥፍቼው አዳፍኜው ትኝት። | አ ቤ ት | ═══════ 📔 እስኪነጋ ድረስ 🗓 መስከረም 2008 ዓ.ም. 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
480
5
sticker.webp
435
6
የሀገራችን የአጭር አጭር አጭር ልቦለድ ✍ ደምሴ ጽጌ ' ተገዳ ስትዳር የዘጠኝ አመት ልጅ ነበረች። አስራ ሰባት አመት ሲሞላት ነው ፍቅር ልቧን የዳሰሰው። አፈቀረችው፤ አፈቀራት፤ አወቀችው፤ አወቃት። አንድ ቀን ውሃ ልትቀዳ በሄደችበት ከፍቅረኛዋ ጋር እጥሻው ውስጥ ወደቀች። 'ባልየው' ወሬ ሰማ፤ ሽጉጡን ታጥቆ ተንደረደረ። ተዋህደው እንደተኙ ደረሰባቸው። ተኮሰ፥ እሷን ገደላት። ተኮሰ፥ ፍቅረኛዋን ገደለ፤ ተኮሰ፥ ራሱንም ገደለ። የማይሞተው ፍቅር ግን ከሶስቱም ልብ ውስጥ ወጥቶ ሌላ ጉብል ፍለጋ፤ ሌላ ጎልማሳ ፍለጋ እያዘነ ገሰገሰ...። ━━━━━━━ 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
542
7
sticker.webp
490
8
💿 ጋዜጠኛው 💿 ══•══ 🎤 ቴዎድሮስ ሞሲሳ @ethiobooks 🎼🎵🎶🎵🎶🎵 ዓለም እንዴት አደርሽ እንደምን ከርመሻል ረጋ ሰከን አልሽ ወይ ነውጡ ብሶብሻል የነማን ቤት ቀና የነማን ፈረሰ የት ቤት ፌሽታው ደራ የቱስ ማቅ ለበሰ የምንሰማው ነቅተን የየዕለት ታሪክሽን አጀብ የሚያሰኘው ጓዳ ጎድጓዳሽን አሳምሮ 'ሚያቀርብ ክቡር ሰው መለኛ ባይፈጠር ኖሮ ዕንቁ ጋዜጠኛ ጋዜጠኛው... ጋዜጠኛው... ጋዜጠኛው... ኑሮህ ልቤን ነካው 🎶🎶🎶 የቢሮክራቱን ግልምጫ የባለስልጣኑን ጡጫ የአድማ በታኙንም ዱላ ቆሞ የሚጋፈጥ ተሟጋች ሲሮጥ ሲወድቅ በየጎራው አጋች ይዞ ሲያንገላታው በበረሃ ረሃብ ሲቀጣው አዛኝ የለው አይ ፈተናው 🎵🎶🎵🎶🎵 ከጦር ሜዳም አይቀር ነጉዷል ጓዜን ብሎ ፍልሚያው መሀል ያድራል ድንኳን ቢጤ ተክሎ ለዓለም ሕዝብ ሲደክም ምኑን አስተውሎ ከእሳት ይማገዳል ልጅ ትዳሩን ጥሎ የምድር ምስቅልቅል ምንጊዜም ላይጠራ በቃኝ ማለት አውቆ ሰው ለሰው ላይራራ እንባ ደም መፍሰሱ ላይገታ እሮሮ መባከንህ ቆጨኝ ከፋኝ ያንተ ኑሮ ጋዜጠኛው... ጋዜጠኛው... ጋዜጠኛው... ኑሮህ ልቤን ነካው 🎶🎶🎶 የሹምሽሩን ትኩስ ዜና የአዛዥ ታዛዡን ገመና የፋሽን ኳስ የዘፈኑን የጎርፍ የርዕደት ናዳውን የምዕራብ ጥጋብ ቅብጠቱን የአፍሪካን ረሃብ ጉዳቱን ያ'ለምን ቀውስ ውጥንቅጡን ይፋ አድራጊ ዘጋቢ ሁሉን የባለ ፀጋ ምቾቱን የድሃን ማጀት ምሬቱን የንጉሥ እልፍኝ ምስጢሩን በርብሮ የሚያሳየኝ ውስጡን ፀሐይ ሳይመታኝ ሆኜ ቤቴ ሁሉን መቃኛ መስኮቴ ልቤ ከልብ ያከብርሃል በ'ውነት ገብተሃል ካ'ንጀቴ ጋዜጠኛው... ጋዜጠኛው... ጋዜጠኛው... ኑሮህ ልቤን ነካው ጋዜጠኛው - ጋዜጠኛው - ጋዜጠኛው - ጋዜጠኛው - ጋዜጠኛው - ጋዜጠኛው...|| 🎶🎵🎶 @ethiobooks
651
9
Matn yo'q...
579
10
sticker.webp
619
11
#ዳሪዮስ_ሞዲ “ለረጅም ዓመታት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሄድ የነበረው የርስ በርስ ጦርነት ያስከተለውን የኢትዮጵያዊያን ሕይወት መጥፋትና ከኑሮ መፈናቀል ለማስቀረት በልዩ ልዩ መልክ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። ሆኖም ችግሩ ሊቃለል አልቻለም። ይልቁንም ወደ ባሰ ደረጃ እየተሸጋገረ በመሄድ ላይ ይገኛል። ስለዚህ ደም መፋሰስ እንዲቆምና ሰላምም እንዲሰፍን በልዩ ልዩ ወገኖች የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ከስልጣን መውረዳቸው እንደሚበጅ የታመነበት ስለሆነ፣ ይህንኑ በማመዛዘን ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ከሥልጣናቸው ወርደው ከኢትዮጵያ ውጪ ሄደዋል።” ይህ ግንቦት 13 ቀን 1983 ዓ.ም. የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ከሀገር መውጣት የተገለፀበት መግለጫ ነው። በብዙዎች ጆሮና እዝነ ልቡና እስከ አሁንም የማይጠፋ ሆኖ ተቀርጿል። አንባቢው ደግሞ ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ። ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ ለሬዲዮ የተፈጠረ፣ ተሰምቶ የማይጠገብ፣ እያነበበ ድምፁ የሚስረቀረቅ፣ የሬዲዮ ሞገድን የሚገዛ፣ ከዜና ባህሪው ተነስቶ አነባነቡን የሚከተል እንከን አልባ ዜና አንባቢ እና ጋዜጠኛ ነበር። በትውልድ ፐርሺያዊ በዜግነት እንግሊዛዊ ከሆኑት ከአባቱ ከሚስተር ሞዲ ጉስታቭ እና ከእናቱ ከወይዘሮ አማረች መኩሪያ ታህሳስ 12 ቀን 1939 ዓ.ም. ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ አካባቢ ነው የተወለደው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው እንግሊዝ ትምህርት ቤት ሲሆን፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ነበር። በመቀጠልም በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ትምህርቱን በ"Political Science" መከታተል ቢጀምርም በወቅቱ በነበረው የተማሪዎች ንቅናቄ ሳቢያ የቅርብ ጓደኛውና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት የነበረው ጥላሁን ግዛው መገደልን ተከትሎ ትምህርቱን አቋርጦ ወጣ። ዘመኑም 1962 ዓ.ም. ነበር። በወቅቱ በነበረው መንግሥት አመለካከቱ ያልተወደደለት ዳሪዮስ፣ ለሁለት ዓመታት ያህል ሥራ ለመቀጠር ባይችልም በግሉ የትርጉም ሥራዎችን ይሠራ ስለነበር በ1964 ዓ.ም. በብስራተ ወንጌል ራዲዮ ጣቢያ ለመቀጠር ምክንያት ሆነው። በብስራተ ወንጌል ሬዲዮ ጣቢያ የጀመረው የሬዲዮ ጋዜጠኝነት ሕይወቱ በኢትዮጵያ ሬዲዮ እስከ 1980ዎቹ መገባደጃ ድረስ በዜና አንባቢነት እና በፕሮግራም አዘጋጅነት የቀጠለ ሲሆን፣ ጡረታ እስከወጣበት 1994 ዓ.ም. ድረስ ያገለገለው በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የውጭ ቋንቋ ዴስክ ነበር። ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ በተለይ የውጭ ቋንቋዎችንና ቃላትን በአማርኛ አቻ ትርጉም በመፍጠር የሕዝብ ቋንቋ ማድረግ የቻለ፣ የቋንቋ ምሁራንም ደግመው ደጋግመው የሚመሰክሩለት የትርጉም መምህር ነበር። አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ጀርመንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጣልያንኛ የመተርጎም ብቃቱም የመነጨው ካልተቋረጠ የንባብ ብቃቱ ነው። ከቀደሙ የሙያ አባቶቹ ከእነ አሃዱ ሳቡሬ እና አሠፋ ይርጉ ብዙ እንደተማረ ሁሉ እሱም ያገኘውን ለራሱ ሳያስቀር ለተተኪዎቹ በማስተማር ምሳሌ መሆን የቻለ ድንቅ ጋዜጠኛ እንደነበር ብዙዎች ይመሰክሩለታል። የዳሪዮስ ሞዲ የጋዜጠኛነት ሕይወት ለ30 ዓመታት ቢቀጥልም ይከፈለው የነበረው ደመወዝ የእርሱን አስደናቂ ችሎታና የሙያ ልቀት የሚመጥን ቀርቶ ለወር አስቤዛ የማይበቃ ነበር። ወር ጠብቆ በሚያገኘው አነስተኛ ደመወዝ ራሱን እና ቤተሰቡን ለማስተዳደር ቢቸገርም ያን ወርቃማ ድምፁን ለገንዘብ ማግኛነት ለማዋልና፣ ማስታወቂያ ሊሠራበት ፈቃደኛ አልነበረም። "ዜና ላይ የሚሰማ ድምፅ እንዴት ሆኖ ሸቀጥ ይተዋወቅበታል? ይህ በራሱ የሙያውን ሥነ-ምግባር መጣስ ነው!" ሲል ለሙያው መርህ እና ልዕልና አጥብቆ ይከራከራል። ይህን አቋሙንም እስከ ሕይወቱ ፍፃሜ ድረስ ሳይለውጥ ቆይቷል። ለዳርዮስ በተለይ የመጨረሻዎቹ ሦስት ዓመታት ጥሩ አልነበሩም። ለዘመናት ማልዶ ከሥራ ገበታው የማይታጣው ዳሪዮስ ሕመም ደጋገመው። እንደ ልብ መተንፈስ ስለተሳነው በኦክሲጅን እየተረዳም ቆይቷል። ባለትዳርና የሰባት ልጆች አባት የነበረው ዕንቁው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ ሰኔ 13 ቀን 2007 ዓ.ም. በ68 ዓመቱ ሕይወቱ አልፏል። የቀብር ሥነ-ሥርዓቱም ሰኔ 14 ቀን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት በፈረንሳይ ጉራራ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል። ━━━━━━━━━━━━ ምንጭ ➢ ዊኪፔዲያ እና ሌሎች 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
880
12
━━ ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ ━━ 1939 - 2007 @ethiobooks
━━  ጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ  ━━               1939 - 2007              @ethiobooks
711
13
sticker.webp
688
14
╔══ 💚💛♥️ ══╗      ከስነ-ፅሁፍ ዓለም 👉 የደራሲያን፣ ገጣሚያን፣ ከያኒያን እና የተለያዩ ግለሰቦች የሕይወት ታሪክና ሥራዎች፤ 👉 ወጎች፣ 👉 ግጥሞች፣ 👉 ልብ ወለዶች፣ 👉 የፍልስፍናና የስነ-ልቡና ፅሁፎች፣ 👉 ተረትና ምሳሌዎች       «ነገር በምሳሌ» 👉 ተረኮች       "የቅዳሜ ተረክ" 👉 የዘፈን ግጥሞች       (ከሙዚቃ ጋር) 👉 ጥቅሶች       (ከታዋቂ ሰዎች እንደበት) እና ልዩ ልዩ የብዕር ውጤቶች  የሚቀርቡበት የናንተው ቻናል   ❤️ ከስነ-ፅሁፍ ዓለም ❤ ️ ቻናላችንን 👇👇👇 https://t.me/Ethiobooks ለወዳጅ ጓደኞችዎ 'share' ያድርጉ። 📖 📖 📖 📖 📖 ለማንኛውም አስተያየት፣ ስነ-ፅሁፋዊ ጥቆማና ማስታወቂያ @firaolbm እና @tekletsadikK ን ተጠቀሙ። በአክብሮት እንቀበላለን። 🙏   አብረን እንዝለቅ።  🙏        @ethiobooks ╚═══💚💛♥️═══╝
831
15
sticker.webp
712
16
ንጉሥ ፋይሳል አብዱልአዚዝ - 2 የመጨረሻው!
1 097
17
ንጉሥ ፋይሳል አብዱልአዚዝ - 1
1 054
18
▶ ንጉሥ ፋይሳል አብዱልአዚዝ ━━━━━━━━━ «መ ለ ኛ ው ን ጉ ሥ» @ethiobooks+1
▶   ንጉሥ ፋይሳል አብዱልአዚዝ ━━━━━━━━━ «መ ለ ኛ ው ን ጉ ሥ»               @ethiobooks
1 032
19
sticker.webp
868
20
📔 ርዕስ የለውም ፷፰ ═══════ ደስ ባለሽ ቀን ነይ፤ ነይ ደስ ባለሽ ቀን፤ ተፈጥሮ ይሰበር፤ ዶፍ ሰኔ ይሙቀን።             አቦ! ነይልኝ ዝም እንዳልሽ፤ ወረኛን ስበሪው፤ ዙፋን ሰልችቶታል፤ አፍቃሪሽን ምሪው።             አቦ! ነይ ደስ ባለሽ ቀን፤ በፈለግሽው ሰዓት፤ አንቺ የኔ ጸሎት፤ የጠላቴ መዓት። ከየትም አልሄድኩም፤ መጠበቅ አርቆኝ፤ በተፋቀርንበት ጊዜ ቀርቻለሁ፤ ናፍቆትሽ አጣብቆኝ፤ ወገን ተሰብስቦ፤ ሂድ ቢለኝም እንኳ፤ አልሄድም የምለው፤ ድንገት የሄድኩ ቀን፤ ብትመጪ ብዬ ነው።             ነይ ደስ ባለሽ ቀን! ═══════ ✍ ኤልያስ ሽታኹን 🗓 ፳፻፲፫ ዓ.ም. 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
1 106