fa
Feedback
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም

ከስነ-ፅሁፍ ዓለም

رفتن به کانال در Telegram

✍ አዝናኝ፣ አስተማሪና ቁም ነገር የሚያስጨብጡ የብዕር ውጤቶች የሚቀርቡበት የናንተው ቻናል! የቻናላችን https://t.me/Ethiobooks ቤተሰብ ሁኑ፣ ለወዳጅ ጓደኞቻችሁም 'share' አድርጉ። ለአስተያየት፣ ስነ-ፅሁፋዊ ጥቆማና ማስታወቂያ @firaolbm እና @tekletsadikK ተጠቀሙ።

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ከስነ-ፅሁፍ ዓለም

کانال ከስነ-ፅሁፍ ዓለም (@ethiobooks) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 311 مشترک است و جایگاه 3 697 را در دسته کتب و رتبه 3 222 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 311 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 27 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 7 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.91% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.00% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 022 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 309 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 7 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“✍ አዝናኝ፣ አስተማሪና ቁም ነገር የሚያስጨብጡ የብዕር ውጤቶች የሚቀርቡበት የናንተው ቻናል! የቻናላችን https://t.me/Ethiobooks ቤተሰብ ሁኑ፣ ለወዳጅ ጓደኞቻችሁም 'share' አድርጉ። ለአስተያየት፣ ስነ-ፅሁፋዊ ጥቆማና ማስታወቂያ @firaolbm እና @tekletsadikK ተጠቀሙ።”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته کتب تبدیل کرده‌اند.

10 311
مشترکین
+724 ساعت
+177 روز
+2730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+28
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+59
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+72
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+50
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+36
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+31
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+35
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+46
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+49
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+77
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+91
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+60
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+42
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+9
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+27
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+21
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+58
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+107
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+207
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+222
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+279
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+184
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+157
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+18 991
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
07 اکتبر+1
06 اکتبر+7
05 اکتبر+5
04 اکتبر+8
03 اکتبر+4
02 اکتبر+2
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
ልጅነቴና ቲቪያችን ━━ 📺 ━━ ✍ መሐመድ ሰልማን ' ድሮ የእኛ ቤት ቲቪ ክብር ነበራት። ትምህርት ካቋረጠው ታላቅ ወንድሜ ይልቅ ቲቪያችን በሰፈራችን የተሻለ ትከበር ነበር። የሰፈር ልጆች ከእኔ ጋር ጓደኛ ለመሆን ከፍተኛ ፉክክር ውስጥ ይገቡ የነበረውም በዚሁ ምክንያት ነው። ከእኔ ጋር የሚፈጥሩት ወዳጅነት በእኛ ቲቪ "120" ለማየት የይለፍ ወረቀት እንዲሆናቸው ብቻ ነበር። "120" ድሮ እንዴት ውብ ነበር መሰላችሁ! "120" ድሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳምንታዊ ድግስ ነበር። አንዳንድ ኮበሌዎች ፍቅረኞቻቸውን፣ «እሁድ እንገናኝ፤ "120" ልጋብዝሽ» ይሉ ነበር። ቀልዴን አይደለም። በአንዳንድ ሰፈሮች ደግሞ ልክ እንደዛሬው ፕሪምየር ሊግ የአርሴና ማንቼን ጨዋታ እናሳያለን እንደሚሉት «120 እናሳያለን፤ መግቢያ 25 ሳንቲም» የሚሉ ቤቶች ነበሩ። አንድ የሰፈርህ ልጅ «እኛ ሰፈር እኮ ጉደኛ "120" ቤት ተከፈተ» ካለህ «የኔ ሰፈር ካንተ ሰፈር ይበልጣል» እያለህ ነው ማለት ነው። ያኔ ድሮ "120" የብዙ ዜጎችን ሰንበት ውብ የማድረግ ከራማ ነበረው። ... በተለይ የአፍሪካ ዋንጫ ሲቃረብ የሰፈሬ ልጆች ያሳዩኝ የነበረው ፍቅር የአሜሪካና የእስራኤልን ወዳጅነት ያስንቃል። ለምሳሌ ትምህርት ቤት ኳስ እየተጫወቱ እኔ ድንገት ከመጣሁ ተሽቀዳድመው ኳሷን ወደኔ ይልኳታል። ቀጥለው «እኔ ነኝ ያቀበልኩት» ብለው ይጣላሉ። ኳሷን ትንሽ አንቀርቅቤ እሰጣቸዋለሁ። ተቧድነው እየተጫወቱ ከሆነ ደግሞ አንዱ ተጫዋች ለእኔ ሲል እንዲያርፍ ይደረግና እኔ እገባለሁ። አጥቂያቸው ያደርጉኛል። በረኛውን አልፈውም ቢሆን ጎል እኔ እንዳገባ ያቀብሉኛል። በረኛው እኔ ኳስ እየገፋሁ ከመጣሁ መርበትበት ይጀምራል። እግሩ ቄጤማ ይሆናል። ተከላካዮችም እንዲሁ። እኔ የሞከርኩት ኳስ ፎሪ ወጥቶ ቢሆንም ዳኛው "ጎል" ብሎ ያጸድቀዋል። እንደ አንግል የምንጠቀመው ጃኬትና ሹራቦቻችንን በመሆኑ የዳኛ ውሳኔ ይግባኝ የለውም። የኔን ሙከራዎች ጎል ብሎ ካልወሰነ ከአቢዲ ፔሌ ጋር መቆራረጡ ነው። ያኔ በኛ ጊዜ አቢዲ ፔሌ "ቬጂቡም" ቅባት ሲቀባ ማየት የማይናፍቅ ልጅ አልነበረም። የአፍሪካ ዋንጫ እንዳለቀ «ቁጩ» ጓደኞቼ ፍቅራቸው መቀዝቀዝ ይጀምራል። ከዓለምና ከአፍሪካ ዋንጫ ባሻገር የሰፈር ልጆች እኔን የሚወዱኝ ዐርብና ቅዳሜ ነው። እሁድን "120"ን እኛ ቤት ለማየት። ሳሎናችንና ቲቪያችን ቲቪያችን "ናሽናል" ነበረች። ልክ እንደ ቤተሰቡ አባል ነበር የምትታየው። በአንድ ወቅት "ሽሽሽሽ..." ማለት ጀምራ ቤተ ሰባችን መሀል ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጠረ። ዘመድ ሲመጣ መጀመሪያ "አሰላሙአለይኩም" ከማለቱ በፊት "ቴሌቢዥኗ በጎ ሆነች?" ይላል። እናቴ 'አይወዱንም' ከምትላቸው ዘመዶቻችን በቀር የቲቪያችንን መበላሸት ላልነገረችው ዘመድ የለም። አንዳንድ ጠላቶቻችን ለምን ደስ ይበላቸው በሚል የቲቪያችንን መበላሸት ሚስጥር አድርጋባቸው ቆይታለች። ያን ሰሞን ሠራተኛችን «አንቺ ጦሰኛ! ነካክተሽው ነው ቲቪው "እሽሽሽሽ" ማለት የጀመረው» ተብላ ከፍተኛ እንግልት ደረሰባት። እኔም አስር ጊዜ እንደ ጦጣ ጣርያ ላይ እየተንጠላጠልኩ የቤተሰቡን ኃዘን አንቴና በመነካካት ለማስታገስ የበኩሌን ጣርኩ። ስወርድ ልክ እንደ ዩሪ ጋጋሪን ደማቅ አቀባበል ተደረገልኝ። ለሦስት ተከታታይ ቀናት የእንጀራ መሶባችንን እንደፈለኩ እንድጎበኘው ልዩ መብት ተሰጠኝ። ናሽናል ቲቪያችን የሳሎናችን አድባር ነበረች። እንደ እንጀራ ሌማት ዳንቴል ለብሳ፣ እንደ ታቦት በሰው ታጅባ፣ እንደ መስጊድ ሚናራ አንቴናዋን ሽቅብ ቀስራ ሳሎናችን ላይ በክብር ስትሰየም ሁሉም የቤተ ሰብ አባል በስስት ያያት ነበር። ቤት ውስጥ ልጆች ስንላፋ "ትወድቃላችሁ" የሚለን አልነበረም፤ «ልጆች ቲቪውን ትጥሉታላችሁ» ነበር የምንባለው። ልጅ እያለሁ ወደፊት አባቴ ከወደደኝ የሚያወርሰኝ ይህቺን እጅግ የታፈረች ቲ ቪ እንደሚሆን አስብ ነበር። በአባዬ ዘንድ ጥሩ ልጅ ለመባል እተጋ የነበረውም ለዚህ ነበር። አሁን ግን አላህ የልጅነት ምኞቴን እንዳያሳካው በርትቼ እጸልያለሁ። ━━━━━━━━━━ 📔 ፒያ ሳ - ማሕሙድ ጋ ጠብቂኝ! 🗓 መስከረም 2004 ዓ.ም. 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks

2
sticker.webp
245
3
ፓ ር ላ ማ ━•✦•━ ፓርላማ ወይም የተወካዮች ምክር ቤት የሚባለው የሕግ አውጪ ምክር ቤት ነው። ቃሉ የመጣው ከፈረንሳይኛ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም መነጋገር ማለት ነው። በአብዛኛው ሚኒስትራዊ አስተዳደር በሚከተሉ ሀገሮች ይተገበራል። በኢትዮጵያም ሕዝቦች በየአምስት ዓመቱ የሚመርጧቸው ተወካዮቻቸው የሚገኙበት ምክር ቤት ነው። ስያሜውም «የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት» በመባል ይታወቃል። የበርካት ሀገራት መንግሥታዊ ምክር ቤቶች "አሴምብሊ"፣ "ኮንግረስ"፣ "ፓርላማ" ... በሚሉ ስያሜዎች ይጠራሉ። ነገር ግን ለየት ያሉ ስያሜዎችን የሚጠቀሙ አገራትም አሉ። ከነዚህም በጥቂቱ የሚከተሉት አገራት ይጠቀሳሉ፦ ➥ የሩሲያ ፓርላማ «ዱማ» ይባላል። ➥ የህንድ ፓርላማ «ሎክ ሰብሀ» እና «ራጅያ ሰብሀ» በሚል ስያሜ ይታወቃል። ➥ «ሀውስ ኦፍ ሎርድ» እና «ሀውስ ኦፍ ኮመን» ተብሎ የሚጠራው የብሪቲሽ ፓርላማ ነው። ➥ የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፓርላማ «ሴኔት» እና «ኮንግረስ» ይባላል። ➥ «ሾራ» ተብሎ የሚጠራ ፓርላማ ያላት አገር አፍጋኒስታን ናት። ➥ የእስራኤል ፓርላማ መጠሪያ «ክኔሴት» ነው። ➥ የጃፓን ፓርላማ «ዳይት» ይባላል። ➥ «ትሶግዱ» የሚባል ፓርላማ ያላት አገር ቡታን ነች። ➥ የባንግላዴሽ ፓርላማ «ጄትያ ሳንሳድ» ተብሎ ይጠራል። ➥ የጀርመን ፓርላማ «ቡንደስትራ» (ታች ቤት) እና «ቡንደስታግ» (ላይ ቤት) በመባል ይታወቃል። ➥ «ፎርኬቲንግ» የዴንማርክ ➥ «ስቶርቲንግ» ደግሞ የኖርዌይ ፓርላማዎች መጠሪያ ነው። ➥ የስፔን ፓርላማ «ኮርቴስ ጄኔራሌስ» ➥ የኔፓል «ራሽትሪያ ፓንቻያት» ➥ የታይዋን «ዩዋን» ➥ የፖላንድ ፓርላማ «ሰይም» ➥ የሞንጎሊያ «ኩራል» ➥ የኦማን «ሞናርኪ» ➥ የግሪክ «ቼምበር ኦፍ ዲፒዩቲስ» ➥ የሳኡዲ አረቢያ «መጅሊስ አል ሹራ» ➥ የኡዝቤኪስታን «አሊይ መጅሊስ» ➥ የኢራን፣ የአዘርባጃን፣ የማሌዢያ እና የማልዲቭስ ፓርላማዎች ደግሞ «መጅሊስ» በመባል ይጠራሉ። ━━━━━━━━━━━ ምንጭ ➢ የዕውቀት ማኅደር እና ➢ ድረ-ገፅ 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
496
4
sticker.webp
474
5
ዊሊያም ዊልበርፎርስ - 2 የመጨረሻው!
698
6
ዊሊያም ዊልበርፎርስ - 1
693
7
▶ ዊሊያም ዊልበርፎርስ ━━━━━━━━ «የባሪያዎች ጠበቃ» @ethiobooks+1
▶   ዊሊያም ዊልበርፎርስ ━━━━━━━━ «የባሪያዎች ጠበቃ»              @ethiobooks
689
8
sticker.webp
696
9
እሳትና ጥበብ ══✦══ ✍ ሄኖክ በቀለ ' ሰዎች እንዲህ ናቸው              °        የትዕዛዝ ዳዴ ይጎትትህና - ስትጀምር መራመድ እሳት ይሰጡሃል - ሸፋፍነው በአመድ              °        ከሩቅ ይሆኑና ...        ከቤትህ ቃጠሎ ... የሚግተለተል ጢስ - ይጠባበቃሉ        ግማሹ ተቃጥሎ ግማሹን አተረፍን - አጠፋነው ሊሉ              °        ብልጥ ከሆንክ ግን ከምላስ 'ሚወጣ - ፍሙንም ተቀበል ከድርጊት 'ሚመጣ - ግለቱን ተቀበል አመዱን ገላልጠህ - ጥበብ አክልበት ሊያቃጥሉህ ሲሹ - አንተ ብሰልበት። ═══════ 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
845
10
sticker.webp
751
11
ም ላ ስ 👅 👅 👅 ምላስ ይቀባል፣ ጥርስ ይወጋል። 👅 ምስጢረኛ ምላስ የለውም። 👅 ምላስ ከጥርስ፣ እጅ ከልብስ። 👅 የተቀማጭ፣ ምላሱ ምላጭ። 👅 ምላሱ አይታጠፍም። 👅 የባለስር፣ ምላሱ አ
ም ላ ስ 👅 👅 👅 ምላስ ይቀባል፣ ጥርስ ይወጋል። 👅 ምስጢረኛ ምላስ የለውም። 👅 ምላስ ከጥርስ፣ እጅ ከልብስ። 👅 የተቀማጭ፣ ምላሱ ምላጭ። 👅 ምላሱ አይታጠፍም። 👅 የባለስር፣ ምላሱ አስር። 👅 ምላስ ቢጥም፣ ቀዶ ይጠቅም። 👅 መልካም ምላስ ቁጣን ታበርዳለች። 👅 ባንድ ራስ፣ ሁለት ምላስ። 👅 ምላስ ያስቀጣል፣ ስለት ይቆርጣል። 👅 ቀይ ምላሱ፣ ጥቁር ራሱ። 👅 በምላስ የተወጋ፣ ቢታከም አይድንም። 👅 ያላረፈች ምላስ፣ ሸማ ትልስ። 👅 የሰው ምላስ መንታ፣ አንዱ ለሙገሳ አንዱ ለሐሜታ። 👅 ምላስ አጥንት የለው፣ ግን አጥንት ይሰብራል። 👅 👅 ነገር በምሳሌ @ethiobooks
925
12
sticker.webp
684
13
መልካም ምላስ ቁጣን ታበርዳለች ━━━━━✦━━━━━ ✍ ከበደ ሚካኤል ' እናቱ በጣም አድርጋ የምትወደው አንድ ልጅ ነበር። እሱም ከዐጥር ግቢያቸው ውስጥ ከሚገኙት የኮክ ዛፎች ላይ እየወጣ ፍሬውን ሲቆርጥ እናቱ ብዙ ጊዜ ታየው ነበርና ከዛፉ ላይ ወድቆ አደጋ ያገኘዋል በማለት ስለሰጋች እንዳይወጣ መላልሳ ብዙ ጊዜ ከልክላው ነበር። አንድ ቀን ከቤት ውስጥ ሆና እንደ ልማዱ ከኮኩ ዛፍ ላይ ፍሬ ሲለቅም በመስኮት አየችው። ከቤት ሲገባ ጠርታው "ከዛፍ ላይ አትውጣ ብዬ ከልክዬህ አልነበረምን? ለምንድን ነው ዛሬ ደግሞ የወጣኸው?" ብላ ጠየቀችው። እሱ ግን ደንግጦ "አልወጣሁም" ብሎ ካደ። እሷም በጣም ተቆጣችና "ደግሞ ከማጥፋትህ መዋሸትህ ይባስ። ባይኖቼ እያየሁህ ትክደኛለህ?" ብላ ልትመታው ተነሣች። እሱም አሳዛኝ የሆኑትን ዐይኖቹን እያንከራተተ ለዛ ባለው አንደበቱ "እማማ እወድሀለሁ ትዪኛለሽ፣ እንደምትዪኝም እውነትም የምትወጂኝ ከሆንሽ ባይኖችሽ ካየሽው ይልቅ እኔ የምነግርሽን አብልጠሽ ማመን ይገባሻል" አላት። ደማሙ ልጅ ይህን ማለቱ 'ስለ እኔ ፍቅር ብለሽ ያየሽውን እንዳላየሽ አድርገሽ አሳልፊው እንጂ በጥፋቴ ለምን ትሞግቺኛለሽ?' ብሎ መለማመጡ ነው። እናቱም በዚህ ለዛ ባለው ንግግር ከቁጣዋ በርዳ በመምታት ፈንታ ልጅዋን አቅፋ ሳመችው። ዐይኖችዋም ዕንባ አቅርረው ይታዩ ነበር። ━━━━━━━━━━ 📔 ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
860
14
sticker.webp
683
15
• ጓደኛችሁ በፍቅር ዘርታችሁ • በምስጋና የምታጭዱት ማሳችሁ ነው ━━━━━✦━━━━━ ✍ ካህሊል ጅብራን ' አንድ ወጣትም አለው፦ «ስለ ጓደኝነት ንገረን?» እሱም እንዲህ በማለት መለሰለት፦ «ጓደኞቻችሁ ለፍላጎቶቻችሁ ምላሽ ናቸው። ጓደኛችሁ በፍቅር ዘርታችሁ በምስጋና የምታጭዱበት ማሳችሁ ነው። ገበታችሁና የምትሞቁት እሳታችሁም ነው... «በራባችሁ ጊዜ ወደ እሱ የምትሄዱትን ያህል በሰላም ጊዜስ አትፈልጉትምን?... «ጓደኛችሁ ከአዕምሮው ጋር ሲነጋገር በገዛ አዕምሯችሁ ውስጥ ስላለው ‹አሉታ› አትስጉ። ‹አዎንታ›ንም አትንፈጉት። ዝም ባለ ጊዜ ልባችሁ፣ ምኞቶችና ተስፋዎቻችሁ ሁሉ ቃላትን መጠቀም ሳያስፈልግ ያለ ሆታና ጭብጨባ ተወልደው በወዳጅነት የምትጋሯቸው ነገሮች ናቸውና... «ከጓደኞቻችሁ ስትለያዩ አትዘኑ። ለተራራ ወጪ ሰው ተራራው በግልጽ የሚታየው ከሜዳው ላይ ሆኖ እንደሆነ ሁሉ፣ ከሁሉ አስበልጣችሁ በምትወዱት ሰው ውስጥ ያለው ብዙ ተወዳጅ ነገር የበለጠ ግልጽ ሆኖ የሚታያችሁ እሱ በሌለበት አይደለምን?... «እናም በጓደኝነት ውስጥ ከመንፈስ ጽናት በስተቀር ሌላ ምንም አላኖራችሁም... «የገዛ ራስን ምስጢር (ምኞት) ለመፍታት ከመሻት በስተቀር ሌላን የማይፈልግ ፍቅርስ ዋጋ ቢስ ነገሮችን ብቻ ለማጥመድ ወደ ባህር የተወረወረ መረብ እንጂ ፍቅር ሊሆን ይችላልን?... «ደግሞም ለጓደኛችሁ የተቻላችሁን ያህል መልካም ሁኑለት። የልባችሁን ባህር የማዕበል ሞገድ ማወቅ ካለበት የውኃ ሙላቱን (ጎርፍንም) ጭምር ይወቅ... «በጣዕረ ሞት (በመቀበሪያ) ጊዜያት ልትፈልጉ የሚገባችሁ የቱን ጓደኛችሁን ነው? ሁልጊዜም በፍስሃ (በሕይወት) ጊዜያት ፈልጉት። ባዶነታችሁን ሳይሆን ፍላጎታችሁን መሙላት የሚገባው እሱ አይደለምን?... «በጓደኝነት ጣፋጭ ጊዜያት ውስጥ ሳቅና ደስታን መጋራት ይኑር። ልብ ንጋቱን (ብርሃኑን) አግኝቶ የሚታደሰውስ በጥቃቅን ነገሮች ጤዛ ውስጥ አይደለምን?» ━━━━━━━━━━ 📔 የጠቢባን መንገድ ትርጉም ➢ ሀብታሙ ተስፋዬ 📄 40 - 41 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
985
16
sticker.webp
736
17
ቅዱስ መርቆርዮስ - 2 የመጨረሻው!
1 044
18
ቅዱስ መርቆርዮስ - 1
1 061
19
▶ ቅዱስ መርቆርዮስ ━━━━━━ «ባለ ሁለት ሰይፉ ሰማዕት» @ethiobooks+1
▶   ቅዱስ መርቆርዮስ ━━━━━━ «ባለ ሁለት ሰይፉ ሰማዕት»              @ethiobooks
1 068
20
sticker.webp
879