uk
Feedback
አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)

Відкрити в Telegram

በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን ! ➝ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።

Показати більше
4 850
Підписники
+1424 години
+137 днів
+4530 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+52
в 4 каналах
червень '26
+98
в 4 каналах
Get PRO
травень '26
+75
в 7 каналах
Get PRO
квітень '26
+95
в 7 каналах
Get PRO
березень '26
+124
в 8 каналах
Get PRO
лютий '26
+69
в 7 каналах
Get PRO
січень '26
+58
в 5 каналах
Get PRO
грудень '25
+80
в 6 каналах
Get PRO
листопад '25
+102
в 8 каналах
Get PRO
жовтень '25
+62
в 6 каналах
Get PRO
вересень '25
+61
в 8 каналах
Get PRO
серпень '25
+93
в 6 каналах
Get PRO
липень '25
+115
в 5 каналах
Get PRO
червень '25
+99
в 7 каналах
Get PRO
травень '25
+49
в 5 каналах
Get PRO
квітень '25
+67
в 4 каналах
Get PRO
березень '25
+81
в 5 каналах
Get PRO
лютий '25
+61
в 3 каналах
Get PRO
січень '25
+138
в 7 каналах
Get PRO
грудень '24
+131
в 7 каналах
Get PRO
листопад '24
+118
в 6 каналах
Get PRO
жовтень '24
+131
в 5 каналах
Get PRO
вересень '24
+155
в 6 каналах
Get PRO
серпень '24
+169
в 9 каналах
Get PRO
липень '24
+288
в 6 каналах
Get PRO
червень '24
+273
в 8 каналах
Get PRO
травень '24
+169
в 6 каналах
Get PRO
квітень '24
+236
в 6 каналах
Get PRO
березень '24
+308
в 9 каналах
Get PRO
лютий '24
+259
в 5 каналах
Get PRO
січень '24
+156
в 7 каналах
Get PRO
грудень '23
+187
в 6 каналах
Get PRO
листопад '23
+73
в 7 каналах
Get PRO
жовтень '23
+34
в 3 каналах
Get PRO
вересень '23
+48
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+46
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+87
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+85
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+88
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+114
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+137
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+163
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+99
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+113
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+89
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+44
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+36
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+60
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+120
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+185
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+152
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+134
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+140
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+119
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+92
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+87
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+128
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+209
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+235
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+266
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+709
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+278
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+326
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+157
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+225
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+302
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+899
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
15 липня+1
14 липня+14
13 липня+3
12 липня+7
11 липня+2
10 липня0
09 липня0
08 липня+3
07 липня+1
06 липня+3
05 липня+7
04 липня+4
03 липня+3
02 липня+3
01 липня+1
Дописи каналу
2
Немає тексту...
503
3
☝️☝️☝️ የዛሬውን ክፍል ፩ የትምህርት መልእክቴን ከዚህ ላይ አቆማለሁ። ክፍል ፪ ስለሚለጥቅ ተከታትላችሁ ማግኘት እና ማንበብ ይኖርባችኋል።
611
4
🔥🔥🔥የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ቁጥር ፯ መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ ነው። 👉 ክፍል 1
1 035
5
🔥🔥🔥የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ቁጥር ፯ መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ ነው። ሐምሌ ፯ ፪ሺ ፲፰ ዓ ም ዕለተ ማክሰኞ። በPDF ለማንበብ 👇👇👇
🔥🔥🔥የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ቁጥር ፯ መደበኛ ትምህርታዊ የጽሑፍ መልእክት እና አዋጅ ነው። ሐምሌ ፯ ፪ሺ ፲፰ ዓ ም ዕለተ ማክሰኞ። በPDF ለማንበብ 👇👇👇
1 012
6
Немає тексту...
673
7
🟢🟡🔴 ሐምሌ 7 | #_ሥሉስ_ቅዱስ በአብርሃም ቤት የተገለጡበት ነው፡፡ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በአካል በግብር ሦስትነት በባሕርይ በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው፡፡ በዚህ ጊዜ+1
🟢🟡🔴 ሐምሌ 7 | #_ሥሉስ_ቅዱስ በአብርሃም ቤት የተገለጡበት ነው፡፡ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በአካል በግብር ሦስትነት በባሕርይ በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ተገኙ፣ በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና፡፡ ርሕሩሐን ናቸውና በእናት ሥርዓት ‹‹ቅድስት ሥላሴ›› እንላቸዋለን፡፡ የሚጠላቸው (የማያምንባቸውን) አይጠሉም፡፡ የሚወዳቸውን ግን እጽፍ ድርብ ይወዱታል፣ በቤቱም መጥተው ያድራሉ፡፡ ከፍጥረታት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የአብርሃምን ያህል በሥላሴ ዘንድ የተወደደ ፍጡር የለም፡፡ አባታችን ቅዱስ አብርሃም የደግነት ሁሉ አባት ነውና በኬብሮን በመምሬ ዛፍ ሥር ሥላሴን ተቀብሎ አስተናግዷል፡፡ አባታችን አብርሃም በ99 ዓመቱ እናታችን ሣራ በ89 ዓመቷ ሥላሴን በድንኳናቸው አስተናገዱ፡፡ አብርሃም እግራቸውን አጠበ፡፡ በጀርባውም አዘላቸው፡፡ ምሳቸውንም አቀረበላቸው፡፡ እነርሱም እንደሚበሉ ሆኑለት፡፡ በዚያው ሐምሌ 7 ቀን የይስሐቅን መወለድ አበሠሩት፡፡ አብርሃም ከደግነቱና እንግዳ ከመውደዱ የተነሣ በተመሳቀለ ጎዳና ላይ ድንኳን ሠርቶ የወጣ የወረደውን፣ የመጣ የሄደውን ሁሉ እየተቀበለ እግዚአብሔርን እያገለገለ የሚኖር ጻድቅ ነበር፡፡ ለዚህም ነው አብርሃም በወይራ ግራር (በመምሬ) ዛፍ ሥር ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር አንድነቱን ሦስትነቱን የገለጠለት፡፡ (ዘፍ 18፥1-25፣ ሮሜ 4) #_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅና ጻድቅ የተወለደው ወሎ ጋስጫ ውስጥ ሐምሌ 7፥ 1358 ዓ/ም ነው። እንዲሁም ዕረፍቱ በዚሁ ቀን ሐምሌ 7፥ 1418 ዓ.ም ነው። ትምህርት አልገባህ ቢለውም ቅን እና ታዛዥ ነበር። እመቤታችንን ተማጽኖም የብርሃን ጽዋን አጠጥታዋለች። 41 ድርሳናትንም ጻፈ። #እንኳን_አደረሳችሁ T.me/Ewnet1Nat
685
8
🟢🟡🔴 ሐምሌ 6 | የእኚኝ የከበሩ አባቶቻችን የዕረፍት በዓል ነው፨ 🌿 ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ #ቅዱስ_በርተሎሜዎስ ከጴጥሮስ ጋር አልዋሕ ወደምትባል ቦታ ሄዶ በአትክልተኝነት ተሸጦ ወንጌልን ሰ+2
🟢🟡🔴 ሐምሌ 6 | የእኚኝ የከበሩ አባቶቻችን የዕረፍት በዓል ነው፨ 🌿 ከ12ቱ ሐዋርያት አንዱ #ቅዱስ_በርተሎሜዎስ ከጴጥሮስ ጋር አልዋሕ ወደምትባል ቦታ ሄዶ በአትክልተኝነት ተሸጦ ወንጌልን ሰበከ። የውሻ ፊት ያላቸው (ገጸ ከለባት) እየታዘዙለት በብዙ ሀገራት ወንጌልን ሰበከ። በኋላም የከሃዲው ንጉሥ የአግሪጳን ሚስትም ትምህርቱን ሰምታ በጌታችን አመነች፡፡ ንጉሡ አግሪጳም በዚህ እጅግ ተቆጥቶ ቅ/በርተሎሜዎስን ብዙ ካሠቃየው በኋላ አሸዋ በተሞላ ትልቅ ከረጢት ውስጥ ከቶ ከነሕይወቱ ባሕር ውስጥ እንዲጥሉት አደረገ፡፡ ምእመናንም ሥጋውን አውጥተው በክብር ቀብረውታል፡፡ 🌿 ጳውሎስ የተባለ #ቅዱስ_መርቄሎስ ይህም ከ72 አርድእት ውስጥ ነው። እርሱም ሐዋርያትን ያገለገለ፣ ወንጌልንም ለመስበክ ከእነርሱ ጋር የሔደ፣ የቅ/ጴጥሮስን መልእክቶች ያደረሰ ነው። ከእርሱም በመከራው ኹሉ አልተለየም። ቅ/ጴጥሮስም በሰማዕትነት በሞተ ጊዜ ይህ ረድእ መርቄሎስ መጥቶ ከመስቀል ላይ አወረደው። በከበሩ ልብሶችም ከሽቱ ጋር ገነዘው። በሣጥንም አድርጎ ከምእመናን በአንዱ ቤት አኖረው። የጴጥሮስ ደቀ መዝሙርም እንደሆነ በኔሮን ዘንድ ወነጀሉት። ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕውነተኛ አምላክ እንደሆነ ታመነ። ስለዚህም ጽኑዕ ሥቃይን አሠቃየው ገረፈውም ዘቅዝቀው ሰቅለውም ከበታቹ ጢስን አጤሱበት። ከዚህም በኋላ ንጉሡ ኔሮን እንዲገርፉትና እንደ መምህሩ ጴጥሮስ ዘቅዝቀው እንዲሰቅሉት አዘዘ። የሰማዕታትንና የሐዋርያትን አክሊል ተቀበለ። 🍀 ጌታችን ተገልጦላቸው በፍቅር የተወጋ ጎኑን በእጃቸው እንዲዳስሱ የፈቀደላቸው፣ ምጽዋትን ከሰጡ በኋላ ሌላ የሚመጸውቱት ቢያጡ እርቃናቸውን እስኪቀሩ ድረስ የለበሱትን ልብሳቸውን እያወለቁ ለነዳያን የሚሰጡ መፍቀሬ ነዳያን #አባ_ዘግሩም ዕረፍታቸው ነው፡፡ T.me/Ewnet1Nat
1 007
9
Немає тексту...
1 278
10
🟢🟡🔴 ሐምሌ 5 | የከበረ መልአክ #ቅዱስ_ሳቁኤል የተሾመበት መታሰቢያ በዓሉ ነው። ይኽም መልአክ በሞት መልአክ ላይ የሰለጠነ፣ መልአከ ሞትን የሚያዝዝ ኃያል ነው። እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ትው
🟢🟡🔴 ሐምሌ 5 | የከበረ መልአክ #ቅዱስ_ሳቁኤል የተሾመበት መታሰቢያ በዓሉ ነው። ይኽም መልአክ በሞት መልአክ ላይ የሰለጠነ፣ መልአከ ሞትን የሚያዝዝ ኃያል ነው። እንደ ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት የሰው ነፍስ ስትወጣ መልአከ ሞት የሚያሸሽ፣ የሚያዝዝ ነው። እንዲሁም፦ ፩. ጻድቃን ነፍሳቸው ልትወጣ ስትል በጎን ኾኖ የሚያጸና፣ ፪. ቅዱሳን ነፍሳቸውን ከሥጋቸው የገነትን ተክል መዓዛ በማሸተት የሚያስወጣ፣ ፫. በመላእክት ሠራዊት ዝማሬ ነፍሳቸውን የሚያሳርግ ብርሃናዊ መልአክ ነው። ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት ሲያርፍ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል መቃብሩን ሲያዘጋጁ ይኽ ቅዱስ መልአክ ሳቁኤል በድኑን ይዞ የሔደው ነው። ወር በገባ በ5 ቀን አስቡት፤ ዘክሩት። በረከቱ ትድረሰን። ▬ ▬ ▬ #ሰላም_ለራጉኤል_ወለሳቁኤል፤ ለአፍኒን ወለራሙኤል እለ የዐውዱ መንበሮ ለልዑል። ❮ ትርጉም ❯ የልዑል ዙፋኑን ለሚዞሩ ለራጉኤልና #ለሳቁኤል፤ ለአፍኒንና ለራሙኤል ሰላምታ ይገባል፡፡ #ሊቁ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ (ተአምኆ_ቅዱሳን) t.me/Ewnet1Nat ✨🍀✨🍀✨
1 193
11
🇨🇬 ሐምሌ ፭ | ብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ በረከታቸው ይደርብን !
🇨🇬 ሐምሌ ፭ | ብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፤ በረከታቸው ይደርብን !
1 127
12
ገብረ ጻድቅ 30/10/2018 ዓ.ም ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ኮምቦልቻ
2 246
13
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ወለተ ጻድቅ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ባህር ዳር በ 30/10/2018 ዓ.ም የተለቀቀ
2 120
14
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ያልሆኑት ወለተ ኪዳን እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስ አበባ በ 30/10/2018 ዓ.ም የተለቀቀ
1 544
15
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ኃይለማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ባሌ ሮቤ በ 30/10/2018 ዓ.ም የተለቀቀ
1 223
16
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ወለተ ኪዳን እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አርሲ ውርታ በ 30/10/2018 ዓ.ም የተለቀቀ
1 201
17
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ያልሆነው ብርሃነ መስቀል እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ጎንደር (በጌምድር ) በ 30/10/2018 ዓ.ም የተለቀቀ
1 141
18
የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰባችን ገብረ ሥላሴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = ደብረ ማርቆስ በ 30/10/2018 ዓ.ም የተለቀቀ
1 149
19
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ለዓለም ንጉሠ ፅዮን ወንጉሠ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ንግሥተ ፅዮን ወንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ 🥢 ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ የትዕቢተኛዎችንም ኵራት አዋርዳለሁ። ትንቢተ ኢሳያስ 13፡11 በ 30/10/2018 ዓ.ም  እጅግ ድንቃ ድንቅ አስተማሪ ምስክርነት ይለቀቃል በደንብ አዳምጡት 👇👇👇
1 132
20
Немає тексту...
1 566