ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)

አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)

前往频道在 Telegram

በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን ! ➝ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።

显示更多
5 004
订阅者
无数据24 小时
-47 天
+1230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+21
在1个频道中
九月 '26
+86
在7个频道中
Get PRO
八月 '26
+154
在6个频道中
Get PRO
七月 '26
+132
在7个频道中
Get PRO
六月 '26
+98
在5个频道中
Get PRO
五月 '26
+75
在8个频道中
Get PRO
四月 '26
+95
在8个频道中
Get PRO
三月 '26
+124
在9个频道中
Get PRO
二月 '26
+69
在8个频道中
Get PRO
一月 '26
+58
在6个频道中
Get PRO
十二月 '25
+80
在7个频道中
Get PRO
十一月 '25
+102
在9个频道中
Get PRO
十月 '25
+62
在6个频道中
Get PRO
九月 '25
+61
在8个频道中
Get PRO
八月 '25
+93
在6个频道中
Get PRO
七月 '25
+115
在5个频道中
Get PRO
六月 '25
+99
在7个频道中
Get PRO
五月 '25
+49
在5个频道中
Get PRO
四月 '25
+67
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+81
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+61
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+138
在7个频道中
Get PRO
十二月 '24
+131
在7个频道中
Get PRO
十一月 '24
+118
在6个频道中
Get PRO
十月 '24
+131
在5个频道中
Get PRO
九月 '24
+155
在6个频道中
Get PRO
八月 '24
+169
在9个频道中
Get PRO
七月 '24
+288
在6个频道中
Get PRO
六月 '24
+273
在8个频道中
Get PRO
五月 '24
+169
在6个频道中
Get PRO
四月 '24
+236
在6个频道中
Get PRO
三月 '24
+308
在9个频道中
Get PRO
二月 '24
+259
在5个频道中
Get PRO
一月 '24
+156
在7个频道中
Get PRO
十二月 '23
+187
在6个频道中
Get PRO
十一月 '23
+73
在7个频道中
Get PRO
十月 '23
+34
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+48
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+46
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+87
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+85
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+88
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+114
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+137
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+163
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+99
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+113
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+89
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+44
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+120
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+185
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+152
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+134
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+140
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+119
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+92
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+87
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+128
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+209
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+235
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+266
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+709
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+278
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+326
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+157
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+225
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+302
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+899
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月+1
07 十月+4
06 十月+2
05 十月+2
04 十月+4
03 十月+1
02 十月+1
01 十月+6
频道帖子
🟢🟡🔴 መስከረም 29 | #ቅድስት_አርሴማ #ከእመምኔቷ_ከአጋታ እና ሌሎች ደናግላን ጋር በሰማዕትነት ዐረፈች፤ ● #ቅዱስ_ዮሐንስ_ነባቤ_መለኮት (ወንጌላዊው) እንደ ንስር መጥቆ "ቀዳሚሁ ቃል..በ
+1
🟢🟡🔴 መስከረም 29 | #ቅድስት_አርሴማ #ከእመምኔቷ_ከአጋታ እና ሌሎች ደናግላን ጋር በሰማዕትነት ዐረፈች፤ ●  #ቅዱስ_ዮሐንስ_ነባቤ_መለኮት (ወንጌላዊው) እንደ ንስር መጥቆ "ቀዳሚሁ ቃል..በመጀመርያው ቃል ነበር" (ዮሐ. ፩፥፩) ብሎ ወንጌሉን የጻፈበት ዕለት ነው። የቅድስት #አርሴማ እናት አትናስያ ትባላለች። ልጅ በማጣት ለረጅም ዘመን ታዝን ታለቅስ ነበር። በኋላም እግዚአብሔር ልመናዋን ሰማትና ይህችን ክብርት ቅድስት ልጅንም ሰጣት። ቅድስት አርሴማ ጥር 6 ተወለደች። 15 ዓመት ሲሆናት ሊያጋቡአት አሰቡ። እርሷ ግን ይህን አልወደደችምና በደናግል ገዳም ገብታ በተጋድሎ መኖር ጀመረች። ከዚህ በኋላ እንዲህ ሆነ፦ ከሃዲው ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ሊያገባት ወደደ። ቅድስት አርሴማ ግን ከደናግሉ ጋር ሸሽታ ወደ አርማንያ ሄደች። በዚያም በበርሃ ለጥቂት ቀናት ተቀመጠች። በኋላ ላይ ድርጣድስ የሚባል አገር ገዢ በበርሃ እንደሚኖሩ ሰማ። ወታደሮችንም ልኮ አስመጣቸው። የቅድስት አርሴማን መልክ በተመለከተ ጊዜ ፈዞ ደንዝዞ ቀረ። የፊቷ ውበት እጹብ ድንቅ፤ ግርማዋ የሚያስደነግጥ ልብ የሚያርድ ነበርና። ስለዚህም ሊያሰቃያት አልደፈረም። በእንክብካቤ በሰገነት ላይ አኖራት እንጂ። ሌሎቹን ግን ለጣዖት እንዲሰግዱ ገረፋቸው። ቅድስት አርሴማ እኔንም አሰቃዩኝ እያለች አምርራ ታለቀስ ነበር። ድርጣድስ ብዙ ጊዜ ሊሸነግላት ሞከረ። እርሷ ግን ትዘልፈው ጣኦታቱንም ትረግም ነበር። እርሷ ጸንታ ደናግሉን ታጸና ነበር። ትመክራቸው ታረጋጋቸው ነበር። ድርጣድስ ሽንገላው እንደማያዋጣው በአወቀ ጊዜ ማሰቃየት ጀመረ። በመጨረሻም ከብዙ ስቃይ በኋላ መስከረም 29 ቀን አንገቷን ቆረጣት ከእርሷ ጋር 27 ሰማዕታት አብረው ተሰይፈዋል። t.me/Ewnet1Nat

2
​"እውነት እውነት እላችዃለኹ፥ ወደበጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ ርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ለርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን
​"እውነት እውነት እላችዃለኹ፥ ወደበጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ ርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤ በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ለርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል። የራሱንም ዅሉ ካወጣቸው በዃላ በፊታቸው ይኼዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤ ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌላዎችን ድምፅ አያውቁምና። የዮሐንስ ወንጌል 10፥1-5 ✨ "እረኛችን ማን ነው?"፤ እንዴትስ ነው የሰማነው? ድምፁንስ እንዴት እናውቀዋለን? እንዴት ከሌሎች እረኞች ካልሆኑት ነጣቂዎች እንሽሽ? እንዴትስ እንወቃቸው? እረኛን ለይቶ አለማወቅ የሚያስከፍለን ዋጋ ምን ድረስ የሚደርስ ነው?? እረኛን ማወቅስ የበጎች ወይስ የጠባቂዎች የማን ድርሻ ነው?? ምናልባት እንደ ልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በሕይወት ትምህርት ቤት ከተማርነው.... በቅርብ ቀን ይጠብቁን! ⚡️ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ⚡️ t.me/Ewnet1Nat
1 000
3
የኢትዮጵያ መንግስት በይፋ የኤርትራ ሰራዊት ሃገሪቱን ለቆ እንዲወጣ ሲያስጠነቅቅ፣ ኤርትራ በምላሹ ኢትዮጵያን የጦርነቱ ጠንሳሽ በማለት ከሳለች። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያን "ድንበሬን አልፋችሁ ገባችሁ" ክስ ወደ ጎን በመተው፣ ይልቁንም ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ ለመያዝ የታለመ ጦርነትን እንዲነሳ መሰረት ጥላለች በማለት ከሰዋል። በዚህም ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የወደብ ማግኘት ህልሟን እንደ ራስን መከላከል አስመስላ አቅርባለች ብለዋል። "ባለፉት ወራት ውስጥ ሰፋ ያለው የኢትዮጵያው አገዛዝ ስትራቴጂ የሶስት ዓመቱን በኤርትራ ላይ የታለመ የጦርነት አጀንዳ በራስን መክላከል መልኩ ማቅረብ ነበር። የመጨረሻ ግባቸው አሰብ ነው። ይህ ነው ከክሶቹ ሁሉ ጀርባ ያለው ነገር" ሲሉ ተደምጠዋል።
1 126
4
https://t.me/mezgebe_raey
955
5
没有文字...
1 146
6
እመ_አምላክ_አስቢኝ_በሰርክ_ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ_ወ_ቂርቆስ_Ethiopia_Orthodox_Te.m4a
1 089
7
+1
ኢትዮጵያ_ታበፅሕ_እደዊሃ_ኀበ_እግዚአብሔር.mp3
1 057
8
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው በብዛት መግባታቸውን የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ ትግራይ ክልል ዘልቀው መግባታቸውን እንደተመለከቱ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤርትራ ወታደሮች በአዲግራት ከተማ በኩል ወደ ሌሎች የትግራይ አካባቢዎች በጭነት ተሽከርካሪዎች እና በእግራቸው ሲያቋርጡ የተመለከቱት ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ መሆኑን ተናግረዋል። ©BBC አማርኛ
1 268
9
没有文字...
1 429
10
没有文字...
1 126
11
没有文字...
1 069
12
🇨🇬 "ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ወገድለ መባዓ ጽዮን" - ላይ የመድኃኔ ዓለምን ጽዋ ክብርና ሃይል ያለውንም ታላቅ መንፈሳዊ ጥቅም ሲገልጽና ሲያብራራ በመጀመሪያዎቹ ቁጥሮች ላይ ከዚህ ሥር ባለው አገላ
🇨🇬 "ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ወገድለ መባዓ ጽዮን" - ላይ የመድኃኔ ዓለምን ጽዋ ክብርና ሃይል ያለውንም ታላቅ መንፈሳዊ ጥቅም ሲገልጽና ሲያብራራ በመጀመሪያዎቹ ቁጥሮች ላይ ከዚህ ሥር ባለው አገላለጽ ይጀምራል ፥ ሙሉ ክፍሉን ፈልጋችሁ ብታነቡት ትማሩበታላችሁ። በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት እውነታው ይኸው ነው ፤ ሁሉም በእውነት ላይ ጸንተው የተመሠረቱ ጽዋ ማኅበራት በቅድስናና በንጽሕና በትህትናና በፍቅር ከሁሉም በላይ በእምነት ሊያዙና ሊጠበቁ ሊከበሩም ይገባቸዋል ፥ ይህስ ካልሆነ ረብህ አይኖራቸውምና ። ይህ ነው በዚህ በጨለመ ዓለም ውስጥ ብርሃናዊ አገልግሎትን እንሳተፍበት ዘንድ እግዚአብሔር ያጸናልን የቀደመው የአባቶቻችን ድንበር ፥ ስለዚህ በእምነት ይከበር ።👇 "ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ወገድለ መባዓ ጽዮን" ሦስተኛ ተአምር ፩. ይቅርታው ቸርነቱ ከሁላችን ከጥምቀት ልጆች ጋር ይሁንና መድኃኔ ዓለም ያደረገው ተአምር ይህ ነው። ፪. ዳግመኛም እንነግራችኋለን ክብር ይግባውና የመድኃኔ ዓለም መታሰቢያ የሚደረግበት ሁሉ ከሌላ ጋር አይቀላቀልም። የሸክላ ዕቃውም ሸክላ አይባልም ንዋየ ቅድሳት ነው እንጂ። ፫. እንጀራውም እንደ ቅዱስ ሥጋው ጠላውም እንደ ክቡር ደሙ ነው። ዕቃውም በእመቤታችን ይመሰላል በውስጡም የተቦካውም ክብር ይግባውና በመድኃኔ ዓለም ይመሰላል። ፬. የመድኃኔ ዓለም መታሰቢያ የሚደረግበት ዕቃ ክብሩ እንደዚህ ካልሆነ በማኅፀኗ የተሸከመችው እመቤታችን ማርያም ባልከበረችም ነበር። ፭. የተሸከሙት ኪሩቤልና መስቀል ባልከበሩም ነበር። ክብር ይግባውና ለመድኃኔ ዓለም የተባለው ሁሉ የከበረ ነው እንደዚሁ የምንሰማው ሁላችንን ያክብረን። ይቅርታውና ቸርነቱ የእናቱም ልመና ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን። ...ቀጥሎ ያለውን ከመጽሐፉ ፈልጋችሁ አንብቡት!👇
1 038
13
+2
没有文字...
1 194
14
ጽዋ ማኅበራትና የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ቤተሰቦች፦ ----------------------------------- የብዙዎችን ፡ አሁን በዚህ ዘመን የከፈቱ የተቀናበረ ዘመቻ ፡ በክፍል ሁለት መግለጫችንና ውሳኔአችን በምናጠቃልልበት ፡ የምንገልጽላቹህና በዚያው የምንደመድም ሲሆን ፡ አሁን ግን ይሄንን ርዕስ ፡ ይህን ክፍል አንድ ከመዝጋቴ በፊት ስለ ሦስት ጉዳዮች ላሳስባቹህና ልመክራቹህ እወዳለሁ ፡፡ በመጀመሪያ ስለ ጽዋዕ ማኅበር ማንሣት እፈልጋለሁ ፡፡ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፡ ጽዋዕ ማኅበር አባቶቻችን የተጓዙበት ፡ እምነታቸውን የገነቡበት ፡ ፍቅርን የተላበሱበት ፡ እርስ በእርስ የተዋደዱበት ፡ እግዚአብሔርን ያመሰገኑበት ፡ ድንግልን ፡ ቅዱሳን መላእክትን ፡ የበቁ ፡ የተጉ በሰማዕትነትም ፡ በቅድስናና በመልካምነትም ያለፉትን ፡ ሐዋርያትን ፡ ነቢያትን ሁሉ የሚዘክሩበት ፡ ስለ ተጋድሏቸው ፡ ገድላቸውን እያነበቡ ፡ ድርሳናትን እያነበቡ ፡ የእምነት ተግባራቸውን እየተማሩ ፡ በዛውም በጻድቁ ስም የሚዘጋጀውን ዝክር፡ ምስክር እየቀመሱ ፡ ስለ ሰበሰባቸው ፡ ስለ አስተማራቸው ፡ በፍቅር አንድ ስለ አደረጋቸው እያመሰገኑ የሚያሳልፉበት ስፍራ ነው ፡፡ ወገኖቼ ጽዋዕው ኅብስትም አለው ፡ ጽዋዕው እንዲሁ መጠጥም አለው ፡፡ መጠጡ የእግዚአብሔርን ደሙን ለማሰብ ፡ ኅብስቱም የእግዚአብሔርን ፡ የመድኃኒዓለምን ሥጋውን የማሰብ ምሳሌም ነው ፤ ምልክትም ነው ፡፡ በቤተክርስቲያን ያጣቹህትን ፡ በቤተክርስቲያን ውስጥ ልታገኙ የሚገባቹህን መልካም ነገር ፡ እግዚአብሔር ያዘጋጀላቹህን መልካም ነገር ብታጡም ፡ በትክክል ፡ በቅድስና ፡ በእውነተኛ የተዋሕዶ እምነት ጽናት ፡ እግዚአብሔር በወደደው የተዋሕዶ ሕግ የምትመሩ ስብስብ ከሆናቹህ ፡ በማንኛውም መልክ የምትዘክሩት ዝክር ፡ የምትጸልዩት ጸሎት ፡ የአባቶቻችንን ጸሎት ፡ የምትጸልዩት ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል ፡፡ መልሱም ተመልሶ ወደ እናንተው ይመጣል ፡፡ በረከትን ፡ ፍቅርን አዝሎ ፡ የምትቀምሱት ጽዋዕ ወገኖቼ ፡ ምሳሌ ላንሣላቹህና በመድኃኒዓለም ስም የምታዘጋጁት ጽዋዕና ኅብስት ሥጋና ደሙ መሆኑን ተረዱት፡፡ ሙሉ ሥርዓት ያለው ጸሎት አከናውኑ ፡፡ በፍቅር በውስጡ ተገኙ ፡፡ ቂም ፡ በቀል ፡ ጥላቻ ፡ ግጭት ፡ ፍጭት ከውስጣቹህ የራቀ ይሁን ፡፡ በእምነታቹህ ህፀፅ አይኑር ፤ በተዋሕዶ ጽናታቹህ አንዳች እንከን አይግባበት ፡፡ ቂም ፡ በቀል ካለ በጊዜ ከውስጣቹህ አስወግዱ ፡፡ በጽናት ስለ እምነታቹህ ቁሙ ። ያ ኅብስት ፡ ያም ጽዋዕ እምትቀምሱት ሁሉ የጌታችን ፡ የመድኃኒታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሥጋና ደሙ ምሳሌው ነው ፡፡ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ፡፡ ክፉዎች መናፍቃን ፡ ክፉዋች ካቶሊኮች ፡ ክፉዋች ቤታችን ቢወሩትም ፡ እግዚአብሔር እና ቃሉ ፡ ፈቃዱና ሐሳቡ አይታሠሩምና እዚህም በቤታቹህ ተገኝቶ ይጎበኛቹሃል ፤ ይባርካቹሃል ፡፡ ጸሎታችንንም ይመልሳል ፤ ይሰማል ፡፡ አንድ አላለም እግዚአብሔር ፤ ሁለት ሦስት ሆናቹህ በተሰበሰባቹህበት እኔ በእዛ እገኛለሁ ነው ቃሉ ፡፡ ስሙን ጠርታቹህ ፡ የቅዱሳንን ስም ጠርታቹህ ፡ የቅዱሳን ሊቃነ መላእክትን ስም ጠርታቹህ ፡ በስማቸው ስትዘክሩ ጌታችን ፡ የመድኃኒታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በምዕላት ፡ በስፍራው ይገኛሉ ፤ ይባርኳቹሃል ፤ ጸሎታቹህም ይሰማል ፤ ዝክራቹህም ዝክር ይሆናል ፡፡ ይሄ ነው ጽዋዕ ፡ ይሄ ነው የአባቶቻችን ሥርዓት ፤ ይሄ እንዳይነካ ፡ ይሄ እንዳይነሣ ፡ ይሄ እንዳይሰማ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ዘመቻ ተከፍቷል ወገኖቼ ፡፡ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ድንጋጤ በመናፍቃን መንደር ፡ በተሐድሶዎች መንደር ፡ በካቶሊኮች መንድር ፡ በአጥፊዎች መንደር ፡ በዘራፊዋች መንደር ፡ በዘመናችን ጸሐፍትና ፈሪሳዊያን መንደር ሽብር ሆኗል ፡፡ ዘመቻው ብዙ መልክን ይዞ እንደ መጣ ሰምተናል ፤ እናውቃለን ፡፡ ወገኖቼ ብዙ የጽዋዕ ማኅበራት በመላው ዓለምም ፡ በኢትዮጵያም ተቋቁመዋል ፡፡ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው ፡፡ ይሄ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈቃድ ፡ በድንግል ፈቃድ የተፈጸመ ፡ በቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ተራዳኢነት እየተከናወነ ያለ የአባቶቻችን የእምነት አካሄድ ነው ፡፡ ቤታችንን ወረዋል ፤ እግዚአብሔር ደግሞ በዚህ መልኩ መልሶ ተዋሕዶን እየተከላት ነው ፡፡ ስለዚህ እምመክራቹህ ወገኖቼ የጽዋዕ ማኅበራቹህን አጠናክራቹህ ቀጥሉ ፡፡ ጠላት ፍልስልሱ የሚወጣው በዚህ ነው፡፡ ዛሬ በዚህ አጋጣሚ በዚህ ጽዋዕ ማኅበር ያልተሳተፋቹህ ፡ እስከ ዛሬም ዳር የቆማቹህ ፡ በእውነትና በመንፈስ ፡ በተዋሕዶ እምነት ፡ ያለጥርጥርና በጽናት የቆማቹህ ፡ ህፀፅና እንከን የሌለባቹህ ፡ ወደ እግዚአብሔር ፊት ቀርባቹህ ፡ በንሥሓ እራሳቹህ እያጸናቹህ ፡ ከእግዚአብሔር ምኅረትን እያገኛቹህ ፡ ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ የምትተጉ ፡ የምትናፍቁ ፡ የምትታመኑ ፡ ቃልኪዳኑንም የምትቀበሉ ፡ የኢትዮጵያ ፍቅር ፡ የሰንደቋ ፍቅር ያላቹህ ፡ ከባዕዳን አምልኮዎች ፡ ከመናፍቃን ፡ ከካቶሊክ ፡ ከተሐድሶ ፡ ከእስላም ፡ ከመሳሰሉት ፡ ከአባይ ጠንቋይ ፡ ከተብታቢ ከእነዚህ ሁሉ የራቃቹህ ወገኖቼ በሙሉ ፡ በየትም ሁኑ በየት ፡ የጽዋዕ ማኅበር በፈቀዳቹህት መልኩ ወይ በመድኃኒዓለም ፡ ወይ በሥላሴ ፡ ወይ በድንግል ፡ ወይ በሚካኤል ፡ ወይ በገብርኤል ፡ ወይ በሩፋኤል ፡ ወይ በአሥራ ሁለቱ ሊቃነ መላእክት ፡ በቅዱሳን ፡ በሰማዕታትም ስም አቋቁሙ ፡፡ የጽዋዕ ማኅበር አጠንክሩ ፤ መሥርቱ ፤ ማንም ሆናቹህ ማንም ፡ የትም ያላቹህ ፡ ከላይ በአልኩት መልክ ሕይወታቹህን የምትመሩ ሁሉ ፡ አቋቁማቹህ ፡ ጽዋዕ ማኅበር ከመሠረታቹህ በኋላ በአካባቢያቹህ ላሉ መማክርትም ሆነ ፡ የጽዋዕ ማኅበር ቀድመዋቹህ ያቋቋሙትን ለመገናኘትና በእነሱ በኩል መመሥረታቹህን የሚያረጋግጥ መልእክት ወደ እኛ እንዲደርሰን አድርጉ ፡፡ እኛም ከዛ በኋላ ስለምታከናውኑት ፡ ስለምትፈጽሙት አካሄድ ፡ ስለ ማንኛውም መንገድ ፡ ስለ እናንተም ለመጸለይ ፡ ስለ እናንተም ወደ ፈጣሪ ለማቅረብ ይረዳን ዘንድ በትጉኃን መማክርት ፡ ቀድመው በተቋቋሙ የጽዋዕ ማኅበር በኩል እንዲደርሰን አድርጉ ፡፡ ይኸው ዕድሉን በሰፊው ከፍተናል ፡፡ ቅን ፡ የዋኅ ፡ ትኁት የሆንክ ፡ እግዚአብሔርን በፍቅር የምትፈልግ ሁሉ መንገዱ ይሄ ነው ፡፡ ቤተክርስቲያን ብትገባ ግባ ፤ ተሳለም ፤ እዛ ያለው ታቦት ፡ ታቦተ ሕጉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ነው ፡፡ የግል ጸሎትህን ማድረስ ትችላለህ ፡፡ ቤትህ ነው የእግዚአብሔር ቤት ፤ የእግዚአብሔር ሕዝብ ቤት ነው ፤ መስዋዕትህን ከመስዋዕታቸው አትቀላቅል ፡፡ በግልህ ግን ቀርበህ መሳለም ትችላለህ ፡፡ መጸለይም ትችላለህ ፤ ከዚያ የዘለለ በሥራቸው ፡ በተግባራቸው ፡ በጠያፉ ምግባራቸው ሁሉ አትተባበራቸው ፡፡ እርግጥ ቅን ፡ መልካም ከዚህ ሁሉ ጥፋት የራቁ ፡ የተጉ አባቶች እንዳሉ እናውቃለን ፡፡ እነሱን ካገኘህ ደግሞ መልካም ነው ፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን በይበልጥ የምትጠቀምበትን የጽዋዕ ማኅበር ፡ የአባቶችህን ሕግ ለመጠበቅ የሚረዳህን የጽዋዕ ማኅበር መሥርት ፡፡ በፍቅር ተመላለስ ፤ መጪውን ክፉ ዘመን ለመሻገር ግማሽ መንገድ ተጉዘሃል ማለት ነው። ⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ፲፪ ተጻፈ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም
1 328
15
115ለ) 🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ለ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!! 28-11-2015 ዓ.ም
1 063
16
没有文字...
1 345
17
🟢🟡🔴 ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል አራት (4) (📌 ክፍል 1ን ለማንበብ 👈) (📌 ክፍል 2ን ለማንበብ 👈) (📌 ክፍል 3ን ለማንበብ 👈) ✨መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ማነው? 🌻 ሰ
🟢🟡🔴 ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል አራት (4) (📌 ክፍል 1ን ለማንበብ 👈) (📌 ክፍል 2ን ለማንበብ 👈) (📌 ክፍል 3ን ለማንበብ 👈) ✨መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ማነው? 🌻 ሰኔ 30 - የተወለደበት  🌻 መስከረም 2 - ያረፈበት  🌻 መስከረም 1 - ቃልኪዳን የተቀበለበት  🌻 መስከረም 26 - ፅንሰቱ  🌻 የካቲት 30 - ቅድስት እራሱ የተገኘችበት 🌻 ሚያዝያ 15 - ቅድስት እራሱ 15 ዓመታት ከሰበከች በኋላ ዐረፈች።  🌻 ጥቅምት 30 - በአርብያ ምድር እራሱ የታየችበት  🌻 ጳጉሜን 1 - የታሰረበት  🌻 ኅዳር 12 የመታሰቢያ በዓሉ 🌿 ሕይወቱና ተጋድሎው 🌻 ቃልኪዳኑና 🌹 ሰማዕትነቱ... 📌 ቁጥር 1) ከዚህ ሥር አጭር ዜና ሕይወቱን ያንብቡ👇 🫴 https://telegra.ph/መጥምቀ-መለኮት-ቅዱስ-ዮሐንስ-ማን-ነው-11-08 📌 ቁጥር 2) ከመድኃኔዓለም የተቀበለውን ልዩ ቃልኪዳን ያንብቡ👇 🫴 https://telegra.ph/ለመጥምቁ-ዮሐንስ-የተሰጡት-ልዩ-ቃልኪዳኖች-11-08 3) በትረካ (በድምፅ) ለማዳመጥ 👇 https://t.me/Ewnet1Nat/16080 📌 ሙሉውን ታሪክ ያስተውሉ! ተወዳጆች ሆይ! ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ፡፡ እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ፡፡ ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ፡፡ ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ፡፡ ዘወትር አስቧቸው፡፡ በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው፡፡ እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው፡፡ ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችኋቸው ትበረታላችሁ፡፡ በእምነት ትጸናላችሁ፡፡ የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር፣ የያዙትን ምግባረ ወንጌል፣ የእምነት ጋሻ፣ የመዳን ራስ ቁር፣ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ፡፡” #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
1 202
18
እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሰን፥ አደረሳችሁ። (ከመስከረም 26 - ህዳር 6) ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሰን፥ አደረሳችሁ።  (ከመስከረም 26 - ህዳር 6) ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
1 282
19
+1
没有文字...
1 649
20
没有文字...
2 324