cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ኢትኤል ዘ ተዋሕዶ

💚💛❤️ኢትኤል ዘተዋሕዶ ገፅ💚💛❤️ ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው። የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፩ : ቁጥር ፫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን : ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ! ትንሣኤሽን ያሳየን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በተጨማሪ ግሩፑን ይቀላቀሉ👉👇 https://t.me/Ethel_Ze_Tewahido 💚💛❤❖💚💛❤❖💚💛❤

Більше
Рекламні дописи
3 667
Підписники
-224 години
-67 днів
-1730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ? በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት እና መግለጫ ክፍል - 4 ( ሀ )
Показати все...
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ተዋሕዶ_ኦርቶዶክስ_ማን_ናት_ትምህርት_ክፍል_4_1.mp326.16 MB
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ተዋሕዶ_ኦርቶዶክስ_ማን_ናት_ትምህርት_ክፍል_4_2.mp327.63 MB
👍 5 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 2
ማሳሰቢያ ከራዕይ ዮሐንስ 20.mp345.30 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🟢🟡🔴 ሰኔ 30 | ነቢይ ሰማዕትና ሐዋርያ የሆነ #መጥምቁ_ዮሐንስ ተወለደ። ይህም በእናቱ ማኅፀን ውስጥ ሳለ ለእግዚአብሔር ልጅ የሰገደው ነው። ይህም በመድኅን ክርስቶስ ራስ ላይ እጁን ጭኖ በውኃ ያጠምቀው ዘንድ የተገባው ነው። በቅዱስ ወንጌል እንደ ተነገረ ወንድ ልጅን ትወልድ ዘንድ የኤልሳቤጥ የፅንሷ ወራት በተፈጸመ ጊዜ ወንድ ልጅን ወለደች። ዘመዶቿና ጎረቤቶቿ እግዚአብሔር ቸርነቱን እንዳበዛላት በሰሙ ጊዜ ስለርስዋ ደስ አላቸው። በስምንተኛውም ቀን ሊገዝሩት መጡ በአባቱ ስም ዘካርያስ ብለው ጠሩት። እናቱ ግን አይሆንም ዮሐንስ ይባል አለች። ከዘመዶችሽ ስሙ እንዲህ የሚባል የለም አሏት። አባቱንም ጠቅሰው ማን ሊባል ትወዳለህ አሉት። እርሱም ብራና ለምኖ ስሙ ዮሐንስ ይባል ብሎ ጻፈ። ሁሉም አደነቁ። ያን ጊዜም አንደበቱ ከድዳነት ተፈትቶለት ተናገረ። እግዚአብሔርንም ፈጽሞ አመሰገነው። ስለ ልጁና ስለ መድኃኒታችን መምጣት ልጁ ዮሐንስም የልዑል ነቢይ እንደሚባልና በእግዚአብሔርም ፊት እንደሚሔድ ትንቢት ተናገረ። ራሱ መድኃኒታችንም ስለርሱ ሲናገር ሴቶች ከወለዱአቸው መጥምቁ ዮሐንስን የሚበልጠው የለም ብሏል። እኛም መድኃኒታችን እንዲምረንና ይቅር እንዲለን በአማላጅነቱ እያመን መታሰቢያውን እናድርግ፡፡ ◦ T.me/Ewnet1Nat ◦ ◦🌿◦☘️◦🌿◦
Показати все...
👍 5
ድርሳነ ቅዱስ ዑራኤል ዘወርኃ ሰኔ.
Показати все...
ድርሳነ ቅዱስ ዑራኤል የሰኔ.mp311.75 MB
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🟢🟡🔴 ሰኔ 21 | የመጀመሪያዋ ቤ/ክ ቅዳሴ ሆነ። እንዲሁም #እመቤታችን በልጇ መቃብር ላይ እያነባች ጸልያ ልዩ ቃልኪዳን ተቀብላለች። (ሰኔ ጎልጎታን መጸለይ እንዳትረሱ) ሰኔ 20 ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሐዋርያት ወረደ። ፊልጵስዩስ በምትባል ሃገር በጴጥሮስ እጅ የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን አነጸ ብለን ነበር። በዚህች ዕለት ደግሞ አእላፍ መላዕክትን፣ ሰማያውያን ቅዱሳንን እና እናቱን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዟት ወረደ። ሐዋርያቱ አብዛኞቹ እዛው ሲጸልዩ አድረው ነበርና ጌታችን ከቅዳሴው በፊት 2 ነገሮችን አሳየ፦ 1. አስቀድሞ ቤተ ክርስቲያኗን በድንግል እናቱ ስም አክብሮ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን አሳየ፣ 2. ቀጥሎ ደግሞ ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስን ከመካከል አቁሞ "አርሳይሮስ" ሲል ሾመው። ይኼውም የዓለም ሁሉ ሊቀ ጳጳሳት (ፓትርያርክ) ማለት ነው። በዚህ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት "አክዮስ" እያሉ 3 ጊዜ አሰምተው ጮሁ። አክዮስ ማለት "ይገባዋል ያሥምርለት" እንደ ማለት ነው። ጌታችን ከዚህ በኋላ ይቀድስ ዘንድ ጀመረ። ☘️ አማናዊት ማሕደሩን ድንግል ማርያምን መንበር አድርጎ ☘️ ቅዱስ ጴጥሮስ እንደ ተራዳኢ ካህን ቆሞ ☘️ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሠራኢ ዲያቆን ሆኖ ☘️ ሐዋርያት ድንግልን ከበው፣ መላእክተ ብርሃን በክብራቸው ቁመው ጌታችን ቀድሶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለወዳጆቹ አቀበለ። በዚያች ቀን በፍጡር አንደበት ተከናውኖ ሊነገር የማይችል ደስታ ተደረገ። ከቅዳሴ በኋላ ጌታችን ሐዋርያትን አዘዛቸው፦ "ከዚህ ቀን ጀምሮ በመላው ዓለም በእናቴ በማርያም ስም አብያተ ክርስቲያናትን እነጹ። ይህችን ዕለት የሚያከብራትን አከብረዋለሁ።" ብሏቸው ከድንግል እናቱ ከመላዕክቱ ጋር ዐረገ። T.me/Ewnet1Nat  #እንኳን_አደረሳችሁ።
Показати все...
1
🟢🟡🔴 ሰኔ 20 | የመጀመርያዋ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን #በእመቤታችን ስም ታነፀች። ይኽም በዓል ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ነው። ይህችም በኬልቄዶን አውራጃ በቂሣርያ አገር፥ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያለ ዕንጨት፣ ያለ ጭቃና ውኃ በሦስት ደንጊያዎች በተወደደ ልጅዋ እጅ የታነፀችበት ነው። አናጺውም መድኃኔዓለም ክርስቶስ ነው፤ ቦታው ፊልጰስዩስ ነው፤ ቤተክርስቲያኗ የተሰየመችው ደግሞ በእመቤታችን ስም ነው። ሐዋርያት በስብከትና በጥምቀት ወደ ክርስትና ያመጧቸው ምእመናን ስለበዙ ለጸሎትና ለቍርባን የሚሆናቸውን ቦታ ሻቱ። ሕንጻንም ሊሠሩ ሱባኤ ገቡ። ጌታችንም በታላቅ ግርማ መለኮት ተገልጦ ወደ ምሥራቅ ወሰዳቸው። በዚያም ተራርቀው የነበሩ 3 ደንጊያዎች ነበሩ። ጌታችንም ሦስቱን ድንጋዮችን በተአምራት አቀራርቦ አንሥቶ ጎተታቸው። ድንጋዮቹም እንደ ሰም ተለጠጡ፣ እንደ ግድግዳም ሆኑ። ቁመቱን ወርዱን መጥኖ ለሐዋርያቱ ሠጣቸው። እነርሱም እሳት እንዳየው ሰም ከእጃቸው እየለመለሙ (እየተሳቡ) ቁመቱን 24 ወርዱን 12 ክንድ አድርገው ሠርተውታል። ይህም የሆነው እመቤታችን ካረገች ከ4ኛ ዓመቱ በ52 ዓ.ም ነው። (ታሪኩ ወደ ሰኔ 21 ይቀጥላል) ✨🌹✨ ዳግመኛም ታላቁ ነቢይ #ቅዱስ_ኤልሳዕ ዐረፈ። ኤልሳዕ ማለት ‹‹እግዚአብሔር ጠባቂ ነው›› ማለት ነው። ታላቁ ነቢይ ኤልያስ በመንገድ ሲሄድ የሳፋጥ ልጅ አልሳዕን በ12 ጥማድ በሬ ሲያርስ አገኘው። ኤልያስም ሄዶ መጎናጸፊያውን በላዩ ጣለበት፡፡ ኤልሳዕም እርሻውን ትቶ ተከተለው፡፡ ተመልሶም በመምጣት በሬዎቹን አርዶ፣ ሕዝቡን መግቦ፣ በፍጹም ልቡ ኤልያስን ተከተለ። እግዚአብሔርንም በትንቢቱ 50 ዓመት አገልግሎ በሰላም ዐረፈ።           #_እንኳን_አደረሳችሁ።         ▸ T.me/Ewnet1Nat
Показати все...
6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#በዓለ_ኀምሳ #ጰራቅሊጦስ #በዓለ_መንፈስቅዱስ እንኳን አደረሰን ፤ እንኳን አደረሳችሁ !
Показати все...
7
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.