አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (አዖተ)
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ የንጽጽር አደባባይ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት የተገለጸው እውነት ሲፈጸምና ይፈጸም ዘንድ በመላው ዓለም ሲንቀሳቀስ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እናቀርባለን ! ስለእምነታችን እንማማራለን ! ስለመልዕክታቱ እንነጋገራለን ! ➝ይህ የአልፋና ዖሜጋ ( @christian930 ) ገጽ ቅርንጫፍ የንጽጽርና የመማሪያ ገጽ ነው።
نمایش بیشتر5 004
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
+1330 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+20
در 1 کانالها
سپتامبر '26
+86
در 6 کانالها
Get PRO
اوت '26
+154
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+132
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+98
در 4 کانالها
Get PRO
مه '26
+75
در 7 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+95
در 7 کانالها
Get PRO
مارس '26
+124
در 8 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+69
در 7 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+58
در 5 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+80
در 6 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+102
در 8 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+62
در 6 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+61
در 8 کانالها
Get PRO
اوت '25
+93
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+115
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+99
در 7 کانالها
Get PRO
مه '25
+49
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+67
در 4 کانالها
Get PRO
مارس '25
+81
در 5 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+61
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+138
در 7 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+131
در 7 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+118
در 6 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+131
در 5 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+155
در 6 کانالها
Get PRO
اوت '24
+169
در 9 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+288
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+273
در 8 کانالها
Get PRO
مه '24
+169
در 6 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+236
در 6 کانالها
Get PRO
مارس '24
+308
در 9 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+259
در 5 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+156
در 7 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+187
در 6 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+73
در 7 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+34
در 3 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+48
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+46
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+87
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+85
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+88
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+114
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+137
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+163
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+99
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+113
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+89
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+44
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+36
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+60
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+120
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+185
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+152
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+134
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+140
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+119
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+92
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+87
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+128
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+209
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+235
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+266
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+709
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+278
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+326
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+157
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+225
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+302
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+899
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 07 اکتبر | +4 | |||
| 06 اکتبر | +2 | |||
| 05 اکتبر | +2 | |||
| 04 اکتبر | +4 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | +6 |
پستهای کانال
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው በብዛት መግባታቸውን የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው ወደ ትግራይ ክልል ዘልቀው መግባታቸውን እንደተመለከቱ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአዲግራት ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤርትራ ወታደሮች በአዲግራት ከተማ በኩል ወደ ሌሎች የትግራይ አካባቢዎች በጭነት ተሽከርካሪዎች እና በእግራቸው ሲያቋርጡ የተመለከቱት ከዛሬ ረቡዕ ማለዳ ጀምሮ መሆኑን ተናግረዋል።
©BBC አማርኛ
| 2 | بدون متن... | 1 157 |
| 3 | بدون متن... | 922 |
| 4 | بدون متن... | 845 |
| 5 | 🇨🇬 "ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ወገድለ መባዓ ጽዮን" - ላይ የመድኃኔ ዓለምን ጽዋ ክብርና ሃይል ያለውንም ታላቅ መንፈሳዊ ጥቅም ሲገልጽና ሲያብራራ በመጀመሪያዎቹ ቁጥሮች ላይ ከዚህ ሥር ባለው አገላለጽ ይጀምራል ፥ ሙሉ ክፍሉን ፈልጋችሁ ብታነቡት ትማሩበታላችሁ። በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት እውነታው ይኸው ነው ፤ ሁሉም በእውነት ላይ ጸንተው የተመሠረቱ ጽዋ ማኅበራት በቅድስናና በንጽሕና በትህትናና በፍቅር ከሁሉም በላይ በእምነት ሊያዙና ሊጠበቁ ሊከበሩም ይገባቸዋል ፥ ይህስ ካልሆነ ረብህ አይኖራቸውምና ። ይህ ነው በዚህ በጨለመ ዓለም ውስጥ ብርሃናዊ አገልግሎትን እንሳተፍበት ዘንድ እግዚአብሔር ያጸናልን የቀደመው የአባቶቻችን ድንበር ፥ ስለዚህ በእምነት ይከበር ።👇
"ድርሳነ መድኃኔ ዓለም ወገድለ መባዓ ጽዮን"
ሦስተኛ ተአምር
፩. ይቅርታው ቸርነቱ ከሁላችን ከጥምቀት ልጆች ጋር ይሁንና መድኃኔ ዓለም ያደረገው ተአምር ይህ ነው።
፪. ዳግመኛም እንነግራችኋለን ክብር ይግባውና የመድኃኔ ዓለም መታሰቢያ የሚደረግበት ሁሉ ከሌላ ጋር አይቀላቀልም። የሸክላ ዕቃውም ሸክላ አይባልም ንዋየ ቅድሳት ነው እንጂ።
፫. እንጀራውም እንደ ቅዱስ ሥጋው ጠላውም እንደ ክቡር ደሙ ነው። ዕቃውም በእመቤታችን ይመሰላል በውስጡም የተቦካውም ክብር ይግባውና በመድኃኔ ዓለም ይመሰላል።
፬. የመድኃኔ ዓለም መታሰቢያ የሚደረግበት ዕቃ ክብሩ እንደዚህ ካልሆነ በማኅፀኗ የተሸከመችው እመቤታችን ማርያም ባልከበረችም ነበር።
፭. የተሸከሙት ኪሩቤልና መስቀል ባልከበሩም ነበር። ክብር ይግባውና ለመድኃኔ ዓለም የተባለው ሁሉ የከበረ ነው እንደዚሁ የምንሰማው ሁላችንን ያክብረን። ይቅርታውና ቸርነቱ የእናቱም ልመና ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን።
...ቀጥሎ ያለውን ከመጽሐፉ ፈልጋችሁ አንብቡት!👇 | 838 |
| 6 | بدون متن... | 907 |
| 7 | ጽዋ ማኅበራትና የኢትዮጵያ ዓለም ብርሃን ቤተሰቦች፦
-----------------------------------
የብዙዎችን ፡ አሁን በዚህ ዘመን የከፈቱ የተቀናበረ ዘመቻ ፡ በክፍል ሁለት መግለጫችንና ውሳኔአችን በምናጠቃልልበት ፡ የምንገልጽላቹህና በዚያው የምንደመድም ሲሆን ፡ አሁን ግን ይሄንን ርዕስ ፡ ይህን ክፍል አንድ ከመዝጋቴ በፊት ስለ ሦስት ጉዳዮች ላሳስባቹህና ልመክራቹህ እወዳለሁ ፡፡
በመጀመሪያ ስለ ጽዋዕ ማኅበር ማንሣት እፈልጋለሁ ፡፡ ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፡ ጽዋዕ ማኅበር አባቶቻችን የተጓዙበት ፡ እምነታቸውን የገነቡበት ፡ ፍቅርን የተላበሱበት ፡ እርስ በእርስ የተዋደዱበት ፡ እግዚአብሔርን ያመሰገኑበት ፡ ድንግልን ፡ ቅዱሳን መላእክትን ፡ የበቁ ፡ የተጉ በሰማዕትነትም ፡ በቅድስናና በመልካምነትም ያለፉትን ፡ ሐዋርያትን ፡ ነቢያትን ሁሉ የሚዘክሩበት ፡ ስለ ተጋድሏቸው ፡ ገድላቸውን እያነበቡ ፡ ድርሳናትን እያነበቡ ፡ የእምነት ተግባራቸውን እየተማሩ ፡ በዛውም በጻድቁ ስም የሚዘጋጀውን ዝክር፡ ምስክር እየቀመሱ ፡ ስለ ሰበሰባቸው ፡ ስለ አስተማራቸው ፡ በፍቅር አንድ ስለ አደረጋቸው እያመሰገኑ የሚያሳልፉበት ስፍራ ነው ፡፡ ወገኖቼ ጽዋዕው ኅብስትም አለው ፡ ጽዋዕው እንዲሁ መጠጥም አለው ፡፡
መጠጡ የእግዚአብሔርን ደሙን ለማሰብ ፡ ኅብስቱም የእግዚአብሔርን ፡ የመድኃኒዓለምን ሥጋውን የማሰብ ምሳሌም ነው ፤ ምልክትም ነው ፡፡ በቤተክርስቲያን ያጣቹህትን ፡ በቤተክርስቲያን ውስጥ ልታገኙ የሚገባቹህን መልካም ነገር ፡ እግዚአብሔር ያዘጋጀላቹህን መልካም ነገር ብታጡም ፡ በትክክል ፡ በቅድስና ፡ በእውነተኛ የተዋሕዶ እምነት ጽናት ፡ እግዚአብሔር በወደደው የተዋሕዶ ሕግ የምትመሩ ስብስብ ከሆናቹህ ፡ በማንኛውም መልክ የምትዘክሩት ዝክር ፡ የምትጸልዩት ጸሎት ፡ የአባቶቻችንን ጸሎት ፡ የምትጸልዩት ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ይደርሳል ፡፡ መልሱም ተመልሶ ወደ እናንተው ይመጣል ፡፡ በረከትን ፡ ፍቅርን አዝሎ ፡ የምትቀምሱት ጽዋዕ ወገኖቼ ፡ ምሳሌ ላንሣላቹህና በመድኃኒዓለም ስም የምታዘጋጁት ጽዋዕና ኅብስት ሥጋና ደሙ መሆኑን ተረዱት፡፡ ሙሉ ሥርዓት ያለው ጸሎት አከናውኑ ፡፡ በፍቅር በውስጡ ተገኙ ፡፡ ቂም ፡ በቀል ፡ ጥላቻ ፡ ግጭት ፡ ፍጭት ከውስጣቹህ የራቀ ይሁን ፡፡ በእምነታቹህ ህፀፅ አይኑር ፤ በተዋሕዶ ጽናታቹህ አንዳች እንከን አይግባበት ፡፡ ቂም ፡ በቀል ካለ በጊዜ ከውስጣቹህ አስወግዱ ፡፡ በጽናት ስለ እምነታቹህ ቁሙ ።
ያ ኅብስት ፡ ያም ጽዋዕ እምትቀምሱት ሁሉ የጌታችን ፡ የመድኃኒታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሥጋና ደሙ ምሳሌው ነው ፡፡ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ፡፡ ክፉዎች መናፍቃን ፡ ክፉዋች ካቶሊኮች ፡ ክፉዋች ቤታችን ቢወሩትም ፡ እግዚአብሔር እና ቃሉ ፡ ፈቃዱና ሐሳቡ አይታሠሩምና እዚህም በቤታቹህ ተገኝቶ ይጎበኛቹሃል ፤ ይባርካቹሃል ፡፡ ጸሎታችንንም ይመልሳል ፤ ይሰማል ፡፡ አንድ አላለም እግዚአብሔር ፤ ሁለት ሦስት ሆናቹህ በተሰበሰባቹህበት እኔ በእዛ እገኛለሁ ነው ቃሉ ፡፡ ስሙን ጠርታቹህ ፡ የቅዱሳንን ስም ጠርታቹህ ፡ የቅዱሳን ሊቃነ መላእክትን ስም ጠርታቹህ ፡ በስማቸው ስትዘክሩ ጌታችን ፡ የመድኃኒታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በምዕላት ፡ በስፍራው ይገኛሉ ፤ ይባርኳቹሃል ፤ ጸሎታቹህም ይሰማል ፤ ዝክራቹህም ዝክር ይሆናል ፡፡ ይሄ ነው ጽዋዕ ፡ ይሄ ነው የአባቶቻችን ሥርዓት ፤ ይሄ እንዳይነካ ፡ ይሄ እንዳይነሣ ፡ ይሄ እንዳይሰማ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ዘመቻ ተከፍቷል ወገኖቼ ፡፡ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ድንጋጤ በመናፍቃን መንደር ፡ በተሐድሶዎች መንደር ፡ በካቶሊኮች መንድር ፡ በአጥፊዎች መንደር ፡ በዘራፊዋች መንደር ፡ በዘመናችን ጸሐፍትና ፈሪሳዊያን መንደር ሽብር ሆኗል ፡፡ ዘመቻው ብዙ መልክን ይዞ እንደ መጣ ሰምተናል ፤ እናውቃለን ፡፡
ወገኖቼ ብዙ የጽዋዕ ማኅበራት በመላው ዓለምም ፡ በኢትዮጵያም ተቋቁመዋል ፡፡ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው ፡፡ ይሄ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈቃድ ፡ በድንግል ፈቃድ የተፈጸመ ፡ በቅዱሳን ሊቃነ መላእክት ተራዳኢነት እየተከናወነ ያለ የአባቶቻችን የእምነት አካሄድ ነው ፡፡ ቤታችንን ወረዋል ፤ እግዚአብሔር ደግሞ በዚህ መልኩ መልሶ ተዋሕዶን እየተከላት ነው ፡፡
ስለዚህ እምመክራቹህ ወገኖቼ የጽዋዕ ማኅበራቹህን አጠናክራቹህ ቀጥሉ ፡፡ ጠላት ፍልስልሱ የሚወጣው በዚህ ነው፡፡ ዛሬ በዚህ አጋጣሚ በዚህ ጽዋዕ ማኅበር ያልተሳተፋቹህ ፡ እስከ ዛሬም ዳር የቆማቹህ ፡ በእውነትና በመንፈስ ፡ በተዋሕዶ እምነት ፡ ያለጥርጥርና በጽናት የቆማቹህ ፡ ህፀፅና እንከን የሌለባቹህ ፡ ወደ እግዚአብሔር ፊት ቀርባቹህ ፡ በንሥሓ እራሳቹህ እያጸናቹህ ፡ ከእግዚአብሔር ምኅረትን እያገኛቹህ ፡ ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ የምትተጉ ፡ የምትናፍቁ ፡ የምትታመኑ ፡ ቃልኪዳኑንም የምትቀበሉ ፡ የኢትዮጵያ ፍቅር ፡ የሰንደቋ ፍቅር ያላቹህ ፡ ከባዕዳን አምልኮዎች ፡ ከመናፍቃን ፡ ከካቶሊክ ፡ ከተሐድሶ ፡ ከእስላም ፡ ከመሳሰሉት ፡ ከአባይ ጠንቋይ ፡ ከተብታቢ ከእነዚህ ሁሉ የራቃቹህ ወገኖቼ በሙሉ ፡ በየትም ሁኑ በየት ፡ የጽዋዕ ማኅበር በፈቀዳቹህት መልኩ ወይ በመድኃኒዓለም ፡ ወይ በሥላሴ ፡ ወይ በድንግል ፡ ወይ በሚካኤል ፡ ወይ በገብርኤል ፡ ወይ በሩፋኤል ፡ ወይ በአሥራ ሁለቱ ሊቃነ መላእክት ፡ በቅዱሳን ፡ በሰማዕታትም ስም አቋቁሙ ፡፡
የጽዋዕ ማኅበር አጠንክሩ ፤ መሥርቱ ፤ ማንም ሆናቹህ ማንም ፡ የትም ያላቹህ ፡ ከላይ በአልኩት መልክ ሕይወታቹህን የምትመሩ ሁሉ ፡ አቋቁማቹህ ፡ ጽዋዕ ማኅበር ከመሠረታቹህ በኋላ በአካባቢያቹህ ላሉ መማክርትም ሆነ ፡ የጽዋዕ ማኅበር ቀድመዋቹህ ያቋቋሙትን ለመገናኘትና በእነሱ በኩል መመሥረታቹህን የሚያረጋግጥ መልእክት ወደ እኛ እንዲደርሰን አድርጉ ፡፡ እኛም ከዛ በኋላ ስለምታከናውኑት ፡ ስለምትፈጽሙት አካሄድ ፡ ስለ ማንኛውም መንገድ ፡ ስለ እናንተም ለመጸለይ ፡ ስለ እናንተም ወደ ፈጣሪ ለማቅረብ ይረዳን ዘንድ በትጉኃን መማክርት ፡ ቀድመው በተቋቋሙ የጽዋዕ ማኅበር በኩል እንዲደርሰን አድርጉ ፡፡ ይኸው ዕድሉን በሰፊው ከፍተናል ፡፡ ቅን ፡ የዋኅ ፡ ትኁት የሆንክ ፡ እግዚአብሔርን በፍቅር የምትፈልግ ሁሉ መንገዱ ይሄ ነው ፡፡
ቤተክርስቲያን ብትገባ ግባ ፤ ተሳለም ፤ እዛ ያለው ታቦት ፡ ታቦተ ሕጉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ነው ፡፡ የግል ጸሎትህን ማድረስ ትችላለህ ፡፡ ቤትህ ነው የእግዚአብሔር ቤት ፤ የእግዚአብሔር ሕዝብ ቤት ነው ፤ መስዋዕትህን ከመስዋዕታቸው አትቀላቅል ፡፡ በግልህ ግን ቀርበህ መሳለም ትችላለህ ፡፡ መጸለይም ትችላለህ ፤ ከዚያ የዘለለ በሥራቸው ፡ በተግባራቸው ፡ በጠያፉ ምግባራቸው ሁሉ አትተባበራቸው ፡፡ እርግጥ ቅን ፡ መልካም ከዚህ ሁሉ ጥፋት የራቁ ፡ የተጉ አባቶች እንዳሉ እናውቃለን ፡፡ እነሱን ካገኘህ ደግሞ መልካም ነው ፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን በይበልጥ የምትጠቀምበትን የጽዋዕ ማኅበር ፡ የአባቶችህን ሕግ ለመጠበቅ የሚረዳህን የጽዋዕ ማኅበር መሥርት ፡፡ በፍቅር ተመላለስ ፤ መጪውን ክፉ ዘመን ለመሻገር ግማሽ መንገድ ተጉዘሃል ማለት ነው።
⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ፲፪ ተጻፈ መጋቢት 07/2013 ዓ.ም | 1 056 |
| 8 | 115ለ) 🇨🇬 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ ለ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!!
28-11-2015 ዓ.ም | 865 |
| 9 | بدون متن... | 1 182 |
| 10 | 🟢🟡🔴
ዋኖቻችንን እንወቅ - ክፍል አራት (4)
(📌 ክፍል 1ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 2ን ለማንበብ 👈)
(📌 ክፍል 3ን ለማንበብ 👈)
✨መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ማነው?
🌻 ሰኔ 30 - የተወለደበት
🌻 መስከረም 2 - ያረፈበት
🌻 መስከረም 1 - ቃልኪዳን የተቀበለበት
🌻 መስከረም 26 - ፅንሰቱ
🌻 የካቲት 30 - ቅድስት እራሱ የተገኘችበት
🌻 ሚያዝያ 15 - ቅድስት እራሱ 15 ዓመታት ከሰበከች በኋላ ዐረፈች።
🌻 ጥቅምት 30 - በአርብያ ምድር እራሱ የታየችበት
🌻 ጳጉሜን 1 - የታሰረበት
🌻 ኅዳር 12 የመታሰቢያ በዓሉ
🌿 ሕይወቱና ተጋድሎው
🌻 ቃልኪዳኑና
🌹 ሰማዕትነቱ...
📌 ቁጥር 1) ከዚህ ሥር አጭር ዜና ሕይወቱን ያንብቡ👇
🫴 https://telegra.ph/መጥምቀ-መለኮት-ቅዱስ-ዮሐንስ-ማን-ነው-11-08
📌 ቁጥር 2) ከመድኃኔዓለም የተቀበለውን ልዩ ቃልኪዳን ያንብቡ👇
🫴 https://telegra.ph/ለመጥምቁ-ዮሐንስ-የተሰጡት-ልዩ-ቃልኪዳኖች-11-08
3) በትረካ (በድምፅ) ለማዳመጥ 👇
https://t.me/Ewnet1Nat/16080
📌 ሙሉውን ታሪክ ያስተውሉ!
ተወዳጆች ሆይ! ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ፡፡ እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ፡፡ ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ፡፡ ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ፡፡
ዘወትር አስቧቸው፡፡ በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው፡፡ እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው፡፡ ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችኋቸው ትበረታላችሁ፡፡ በእምነት ትጸናላችሁ፡፡
የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር፣ የያዙትን ምግባረ ወንጌል፣ የእምነት ጋሻ፣ የመዳን ራስ ቁር፣ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ፡፡”
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ | 1 053 |
| 11 | እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሰን፥ አደረሳችሁ።
(ከመስከረም 26 - ህዳር 6)
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም | 1 108 |
| 12 | بدون متن... | 1 462 |
| 13 | بدون متن... | 2 134 |
| 14 | +1 የኢትዮጵያን_ትንሳኤ_የተናገረች_የሳቤላ_ራእይ_እና_የሒቃር_ፍልስፍና.pdf | 2 259 |
| 15 | 👉 "ከእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ የተነሣ የሠላም በረት ፈርሷል።"
ትንቢተ ኤርምያስ 25:37 | 2 559 |
| 16 | بدون متن... | 2 541 |
| 17 | 🟢🟡🔴
መስከረም 21 | #ብዙኃን_ማርያም
በቤተ ክርስቲያናችን ከሚዘከሩ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓላት መካከል መስከረም ፳፩ ቀን የሚውለው በዓል ‹‹ብዙኃን ማርያም›› በመባል ይታወቃል፡፡
በዓሉ በሁለት ዐበይት ምክንያቶች ይከበራል፤
[፩] ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ውሳኔ ለማዘጋጀትና አርዮስን ለመርታት ከሩቅም ከቅርብም የተሰባበሰቡት ቀን፤
በ፫፻፳፭ ዓ.ም አርዮስ የሚባል መና *ፍቅ የእግዚአብሔር ወልድን የባሕርይ አምላክነት አልቀበልም በሚል ክህደት እርሱ ተሰናክሎ ለሌሎችም መሰናክል ኾነ፡፡
፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በጉባኤው አርዮስን አውግዘው በመለየት "ነአምን በአሐዱ አምላክ፤ በአንድ አምላክ እናምናለን...የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕርዩ ከአብ ጋር አንድ የኾነ.. " የሚለውን የሃይማኖት ጸሎት (የሃይማኖት መሠረት) እና ሌሎችንም የሃይማኖት ውሳኔዎችን ደንግገዋል፡፡
ሊቃውንቱ ጉባኤውን ያካሔዱት ኅዳር ፱ ቀን ይኹን እንጂ በአንድነት የተሰባሰቡት መስከረም ፳፩ ቀን ስለ ነበረ ይህ ዕለት "#ብዙኃን_ማርያም" እየተባለ ይጠራል፡፡
[፪] ደግሞ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዕፀ መስቀል በግሸን ደብረ ከርቤ የተቀመጠበት ዕለት መኾኑ ነው፡፡
ዓፄ ዳዊት ለሀገርና ለሕዝባቸው ብለው ቅዱስ መስቀሉን እያመጡ ሳለ ሱዳን ላይ ከበቅሎ ላይ ወድቀው ቢሞቱም ልጃቸው ዓፄ ዘርዐ ያዕቆብ ፍላጎታቸውን ፈጽመዋል።
ቅዱስ መስቀሉ በኤረር ተራራ፣ በደብረ ብርሃን፣ በመናገሻ ማርያም አምባ፣ በእንጦጦ እያሳረፉ ቢቆዩም በመጨረሻ በህልም ተረድተው በ1446 ዓ.ም ከእመቤታችን ታቦት ጋር በግሼን ከብሮ ገብቷል።
🌼
ዳግመኛም #ቅዱስ_ጢባርዮስ ሐዋርያ፣ ቅዱስ ቆጵርያኖስና ድንግሊቱ ዮስቴና፣ 6ቱ የጎረጎር ቅዱሳን ዓመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ነው።
T.me/Ewnet1Nat | 2 079 |
| 18 | بدون متن... | 1 306 |
| 19 | +1 84_1_ብዙኃን_ማርያም_መስከረም_21_1998_ዓ_ም.mp3 | 2 233 |
| 20 | ⚡️ "አንተ [ጳጳሱ] በሐዋርያት ውግዘት ብትገባ ሁሉም የተወገዘ ይሆናል።" ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ! https://t.me/Ewnet1Nat/18908 ሙሉውን ሊንኩን ተጭናችሁ በማውረድ ከገድላቸው ላይ አንብቡት⚡️ | 2 019 |
