Minber TV
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Minber TV
Канал Minber TV (@minbertv) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 44 189 підписників, посідаючи 1 325 місце в категорії Релігія і духовність та 807 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 44 189 підписників.
За останніми даними від 10 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -202, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 8.62%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 5.40% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 812 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 385 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 12.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!
📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 11 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 09 жовтня | 0 | |||
| 08 жовтня | +6 | |||
| 07 жовтня | 0 | |||
| 06 жовтня | 0 | |||
| 05 жовтня | +2 | |||
| 04 жовтня | +6 | |||
| 03 жовтня | 0 | |||
| 02 жовтня | +4 | |||
| 01 жовтня | +6 |
| 2 | #ኸበር፡ የሸይኽ ሙሐመድ ሳፊ አንድ መጽሐፍ ለጨረታ ቀርቦ በ150 ሺሕ ብር ተሸጠ
👉https://t.me/minberkheber/5422?single | 770 |
| 3 | #ማስታወቅያ
ልዩ የ ጥቅምት ወር የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል!
ኢህሳን ትራቨል
ድርጅታችን ኢህሳን ትራቨል እንደተለመደው በ ልዩነት የ ወርሃ ጥቅምት የ ዑምራ ፓኬጅ ለ ዉድ ደምበኞቹ በ 3 የ ጉዞ አማራጮች አዘጋጅቷል ::
1, Normal (በባለ 3 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
2, Standard (በባለ 4 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
3, Vip (በባለ 5 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
ሲሆን
ፓኬጃችን በተወዳጁ ሸይኽ ባህሩ ዑመር
ይመራል !
ከ3 ዓመታት በላይ በርካታ ስኬታማ የ ዑምራ ፓኬጆችን በ ፍፁም ሙያዊ ስነምግባር እና በታማኘት በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕምናንን መንፈሳዊ ጉዟቸውን በምቾት፣ በታማኝነት እና በብቃት እንዲያጠናቅቁ በማድረግ የሙስሊሙን ማህበረሰብ በኩራት አገልግለናል።
አሁን ደግሞ ከ ከ ጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 30 በ አይነቱ ለየት ያለ የ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::
ፓኬጃችን
✅ የኡምራ ቪዛን
✅ የደርሶ መልስ በረራ ትኬትን
✅ እጅግ ምቹ ሆቴልን በ ሁለቱም ቅዱስ ስፍራዎች
✅ ዘመናዊ ትራንስፖርትን
✅ የዚያራ ፕሮግራምን
✅ ኢንሹራንስን
✅ እንዲሁም የ 1 ዓመት የ ዑምራ ቪዛ የተካተተበት እና
✅ ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችንም ያካትታል
እስርዎስ ምን ይጠብቃሉ
ዛሬውኑ ቦታዎን በማስያዝ ቀጣዩን ፓኬጃችንን ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል።
📞 ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን
0972655454
0972975454
0711065454
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 501 ላይ ያገኙናል።
Friendship Business Center
https://maps.app.goo.gl/jvh4Bhi8NJ2McgR47?g_st=atm
ኢህሳን ትራቭል
ታማኝነት መገለጫችን ነው። | 1 460 |
| 4 | #ኸበር፡ በሳዑዲ ዐረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት የጥንቃቄ መመርያዎችን እንዲተገብሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5412 | 1 539 |
| 5 | ምቀኝነት የሸር ሁሉ ምንጭ ነው!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/fmbnlSSN5hY 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #ቢስሚከ_ነህያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 1 814 |
| 6 | #ኸበር፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቐለ የሚያደርገውን በረራ ጀመረ
👉https://t.me/minberkheber/5411 | 1 694 |
| 7 | #ኸበር፡ በሪያድ ንጉሥ ኻሊድ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በኩል የሚደረጉ የዑምራ ተጓዦች በረራዎች በደኅንነት ሥጋት ሳቢያ እንዲዘገዩ ወይም እንዲሠረዙ መደረጉን የሳዑዲ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5410 | 2 350 |
| 8 | #ማስታወቅያ
ልዩ የ ጥቅምት ወር የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል!
ኢህሳን ትራቨል
ድርጅታችን ኢህሳን ትራቨል እንደተለመደው በ ልዩነት የ ወርሃ ጥቅምት የ ዑምራ ፓኬጅ ለ ዉድ ደምበኞቹ በ 3 የ ጉዞ አማራጮች አዘጋጅቷል ::
1, Normal (በባለ 3 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
2, Standard (በባለ 4 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
3, Vip (በባለ 5 ኮከብ ሆቴል የተዘጋጀ)
ሲሆን
ፓኬጃችን በተወዳጁ ሸይኽ ባህሩ ዑመር
ይመራል !
ከ3 ዓመታት በላይ በርካታ ስኬታማ የ ዑምራ ፓኬጆችን በ ፍፁም ሙያዊ ስነምግባር እና በታማኘት በሺዎች የሚቆጠሩ ምዕምናንን መንፈሳዊ ጉዟቸውን በምቾት፣ በታማኝነት እና በብቃት እንዲያጠናቅቁ በማድረግ የሙስሊሙን ማህበረሰብ በኩራት አገልግለናል።
አሁን ደግሞ ከ ከ ጥቅምት 19 እስከ ጥቅምት 30 በ አይነቱ ለየት ያለ የ ዑምራ ፓኬጅ ምዝገባችንን በ ይፋ ጀምረናል ::
ፓኬጃችን
✅ የኡምራ ቪዛን
✅ የደርሶ መልስ በረራ ትኬትን
✅ እጅግ ምቹ ሆቴልን በ ሁለቱም ቅዱስ ስፍራዎች
✅ ዘመናዊ ትራንስፖርትን
✅ የዚያራ ፕሮግራምን
✅ ኢንሹራንስን
✅ እንዲሁም የ 1 ዓመት የ ዑምራ ቪዛ የተካተተበት እና
✅ ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችንም ያካትታል
እስርዎስ ምን ይጠብቃሉ
ዛሬውኑ ቦታዎን በማስያዝ ቀጣዩን ፓኬጃችንን ፈጥነው እንዲቀላቀሉን ተጋብዘዋል።
📞 ለመመዝገብ በስልክ ቁጥራችን
0972655454
0972975454
0711065454
አሁኑኑ ይደዉሉ!
📍 አድራሻችን ቦሌ ፍሬንድሺፕ ቢዝነስ ሴንተር 5ኛ ፎቅ ቢ .ቁ 501 ላይ ያገኙናል።
Friendship Business Center
https://maps.app.goo.gl/jvh4Bhi8NJ2McgR47?g_st=atm
ኢህሳን ትራቭል
ታማኝነት መገለጫችን ነው። | 2 640 |
| 9 | የሰው ልጅ ትንሽ ሲያገኝ እንዲህ ይሆናል…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/n7KpXaW-nv0 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 2 725 |
| 10 | #ማስታወቅያ
በ135 ሺህ ብር ብቻ ዑምራ ይጓዙ !
ከጥቅምት 5 እስከ 15 ተዘጋጅቷል አብራችሁን ለመጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ $
የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እንጓዝ
ፈጥናችሁ ተመዝገቡ✅
የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋
ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗
ከሀይደር ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍
ለበለጠ መረጃ
0980808051
0980808055
0980808035 ይደውሉ
አድራሻችን 📍
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ | 2 549 |
| 11 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ቅዳሜ መስከረም 30 2019 -
ሂላል ለልጆች
ከቀኑ 03፡00 ጀምሮ!
ሙኽተሰር አል-ቁዱሪይ - ክፍል 17
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሲራ
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ከቁርኣን ጋር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
የኔ መንገድ
ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 2 343 |
| 12 | ሩቂያ ከኢስላም ውጭ በሆነ ቤተሰብ ውስጥ አደገች። በተማሪነቷም በሙዚቃ ዓለም ውስጥ ተሳትፋ ነበር። ነገር ግን የሕይወቷ ጉዞ በዚያ አልቆመም። እስልምናን አወቀች፣ ጠየቀች፣ ፈለገች… በመጨረሻም የልቧን ያመነበትን መንገድ መረጠች።
ይህን ውሳኔ ለቤተሰቧ መንገር ምን ያህል ከባድ ነበር? ከዚያስ በኋላ ሕይወቷ እንዴት ቀጠለ?
ቅዳሜ ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV | 2 607 |
| 13 | #ኸበር፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የጤና ሚኒስትር ዲኤታ የነበሩትን ዶ/ር ደረጀ ድጉማን በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ በማድረግ ሾመዋል።
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5402?single | 3 525 |
| 14 | #ኸበር፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን ሴት የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ ሙሐመድን የአፋር ክልላዊ መንግሥት ቤቶች ኮርፖሬሽን ኃላፊ በማድረግ ሲሾሙ፣ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪያቸው ዳንኤል ክብረትን በሚኒስትር ማዕረግ የዴሊቨሪ ክትትል ዘርፍ ኃላፊ በማድረግ ሰይመዋል።
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5400 | 1 |
| 15 | ህንፃው ሲፈርስ ግርግዳ ውስጥ 25 ኪሎ ማር ተገኘ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/76lObldxNIY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እጅ_ከምን?
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 3 566 |
| 16 | ራሚስ ባንክ በነባር ባለአክሲዮኖች የተያዙ ከ2 ነጥብ 1 ሚሊዮን በላይ አክሲዮኖች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን መመዝገባቸውን ገለጸ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5399 | 3 571 |
| 17 | #ማስታወቅያ
በ135 ሺህ ብር ብቻ ዑምራ ይጓዙ !
ከጥቅምት 5 እስከ 15 ተዘጋጅቷል አብራችሁን ለመጓዝ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ $
የዑምራ ጉዞዎን እውን የሚያደርገው ሀይደር ትራቭል ነው። ኑ አብረን እንጓዝ
ፈጥናችሁ ተመዝገቡ✅
የፈጣን ቪዛ አገልግሎት ያገኛሉ🕋
ፈጥነው ይመዝገቡ 🤗
ከሀይደር ትራቭል ጋር የሚደጋገም ውብ ግዜ ያሳልፉ🤗😍
ለበለጠ መረጃ
0980808051
0980808055
0980808035 ይደውሉ
አድራሻችን 📍
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፌደራል መጅሊስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ | 3 109 |
| 18 | #ኸበር፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚደረገውን በረራ የፊታችን እሑድ ጥቅምት 1/2019 ሊጀምር ነው።
👉https://t.me/minberkheber/5393 | 2 532 |
| 19 | https://t.me/minberkheber/5393 | 1 |
| 20 | ሩቂያ በክርስቲያናዊ ቤተሰብ ውስጥ አደገች። በተማሪነቷም በሙዚቃ ዓለም ውስጥ ተሳትፋ ነበር። ነገር ግን የሕይወቷ ጉዞ በዚያ አልቆመም። እስልምናን አወቀች፣ ጠየቀች፣ ፈለገች… በመጨረሻም የልቧን ያመነበትን መንገድ መረጠች።
ይህን ውሳኔ ለቤተሰቧ መንገር ምን ያህል ከባድ ነበር? ከዚያስ በኋላ ሕይወቷ እንዴት ቀጠለ?
ቅዳሜ ምሽት ከ03፡00 ጀምሮ ይጠብቁን!
#የቄስ_ልጅ
#የኔ_መንገድ
#ጉዞ_ወደ_ኢስላም
#Journey_to_Islam
ሚንበር ቲቪ
ሁለንተናዊ ከፍታ!!!
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV | 2 625 |
