Minber TV
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Minber TV
کانال Minber TV (@minbertv) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 44 213 مشترک است و جایگاه 1 291 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 786 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 44 213 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 07 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -195 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -15 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.45% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.53% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 739 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 447 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 12 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!
📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 اکتبر | +6 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | +2 | |||
| 04 اکتبر | +6 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +4 | |||
| 01 اکتبر | +6 |
| 2 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ሐሙስ መስከረም 28 2019 -
ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
እነሆ ኸበር
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ኸሚስ ምሽት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 426 |
| 3 | #ሚንበር_ቲቪ_ከሥፍራው፦ ሦስተኛው ዙር የነቢያዊ ሐዲሥ ውድድር በአዲስ አበባ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5378 | 877 |
| 4 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5377 | 830 |
| 5 | የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ካቢኔ ተሿሚዎቹ እነማን ናቸው?
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5376 | 969 |
| 6 | የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የካቢኔ አባላት 👇
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5373 | 1 440 |
| 7 | ህልምህን መንገር የሌለብህ ለማን ነው?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/KjeYYXnD4Y4 🔗
#ራሓ_ጁምዓ #ሕያው_ታሪኮች
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 1 427 |
| 8 | #ኸበር፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 28/2019 በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩት አዲስ መንግሥት ካቢኔ ይዋቀራል ተብሎ ይጠበቃል።
ለዝርዝሩ👉https://t.me/minberkheber/5366 | 1 680 |
| 9 | አወሊያ በዚህ ዘርፍ ቀዳሚ ነበር…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/bqEz8BiVxTI 🔗
#ልዩ_ፕሮግራም #አወሊያ
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 2 534 |
| 10 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ረቡዕ መስከረም 27 2019 -
የቁርኣን ተፍሲር
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
በይቱል ሐቢብ
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
የጁማዓ ኹጥባ - በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 2 756 |
| 11 | ሳላውቀው ኩላሊቴ ፌይል አደረገ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/XHENPTCw7FI 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #አመስጋኝ_አንደበቶች
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 2 834 |
| 12 | ቱርክ የእስልምና ቅዱሣን ሥፍራዎችን ለመከላከል ተጨማሪ ወታደራዊ ኃይል ወደ ሳዑዲ ልታሰማራ ነው
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5364 | 2 823 |
| 13 | ለሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የሥያሜ ለውጥ የሚጠይቅ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ
👉https://t.me/minberkheber/5362 | 2 837 |
| 14 | #ኸበር_ደርሷል! https://youtu.be/SVPpgpfa57s?si=WMQD397X_2rSxA9j | 3 173 |
| 15 | “ዓረብኛ ያወራ ሁሉ ዓሊም አይደለም!”
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/U8DwbftyyNo 🔗
#ኸሚስ_ምሽት #የሸይኻችን_ሰዓት
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 3 258 |
| 16 | ጠቅላይ ምክር ቤቱ አዲሱ መንግሥት “የተጣለበትን ሀገራዊ አደራ እና የሕዝብ ፍላጎት በትክክል ለመወጣት ከምንጊዜውም በላይ በትኩረት እንዲሠራ” ጠየቀ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5360 | 3 216 |
| 17 | ዘምዘም ባንክ ከዲያስፖራው ጋር ያለውን የፋይናንስ ትስስር ያጠናክራል ያለውን “ዘምዘም ረሚት” የተሠኘ የሐዋላ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5359 | 3 456 |
| 18 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 26 2019 -
ብሩህ ልጆች
- ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 18
- ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
- ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ሲራ - ክፍል 27
- ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ለጎጆዬ
- ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
ምርኩዝ
- ከምሽቱ 3፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 2 847 |
| 19 | ADVERTORIAL፡ የዘምዘም ባንክ 5ኛ የሥራ ዓመትን በIFB Pioneers Forum እና በ"ዘምዘም ረሚት” ዲጂታል አፕሊኬሽን ምረቃ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረው ዘምዘም ባንክ አ.ማ. “በማይነጥፍ ጽናት ወደ ላቀ ምዕራፍ፤ (Sustainable Resilience, Scaling New Heights!)” በሚል መሪ ቃል 5ኛ የሥራ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል።
ባንኩ የ5ኛ ዓመቱን አከባበር አካል በማድረግ ያዘጋጀውን IFB Pioneers Forum እንዲሁም የ“ዘምዘም ሪሚት (Zamzam Remit)” ዲጂታል የሐዋላ አፕሊኬሽን ምረቃ በተሳካ ሁኔታ አካሄዷል። በስካይላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ ልዩ መድረክ ከ100 በላይ የባንክ ሥራ አስፈጻሚዎች፤ የፖሊሲ አውጪዎች፣ የሸሪዓ አማካሪዎች፣ የፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያዎች እና ሌሎች ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። መድረኩ የዘምዘም ባንክን የአምስት ዓመታት የግንባር ቀደምነት የዕድገት ጉዞ በማየት፣ የኢትዮጵያን ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ዘርፍ ቀጣይ እድሎችን ለመዳሰስ እና በዘርፉ የበለጠ ትብብርና ሽርክና ለመፍጠር ያለመ ነበር።
የአምስት ዓመታት የጽናት፣ የዕድገትና የውጤታማነት ጉዞ በአምስት ዓመታት የሥራ ጉዞው ዘምዘም ባንክ የሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ አማራጮችን በማስፋፋት፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን በማሳደግ እና የሸሪዓ መርሆችን የተከተለ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በማቅረብ ተጨባጭ እድገት አስመዝግቧል።
ባንኩ በዚህ ጉዞ፡- የዘርፉ ቀዳሚ ሚና ወስዷል፡ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎትን በማስፋፋት፣ በባንክ አገልግሎት በቂ ተጠቃሚ ላልነበሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች አዳዲስ የፋይናንስ እድሎችን ለኢኮኖሚና ለፖሊሲ ልማት አስተዋጽዖ አድርጓል፡ የከወለድ ነፃ የፋይናንስ ሥርዓትን በማጠናከር፣ የሸሪዓ መርሆችን በተግባር በማስፈጸም እና በፋይናንስ ዘርፉ የሚደረጉ የሕግና የፖሊሲ ማሻሻያዎችን በመደገፍ አስፈላጊ ሚና ተጫውቷል፡፡ ዲጂታል ፋይናንስን አስፋፍቷል፡ የዘመናዊ ቴክኖሎጂን ከሸሪዓ መርሆች ጋር በማጣመር ቀልጣፋ፣ ተደራሽና ደሕንነቱ የተጠበቀ የፋይናንስ አገልግሎት ለማቅረብ በተከታታይ እየሰራ ይገኛል።
የ5ኛ ዓመት ልዩ ሥጦታ፡ “ዘምዘም ሪሚት” ዲጂታል የሐዋላ አፕሊኬሽን የ5ኛ ዓመት አከባበሩ ዋነኛ የፈጠራ ምልክት የሆነው “ዘምዘም ሪሚት (Zamzam Remit)” ዲጂታል የሐዋላ እፕሊኬሽን በይፋ ተመርቋል።
አፕሊኬሽኑ የሳይበር ደሀንነት ምርመራ በማለፍ እና በብሔራዊ ባንክ የተሰጠውን አስፈላጊ ፈቃድ በማግኘት ለውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የዲያስፖራ ማኅበረሰብ ፈጣን፣ ቀላልና ደሀንነቱ የተጠበቀ የሐዋላ አገልግሎት ለማቅረብ የታለመ ነው፡፡
“ዘምዘም ሪሚት” በተለይ፡- የአገልግሎት ክፍያ ነፃነት፡ ደንበኞች ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲልኩ ያስችላል፡፡ ግልጽና ተወዳዳሪ የምንዛሬ ተመን፡ የሚተገበረውን የምንዛሬ ተመንና የሚደርሰውን የገንዘብ መጠን በግልጽ እንዲያውቁ ያደርጋል።
ፈጣንና ደህንነቱ የተጠበቀ ዝውውር፡ በባዮሜትሪክ እና በPIN የተጠናከረ የደሀንነት ሥርዓት በመጠቀም ፈጣን የገንዘብ ልውውር ያስችላል። ተጨማሪ ስጦታ (ሂባ)፡ ወደ ኢትዮጵያ በሚላክ እያንዳንዱ ሐዋላ ላይ ለተቀባዩ ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ (ሂባ) የሚያበረክት ልዩ ጥቅም ያካትታል። ይህ አገልግሎች የዘምዘም በንክን ዲጂታል ለውጥ በማፋጠን ከዲያስፖራው ጋር ያለውን የፋይናንስ ትስስርለማጠናከር እና የውጭ ምንዛሬ ፍሰትን ለመደገፍ የሚያስችል አዲስ ዕድል ይፈጥራል። ዘምዘም ባንክ ከ“ዘምዘም ለሚት” በተጨማሪ ለደንበኞች አዳዲስ መፍትሔ የሚሰጡ፣ የሥራ. ቅልጥፍናቸውን የሚጨምሩ ስድስት አዳዲስ የዲጂታል ሥርዓቶችን ሥራ አስጀምሯል።
እነዚህም.- 1. Property Management System 4. Membership Management System 2. Digital Account Opening 5. Virtual Data Room 3. Internet Banking 6. Salary Advance System መጠንና የቅርንጫፍ በአምስት ዓመታት የሥራ ጉዞው ዘምዘም በንክ የደንበኞችን ቁጥር፣ የተቀማ ኔትወርኩን በማስፋፋት ጠንካራ ውጤት አሳይቷል።
በአሁኑ ወቅት፣ የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ 22 ቢሊዮን ብር በላይ የደረሰ ሲሆን፣ የደንበኞች ቁጥርም 1.1 ሚሊዮን አልፏል። የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 31 ቢሊዮን ብር ሲደርስ፣ የቅርንጫፎቹ ቁጥር 141 ደርሷል፡፡ በተጨማሪም፣ የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 5.6 ቢሊዮን ብር ደርሶ የፋይናንስ አቅሙንና የዕድገት መሠረቱን የበለጠ አጠናክሯል። ዘምዘም ባንክ በቀጣዮቹ ዓመታት የዲጂታል ለውጡን በማፋጠን፣ የሸሪዓ መርሆችን የተከተሉ ፈጠራዎችን በማስፋፋት፣ ለደንበኞች ችግር መፍትሔ የሚደሰጡ አገልግሎቶችን በተከታታይ በማሻሻል እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ትብብሩን በማጠናከር በኢትዮጵያ ብሎም በአፍሪካ በወለድ ነፃ ባንክ ዘርፍ የሚኖረውን አስተዋጽዖ የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ ነው፡፡
ዘምዘም ባንክ - የማይነጥፍ የዕድገት ምንጭ! | 2 448 |
| 20 | ADVERTORIAL፡ የዘምዘም ባንክ 5ኛ የሥራ ዓመትን በIFB Pioneers Forum እና በ"ዘምዘም ረሚት” ዲጂታል አፕሊኬሽን ምረቃ | 2 382 |
