Minber TV
前往频道在 Telegram
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
显示更多📈 Telegram 频道 Minber TV 的分析概览
频道 Minber TV (@minbertv) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 43 971 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 1 341,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 821 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 43 971 名订阅者。
根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -327,过去 24 小时变化为 -42,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.62% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 852 次浏览,首日通常累积 2 469 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ!
📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H
📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
43 971
订阅者
-4224 小时
-1137 天
-32730 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+86
在2个频道中
九月 '26
+158
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+390
在4个频道中
Get PRO
七月 '26
+217
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+91
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+153
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+106
在5个频道中
Get PRO
三月 '26
+336
在8个频道中
Get PRO
二月 '26
+850
在5个频道中
Get PRO
一月 '26
+143
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+112
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+496
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+217
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+198
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+645
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+167
在5个频道中
Get PRO
六月 '25
+159
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+243
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+492
在2个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 556
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 622
在6个频道中
Get PRO
一月 '25
+903
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+719
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+231
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+363
在5个频道中
Get PRO
九月 '24
+482
在3个频道中
Get PRO
八月 '24
+403
在5个频道中
Get PRO
七月 '24
+150
在4个频道中
Get PRO
六月 '24
+177
在4个频道中
Get PRO
五月 '24
+500
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+477
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 841
在7个频道中
Get PRO
二月 '24
+506
在5个频道中
Get PRO
一月 '24
+193
在7个频道中
Get PRO
十二月 '23
+135
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+118
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+150
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+286
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+92
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+196
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+287
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+214
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+1 399
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+1 825
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+582
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+969
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+467
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+1 090
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+849
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+139
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+144
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+299
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+372
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+240
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+11 939
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+1 628
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+635
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+437
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+707
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+248
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+717
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+695
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+1 368
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+819
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+1 137
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+804
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+2 533
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+1 966
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+1 717
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+1 702
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+13 117
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 十月 | 0 | |||
| 27 十月 | 0 | |||
| 26 十月 | +6 | |||
| 25 十月 | +12 | |||
| 24 十月 | 0 | |||
| 23 十月 | +10 | |||
| 22 十月 | 0 | |||
| 21 十月 | 0 | |||
| 20 十月 | 0 | |||
| 19 十月 | +10 | |||
| 18 十月 | +4 | |||
| 17 十月 | 0 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | +4 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | +8 | |||
| 12 十月 | 0 | |||
| 11 十月 | +1 | |||
| 10 十月 | +1 | |||
| 09 十月 | +6 | |||
| 08 十月 | +6 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | +2 | |||
| 04 十月 | +6 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +4 | |||
| 01 十月 | +6 |
频道帖子
የዓረቢያን መጅሊስ አሰራር ሂደት ምን ይመስላል?
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/K4j8Vkag474 🔗
#መወዳ_መዝናኛ
#ራሓ_ዓረቢያን_መጅሊስ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
| 2 | በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ።
ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ማኅበራዊ እውነታስ በዳውንሲንድረም (Down Syndrome) ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዴት ይታያል?
የኦክቶበር ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ የዳውንሲንድረም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን በማስመልከት ባልደረባችን ጋዜጠኛ ሙሐመድንጉስ ዓብዱ ከቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ከነበሩት ከአቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ቆይታ አድርጓል።
ምሽት 2፡30 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#DownSyndrom
#ዳውን_ሲንድረም
#አባ_ዱላ_ገመዳ
#ዲቦራ_ፋውንዴሽን
#MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 2 122 |
| 3 | የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ እድገት እየተፋጠነ ባለበት ወቅት በአፍሪካ አሁንም 900 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ከኢንተርኔት ተጠቃሚነት ውጪ ናቸው - ሪፖርት
ለዝርዝሩ፡ https://t.me/minberkheber/5574 | 1 929 |
| 4 | ለሰረብራል ፓልሲ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ!
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/MpTynMhwKMM 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #እዝነት
#CP #የእግር_ጉዞ
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV | 1 794 |
| 5 | የኛ ወግ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት ነው። ወጣቶች በጉዳዮቻቸው ላይ በቋንቋቸው፣ ጉዳዩን በተረዱበት ቅጥ በራሳቸው ስልት የሚወያዩበት ወጣት ተኮር ወግ ነው።
ይህ ዘመን የራሱን እሴት ፈጥሯል። በማኅበራዊ ሚዲያ እና የAI ቴክኖሎጂ በደረሰበት የሳይንስ አብዮት የተሰናሰለ እሴት።
ይህንኑ ሁነት ዘውትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ።
#Yegna_Weg #የኛ_ወግ
#ኢፋዳ #Ifada
#Minber_TV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 1 601 |
| 6 | በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ።
ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ማኅበራዊ እውነታስ በዳውንሲንድረም (Down Syndrome) ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዴት ይታያል?
የኦክቶበር ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ የዳውንሲንድረም የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር መሆኑን በማስመልከት ባልደረባችን ጋዜጠኛ ሙሐመድንጉስ ዓብዱ ከቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ከነበሩት ከአቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ቆይታ አድርጓል።
ምሽት 2፡30 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#DownSyndrom
#ዳውን_ሲንድረም
#አባ_ዱላ_ገመዳ
#ዲቦራ_ፋውንዴሽን
#MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 1 641 |
| 7 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ረቡዕ ጥቅምት 18 2019 -
የቁርኣን ተፍሲር
ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ሲራ
ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
መገለልን ሰብሮ መውጣት
ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
የኛ ወግ
ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 1 972 |
| 8 | ኸበር ደርሷል!
https://youtu.be/HWtOPKp10Ic?si=Og4R3Qd70MGmoGv0 | 2 302 |
| 9 | የመን አል ኸይር ኤግዚቢሽን ለስደተኞች የሚያደርገው ድጋፍ…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/n-ATCby9AdY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የመን #ኤግዚቢሽን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 2 511 |
| 10 | የኛ ወግ ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው ልዩ ዝግጅት ነው። ወጣቶች በጉዳዮቻቸው ላይ በቋንቋቸው፣ ጉዳዩን በተረዱበት ቅጥ በራሳቸው ስልት የሚወያዩበት ወጣት ተኮር ወግ ነው።
ይህ ዘመን የራሱን እሴት ፈጥሯል። በማኅበራዊ ሚዲያ እና የAI ቴክኖሎጂ በደረሰበት የሳይንስ አብዮት የተሰናሰለ እሴት።
ይህንኑ ሁነት ዘውትር ረቡዕ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ።
#Yegna_Weg #የኛ_ወግ
#ኢፋዳ #Ifada
#Minber_TV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 2 583 |
| 11 | ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው ጨረታ ዶላር በ159 ነጥብ 70 ብር አማካይ ዋጋ ተሸጠ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5570 | 2 416 |
| 12 | ከውሀ ምርት ጋር በተያያዘ ፋብሪካዎች ለአከፋፋዮችና ለቸርቻሪዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በየግላቸው ወስነው በማህበራቸው አማካይነት በአጭር ጊዜ ያሳውቃሉ - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5566 | 2 778 |
| 13 | በቤቶች ጥላ ሥር ተሸሽገው ቆይተዋል፤ ማኅበረሰቡ አላያቸውም አልሰማቸውም፤ ግን እነሱ እዚያው አሉ።
ከዓይኖች የተሰወረው እና በዝምታ የተሸፈነው እክል ትክክለኛ እውነት ምንድን ነው? ከማኅበራዊ መገለል ጀርባ ያለው አስደንጋጭ ማኅበራዊ እውነታስ በዳውንሲንድረም (Down Syndrome) ወይም የአዕምሮ እድገት ውስንነት እንዴት ይታያል? ባልደረባችን ጋዜጠኛ ሙሐመድንጉስ ዓብዱ ከቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ከነበሩት ከአቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ቆይታ አድርጓል።
ነገ ምሽት 2፡30 በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#DownSyndrom
#ዳውን_ሲንድረም
#አባ_ዱላ_ገመዳ
#ዲቦራ_ፋውንዴሽን
#MinberTV
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 2 727 |
| 14 | ስዊድን፣ የመንግሥት ሠራተኞች ለሥራቸው ‘ቻት ጂፒቲ’ እና ‘ክላውድ’ን እንዳይጠቀሙ አገደች
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5565 | 2 423 |
| 15 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ማክሰኞ ጥቅምት 17 2019 -
ብሩህ ልጆች
- ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ!
ሱሉኩል ኢጅቲማዒይ - ክፍል 21
- ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
- ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
ሲራ - ክፍል 28
- ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ለጎጆዬ
- ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 2 725 |
| 16 | ኢትዮጵያ በእስላማዊ የባንክ አገልግሎት ዘርፍ “አስደናቂ ዕድገት” ካስመዘገቡ ታዳጊ ሀገራት መካከል ተካተተች
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5563 | 2 458 |
| 17 | ኸበር ደርሷል!
https://youtu.be/rzqK04Hd-oI?si=Rp-7s7ysRQ0npRxW | 2 760 |
| 18 | የዛሬ ፕሮግራሞቻችን
- ዕለተ ሰኞ ጥቅምት 16 2019 -
ሐቂቀቱ ተውሒድ
- ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ!
ሚንበር ኸበር
- ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ!
በይቱል ሐቢብ
- ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ!
ከቁርኣን ጋር
- ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ!
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! | 3 154 |
| 19 | በአይነቱ ለየት ያለ ድንቅ ባዛር…
ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል።
🔗 https://youtu.be/n-ATCby9AdY 🔗
#መወዳ_መዝናኛ #የመን #ኤግዚቢሽን
★ ★ ★
Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV | 2 848 |
| 20 | በመቐለ ከተማ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ በይፋ መጀመሩ ተዘገበ
ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5558 | 3 116 |
