cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @Murad_Tadesse ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Більше
Рекламні дописи
85 005
Підписники
+1224 години
-477 днів
+1 74030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በካንሰር በሽታ እየተሰቃዬ የሚገኘውን ወንድም አሚር ጀማልን ለማሳከም የሚደረገው ርብርብ ተጠባክሮ ቀጥሏል። በርካታ እህትና ወንድሞች አላህ ያገራላቸውን ያክል እየሰደቁ ነው። እንደምታውቁት በሽታው ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ወደከፋ ደረጃ ሳይሸጋገር በጊዜ እንድረስለት። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ። የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse
Показати все...
ያ ሸይኽ! «አስሩ በጀነት የተበሰሩት ሶሐቦች ብዛታቸው ስንት ነው?»
Показати все...
ይሄ ከባድ ንፅፅር ነው።
Показати все...
👍 134😁 14🤔 9🏆 9😢 8👏 3👨‍💻 2🫡 2 1
🎧
Показати все...
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑥∅⑨]👌 #ቁርኣን
Показати все...
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑥∅⑧]👌 #ቁርኣን
Показати все...
19👍 15😁 2
«እኔንና ቤተሰቤ ከገባንበት ጭንቀት አላህ እንዲያወጣን ዱዓ አድርግልን አስደርግልን!» አለኝ አንድ ወንድም አሁን በውስጥ። ተርፏቸው ሳይሆን እንዲህ ጭንቅ ውስጥ ሆነው የሚሰድቁ የአላህ ባሮች አሉ። አላህ ካሉበት ጭንቀታቸው በእዝነቱና በጥበቡ ያውጣቸው፤ ከአኺራህ ጭንቀት መጠበቂያ ሰደቃ ያድርግላቸው። እናንተም እየሰደቃችሁ ዱዓእ አድርጉለት። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed
Показати все...
👍 52🥰 5 4
ወንድማችን አሚርን እናሳክመው‼ ======================== (ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ ሼር በማድረግና በመልካም ዱዓችን እናግዘው።) || ✍ ወንድምና እህቶች፤ ያው እንዲህ አይነት የታመሙ ወገኖቻችን ሲኖሩ የግደታ እንደተለመደው እናስቸግራችኋለን፤ አንድ ቀን ይህን ችግር በቋሚነት የሚፈታ መፍትሄ እስኪበጅ ድረስ! ይህ ገና ታዳጊ የሆነ ወንድማችን አሚር ጀማል በአሰቃቂው የካንሰር በሽታ ታሞ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ልብ በሚሰብር ሁኔታ ላይ ይገኛል። ይህን ቪድዮውን ተመልከቱት። (https://t.me/MuradTadesse/35486) ወደ ውጭ ሂዶ መታከም ስላለበት አጠቃላይ ለሕክምና የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ነው። አሁን ላይ አል-ሐምዱሊላህ 1.83 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። ቀሪ 1.17 + ሚሊዮን ብር ይጎድለዋል። ሁላችሁም እንደምታውቁት አላህ ይጠብቀንና የካንሰር በሽታ ከበሽታዎች ሁሉ ዘግናኙ ነው። ጊዜ በተሰጠው ቁጥር መታከም ወደማይችልበት ደረጀሰ ከፍ ይላል። ወንድማችን ብሩ እስኪሟላለት ድረስ ስቃዩ እንዳይረዝምና ደረጃው እንዳይከፋ፤ በሽታው ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ዛሬውኑ አላህ ከሰጠን ላይ እንደምንም ነፍስያችንን አሸንፈን ቀንሰን በመሰደቅ ወንድማችንን ቶሎ እናሳክመው። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ። የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse
Показати все...
👍 68😭 22 5
ስልጤ፣ ሐላባና ሐድያ አካባቢ የጅብ መንጋ በቀንና በምሽት እየወጣ በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ስለሆነ ተጠንቀቁ። አላህ ይጠብቃችሁ!
Показати все...
👍 148😱 26😢 23😁 7🤔 4
«ሚስቶቻቹ በቁመት ምትበልጣቹ ህይወት እንዴት እየተገፋላቹ ነው?» ብሎ ይጠይቃል አንዱ¡
Показати все...
🤣 258👍 27😁 19🤯 13🤔 8 5🤝 4💔 2