cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

SadatKemal Abu Meryem

Рекламні дописи
119 516
Підписники
+1724 години
-597 днів
+11330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በአስቸኳይ ይመዝገቡ ማስታወቂያ ~ የክረምት ተመላላሽ ኮርስ ለልጆችዎ! እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ ለሆኑ ወንድ እና ሴቶች *) ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 2:30 እስከ 10:00 *) ቅዳሜ ከ 2:30 እስከ 6:30 የሚሰጡት ትምህርቶች *)ቁርኣን *) አቂዳ *) ተርቢያ *) ሀዲስ አካባቢያቸው ጦርሃይሎች፣ የሺ ደበሌ፣ ቀራኒዬ፣ አንፎ፣ አለም ባንክ፣ ቤተል የሆኑ ይበልጥ ይጠቀማሉ። አድራሻ = ቀራኒዮ፣ ሑዘይፋ መስጂድ ምዝገባ:- ስልክ ቁጥር  0912898155 telegram User name  @Huzeyfaibnulyeman
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 7 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6621
Показати все...
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 7.mp311.30 MB
አልሐምዱሊላህ በአላህ እገዛ እና ፍቃድ የወንድም፣ የሴትም ምዝገባ ተጠናቋል። ቦታ ስለሞላ የተመዘገቡ ተማሪዎች በስልክ የምትገቡበትን ቀን እናሳውቃለን። አላህ በሚወደው ስራ ክረምቱን ከሚያሳልፉት ያድርን።
Показати все...
05:41
Відео недоступнеДивитись в Telegram
115.71 MB
4_5764711160595092168.pdf3.69 KB
00:59
Відео недоступнеДивитись в Telegram
19.06 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የተማሪ ስም ረምላ ፡ አብዱልቃድር ፡ ዜኑ ወላጅ ተጠሪ ስም ፡ ከድር እብራሂም ስልክ 0940197422 ተለዋጭ 0911203422 ወንድ 1) ካሊድ ፡ እብዱልቃድር 2) ሙአዝ ፡ አብዱልቃድር የወንድም እንደዛው ነው ሁስታዝ ነው
Показати все...
አሰላሙአለይኩም ሳምንታዊ በሑዘይፋ መስጂድ የሚሰጠው የእሁድ ደርስ የፊታችን እሁድ ይጀምራል።
Показати все...
ማስታወቂያ ~ መርከዘ ተውሒድ ኢንሻ አላህ በዚህ አመት ክረምት ለሴቶች ቁርኣንን ጨምሮ የመሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ማስመዝገብ የምትሹ በዚህ ቁጥር ልታናግሩን ትችላላችሁ :- 096 046 1624 https://t.me/SadatAbuIbrahim
Показати все...
Sadat Kemal

Tewhide is the reason we are created for.

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.