cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Minber TV

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! #ሚንበር_ቲቪን ለማግኘት 📡 በኢትዮሳት ይከታተሉ:– 👇 ፍሪኩዌንሲ:- 11545 ሲምቦልሬት:- 30000 ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል ★★★★★

Больше
Рекламные посты
39 842
Подписчики
-624 часа
-177 дней
+28730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

01:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
"... ጫካ አደርኩኝ!" - ለእስልምና ብርሃን የተከፈለው መስዋዕትነት ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/eOidvKsEgsY 🔗 #ባይብል #ክርስትና #እስልምና #ዒሳ #ሂዳያ #የኔ_መንገድ ዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 27 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 27 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...
chaka aderkugn low.mp44.77 MB
የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለሀገራዊ ምክክር ያቀረበው የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ጥያቄ የያዘው ባለ ሃያ ገጽ ሰነድ ተከታዮቹንም ጉዳዮች ያካተተ ነው።
Показать все...
👍 6👏 1
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ካቀረባቸው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አጀንዳዎች ውስጥ በምዕራፍ ሦስት እና አራት ተከታዮቹ ጉዳዮች ሠፍረዋል፦
Показать все...
👍 33
02:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ሙታን በአዳዲስ አልባሳት የሚያጌጡባት መንደር!" ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/72fFhkGP3Wg 🔗 #ልዩ_ባህል #ዳር_እስከ_ዳር #መወዳ_መዝናኛ ዕለተ ሰኞ ግንቦት 26 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 26 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...
ሙታን_በአዳዲስ_አልባሳት_የሚያጌጡባት_መንደር_low.mp421.92 MB
👍 3 2
Repost from N/a
02:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ሙታን በአዳዲስ አልባሳት የሚያጌጡባት መንደር!" ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/72fFhkGP3Wg 🔗 #ልዩ_ባህል #ዳር_እስከ_ዳር #መወዳ_መዝናኛ ዕለተ ሰኞ ግንቦት 26 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 26 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...
ሙታን_በአዳዲስ_አልባሳት_የሚያጌጡባት_መንደር_low.mp421.92 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሐጅ ... ዳግማዊ ልደት ቅድሚያ ስለሚሰጣቸው የዒባዳ ተግባራት የተለያዩ ሃሳቦችን ሲያጋራን የቆየው "በይቱል ሃቢብ" ፕሮግራማችን፤ ባሳለፍናቸው ሁለት ሳምንታት የእስልምና ማዕዘናት የሆኑትን ሶላት እና ዘካትን በስፋት ሲያስቃኘን ቆይቷል። በዛሬው ዝግጅታችን ደግሞ እህቶች ከእስልምና ማዕዘናት አምስተኛ የሆነውን ሐጅን በስፋት እያወሱና፤ በምን ዓይነት መንገድ መተግበር እንደሚገባው እየተመለከቱ ይቆያሉ። “ሐጅ በህይወት ዘመን አንዴ አቅሙ ካለን ልንተገብረው የሚገባ እና ወንጀላችንን አብሶ እንደ አዲስ እንድንወለድ የሚያደርገን ታላቅ ዒባዳ ነው” የሚለን የዛሬ ምሽቱ በይቱል ሐቢብ ፕሮግራም፤ “ይህ ታላቅ ዒባዳ ተቀባይነት እንዲኖረው አተገባበሩ በጥንቃቄ እና በዕውቀት ላይ የተመሠረተ መሆን እንዳለበትና፤ ምናልባትም "በሐጅ ይታበሳል" ብለን ወንጀልን መዳፈር ጨርሶ እንደማይኖርብን ያስታውሱናል። #በይቱል_ሐቢብ #ሐጅ #ዳግማዊ_ልደት ምሽት ከ 3:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁ! ዕለተ ሰኞ ግንቦት 26 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 26 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...
👍 6
ታይላንድ የሐላል ኢንዱስትሪ ማዕከል ማቋቋሟን ይፋ አደረገች ዕለተ ሰኞ ግንቦት 26 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 26 – 1445 | ሚንበር ቲቪ በደቡብ ምሥራቅ እስያ ውስጥ የምትገኘው ታይላንድ፣ የሐላል ኢንዱስትሪ ማዕከል ይፋ አደረገች፡፡ ሀገሪቱ በአዲሱ ማዕከል በሐላል ምርቶች እና ኤክስፖርት ቀጠናውን የመምራት ዓላማ ይዛለች ተብሏል፡፡ የማዕከሉን መከፈት ይፋ ያደረጉት የሀገሪቱ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ፒምፓትራ ዊቻኩል፣ ታይላንድ የሐላል ኢንስዱስትሪ ማዕከሉን ይፋ ከማድረግ ጎን ለጎን የሐላል ሥራ ፈጣሪዎችን አቅም ማጎልበት ላይ እንደምትሠራ ገልጸዋል፡፡ የታይላንድ ሐላል ኢንዱስትሪ ማዕከል የተቋቋመው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስሬታ ታቪሲን ብሔራዊ የሐላል ኢንዱስትሪ ኮሚቴ እንዲቋቋም ትዕዛዝ ከሰጡ በኋላ ነው፡፡ “ታይ ኢንዱስትሪ ሴንተር” የተሰኘው ማዕከል 21 የሐላል ኤጀንሲዎችን ያካተተ ነው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የበላይ ጠባቂነት የተቋቋመው የታይላንድ የሐላል ኢንዱስትሪ ማዕከል፣ ፖሊሲ እና የዘርፉን የልማት ዕቅዶች የመንደፍ ኃላፊነት ተሰጥታል፡፡ በፍጥነት እያደገ መሆኑ የሚነገርለት ዓለም አቀፉ የሐላል ገበያ፣ 2.3 ትሪሊዮን ዶላር ገንዘብ የሚያንቀሳቅስ ሲሆን እ.አ.አ በ2025 2.5 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሎ እንደሚገመት በዘርፉ የተካሄዱ ጥናቶች ያመለክታሉ፡፡ ከሐላል ገበያ ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የምግብ እና መጠጥ ዘርፍ ነው፡፡ 64 በመቶ ድርሻ ያለው የምግብ እና መጠጥ ዘርፍ፣ 1.4 ትሪሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡ በኢትዮጵያ በሐላል ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለምርቶች የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሐላል ሠርተፍኬት እንደሚሰጥ ይናገራል፡፡ የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በተመሳሳይ ከእርድ ጋር በተገናኘ ለበርካታ ዓመታት እውቅና ሲሰጥ ቆይቷል። በግሉ ዘርፍ ላለፉት አራት ዓመታት እውቅና እየሰጠ የሚገኘው “ኢትሴፍ” የተሰኘ ድርጅት ሲሆን፣ በነሐሴ 2014 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሐላል ምግብና ቱሪዝም አውደ ርዕይና ጉባዔ አዘጋጅቶ ነበር። ኢትሴፍ ከሥጋ እና የሥጋ ምርቶች ጋር በተገናኘ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ አክሬዲቴሽን ጽሕፈት ቤት ዕውቅና የተሰጠው የመጀመርያ ድርጅት መሆኑን በድረ ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡ በድረ ገጽ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://minbertv.com/?p=8263 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV82414:44
Показать все...
👍 5🥰 3 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታይላንድ የሐላል ኢንዱስትሪ ማዕከል ማቋቋሟን ይፋ አደረገች
Показать все...
👍 18
00:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
"አከራዬ ሊደበድበኝ የመጣበትን ምሽት አልረሳውም!" ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/xH0C_mUZRDs 🔗 #ምስጋና #አልሓምዱሊላህ #አመስጋኝ_አንደበቶች #መወዳ_መዝናኛ ዕለተ ሰኞ ግንቦት 26 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 26 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...
333 ሎው.mp47.20 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነፃነት እና ነፃ–ገበያ ሊበራሊዝም የሰውን ልጅ ህፀፆች ወደ ጎን ብሎ ምክኒያታዊ ነው ብሎ ሲደመድም ዋነኛው አላማ የሰውን ልጅ ፍፁም ነፃነት ለመሞገት ነው። ነገር ግን የሰው ልጅ ከህፀፆቹ አኳያ ፍፁም ነፃነት ሊጎዳው እንደሚችል እየታወቀ ከፈጣሪ ጣልቃ ገብነት ነፃ ተደርጎ ተለቀቀ። ታዲያ ይህን ነፃነቱን የተለያዩ አካላት መጠቀሚያ ማድረጋቸው አልቀረም። ከዚህም ዋነኞቹ ግዙፍ ኮርፖሬሽኖች ናቸው። እውን የሰው ልጅ ፍፁም ነፃ መሆን ይችላል? ነፃ ሰው በነፃ ገበያ ውስጥ ምን ገጠመው? እና መሰል ጉዳዮች ላይ ወንድም ኢብራሂም ጋር ቆይታ አድርገናል። #በኢስላም_ጥላ_ሥር #ነፃነት_እና_ነፃ_ገበያ ምሽት ከ02፡00 ጀምሮ! ለተ ሰኞ ግንቦት 26 - 2016 | ዙል ቀዕዳህ 26 - 1445 ★ ★ ★ Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
Показать все...