cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Больше
Рекламные посты
202 314
Подписчики
+11424 часа
+1707 дней
-59130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
አቶ በረከት ከሀገር ወጠ‼ የቀድሞ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩትና ከወራት በፊት ከእስር የተፈቱት አቶ በረከት ስምኦን አሜሪካ መግባታቸው ተሰምቷል።ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ዳላስ ኤርፖርት በወዳጆቻቸው አቀባበል እንደተደረገላቸው ታውቋል።አቶ በረከት በምን ጉዳይ ከሀገር እንደወጡ ለጊዜው አልታወቀም። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇
8 6439Loading...
02
Update የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የህወሓት ኃይሎች" ከሱዳን ጦር ጎን በቅጥረኝነት ተሰልፈው ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጋር እየዋጉ ነው መባሉን አስተባብሏል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይህን ያለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በትናትናው እለት ባወጣው መግለጫ የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር እና ተባባሪ ሚሊሻዎች ጋር ሆነው እየተዋጉት እንደሆነ ማረጋገጡን መግለጹን ተከትሎ ነው። የሱዳን ጦርነት ከተጀመረበት ከሚያዝያ 2023 ወዲህ የሱዳን ጦር የውጭ ቅጥረኞችን እርዳታ እየፈለገ ነው የሚል ክስ ያቀረበው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር፣ በጦርነት ወቅት ተገድለው የተገኙ ቅጥረኞችን መመዝገቡን ጠቅሷል። የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር ጎን ተሰልፈው  እየተዋጉ ነው የሚለውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች "መሰረተቢስ ክስ" በጽኑ እንደሚያወግዝ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጿል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደገለፈው ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ይህን ክስ ያቀረበው፣ በሽዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ያለቁበትን የእርስበርስ ጦርነት አለምአቀፋዊ ይዘት በማለባስ በሱዳን ጦር ላይ ለሚያደርገው ዘመቻ ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው ብሏል። ህወሓት በሱዳን ጦርነት ውስጥ እየተሳተፈ ነው የሚለው ክስ ከቅዥት ያለፈ አለመሆኑን የገለጸው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ህወሓት የፖለቲካ ፓርቲ በመሆኑ ታጣቂ ክንፍ እንደሌለው በግለጽ የሚታወቅ ነው ማለቱን አል አይን አስነብቧል። በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በፌዴራል መንግስታት እና በህወሓት መካከል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ መጠለያ ፍለጋ ወደ ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች መኖራቸውን እና በችግር ውስጥ ያለው የሱዳን መንግስትም እርዳታ እንዳደረገላቸው የጠቀሰው የጊዜያዊ አስተዳደሩ መግለጫ፣ "ትግራይ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የምትገባበት ምክንያት የለም" ብሏል። በጦርነቱ ወቅት "ትግራይ ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ባልሆነ የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት" ከፍተኛ መከራ አስተናግዳለች፤ በሱዳን ጦርነትም የውጭ ኃይሎች ተሳትፎ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ የትግራይ ህዝብ ይረዳል ብሏል ጊዜያዊ አስተዳደሩ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከግጭት አባባሽ መግለጫዎች እንዲታቀቡ እና ለግጭቱ ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲሹ ጠይቋል። የሱዳን ጦር፣ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር ባቀረበው ክስ ላይ ምላሽ አልሰጠም። በሱዳን መፈንቅለ መንግስት ያደረጉት ሁለት ጀነራሎች በሚመሩት ጦር መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት በሺዎች እንዲገደሉ እና ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ሱዳናውያን ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል።
9 8624Loading...
03
ይህ ወጣት ቲክቶከር በቁጥጥር ስር መዋሉን ታውቋል። አቶ አለሙ ቢጫ ለተባሉ ግለሰብ ህክምና በቲክቶክ የተሰበሰበ 350 ሽህ ብር "ታማሚው ስለማይድን ብሩን አጥፍቼዋለሁ . . . ቲክቶክ አካውንቴን ሸጬ እከፍላለሁ"በማለት በአደባባይ የተናገረው ወጣት ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የጉለሌ ፖሊስ መምሪያ የቅን ልቦች ከተባለ ድርጅት አቤቱታ ቀርቦለት ወጣቱን ሲፈልግ መቆየቱ ተሰምቷል። ወጣቱ ሰሞኑን አጠፋሁት ያለውን 350 ሽህ ብር ለታካሚው አለሙ ቢጫ መመለሱ ታውቋል።ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ በዋስትና እንደሚለቀ ይጠበቃል።
10 04610Loading...
04
ታግታ 150ሺ ዶላር የተጠየቀባት የ2 አመት ህፃን ተገኘች። ታግታ የተወሰደችውን የ2 ዓመት ከ8 ወር ህፃን የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ አገልግሎት ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ጠንካራ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2 ዓመት ከ8 ወር ዕድሜ ያላት አቢጊያ ዳንኤል የተባለችው ህፃን የታገተችው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሳርቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተወስዳ ነው። ቸርነት ጥላሁን የተባለው ግለሰብ ከቤተቡ ጋር በነበረው ቅርበት ህፃን አቢጊያን በተለያዩ ቦታዎች እየወሰደ በማዝናናት እንደ ቤተሰቡ አባል ያጫውታት ነበረ። ከአምስት ወር በላይ ከቤተሰቡ ጋር በትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪነት የነበረው ቅርርብ ወንጀሉን በቀላሉ ለመፈፀም ምቹ ሁኔታን እንደፈጠረለት ፖሊስ ገልጿል። ግለሰቡ ሚያዚያ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ስዓት ተኩል ገደማ ወደ ህፃኗ ወላጆች መኖሪያ ቤት በመሄድና "እናቷ አምጣት ብላኛለች "ብሎ ለቤት ሰራተኛዋ ከነገረ በሗላ ህፃን አቢጊያ ዳንኤልን ወስዶ በማገት ገንዘብ እንዲሰጠው ከወላጆቿ ጋር ሲደራደር መቆየቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል። ተጠርጣሪው 150ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲሰጠው በመጠየቅ ገንዘቡን ማግኘት ካልቻለ ህፃኗን በህይወት እንደማያገኟት ሲዝት እንደነበረ የህፃን አቢጊያ ወላጅ እናት ለፖሊስ በሰጠችው ቃል አስረድታለች ። የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ህፃኗን ለማስመለስና ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ቀንና ለሊት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ በተደረገው ክትትልም ዛሬ ሚያዚያ 28 ቀን 2016 ዓ/ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አለም ሰላም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተጠርጣሪው ተከራይቶ በሚኖርበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ለሶስት ቀናት ያህል ታግታ የቆየችው ህፃን አቢጊያ ዳንኤል ልትገኝ መቻሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ህፃናት ልጆች ለእንደዚህ አይነት ወንጀል ተጋላጭ እንዳይሆኑ እንዲጠብቋቸው አደራ የተሰጣቸው ግለሰቦችም ሆኑ ሞግዚቶችና ወላጆች ነገሮችን በጥርጣሬ በማጤንና የማረጋገጥ ሃላፊነታቸውን በመወጣት አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
11 83427Loading...
05
👇 👇 👇
10 6509Loading...
06
የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው እጣዎች ሽያጭ የዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ባደረገው ስብሰባ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ የእጣ ሽያጭ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን። ①. ደሴ ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው የቅይጥ ንግድ ሳይት፤ ፕላን እየተሠራለት ያለ 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት፤ አንድ ሱቅ  እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር 170 ሺህ ብር ②. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ፤ፕላን እየተሰራለት ያለ እና የሁለት ወር መዋጮ ያለው 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ 220 ሺህ ብር 👉በለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ በ280 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
10 7845Loading...
07
ለፋሲካ በ55,000 ብር ከገዛናው በሬ በ100,000 ብር የሚገመት ወርቅ ተገኘ። በወላይታ ዞን በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ሻንቶ ከተማ ለትንሳኤ በዓል ለእርድ በ55,000 ብር ከተገዛው በሬ የተገኘው ወርቅ በ100,000 ብር ተሽጧል። (Bonga Ethiopia)
14 41927Loading...
08
ADVERTISMENT 4 እጣ ብቻ ቀርቷል። ከዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት:- ✔ወሎ ሀይቅ ከተማ ከፒያሳ ወረድ ብሎ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በቅርብ እርቀት ከሀይቅ ጭፍራ አዲሱ ዋና መንገድ ላይ የግንባታ መዋጮ የጀመረ 4 እጣዎች ለአስቸኳይ ሽያጭ ቀርበዋል። 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ የአንድ እጣ ዋጋ 300 ሺህ ብር ብቻ ▶የግንባታ ወጭ በየሳይቱ ባሉት አባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው‼ ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
13 7353Loading...
09
እስራኤል አልጀዚራን ዘጋች‼ እስራኤል የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያን ዘጋች። ጣቢያውን የዘጋችው ''የሐማስ አፈ ቀላጤ ሆኗል'' በሚል ክስ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ “የእስራኤል ካቢኔ ጣቢያው እንዲዘጋ ወስኗል” ብለዋል። ይህን ተከትሎ ፖሊስ በጣቢያው ቢሮ ኢየሩሳሌም፣ አምባሳደር ሆቴል ድንገተኛ ወረራ በመፈጸም ብርበራ አድርጓል።እስራኤል “አልጀዚራ ለብሔራዊ ደኅንነቴ ሥጋት ነው” ማለቷን ጣቢያው፣ “ቀሽም ነገር ግን አደገኛ ዉሸት” ሲል አጣጥሎታል።ጣቢያው በሕግ መብቱን እንደሚያስከብር ዝቷል። የእስራኤል የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ሽሎሞ ካርሂ በድንገተኛ ወረራው አንዳንድ ቁሳቁሶች ተወስደዋል ብለዋል።በዚሁ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የኤክስ ገጽ በተለጠፈ ተንቀሳቃሽ ምሥል ፖሊሶች ወደ ሆቴሉ ገብተው ሲበረብሩ ያሳያል።የቢቢሲ ጋዜጠኞች ወደ ሥፍራው አቅንተው የነበረ ቢሆንም ወደ ውስጥ እንዳይገቡ፣ ክስተቱንም እንዳይቀርጹ ተከልክለዋል። ሮይተርስ እንደዘገበው የእስራኤል ሳተላይት አገልግሎት አልጀዚራ ይታይበት በነበረ ምሥል አሁን የጽሑፍ መልእክት ብቻ እየታየ ይገኛል፤ መልእክቱም “መንግሥት በወሰነው መሠረት በእስራኤል የአልጀዚራ ሥርጭት እንዲቆም ተደርጓል” የሚል ነው።አልጀዚራ በሳተላይት ይታገድ እንጂ አሁንም በእስራኤል በፌስቡክ እየታየ ነው።
12 3973Loading...
10
እንኳን ለብርሃነ-ትንሣኤው አደረስዎ‼ * በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ! ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ‼ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
11 5820Loading...
11
በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የመአድን ቁፋሮዉ ዳግም ተጀምሯል፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ አለኋት ቀበሌ በተለምዶ ቆቅ ውሀ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የኦፓል ማዕድን ለማውጣት በቁፋሮ ላይ እያሉ ዋሻ የተናደባቸን ሰዎች ህይወት ለማዳን ሲደረግ የነበረው ጥረት በመቋረጡ የተጎጂ ቤተሰቦች ተስፋ በመቁረጥ ለቅሶ መቀመጣቸዉ የሚታወስ ነው፡፡ የአካባቢው ማሕበረሰብም ተስፋ በመቁረጥና እርሙን በማውጣት ወደ መደበኛው የኦፓል ማዕድን የማውጣት ስራ የተሰማሩ መሆኑን የገለጹት የደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የማዕድን ስራዎች ፈቃድ መስጠትና ማስተዳደር ቡድን መሪ አቶ በሪሁን አበረ ናቸው፡፡ አሐዱም የአካባቢው ማሕበረሰብ ከተፈጠረው አደጋ ለምን መማር አልቻለም ማዕድኑንስ ለማውጣት ከበፊቱ በተለየ የሚጠቀሙበት የተሻለ መሳሪያ አለ ወይ ሲል አሀዱ ጠይቋል፡፡ ኃላፊውም የአካባቢው ማሕበረሰብ ኑሮውን የሚያስተዳድረው የኦፓል ማዕድን በማውጣት በመሆኑ ያለ ምንም መሳሪያ ቀደም ሲል በነበረው በባህላዊ መንገድ ስራቸውን የሚያከናውኑ መሆኑን አንስተዋል፡፡ (አሀዱ ሬዲዬ) https://t.me/wasulife/27049
11 1328Loading...
12
ADVERTISMENT ❇️እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በ ሰላም አደረሳችሁ  እያለ አንጋፋው አያት አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያን ትልቁን የአክስዮን ትርፍ ክፍፍል ተቋደሱ እያለ ነው ❇️አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.38% ትርፍ ሲያተርፍ ❇️የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል ❇️የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል ❇️የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል ❇️አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦      ➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት      ➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት      ➡ የቱሪዝም  ኢንቨስትመንት      ➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ      ➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና      ➡ የሲሚንቶ ማምረቻ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር የ አገልግሎት ክፍያ  5%(12,500) ብር ከፍተኛ እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የ 8 ድርጅት ትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢ/ያ ፓስፖርት,ቢጫ ካርድ,የ ቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ አንዱ ካለወት መግዛት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ፦ ኢ/ር አብርሃም ተስፋየ 09-10-79-83-53/ 09-26-69-29-90 @ABTrealtor በቀጥታ ወይም what's up ,telegram ,imo ,viber ይቻላል
11 6023Loading...
13
በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ በኮንሶ፣ኩሱሜ እና ደራሼ ብሔረሰቦች መካከል ግጭት በማስነሳት ከ11 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ እንዲሁም የሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ያደረጉ ተከሳሾች በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርባ ምንጭና አካባቢው ተዘዋዋሪ ወንጀል ችሎት ነው። የፍትሕ ሚኒስቴር የፌዴራል የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ህዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በሰባት ግለሰቦች ላይ ተደራራቢ ክስ አቅርቦ ነበር። ክሱ ቀርቦባቸው የነበሩ 1ኛ አበበ አያኖ፣2ኛ ከበደ አርሳይዶ፣ 3ኛ ግርማ ባንሶ፣ 4ኛ በቀለ ባልቻ፣ 5ኛ አባተ ዱቡ፣ 6ኛ ታምሩ ዳጋቴ እና 7ኛ ወገኔ ጋሃኖ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው። ቀርቦባቸው በነበረው አንደኛው ክስ ተከሳሾቹ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ የተመለከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚል ነበር። በዚህም ተከሳሾቹ ለጊዜው እጃቸው ካልተያዙ ግብረ-አበሮቻቸው ጋር በመሆን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረውን የአስተዳደር መዋቅር ጥያቄ ጋር በተገናኘ መነሻ በማድረግ በኮንሶ፣ኩሱሜና ደራሼ ብሔረሰብ መካከል ለግጭት በማነሳሳትና በመቀስቀስ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ መቆየታቸው በክስ ዝርዝሩ ተጠቅሷል። በተለይም በየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 አካባቢ በደራሼ ልዩ ወረዳ፣ጋቶ ቀበሌ፣በኮንዞ ዞን ሰገንና ካራት ዙሪያ ወረዳ፣ገርጩና አይሎታ ደከቱ ቀበሌዎች መካከል የሚገኝ ቱርባ ኮልባ አልባጮ የተባለ ለም የእርሻ ማሳዎች መነሻ አድርገው ባስነሱት የእርስ በርስ ግጭት ውስጥ በመሳተፍ መንደር ሁለት ወደ ሚባል አካባቢና ወደ ሌሎች የገጠር አካባቢዎች የእርስ በርስ ግጭቱን ማስፋፋታቸውን ዐቃቤ ህግ በክስ ዝርዝሩ ላይ አስፍሯል። ባስነሱት ግጭት በመሳተፍ ከሚያዚያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ገጀራ፣ቆንጨራ እና የተለያዩ የጦር መመሪያዎ ችን በመያዝ የጋቶ ቀበሌና የሌሎች ነዋሪ የነበሩ 10 ሰዎች ላይ ጥቃት በመክፈትና ሕይወታቸው እንዲያልፍ ማድረጋቸውም ተጠቅሷል፡፡ በዚህም 864 ሚሊየን 142 ሺህ 575 ብር ከ 57 ሳንቲም የሚገመቱ የመንግስት፣የህዝብና የግለሰብ ንብረቶች ላይ ጉዳት በማድረስና 11 ሺህ 624 ሰዎችን ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ማድረጋቸው ተጠቅሶ በዝርዝር ክሱ ላይ ተመላክቷል። ዐቃቤ ሕግ በሌላኛው ክሱ ደግሞ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች በሚያዚያ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 7 ሰዓት አካባቢ በጋቶ ቀበሌ መንደር 1 ጤና ጣቢያ አካባቢ ይዘውት በሚንቀሳቀሱት የጦር መሳሪያ ተጠቅመው የጋቶ ቀበሌ ቀጠና 9 አመራር የነበረ አስማረ ዳጉ የተባለ ግለሰብን በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወቱ እንዲያልፍ ማድረጋቸው ተጠቅሷል፡፡ እንዲሁም በደራሼ በመንደር አንድና በመንደር ሁለት ተከስቶ የነበረ የእርስ በርስ ግጭትን ቅራኔ የነበራቸው ነዋሪዎችን በሚያዝያ 2 ቀን 2013 ዓ.ም በተደረገ የእርቅ ሥነ-ስርዓት ላይ ሽማግሌ ሆኖ በማስታረቅ ሚና የነበረው ወንጃላ ከፒኖ የተባለ ግለሰብን ለምን ዕርቅ እንዲፈጸም አደረክ በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወቱ እንዲያልፍ ማድረጋቸውን ተጠቅሶ በግድያ ወንጀል ተከሰዋል። ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸውና በችሎት በንባብ ከተሰማ በኋላ የወንጀል ድርጊቱን አልፈፀምንም በማለት የዕምነት ክህደት ቃላቸውን መስጠታቸውን ተከትሎ ዐቃቤ ሕግ ከ10 በላይ የሰው ምስክሮች በችሎት አቅርቦ አሰምቷል፡፡ ተዘዋዋሪ ችሎቱ በተከሳሾች ላይ የተሰሙ የምስክሮችን ቃል እና ተያያዥ የሰነድ ማስረጃዎችን መርምሮ በክሱ ዝርዝር ላይ የተጠቀሰው የወንጀል ድርጊት መፈጸሙን ማረጋገጡን ጠቅሶ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል። በተሰጠው ብይን መሰረት ተከሳሾቹ የመከላከያ ምስክሮችን ያቀረቡ ቢሆንም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን ግን በተገቢው መከላከል አለመቻላቸው ተገልጾ አምስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ከእነዚህ ተከሳሾች ጋር አብረው ተካተው የነበሩ 6ኛ እና 7ኛ ተከሳሾችን በሚመለከት ፍርድ ቤቱ የቀረበባቸውን ክስ በተገቢው የተከላከሉ መሆኑን ገልጾ በነጻ አሰናብቷቸዋል። ከዚህም በኋላ ተዘዋዋሪ ችሎቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየትን በመያዝ ጥፋተኛ የተባሉትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በ19 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል። (Via FBC/ታሪክ አዱኛ) አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
13 1522Loading...
14
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
12 7902Loading...
15
አዲስ አበባ‼ በአዲስ አበባ የትንሳኤ በዓል ምንም አይነት አደጋ ሳይከሰት በሰላም ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ሕብረተሰቡ የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረግ ላሳየው ትብብርም ምስጋናውን አቅርቧል። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ በዋዜማው በተከሰተ የእሳት አደጋ ሕይወቱ ካለፈ ግለሰብ ውጪ ሌላ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ አለመድረሱን ገልጸዋል። ቅዳሜ ምሽት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ማርያም ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ጄኔሬተር ለማስነሳት ነዳጅ በመጨመር ላይ የነበረ የ26 ዓመት የሆቴል ሰራተኛ በጄኔሬተሩ ላይ በተነሳ እሳት ወዲያው ሕይወቱ ማለፉን አመልክተዋል። በበዓል ወቅት ሊኖር ከሚችለው የአደጋ ተጋላጭነትና ስፋት አኳያ አደጋዎች አለመከሰታቸውን ጠቅሰዋል። ማህበረሰቡ የቅድመ አደጋ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በአግባቡ መተግበሩ በዓሉ በሰላም እንዲያልፍ አስተዋጽኦ ማድረጉንና የመዲናዋ ነዋሪ ላደረገው ትብብርም ምስጋና ማቅረቡን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
13 9101Loading...
16
ADVERTISMENT ጊፍት ሪል እስቴት  💵 💵 ገንዘብዎን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። በመሀል ከተማ : *ቦሌ አትላስ *በ 22 *ተክለ ሀይማኖት *ሲምሲ *አያት * በቅርብ ቀን በለገሀር የዘመናዊና ቅንጡ ፓርትመንት ባለቤት መሆን በትክክል ያዋጣል !!! 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! 👉 ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! ከባለ 1-3 መኝታ የጋራ መገልገያዎች ✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ✔️24/7 የደህንነት ስርዓት ✔️የልጅ መጫወቻ ሜዳ ✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ✔️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ ✔️GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ ፣ምግብ ቤት ✔️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ✔️በአቅራቢያ ያሉ የማህበረሰብ መገልገያዎች ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች ✔️የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ ✔️ ዘመናዊ ሊፍቶች ✔️ ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብ እንገነባለን" 💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ 🤳 +251930711695 https://t.me/Haymzer
13 4332Loading...
17
በኬንያ ከቀናት አልፎ ለሳምንታት በተከታታይ በዘነበ ከባድ ዝናብ እና ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 228 መድረሱን የኬንያ የሀገሪር ውስጥ ሚኒስቴር ትናንት እሁድ አሳውቋል።የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል ሚንስቴር መ/ቤቱ አመልክቷል።ለዚህ እንደምክንያት የተቀመጠው እስከ ትናንት ደብዛቸው የጠፋ በርካታ ሰዎች መኖራቸው ነው ተብሏል።
14 2245Loading...
18
ADVERTISMENT Bunk bed/ ተደራራቢ አልጋ  ፣ 👇 ✔️📝 -  በ አርኪቴክት ባለሞያ ለክተን እና ዲዛይን አደርገን ✔️🚚 -  ካሉበት አድራሻ ዴሊቨር እናደርጋለን ሮዝዉድ ፈርኒቸር  📲 0905848586 ኣድራሻ  :  📍4ኪሎ ኣምባሳደር ሞል 2ኛ ፎቅ                   📍 እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ  👇 https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood
14 3383Loading...
19
በሀላባ ዞን በደረሰ የጎርፍ  አደጋ 5 ሰዎች መወሰዳቸዉን ፖሊስ ገለፀ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ነፋስና  በረዶ ቀላቅሎ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ባስከተለዉ ጎርፍ 5 ሰዎች ተወስደዉ ህይወታቸዉ ማለፉ የዞኑ ፖሊስ ገልጿል። በዞኑ በዌራ ዲጆ ወረዳ በሁሉም ቀበሌያት ከባድ ዝናብ በመጣሉ አካባቢዉ በጎርፍ መጥለቅለቁ ነዉ የተገለፀዉ። በወረዳዉ  በበንዶ ጮሎክሳ ቀበሌ (3)ሰዎች በኡደና ጮሎክስ (1) ሰው በሀለባ ቁሊቶ በገለቶና በገደባ መሀል (1) ሰው በአጠቃለይ ( 5)ሰዎች በጎርፍ ተወስደዋል። የሶስት ሰዎች አስክሬን በፍለጋ ሲገኝ የሁለት ሰዎች አስክሬን ያልተገኘ በመሆኑ ፖሊስ ከአካባቢዉ መሀበረሰብ ጋር በመሆን የሟቾችን አስክሬን በማፈላለግ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። የሀላባ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ሙህድን ሁሴን ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ ጠቁመው፥ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል። መረጃው የዞኑ ፖሊስ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው።
15 3555Loading...
20
<<የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰው ልጆች ሰላምና ደኅንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ሊሆን ይገባል።በዓሉን ስናከብርም ለእግዚአብሔር ክብርና ለሰው ልጆች ደኀንነት በአንድነት በመቆም መሆን አለበት።ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምና ደኅንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ በዓሉን ማክበር ይኖርብናል።እግዚአብሔር ክህደትን፣ ጥላቻን፣ መለያየትን፣ ራስን ብቻ መውደድን ጨምሮ ጸያፍ ተግባራትን የተጸየፈ ምዕመንን ማየት ይፈልጋል።>> የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለትንሳኤ በዓል ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ
16 5992Loading...
21
ADVERTISMENT ከዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት:- ✔ወሎ ሀይቅ ከተማ ከፒያሳ ወረድ ብሎ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በቅርብ እርቀት ከሀይቅ ጭፍራ አዲሱ ዋና መንገድ ላይ የግንባታ መዋጮ የጀመረ 6 እጣዎች ለአስቸኳይ ሽያጭ ቀርበዋል። 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ የአንድ እጣ ዋጋ 300 ሺህ ብር ብቻ ▶የግንባታ ወጭ በየሳይቱ ባሉት አባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው‼ ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
15 7173Loading...
22
ፕሬዝደንት ፑቲን በፓትርያርክ ክሪል በመሩት የትንሳኤ የጸሎት መርሃግብር ላይ ተገኙ። ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን እና ሌሎች በርካታ አማኞች የፑቲን ዋነኛ ደጋፊ ናቸው የሚባሉት የሩሲያ ኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ክሪል በመሩት የዛሬው የትንሳኤ የጸሎት መርሃግብር ላይ ተገኝተዋል። ፕሬዝደንት ፑተን ከሞስኮ ከንቲባ ሰሬጌ ሶቢያኒን ጋር ሆነው በሞሶኮ በሚገኘው በትልቁ የመድኃኔአለም ካቴድራል ውስጥ ቀይ ሻማ ሲያበሩ በጸሎት መርሃግብሩ ቪዲዮ ታይተዋል። ፑቲን ቅዳሜ ምሽት ተጀምሮ እስከ እሁድ ረፋድ ድረስ በቀጠለው የጸሎት መርሃግብር በርካታ ጊዜ አማትቀዋል። ፓትርያርክ ክሪል "እየሱስ ተነስቷል" ብለው ሲያሳውቁ፣ ፑቲን እና ሌሎች አማኞች "አዎ፤ ተነስቷል" ሲሉ መልሰዋል። ፑቲን ከዚህ ሌላ አልተናገሩም። ፓትርያርክ ክሪል አሁን ሶስተኛ አመት የያዘውን የዩክሬን ጦርነት በጥብቅ እንደሚደግፉ ይነገራል።ፕሬዝደንት ፑቲን በፈረንጆቹ የካቲት 2022 በትንሿ ጎረቤታቸው ላይ ልዩ ያሉትን ወታደራዊ ዘመቻ ከከፈቱ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን ሚሊዮኖች ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ፖትሪያርኩ የሩሲያ ቅዱስ ድንበር እንዲጠበቅ እና በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል ያለው አውዳሚ የሆነው ጦርነት እንዲቆም ጸልየዋል። የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ጨምሮ የኦርቶዶክስ አማኞች የትንሳኤ በዓልን በጁሊያን የቀን አቆጣጠር መሰረት በዛሬው እለት ሲያከብሩ አብዛኞቹ የምዕራብ ቤተክርስቲያናት ይህን ትልቅ በዓል ባለፈው ሳምንት አክብረውታል።(አል አይን)
14 9612Loading...
23
በጥንቃቄ ጉለት ሁለት ሰዎች ሞተዋል። ✔በጀኔተር ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ የ1 ሰው ሕይወት አልፏል ✔ሲሊንደር ፈንድቶ ደግሞ ሌላ አንድ ሰው ህይወቱ አልፋል ትላንት ምሽት 3:03 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ማርያም ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በእሳት አደጋ የ1 ሰው ሕይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ሥራ አመራር  ገልጿል። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያው አቶ ንጋቱ ማሞ በሰጡት ቃል፣ “ ኤሌክትሪክ በመቋረጡ ጀነሬተር ለማስነሳት ነዳጅ በመጨመር ላይ የነበረ የ26 ዓመት የሆቴል ሠራተኛ በጀነሬተሩ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ወዲያው ሕይወቱ አልፏል ” ብለዋል። የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በስፍራው ፈጥነው ቢደርሱም በጀነሬተሩ ላይ በተፈጠረው ከፍተኛ እሳት አስቀድሞ ሕይወቱ  አልፏል ” ነው ያሉት። አቶ ንጋቱ፣ “ በጄኔሬተር የነዳጅ ታንከር ውስጥ ነዳጅ ከተጨመረ በኋላ ቫልቩ በአግባቡ መዘጋቱን ማረጋገጥ ፣ እንዲሁም ጄነሬተሩ አስቀድሞ አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየና ግለት ካለ ነዳጅ ከመጨመር መቆጠብ ያስፈልጋል ” ሲሉ አስገንዝበዋል። በሌላ በኩል ፥ የበዓል ስራዎች እንቅስቃሴዎች አሁንም ድረስ ያልጠተናቀቁ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከኮሚሽን መስሪያ ቤቱ እየተላለፉ ያሉ የጥንቃቄ መልዕክቶች እንዲተገብር አሳስበዋል። የእሳትና ሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች ሲያጋጥሙ ፣ እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎት ማህበረሰቡ በኮሚሽኑ ስልክ #በ939 ላይ ፈጥኖ ደውሎ እንዲያሳውቅ ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪ መረጃ ፤ የአዲስ አበባ ፖሊስ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በስሊንደር ፍንዳታ ምክንያት የ1 ሰው ህይወት ማለፉን ገልጿል። የድሮው ቄራ አካባቢ ትላንት ቀን 9:30 በአነስተኛ መጠጥ ቤት ውስጥ ድስት ተጥዶበት በነበረ ስሊንደር ላይ በተፈጠረው ፍንዳታ ዕድሜው 30 ዓመት የሚገመት 1 ሰው ህይወቱ ያለፈ ሲሆን በ3 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና ተወስደዋል። ፖሊስ በበዓል ወቅት የምንጠቀማቸውን ምግቦች ስናበስል ከሲልንደር_አጠቃቀም ጋር በተያያዘ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስቧል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
14 3775Loading...
24
ADVERTISMENT በኢትዮጵያ ትልቁ የአክስዮን ትርፍ ክፍፍል ተመዘገበ ። "ብዙ አክሲዮን ብገዛ ኖሮ! የሁሉም ባለአክሲዮኖቻችን ንግግር ነው አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.38% ትርፍ ሲያተርፍ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦      ➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት      ➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት      ➡ የሆቴል እና ቱሪዝም  ኢንቨስትመንት      ➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ      ➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና      ➡ የሲሚንቶ ማምረቻ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር የ አገልግሎት ክፍያ  5%(12,500) ብር ከፍተኛ እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የ 8 ድርጅት ትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢ/ያ ፓስፖርት,ቢጫ ካርድ,የ ቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ አንዱ ካለወት መግዛት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ፦ ኢ/ር አብርሃም ተስፋየ 09-10-79-83-53/ 09-26-69-29-90 በቀጥታ ወይም what's up ,telegram ,imo ,viber ይቻላል
14 3411Loading...
25
ሀማስ 33 የእስራኤል ታጋቾችን ለመልቀቅ መስማማቱ ተሰምቷል እስራኤል በበኩሏ የታጋቾች አለቃቀቅን በተመለከተ ከሃማስ የተለየ አዎንታዊ ምላሽ ካልተሰማ ተደራዳሪዎቿን ወደ ካይሮ እንደማትልክ ገልፃለች። የሰባት ወራቱን የጋዛ ጦርነት ለማስቆም ትናንት በግብፅ የተጀመረው ድርድር ዛሬም ቀጥሎ ይውላል። እስራኤል በጋዛ ለ40 ቀናት ተኩስ ለማቆምና ሁሉንም ታጋቾች ለማስለቀቅ የሚያስችል የተኩስ አቁም እቅዷን አቅርባለች። በዚህ እቅድ ላይ ከመከረ በኋላ ትናንት ወደ ካይሮ የተመለሰው የሃማስ የተደራዳሪዎች ልኡክም ከግብፅ፣ ኳታርና አሜሪካ ተወካዮች ጋር እየመከረ ነው። ቡድኑ እስራኤል ከጋዛ ጦሯን ሙሉ በሙሉ እንድታስወጣ የጠየቀ ሲሆን፥ በመጀመሪያው ዙርም 33 የእስራኤል ታጋቾችን ለመልቀቅ መስማማቱን አል አረቢያነ ጠቅሶ ሽንዋ ዘግቧል። ይህም ቀደም ሲል ካቀረበው 20 ታጋቾችን የመልቀቅ እቅድ ብልጫ ያለው ነው ተብሏል።ስማቸውን መጥቀስ ያልፈለጉ የቡድኑ አመራር ግን እስራኤል ተወካዩዋን ያልላከችበት የካይሮው ድርድር እምብዛም ለውጥ ያልታየበት ነው ማለታቸውን ፍራንስ24 አስነብቧል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በግላቸው የድርድሩ "እንቅፋት" መሆናቸውን ቀጥለዋል የሚል ክስም ቀርቧል። እስራኤል በበኩሏ ሃማስ የሚያስቀምጣቸውን ቅድመ ሁኔታዎች አሁንም አለማሻሻሉን አስታውቃለች።ሁሉንም ታጋቾች የሚለቅበትን ግልፅ ማዕቀፍ ካላስቀመጠ ወደ ካይሮ ተደሬዳሪዎቿን እንደማትልክ ነው የገለፀችው። የኔታንያሁ አስተዳደር ሃማስ የሚያቀርበውን የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ ይውጡ ቅድመሁኔታ በፍፁም እንደማይቀበለው በመጥቀስ ትናንት በካይሮ በተጀመረው ድርድር ተስፋ ሰጪ ጉዳዮች ታይተዋል በሚል የወጡ ሪ ፖርቶችም ውድቅ አድርጋለች። በአንፃሩ የሃማስ ታጣቂዎች መሽገውባታል ባለቻት ራፋህ ልትጀምረው ስላሰበችው የምድር ውጊያ ከአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር መክራለች መባሉን አል አይን ዘግቧል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
14 9944Loading...
26
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
14 8211Loading...
27
የህውሃት ታጣቂዎች ሱዳን በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት እየተሳተፉ ካሉት ተፋላሚ ቡድኖች መካከል ጄኔራል መሃመድ ሃምዳን ደጋሎ ወይም ሂመቲ የሚመራው የፈጥኖ ደራሽ ጦር RSF ( Rapid Support Forces ) "በሱዳን በጥገኝነት ይኖሩ የነበሩት የህውሃት ወታደሮች ከአልቡርሃን ሰራዊት ጋር ወግነው ወታደሮቼን እየወጉ ነው" ሲል ህውሃትን ወንጅሏል !    ከዚህ በፊት ቆስለው የተማረኩ የህውሃት ወታደሮችን ወደ አገራቸው መሸኘቱንም መግለጫው ጨምሮ ገልጿል።
14 4445Loading...
28
ADVERTISMENT ጊፍት ሪል እስቴት  💵 💵 ገንዘብዎን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። በመሀል ከተማ : *ቦሌ አትላስ *በ 22 *ተክለ ሀይማኖት *ሲምሲ *አያት * በቅርብ ቀን በለገሀር የዘመናዊና ቅንጡ ፓርትመንት ባለቤት መሆን በትክክል ያዋጣል !!! 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! 👉 ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! ከባለ 1-3 መኝታ የጋራ መገልገያዎች ✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ✔️24/7 የደህንነት ስርዓት ✔️የልጅ መጫወቻ ሜዳ ✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ✔️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ ✔️GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ ፣ምግብ ቤት ✔️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ✔️በአቅራቢያ ያሉ የማህበረሰብ መገልገያዎች ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች ✔️የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ ✔️ ዘመናዊ ሊፍቶች ✔️ ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብ እንገነባለን" 💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ 🤳 +251930711695 https://t.me/Haymzer
13 8001Loading...
29
የአርበኞች ቀን‼ 83ተኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ስፍራ ተከበረ። ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማሕበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴን ጨምሮ ፣ አርበኞች፣ የአርበኛ ቤተሰቦች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ተወካዮች የአበባ ጉንጉን አኑረዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
16 3951Loading...
30
እንኳን ለብርሃነ-ትንሣኤው አደረስዎ‼ * በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ! ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ‼ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
13 6201Loading...
31
ብሔራዊ ሎተሪ የትንሳኤ ሎተሪ ትናንት ምሽት መውጣቱን እወቁልኝ ብሏል።ማውጫው ከላይ ተያይዟል።
13 36731Loading...
32
ADVERTISMENT Bed room design , for small spaces ጠበብ ላሉ መኝታ ክፍሎች ቆንጆ ቦታ አጠቃቀም ያለው አልጋ እና ቁምሳጥን ። ✔️📝 -  በ አርኪቴክት ባለሞያ ለክተን እና ዲዛይን አደርገን ✔️🚚 -  ካሉበት አድራሻ ዴሊቨር እናደርጋለን ሮዝዉድ ፈርኒቸር  📲 0905848586 ኣድራሻ  :  📍4ኪሎ ኣምባሳደር ሞል 2ኛ ፎቅ                   📍 እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ  👇 https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ።መልካም በዓል እንመኛለን።
14 5804Loading...
33
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል‼
16 4486Loading...
34
ለሚኩራ ‼ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በኋላ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፍየል ቤት አካባቢ በተሽከርካሪ ውስጥ እንዳሉ በጎርፍ ተከብበው የነበሩ 25 ሰዎችን ጉዳት ሳይደርስባቸው መታደግ መቻሉን ፋና ዘግቧል።
16 21733Loading...
35
ለትንሳኤ በዓል የሀይማኖት አባቶች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት <<የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ለሰው ልጆች ሰላምና ደኅንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ ሊሆን ይገባል።በዓሉን ስናከብርም ለእግዚአብሔር ክብርና ለሰው ልጆች ደኀንነት በአንድነት በመቆም መሆን አለበት።ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምና ደኅንነት በመጸለይና የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ በዓሉን ማክበር ይኖርብናል።እግዚአብሔር ክህደትን፣ ጥላቻን፣ መለያየትን፣ ራስን ብቻ መውደድን ጨምሮ ጸያፍ ተግባራትን የተጸየፈ ምዕመንን ማየት ይፈልጋል።>> የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት _______ << ለክርስቲያኖች ትልቁ ምስጢራችን የትንሣኤ የምሥራች ነው ፤ የሰው ልጅ ሕይወት በሞት የሚደመደም እንዳልሆነ የክርስቶስ መነሣት ያስተምረናል፡፡የችግሮቻችን መውጫ ቁልፍ ሰላም ብቻ ነው።ለሰላም እንጸልይ እንትጋ ፤ ሰላምንና ፍቅርን ጌታ በትንሳኤው ያድለን፡፡ህዝበ ክርስቲያኑ በዓሉን ሲያከብር የተቸገሩትን፣ የተሰደዱትን፣ የተፈናቀሉትንና የተራቡትን፣ በግጭቶች ዙሪያ የሚገኙትን በማሰብና በመርዳት  መሆኑን አለበት።>> የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ____ << ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ዕርዳታና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ወገኖች በማገዝ ሊሆን ይገባል። በክርስቶስ ትንሳኤ ሁሉም በፍቅር ልብና በይቅርታ ለሰላምና አብሮነት በመጸለይ በዓሉን ማክበር ይኖርብናል>> የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል ዋና ጸሐፊ ቄስ ደረጄ ጀምበሩ
16 6161Loading...
36
የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ DV 2025 አሸናፊዎች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ በዚህ dvprogram.state.gov/ESC/ ይፋ እየተደረጉ ነው።ከዚህ ድረገፅ ውጭ በሚደወል ስልክ እንዳትጭበረበሩ።
16 028131Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አቶ በረከት ከሀገር ወጠ‼ የቀድሞ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩትና ከወራት በፊት ከእስር የተፈቱት አቶ በረከት ስምኦን አሜሪካ መግባታቸው ተሰምቷል።ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ዳላስ ኤርፖርት በወዳጆቻቸው አቀባበል እንደተደረገላቸው ታውቋል።አቶ በረከት በምን ጉዳይ ከሀገር እንደወጡ ለጊዜው አልታወቀም። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇
Показать все...
👍 45😁 16 10😱 6🔥 5👏 3🙏 2❤‍🔥 1
Update የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የህወሓት ኃይሎች" ከሱዳን ጦር ጎን በቅጥረኝነት ተሰልፈው ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጋር እየዋጉ ነው መባሉን አስተባብሏል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይህን ያለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በትናትናው እለት ባወጣው መግለጫ የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር እና ተባባሪ ሚሊሻዎች ጋር ሆነው እየተዋጉት እንደሆነ ማረጋገጡን መግለጹን ተከትሎ ነው። የሱዳን ጦርነት ከተጀመረበት ከሚያዝያ 2023 ወዲህ የሱዳን ጦር የውጭ ቅጥረኞችን እርዳታ እየፈለገ ነው የሚል ክስ ያቀረበው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር፣ በጦርነት ወቅት ተገድለው የተገኙ ቅጥረኞችን መመዝገቡን ጠቅሷል። የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር ጎን ተሰልፈው  እየተዋጉ ነው የሚለውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች "መሰረተቢስ ክስ" በጽኑ እንደሚያወግዝ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጿል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደገለፈው ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ይህን ክስ ያቀረበው፣ በሽዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ያለቁበትን የእርስበርስ ጦርነት አለምአቀፋዊ ይዘት በማለባስ በሱዳን ጦር ላይ ለሚያደርገው ዘመቻ ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው ብሏል። ህወሓት በሱዳን ጦርነት ውስጥ እየተሳተፈ ነው የሚለው ክስ ከቅዥት ያለፈ አለመሆኑን የገለጸው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ህወሓት የፖለቲካ ፓርቲ በመሆኑ ታጣቂ ክንፍ እንደሌለው በግለጽ የሚታወቅ ነው ማለቱን አል አይን አስነብቧል። በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በፌዴራል መንግስታት እና በህወሓት መካከል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ መጠለያ ፍለጋ ወደ ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች መኖራቸውን እና በችግር ውስጥ ያለው የሱዳን መንግስትም እርዳታ እንዳደረገላቸው የጠቀሰው የጊዜያዊ አስተዳደሩ መግለጫ፣ "ትግራይ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የምትገባበት ምክንያት የለም" ብሏል። በጦርነቱ ወቅት "ትግራይ ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ባልሆነ የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት" ከፍተኛ መከራ አስተናግዳለች፤ በሱዳን ጦርነትም የውጭ ኃይሎች ተሳትፎ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ የትግራይ ህዝብ ይረዳል ብሏል ጊዜያዊ አስተዳደሩ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከግጭት አባባሽ መግለጫዎች እንዲታቀቡ እና ለግጭቱ ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲሹ ጠይቋል። የሱዳን ጦር፣ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር ባቀረበው ክስ ላይ ምላሽ አልሰጠም። በሱዳን መፈንቅለ መንግስት ያደረጉት ሁለት ጀነራሎች በሚመሩት ጦር መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት በሺዎች እንዲገደሉ እና ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ሱዳናውያን ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል።
Показать все...
👍 33 4😁 3😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ ወጣት ቲክቶከር በቁጥጥር ስር መዋሉን ታውቋል። አቶ አለሙ ቢጫ ለተባሉ ግለሰብ ህክምና በቲክቶክ የተሰበሰበ 350 ሽህ ብር "ታማሚው ስለማይድን ብሩን አጥፍቼዋለሁ . . . ቲክቶክ አካውንቴን ሸጬ እከፍላለሁ"በማለት በአደባባይ የተናገረው ወጣት ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የጉለሌ ፖሊስ መምሪያ የቅን ልቦች ከተባለ ድርጅት አቤቱታ ቀርቦለት ወጣቱን ሲፈልግ መቆየቱ ተሰምቷል። ወጣቱ ሰሞኑን አጠፋሁት ያለውን 350 ሽህ ብር ለታካሚው አለሙ ቢጫ መመለሱ ታውቋል።ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ በዋስትና እንደሚለቀ ይጠበቃል።
Показать все...
👍 44 6👏 1😱 1🎉 1
ታግታ 150ሺ ዶላር የተጠየቀባት የ2 አመት ህፃን ተገኘች። ታግታ የተወሰደችውን የ2 ዓመት ከ8 ወር ህፃን የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ አገልግሎት ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ጠንካራ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2 ዓመት ከ8 ወር ዕድሜ ያላት አቢጊያ ዳንኤል የተባለችው ህፃን የታገተችው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሳርቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተወስዳ ነው። ቸርነት ጥላሁን የተባለው ግለሰብ ከቤተቡ ጋር በነበረው ቅርበት ህፃን አቢጊያን በተለያዩ ቦታዎች እየወሰደ በማዝናናት እንደ ቤተሰቡ አባል ያጫውታት ነበረ። ከአምስት ወር በላይ ከቤተሰቡ ጋር በትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪነት የነበረው ቅርርብ ወንጀሉን በቀላሉ ለመፈፀም ምቹ ሁኔታን እንደፈጠረለት ፖሊስ ገልጿል። ግለሰቡ ሚያዚያ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ስዓት ተኩል ገደማ ወደ ህፃኗ ወላጆች መኖሪያ ቤት በመሄድና "እናቷ አምጣት ብላኛለች "ብሎ ለቤት ሰራተኛዋ ከነገረ በሗላ ህፃን አቢጊያ ዳንኤልን ወስዶ በማገት ገንዘብ እንዲሰጠው ከወላጆቿ ጋር ሲደራደር መቆየቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል። ተጠርጣሪው 150ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲሰጠው በመጠየቅ ገንዘቡን ማግኘት ካልቻለ ህፃኗን በህይወት እንደማያገኟት ሲዝት እንደነበረ የህፃን አቢጊያ ወላጅ እናት ለፖሊስ በሰጠችው ቃል አስረድታለች ። የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ህፃኗን ለማስመለስና ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ቀንና ለሊት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ በተደረገው ክትትልም ዛሬ ሚያዚያ 28 ቀን 2016 ዓ/ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አለም ሰላም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተጠርጣሪው ተከራይቶ በሚኖርበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ለሶስት ቀናት ያህል ታግታ የቆየችው ህፃን አቢጊያ ዳንኤል ልትገኝ መቻሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ህፃናት ልጆች ለእንደዚህ አይነት ወንጀል ተጋላጭ እንዳይሆኑ እንዲጠብቋቸው አደራ የተሰጣቸው ግለሰቦችም ሆኑ ሞግዚቶችና ወላጆች ነገሮችን በጥርጣሬ በማጤንና የማረጋገጥ ሃላፊነታቸውን በመወጣት አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Показать все...
👍 59 14😱 4👏 3🥰 2🎉 1🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👇 👇 👇
Показать все...
👏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው እጣዎች ሽያጭ የዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ባደረገው ስብሰባ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ የእጣ ሽያጭ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን። ①. ደሴ ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው የቅይጥ ንግድ ሳይት፤ ፕላን እየተሠራለት ያለ 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት፤ አንድ ሱቅ  እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር 170 ሺህ ብር ②. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ፤ፕላን እየተሰራለት ያለ እና የሁለት ወር መዋጮ ያለው 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ 220 ሺህ ብር 👉በለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ በ280 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Показать все...
👍 12 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለፋሲካ በ55,000 ብር ከገዛናው በሬ በ100,000 ብር የሚገመት ወርቅ ተገኘ። በወላይታ ዞን በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ሻንቶ ከተማ ለትንሳኤ በዓል ለእርድ በ55,000 ብር ከተገዛው በሬ የተገኘው ወርቅ በ100,000 ብር ተሽጧል። (Bonga Ethiopia)
Показать все...
41👍 31👏 4😱 4🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ADVERTISMENT 4 እጣ ብቻ ቀርቷል። ከዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት:- ✔ወሎ ሀይቅ ከተማ ከፒያሳ ወረድ ብሎ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በቅርብ እርቀት ከሀይቅ ጭፍራ አዲሱ ዋና መንገድ ላይ የግንባታ መዋጮ የጀመረ 4 እጣዎች ለአስቸኳይ ሽያጭ ቀርበዋል። 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ የአንድ እጣ ዋጋ 300 ሺህ ብር ብቻ ▶የግንባታ ወጭ በየሳይቱ ባሉት አባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው‼ ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Показать все...
👍 8 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
እስራኤል አልጀዚራን ዘጋች‼ እስራኤል የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያን ዘጋች። ጣቢያውን የዘጋችው ''የሐማስ አፈ ቀላጤ ሆኗል'' በሚል ክስ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ “የእስራኤል ካቢኔ ጣቢያው እንዲዘጋ ወስኗል” ብለዋል። ይህን ተከትሎ ፖሊስ በጣቢያው ቢሮ ኢየሩሳሌም፣ አምባሳደር ሆቴል ድንገተኛ ወረራ በመፈጸም ብርበራ አድርጓል።እስራኤል “አልጀዚራ ለብሔራዊ ደኅንነቴ ሥጋት ነው” ማለቷን ጣቢያው፣ “ቀሽም ነገር ግን አደገኛ ዉሸት” ሲል አጣጥሎታል።ጣቢያው በሕግ መብቱን እንደሚያስከብር ዝቷል። የእስራኤል የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ሽሎሞ ካርሂ በድንገተኛ ወረራው አንዳንድ ቁሳቁሶች ተወስደዋል ብለዋል።በዚሁ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የኤክስ ገጽ በተለጠፈ ተንቀሳቃሽ ምሥል ፖሊሶች ወደ ሆቴሉ ገብተው ሲበረብሩ ያሳያል።የቢቢሲ ጋዜጠኞች ወደ ሥፍራው አቅንተው የነበረ ቢሆንም ወደ ውስጥ እንዳይገቡ፣ ክስተቱንም እንዳይቀርጹ ተከልክለዋል። ሮይተርስ እንደዘገበው የእስራኤል ሳተላይት አገልግሎት አልጀዚራ ይታይበት በነበረ ምሥል አሁን የጽሑፍ መልእክት ብቻ እየታየ ይገኛል፤ መልእክቱም “መንግሥት በወሰነው መሠረት በእስራኤል የአልጀዚራ ሥርጭት እንዲቆም ተደርጓል” የሚል ነው።አልጀዚራ በሳተላይት ይታገድ እንጂ አሁንም በእስራኤል በፌስቡክ እየታየ ነው።
Показать все...
👍 23 4😢 3

👍 6👏 1