fa
Feedback
NGCS PARENTS GRADE 1-8

NGCS PARENTS GRADE 1-8

رفتن به کانال در Telegram
4 497
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+3130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+74
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+255
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+149
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+36
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+124
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+93
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+172
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+119
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+331
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+178
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+62
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+63
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+47
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+51
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+116
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+206
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+39
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+183
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+130
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+2 428
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 اوت+6
25 اوت+2
24 اوت+5
23 اوت+1
22 اوت+2
21 اوت+2
20 اوت+2
19 اوت+3
18 اوت+2
17 اوت+13
16 اوت+1
15 اوت+2
14 اوت+4
13 اوت0
12 اوت0
11 اوت0
10 اوت+3
09 اوت+4
08 اوت+4
07 اوت+3
06 اوت+2
05 اوت+2
04 اوت+3
03 اوت+5
02 اوت+1
01 اوت+2
پست‌های کانال
ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እሁድ ቀን ዝግጅት ስለሚያቀርቡ እንዲመጡና እንድትፈቅዱላቸዉ ስንል እናሳውቃለን። ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን። 1,ናሂሊ ነዋይ 2,ኤልቤቴል ላሻግሬ 3,ፂሆን ሀረጎት 4,አሜን እስራኤል 5,አርሴማ ቦጋለ 6,ሳሌም ታከለ 7,አሜን ጎርፉ 8,አፎሚያ ታምራት 9,ልደት አስፋው 10,ቲዎቢስታ ዳንኤል 11,ዮሊያና አቢይ 12,ዪዲዲያ ጌትነት 13,መክሊት ተስፋዬ 14,ቃልኪዳን ያሬድ 15,ወንጌል እሸቱ 16 መክሊት መስፈን 17 ማራማዊት አርጋው 18 ኤልሮይ ተስፋለም 19 አክሌሲያ 20 ይዲድያ ገትነት 21 ወይነዓብ ተወድሮስ 22 መላክ እስራኤል 23 አርሰማ እሸቱ 24 ሄለን ወንደሰን 25 ሊዲያ ሲያስ 26 ኑሃሚ ታደሰ 27 ፌበን ጌታቸው 28 ማራማዊት አርጋዉ 29 መክሊት መስፍን 30 ሳራ ካሳዉ 31 ኤልሮኤ ተስፉለም 32 አቅሌሲያ ጥበበ 33 ዮሐናን ያሬድ ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!

2
11/12/2018 ለ ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች የትምህርት ወርሐዊ ክፍያ ለ 2019 ያላጠናቀቃችሁ የመጨረሻ ቀን የሚሆነው አርብ ነሐሴ 15 ስለሆነ መጥታችሁ የትምህርት ክፍያ እንድታጠናቅቁ ስንል በትህትና እናሳስባለን ፡፡ ት/ቤቱ
3 818
3
ለ ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች የትምህርት ወርሐዊ ክፍያ ለ 2019 ያላጠናቀቃችሁ የመጨረሻ ቀን የሚሆነው ሐሙስ ነሐሴ 15 ስለሆነ መጥታችሁ የትምህርት ክፍያ እንድታጠናቅቁ ስንል በትህትና እናሳስባለን ፡፡ ት/ቤቱ
1
4
ቀን 7/12/2018 ለወላጆች/አሳዳጊዎች   ትምህርት ቤታችን የክረምት ትምህርት  እየሰጠ እንደነበር ይታወቃል ስለዚህ በዘንድሮ ሲሰጥ የነበረው የክረምት ትምህርት ነገ ማለትም ቀን 08//12/2018 ዓ.ም ስለሚያበቃ ወላጆች ልጆቻችሁ ሰርተፊኬት የሚወስዱት እስከ 4 ሰዓት እንደሆነ እናሳውቃለን፡፡   ከሠላምታ ጋር ት/ቤቱ
5 536
5
Invitation for grade 12 Parents'
Invitation for grade 12 Parents'
1 556
6
4_6030583586271272178.docx
7 655
7
ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጆች ስለሆኑ ከነገ ጀምሮ ማለትም (ሀሙስ) የልምምድ መርሃ ግብር ስላላቸው፣ ሥራቸውን ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 8፡30 ሰዓት ድረስ ያከናውናሉ። በዚህም ምክንያት፣ እነኚ ተማሪዎች ከተለመደው ሰዓታቸው ትንሽ ዘግይተው እንደሚመጡ ለመረጃነት እናሳውቃለን። ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን። 1,ናሂሊ ነዋይ 2,ኤልቤቴል ላሻግሬ 3,ፂሆን ሀረጎት 4,አሜን እስራኤል 5,አርሴማ ቦጋለ 6,ሳሌም ታከለ 7,አሜን ጎርፉ 8,አፎሚያ ታምራት 9,ልደት አስፋው 10,ቲዎቢስታ ዳንኤል 11,ዮሊያና አቢይ 12,ዪዲዲያ ጌትነት 13,መክሊት ተስፋዬ 14,ቃልኪዳን ያሬድ 15,ወንጌል እሸቱ
8 140
8
ሐሙስ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም አስቸኳይ ማሣሠቢያ በመጪው አዲስ ዓመት 2019ዓ.ም ልጆቻችሁን የ 12 ኛ ክፍል (የ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና(ማትሪክ) ለምታስፈትኑ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ። በዚህ እያገባደድን ባለው 2018ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተዋረድም ከ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች በወረደው መመሪያ መሠረት 12ኛ ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ የሚመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ የብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ስለተደነገገ እስከ አሁን ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ትምህርት ቤት ሳይከፈት በዚህ በቀረው ጊዜ ለልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ አውጥታችሁ ዝግጁ አድርጋችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ትምህርት ቤቱ በሚከፈትበት ጊዜ ፎቶ ኮፒውን ከየክፍላቸው እየዞርን የምንሰበስብ መሆኑን እየገለፅን በ ፋይዳ መታወቂያው ላይ የሚሰፍሩት የልጆቻችሁ መረጃዎች ስም፣የአባት ስም፣ የአያት ስም (ስፔሊንግ) የትውልድ ዘመን፣ፃታ ወ.ዘ.ተ በትክክል መስፈራቸውን አረጋግጣችሁ እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ከዚህ በተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን የ 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ውጤት እና ከ 9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የነበራችሁን አጠቃላይ የትምህርት አቀባበላችሁን የሚያሳይ ትራንስክሪፕት ማቅረብ ስላለባችሁ በተለይ ከሌላ ትምህርት ቤት ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት የመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከላይ የተጠየቁትን የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በሙሉ ከነበራችሁበት ትምህርት ቤት ተቀብላችሁ ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን ። ይህ የ2019 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በምንጀምርበት ጊዜ ከተመዝጋቢ ተማሪዎች መረጃ አለመሟላት ጋር በተያያዘ ከሚገጥሙን ችግሮች እንደሚያላቅቀን በማሰብ ስለሆነ ይህንን ዛሬ ነገ ሳትሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ አበክረን እናሳስባለን ።
9 738
9
ሐሙስ ሐምሌ 16/2016ዓ.ም አስቸኳይ ማሣሠቢያ በ መጪው አዲስ ዓመት 2019 ዓ.ም ልጆቻችሁን የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ለምታስፈትኑ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ። በዚህ እያገባደድነው ባለው 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር በተዋረድም ከአዲስ አበባ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በወረደው መመሪያ መሠረት ክልላዊ (ሚኒስትሪ) ፈተና ለመውሰድ የሚመጡ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ የ ብሔራዊ መታወቂያ ( ፋይዳ ) ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው ስለተደነገገ እስከ አሁን ፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ትምህርት ቤት ሳይከፈት በዚህ በቀረው ጊዜ ለልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ አውጥታችሁ ዝግጁ ሆናችሁ እንድትጠብቁ እያሳሰብን ትምህርት ቤቱ በሚከፈትበት ጊዜ ፎቶ ኮፒውን ከየክፍላቸው እየዞርን የምንሰበስብ መሆኑን እንገልፃለን ። በ ፋይዳ መታወቂያው ላይ የሚሰፍሩት የልጆቻችሁ መረጃዎች በሙሉ ስም፣ የአባት ስም፣ የአያት ስም፣ የትውልድ ዘመን፣ ፃታ ወ.ዘ.ተ በትክክል መስፈራቸውን አረጋግጣችሁ እንድትቀበሉ እናሳስባለን ። ይህ የ 2019ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በምንጀምርበት ጊዜ ከተመዝጋቢ ተማሪዎች መረጃ አለመስተካከል ጋር በተያያዘ ከሚገጥሙን ችግሮች እንዲያላቅቀን በማሰብ ስለሆነ ይህንን ዛሬ ነገ ሳትሉ ተግባራዊ እንድታደርጉ አበክረን እናሳስባለን ። ትምህርት ቤቱ ትምህርት ቤቱ
7 589
10
بدون متن...
6 354
11
School fee payment for 2019E.C Grade 1st 2nd 3rd 1-6 8674.84 8069.61 8079.61 7-8 9003.43 8375.28 8385.28 9-12 9529.19 8864.36 8874.36     Account Number   CBE 1000235980839   -Nativity Girls school NIB 7000002776222/ 5254   ECS  Nativity Girls school
6 912
12
14/11/2018   ለመደበኛ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች  ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የ2019 ዓ.ም. መደበኛ ምዝገባ ከሀምሌ 15-23/2018 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ ብቻ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን በእነዚህ ቀናት ውስጥ ያላስመዘገበ ወላጅ በራሱ ፍቃድ እንደለቀቀ ተቆጥሮ በምትኩ ሌላ አዲስ ተማሪ የምንቀበል መሆኑን በቅድሚያ እናሳውቃለን፡፡   ት/ቤቱ
7 355
13
14/11/2018   ማሳሰቢያ ለአዲስ 1ኛ ክፍል ፈተና ተፈትነው አልፈው የትምህርት ቤት ክፍያ ከፍላችሁ የተመዘገባችሁ ነገር ግን የፖሊሲ ቡክ (የት/ቤቱ መመሪያ ደንብ) እና ዩኒፎርም ያልገዛችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በዚህ በ3 ቀን ውስጥ ገንዘብ በካሽ        በመያዝ መጥታችሁ ከዩኒፎርም ክፍል እና ከመጽሐፍት ቤት ግዥ እንድትፈጽሙ በጥብቅና በትህትና እናሳስባለን፡፡   ት/ቤቱ
6 495
14
ይህ ከላይ ያስቀመጥንላችሁን ማሳሰቢያ የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የተፈተኑ ተማሪ ወላጆች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈታኝ ተማሪዎችን ውጤት ሰርቲፊኬት አትሞ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ስለሆነ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የልጆቻችሁ ስም ዕድሜ ፆታ እንዲሁም ፎቶ መቀያየር ( አድሚሽን ካርዱ) ላይ በተቀመጠው መሠረት ምንም ዓይነት ስህተት እንደሌለው እንድታረጋግጡና ስህተትም ያጋጠማችሁ ከሆነ ለትምህርት ቤቱ ቢሮ እጅግ ቢዘገይ እስከ ፊታችን ሰኞ ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም ጠዋት 3:00 ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁ እያሣሠብን ከዚያ በኋላ ለሚመጡ ቅሬታዎች ትምህርት ቤቱ ምንም ዓይነት ሃላፊነት እንደማይወስድ አበክረን እናሣሥባለን።
7 289
15
የስም ስህተት ያለባችሁ የ2018 የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል እስከ ሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ር/መምህር ተፈርሞ ማህተም እንዲላክ እናሳስባለን፡፡
6 816
16
بدون متن...
6 455
17
student-roster-export (1).xlsx
6 180
18
بدون متن...
6 568
19
የ2018_ዓ_ም_የክረምት_ትምህርት_ፕሮግራም.docx
7 004
20
በ 2018 ዓ.ም 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎቻችን+9
በ 2018 ዓ.ም 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎቻችን
6 763