uz
Feedback
NGCS PARENTS GRADE 1-8

NGCS PARENTS GRADE 1-8

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
4 271
Obunachilar
-224 soatlar
+257 kunlar
+8630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+4
0 kanalda
Iyun '26
+149
1 kanalda
Get PRO
May '26
+68
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+36
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+54
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+67
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+124
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+83
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+93
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+172
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+119
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+71
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+331
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+178
1 kanalda
Get PRO
May '25
+62
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+63
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+47
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+51
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+116
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+56
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+121
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+63
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+206
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+39
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+183
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+130
1 kanalda
Get PRO
May '24
+83
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+87
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+62
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+2 428
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
04 Iyul0
03 Iyul0
02 Iyul0
01 Iyul+4
Kanal postlari
ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ወላጆች በሙሉ ከ1ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ሰርተፍኬት ያልወሳዳችሁ ወላጆች የመጨረሻ ቀን ሰኞ ሰኔ 29/2018 ስለሆነ መጥታችሁ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

2
+1
Matn yo'q...
2 041
3
25/10/2018     ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ በትምህርት ቤታችን በዘንድሮ ዓመት የክረምት ትምህርት በተደራጀና ስልታዊ
169
4
Matn yo'q...
4 094
5
19/10/2018   ከ1ኛ እስከ 8ኛ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ የልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት  ቤት የ2018 ዓ.ም. ሪፖርት ካርድ ሰኞ ሰኔ 22/10/2018 የወላጆች ስብሰባና  ሪፖርት ካርድ የሚሰጥበት ቀን ስለሆነ ጠዋት 2፡30 ላይ ትምህርትቤት እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን ትምህርት ቤቱ
4 776
6
Grad 9,10,11 tomorrow you will see your exam paper and also it will be half day until 6:00 ehiopian time the parents must take the student in the afternoon no school thank you the school
6 193
7
https://forms.gle/a9xp2gEjbZxWf8W3A
https://forms.gle/a9xp2gEjbZxWf8W3A
6 800
8
ሰኔ 11/2018     ማስታወቂያ   ለ4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ አርብ ሰኔ 12/2018 /ጁን 19/2026 የፈተና ወረቀታቸውን የሚያዩበት ቀን ስለሆነ ተማሪዎቹ ዩኒፎርማቸውን በመልበስ ት/ቤት በሰአታቸው እንዲገኙ እያሳሰብን፤ ተማሪዎቹ የሚውሉት ሙሉ ቀን መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡   ት/ቤቱ
7 233
9
https://forms.gle/AVwUzoygfjkqhTPh7
https://forms.gle/AVwUzoygfjkqhTPh7
2 154
10
8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የ8ኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ነገ መጥታችሁ እንድትወስዱ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
6 616
11
8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ለ8ኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች ነገ መጥታችሁ እንድትወስዱ ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
1
12
3/10/2018 ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ለ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል  ክልላዊ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች  ስለ ፈተናው ስርዓት እና አጠቃላይ አፈታተን ደንቦች ዙሪያ በመፈተኛ ጣቢያ ተገኝታችሁ ገለፃ (orientation ) የምትወስዱበት ቀንና ሰዓት ትክክለኛው ከት/ቢሮ ወርዶ ለእኛ በ አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅህፈት ቤት በኩል የደረሰን ስለሆነ እንደሚከተለው አስቀምጠነዋል ለ  6ኛ ክፍሎች ገለፃው የሚሰጥበት ቀን ዓርብ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም ገለፃው የሚሰጥበት መፈተኛ ጣቢያ ( ኒው ኤራ ት/ቤት) ገለፃው የሚሰጥበት ሰዓት ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00  ስለሆነ  መጀመሪያ ከላይ እንዳሰቀመጥንላችሁ ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 ላይ ተገኝታችሁ አድሚሽን ካርድ ከተቀበላችሁ በኋላ  3:00 ሲሆን በእግር  ወደ ኒው ኤራ ት/ቤት ጉዞ እንጀምራለን። ለ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የገለፃው ቀን ዓርብ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም ገለፃው  የሚሰጥበት መፈተኛ ጣቢያ ( ኒው ኤራ ትምህርት ቤት) የገለፃው ሰዓት  ከሰዓት በኋላ ከ 8:30  እስከ 9:30 ነው። ስለዚህ 8ኛ ክፍሎች ዓርብ ወደ ትምህርት ቤት የምትመጡት ጠዋት 2:00 ሰዓት ላይ ሳይሆን ከሰዓት በኋላ በ 7:00ሰዓት ላይ ይሆናል። እስከ 7:30 የአድሚሽን ካርድ ከተሰጣችሁ በኋላ 7:30 ሲሆን  በእግር ጉዞ ወደ ኒው ኤራ ትምህርት ቤት እንጀምራለን። ያው ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተነገራችሁ መሠረት ነገ ሐሙስ ሰኔ 4/2018 ዓ.ም ትምህርት አይኖራችሁም።
9 116
13
Matn yo'q...
6 524
14
የ2018 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የትምህርት ቤቶች የመፈተኛ ጣቢያ+1
የ2018 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የትምህርት ቤቶች የመፈተኛ ጣቢያ
6 098
15
የ2018 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የትምህርት ቤቶች የመፈተኛ ጣቢያ+1
የ2018 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የትምህርት ቤቶች የመፈተኛ ጣቢያ
5 436
16
3/10/2018 ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ለ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች ስለ ፈተናው ስርዓት እና አጠቃላይ አፈታተን ደንቦች ዙሪያ በመፈተኛ ጣቢያ ተገኝታችሁ ገለፃ (orientation ) የምትወስዱበት ቀንና ሰዓት ትክክለኛው ከት/ቢሮ ወርዶ ለእኛ በ አራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅህፈት ቤት በኩል የደረሰን ስለሆነ እንደሚከተለው አስቀምጠነዋል ለ 6ኛ ክፍሎች ገለፃው የሚሰጥበት ቀን ዓርብ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም ገለፃው የሚሰጥበት መፈተኛ ጣቢያ ( ኒው ኤራ ት/ቤት) ገለፃው የሚሰጥበት ሰዓት ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00 ስለሆነ መጀመሪያ ከላይ እንዳሰቀመጥንላችሁ ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 ላይ ተገኝታችሁ አድሚሽን ካርድ ከተቀበላችሁ በኋላ 3:00 ሲሆን በእግር ወደ ኒው ኤራ ጉዞ እንጀምራለን። ለ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የገለፃው ቀን ዓርብ ሰኔ 5/2018 ዓ.ም የገለፃው መፈተኛ ጣቢያ ( ኒው ኤራ ትምህርት ቤት) የገለፃው ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ 8:30 እስከ 9:30 ነው። ስለዚህ 8ኛ ክፍሎች ዓርብ ወደ ትምህርት ቤት የምትመጡት ጠዋት 2:00 ሰዓት ሳይሆን ከሰዓት በኋላ በ 7:00ሰዓት ላይ ይሆናል። እስከ 7:30 የአድሚሽን ካርድ ከተሰጣችሁ በኋላ 7:30 ሲሆን በእግር ጉዞ ወደ ኒው ኤራ ትምህርት ቤት እንጀምራለን። ያው ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተነገራችሁ መሠረት ነገ ሐሙስ ሰኔ 4/2018 ዓ.ም ትምህርት አይኖራችሁም።
4 965
17
Matn yo'q...
4 626
18
NATIVITY GIRLS CATHOLIC SCHOOL Notice to Parents/Guardians Dear Parents/Guardians, Greetings from Nativity Girls Catholic School. This is a kind reminder to all parents and guardians to pay and clear any outstanding school fees as soon as possible. Timely payment of school fees helps the school provide quality education and services for all students. If you have already made your payment, please disregard this notice. If not, kindly settle the balance at your earliest convenience. Thank you for your cooperation and continued support. The School
7 570
19
ሰኞ ሰኔ 01/2018 ዓ.ም በ 2018 ዓ.ም የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ( ሚኒስትሪ) ልጆቻችሁን ለምታስፈትኑ ወላጆች በሙሉ የተላለፈ ጥብቅ ማሣሠቢያ ተፈታኝ ልጆቻችሁ ወደ መፈተኛ ጣቢያ ለመግባት ከአድሚሽን ካርዳየው በቸጨማሪ የትምህርት ቤታቸውን መታወቂያ ካርድ መያዝ ግዴታቸው ስለሆነ እስከ አሁን መታወቂያውን ያልወሰዳችሁ በአስቸኳይ እንድትወስዱ እያሣሠብን ከዚህ በተጨማሪ ማንኛውንም ዓይነት (የንባብ ሆነ የዕይታ ማስተካከያ መነፅር) የሚያደርጉ ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ጣቢያው ለመግባት መነፅሩ በሐኪም የታዘዘ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ ግዴታ ስለሆነ ማስረጃችሁን ከወዲሁ አዘጋጅታችሁ እንድትቆዩ እናሣስባለን ። ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ትምህርት ቤት
5 284
20
excel-data (5).xlsx
5 829