4 601
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+97 أيام
+5830 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+46
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+129
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+85
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+255
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+149
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+68
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+36
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+54
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+67
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+124
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+83
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+93
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+172
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+119
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+71
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+331
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+178
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+62
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+63
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+47
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+51
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '25
+116
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+56
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+121
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+63
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+206
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+39
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+183
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+130
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+83
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+87
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+45
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+62
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+2 428
في 1 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 15 أكتوبر | 0 | |||
| 14 أكتوبر | +1 | |||
| 13 أكتوبر | +5 | |||
| 12 أكتوبر | +4 | |||
| 11 أكتوبر | 0 | |||
| 10 أكتوبر | +3 | |||
| 09 أكتوبر | 0 | |||
| 08 أكتوبر | +2 | |||
| 07 أكتوبر | +2 | |||
| 06 أكتوبر | +1 | |||
| 05 أكتوبر | +2 | |||
| 04 أكتوبر | +2 | |||
| 03 أكتوبر | +1 | |||
| 02 أكتوبر | +13 | |||
| 01 أكتوبر | +10 |
منشورات القناة
| 2 | ቀን ሐሙስ ጥቅምት 5/2019ዓ.ም
የዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና(ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ ወይም በአባታቸው ስም ላይ እንዲሁም በአያት ስም ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ በመደወል እንድታሳውቁን እናሳስባለን ። በተጨማሪም የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና ነገር ግን እዚህ ዝርዝር ውስጥ ስሟ ያልገባ ተማሪ ልጅ ካላችሁ በአስቸኮይ አሳውቁን።
ትምህርት ቤቱ | 331 |
| 3 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 980 |
| 4 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 108 |
| 5 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 990 |
| 6 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 218 |
| 7 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 155 |
| 8 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 1 |
| 9 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 520 |
| 10 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 69 |
| 11 | I am sharing '6ኛ ክፍሎች 2019 ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 809 |
| 12 | I am sharing '6ኛ ክፍሎች 2019 ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 378 |
| 13 | I am sharing '6ኛ ክፍሎች 2019 ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 716 |
| 14 | I am sharing '6ኛ ክፍሎች 2019 ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 624 |
| 15 | I am sharing '6ኛ ክፍሎች 2019 ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 1 |
| 16 | I am sharing '6ኛ ክፍሎች 2019 ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 151 |
| 17 | 6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_1.xlsx | 181 |
| 18 | 6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_1.xlsx | 1 |
| 19 | ቀን:-ማክሰኞ ጥቅምት 3/2019 ዓ.ም
የ ዘንድሮ 2019ዓ.ም የ 6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና (ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ ወይም በአባታቸው ስም ላይ እንዲሁም በአያት ስማቸው ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ ደውላችሁ እንድታሳውቁን እናሳስባለን ከዚህም በተጨማሪ የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና ነገር ግን እዚህ ዝርዝር ውስጥ ስሟ ያልገባ ተማሪ ልጅ ካላችሁ በአስቸኳይ አሳውቁን።
ይህንን የስም ዝርዝር በቀጥታ የገለበጥነው ከልጆቻችሁ ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ላይ መሆኑን እንገልፃለን።
ትምህርት ቤቱ | 2 157 |
| 20 | ቀን:-ዓርብ መስከረም 29/2019ዓ.ም
ለዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና (ማትሪክ) ተፈታኝ ልጅ ላላችሁ ወላጆች እንዲሁም አሳዳጊዎች በሙሉ ። የግል ተማሪዎች እንደሁልጊዜው ሁሉ የመፈተኛ ማኑዋሉ ባስቀመጠው መሠረት ለመመዝገቢያ 150.00(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ለፈተናዎቹ በየትምህርት ዓይነቱ ( የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚወስዷቸው ስድስት የትምህርት ዓይነቶች ስለሆኑ) ለአንድ ትምህርት 100.00 (አንድ መቶ ብር) በድምሩ 750.00(ሰባት መቶ ሃምሳ ብር የሚከፈል መሆኑን እየገለፅን እያንዳንዱ አስፈታኝ የግል ትምህርት ቤት ከተፈታኝ ተማሪዎች የሚሰበስበውን ብር ለአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በአካውንታቸው ገቢ በማድረግ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በኦንላይን ማስመዝገብ ስላለበት ነገሮችን ከወዲሁ ዝግጁ አድርገን ለመጠበቅ ይረዳን ዘንድ ከመጪው ሰኞ ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም ጀምሮ 750.00 ብሩን ስለምንሰበስብ በልጆቻችሁ በኩል እንድትልኩልን ስንል በተጨማሪም እስከአሁን የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ኮፒውን
የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ሰርቲፊኬት
እንዲሁም ከቀድሞ ትምህርት ቤታችሁ ትራንስክሪፕት ያላመጣችሁ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንድታመጡ እናሳስባለን ።
ትምህርት ቤቱ | 3 491 |
