4 600
订阅者
-124 小时
-97 天
+130 天
正在加载数据
吸引订阅者
十一月 '2611月 '26
十一月 '26
+4
在0个频道中
十月 '26
+88
在1个频道中
Get PRO
九月 '26
+129
在1个频道中
Get PRO
八月 '26
+85
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+255
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+149
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+68
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+36
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+54
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+67
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+124
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+83
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+93
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+172
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+119
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+71
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+331
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+178
在1个频道中
Get PRO
五月 '25
+62
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+63
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+47
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+51
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+116
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+56
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+121
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+63
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+206
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+39
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+183
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+130
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+87
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+62
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+2 428
在1个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 04 十一月 | +1 | |||
| 03 十一月 | +1 | |||
| 02 十一月 | +1 | |||
| 01 十一月 | +1 |
频道帖子
ጥቅምት 25/2019
ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የት/ቤቱ መታወቂያ ጥራቱን በጠበቀና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተዘጋጀላቸው ይገኛል፡፡ ስለሆነም የአንድ ተማሪ የመታወቂያ ዋጋ 200 ብር ሁለት መቶ ብር በመሆኑ ወላጆች ለልጆቻችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
| 2 | ጥቅምት 20/2019
ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የት/ቤቱ መታወቂያ ጥራቱን በጠበቀና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተዘጋጀላቸው ይገኛል፡፡ ስለሆነም የአንድ ተማሪ የመታወቂያ ዋጋ ሁለት መቶ ብር በመሆኑ ወላጆች ለልጆቻችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ | 2 101 |
| 3 | ጥቅምት 20/2019
ለልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች የት/ቤቱ መታወቂያ ጥራቱን በጠበቀና ዘመናዊ በሆነ ሁኔታ እየተዘጋጀላቸው ይገኛል፡፡ ስለሆነም የአንድ ተማሪ የመታወቂያ ዋጋ ሁለት መቶ /200 ብር በመሆኑ ወላጆች ለልጆቻችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ | 1 |
| 4 | 19/2/2019
ለ2019 ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የገባችሁ የ4ኛ ፣ 5ኛ እና 7ኛ አዲስ ተማሪዎች ቅዳሜ ለስብሰባ ስትመጡ መሙላት ያለባችሁ ፎርም ስላለ ከናንተ የሚጠበቀው
1. የአባት ፎቶ ጉርድ
2. የእናት ፎቶ ጉርድ
3. የተማሪዋን ፎቶ ጉርድ
4. ፋይዳ መታወቂያ የተማሪዋ
በተጨማሪም ያላሟላችሁትን ዶኪሜንት ካለ ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል በትህትና እናሳውቃለን ፡፡ | 2 539 |
| 5 | 19/2/2019
ለ2019 ወደ ልደታ ማርያም ልጃገረዶች ት/ቤት የገባችሁ የ4ኛ ፣ 5ኛ እና 7ኛ አዲስ ተማሪዎች ቅዳሜ ለስብሰባ ስትመጡ መሙላት ያለባችሁ ፎርም ስላለ ከናንተ የሚጠበቀው
የአባት ፎቶ ጉርድ
የእናት ፎቶ ጉርድ
የተማሪዋን ፎቶ ጉርድ
ፋይዳ መታወቂያ የተማሪዋ
በተጨማሪም ያላሟላችሁትን ዶኪሜንት ካለ ይዛችሁ እንድትመጡ ስንል በትህትና እናሳውቃለን ፡፡ | 1 |
| 6 | Nativity Girls' Catholic School | 4 318 |
| 7 | 18/2/2019
ውድ ወላጆችና አሳዳጊዎች፣
ከ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ትምህርት ቤት ሰላምታ ይድረሳችሁ!
የ4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆችና አሳዳጊዎች በልዩ የወላጅነት ሴሚናር ላይ እንድትሳተፉ በደስታ እንጋብዛችኋለን። የዚህ ሴሚናር ዓላማ በወላጆችና በልጆቻቸው መካከል ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ነው።
ሴሚናሩ ልጆቻችንን በተሻለ ሁኔታ መረዳት፣ ባህሪያቸውን በአግባቡ መምራት፣ ስሜታዊና ትምህርታዊ እድገታቸውን መደገፍ እንዲሁም ኃላፊነት የሚሰማቸውና በራሳቸው የሚተማመኑ ግለሰቦች ሆነው እንዲያድጉ ስለሚያስችሉ ጉዳዮች ያተኩራል። በተጨማሪም ውጤታማ የወላጅነት አስተዳደግ ዘዴዎችን እና የልጆቻችንን ስኬት ለመደገፍ ከትምህርት ቤቱ ጋር በትብብር መሥራት ስለሚቻልባቸው መንገዶች ጠቃሚ ግንዛቤ ይሰጣል።
• ቀን፦ 21/2/2019
• ሰዓት፦ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
• ተሳታፊዎች፦ የ4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆችና አሳዳጊዎች
• ቦታ፦ ልደታ ማርያም ካቶሊክ ትምህርት ቤት የስብሰባ አዳራሽ
ለሁልጊዜው ትብብራችሁና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። በሴሚናሩ ላይ በመገኘት ለልጆቻችን የተሻለ እድገትና ስኬት በጋራ እንድንሠራ እንጋብዛችኋለን።
ከአክብሮት ጋር፣
የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተረስ
ሲስተር ሜሪ ሺና (Sr. M. Sheena) | 2 743 |
| 8 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3 (2)' with you | 3 964 |
| 9 | I am sharing '8ኛ_የ_2019_ዓ_ም_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_1_1' with you | 4 009 |
| 10 | I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1) (1)' with you | 747 |
| 11 | I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1) (1)' with you | 923 |
| 12 | 没有文字... | 6 497 |
| 13 | I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች (1)' with you | 4 060 |
| 14 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 3 864 |
| 15 | I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 690 |
| 16 | I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 378 |
| 17 | I am sharing '8ኛ የ 2019 ዓ.ም ሚኒስትሪ ተፈታኞች' with you | 1 046 |
| 18 | ቀን ሐሙስ ጥቅምት 5/2019ዓ.ም
የዘንድሮ 2019 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና(ሚኒስትሪ) ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር የያዘ ኤክሴል ፋይል ከዚህ በታች አስቀምጠናል ከፍታችሁት በማየት በልጆቻችሁ ስም ላይ ወይም በአባታቸው ስም ላይ እንዲሁም በአያት ስም ላይ ስህተት ካለበት በአስቸኳይ በ0911368824 ላይ በመደወል እንድታሳውቁን እናሳስባለን ። በተጨማሪም የዘንድሮ ተፈታኝ ሆና ነገር ግን እዚህ ዝርዝር ውስጥ ስሟ ያልገባ ተማሪ ልጅ ካላችሁ በአስቸኮይ አሳውቁን።
ትምህርት ቤቱ | 6 756 |
| 19 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 1 611 |
| 20 | I am sharing '6ኛ_ክፍሎች_2019_ሚኒስትሪ_ተፈታኞች_3' with you | 108 |
